ቁርጥን ከነክብሩ !!... በወላይታ ባህላዊ ምግብ እጃችንን ቆርጥመናል //የኩሽና ስዓት/ /በቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 май 2024
  • አቅራቢ ሄመን እና ዮናስ በእሙ ሊልኪ ቁርጥ ተገኝተው የወላይታን ባህላዊ የቁርጥ አበላል፣ ባህላዊ ምግብ የሆነው ቆጭቆጫን፣ ሎጎሞ፣ ሙቾ አሰራርን ማሳየታቸውና ባህላዊውን ምግብ ቀምሰዋል፡፡
    Hemen and Yonas were present at Emu Lilki Kurt, demonstrating the preparation of the traditional Wolayita Kurt Abelal, alongside Kochkocha, Logomo, and Mucho, then savoring the taste of traditional food.
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 247

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri 2 месяца назад +75

    የወልያይት. ባህል. ምግብ. እኮ. እጅ. ያስቆርትማል. የምትል. ላይክ. 🥰🥰🥰

  • @Zeha562
    @Zeha562 2 месяца назад +47

    ከፍትፊቱ ፊቱ ይላል ያገሬ ሰው የሴትየዋ ድምፅዋ ከፈገግታዋ ጋር ዋውውውውውውው ማሻኣሏህ ተባረከሏህ

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 2 месяца назад

      ዘሪቱን ትመስላለች

  • @BamlakTselot-
    @BamlakTselot- 2 месяца назад +68

    እንዴት ያምራል !!!!!! ኢትዮጲያ እጅግ የሚደንቅ ባህል ያላት ሃገር ናት ሕዝቦቻም ሰውን አክባሪ አብረን እንብላ እንደሰት የሚሉ የፍቅር ሃገርም ናት። ይህ የወላኢታ ምግብ ደግሞ በማየት ብቻ ያስጎመጃል። ሰላሙን አንድነቱን የጥንት ፍቅርን ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ይመልስላት!!!!!

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን❤🎉

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 месяца назад

      አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @bitylahoun9597
      @bitylahoun9597 2 месяца назад

      አሜን ❤️

    • @user-pi8pd7bs4g
      @user-pi8pd7bs4g 2 месяца назад +1

      በ እወነት አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @belayneshali6712
      @belayneshali6712 2 месяца назад +1

      Amen ! ! ! ! !

  • @lovelykidsvideo-tr8rt
    @lovelykidsvideo-tr8rt 2 месяца назад +19

    ወላይታዎች ሁሉ ነገራቸዉ ያምራል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 месяца назад +25

    ወየው አገሬ ይህንን የመሰለ አገር ጥዬ ተሰድጄ እዚ ነጭ ሩዝ ጠዋት ማታ ዮኒ ሰታጎርሰን ምራቄን ነው የዋጥኩት አገሬ ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሸ ይብዛ

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 2 месяца назад +19

    ጥሩ ነው ዝግጅቱም ሆነ አቀራረቡ :: እኔ ደግሞ አንድ በእውነት ላይ የተመሰረተ የምርምር ውጤት ልንገራችሁ :: ይኸውም በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ መጠን ሥጋ በል የሆኑት አካባቢዎች ጌዲዮ እና ወላይታ ናቸው::

  • @asterkebede-pf9es
    @asterkebede-pf9es 2 месяца назад +31

    በጣም ደስ ይላል!! ከይቅርታና ከአክብሮት ጋር ግን መክተፊያው የእንጨት ቢሆን ለጤና የተሻለ ነው: ፕላስቲኩ በዚህ ስል ቢላ እየተፈቀፈቅ ወደ ምግቡ መግባቱ አይቀርም::

    • @senatadesse9659
      @senatadesse9659 2 месяца назад +2

      You're Right

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 месяца назад

      ትክክል ነው

    • @user-qt3ry6ff5l
      @user-qt3ry6ff5l 2 месяца назад +2

      አይቻልም በሁተል ዉስጥ እጨት መክተፍያ ህጉ አይፈቅድም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 месяца назад +24

    ዋውውውዎ እድገቴ ከደቡብ እና ከጉራጌ ስለሆነ በቃ የልጅነት ትዝታ ይወስደኛል አቤት እንዴት ያምራል አየጠገቤ በሕሌ!! ኢትዮጲያዬ!! እንዴት ታምሪያለሽ🙏

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 месяца назад +25

    እኔ ቁርጥ ሲባል ወላይታ ሶዶ ነው ሁሌም ትዝ የሚለኝ፤ ሶዶን የማውቀው በስራ ቢሆንም። በተለየ መውደድ፣ ከቁርስ ጭምርም ነው ጥሬ ስጋ የሚበላው ሶዶ።

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 месяца назад +16

    ዋዉዉዉዉዉዉ ሀገሬ ሰላምሽ ተመልሶ እደዝህ ጥጋብ ያርግልን ከጫፊ እስከጫፍ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር💞

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 2 месяца назад +13

    እረ ጎድን ጥብስ ወዳጅ ነኝ ምነዉ ባላየሁት ሞክሬ ሞክሬ የኢትዮጵያን ጣዕም ማግኘት አልቻልኩም ይሄን ሳይ ናፈቀኝ😭

  • @tio50s21
    @tio50s21 2 месяца назад +6

    My father country ❤ l coming one day ❤

  • @birhanukore2574
    @birhanukore2574 2 месяца назад +4

    ኢትዮጵያዊ እኮ ማይቆጠር የምግብ ባህል እኮ ነው ያላት ደስ ስንል

  • @bethelmuleta5883
    @bethelmuleta5883 2 месяца назад +23

    ለመጀመራ ጊዜ ንፁ መጥበሻ አይሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሆቴል ውስጥ the kitchen is clean good job keep it

    • @user-bd7nt7qi6x
      @user-bd7nt7qi6x 2 месяца назад

      ዝፍጥ እናተ ቤት በወዳደቀ እቃ ሥለምትጠቁሙ ብርቆ ሆኖባችሁ ነዉ ዝቃጭ

    • @alem8640
      @alem8640 2 месяца назад

      Betum Addis new lelawum koshisho laihon yichilal bizu silagelegele yitekural

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @birehanalemayehu2384
      @birehanalemayehu2384 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 2 месяца назад

      That is not nice don't judge everyone at the same time think before you comment.

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 2 месяца назад +11

    በጣም ያምራል ሰፈሩንም ብትነግሩን አሪፍ ነበር አከባቢውን የሚያውቅ ይንገረኝ ❤❤

    • @lovelykidsvideo-tr8rt
      @lovelykidsvideo-tr8rt 2 месяца назад +1

      ቦሌ በእምነት ሆቴል ጀርባ ነዉ። ከታየዉም በላይ የሚገርም ቤት ነዉ

    • @user-ri7yz6cl4e
      @user-ri7yz6cl4e 2 месяца назад

      @@lovelykidsvideo-tr8rt እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው ውዴ

    • @sisayasamenew
      @sisayasamenew 2 месяца назад

      Milki's Hotel

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 2 месяца назад +10

    ተናፋቂዋን እና ተወዳጇን ወላይታን ለማየት በቅርቡ እንመጣለን።

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j 2 месяца назад +1

    ማሸ አለሀ ደሲ ይለል የደቡቦች ምግብ ልዩ ነዉ ቁርጥ አልዎዲም ግን ደጠዎችሲ የሲጎሞጀሉ አለሀ ለሀገሬ የብቀኝ ወለይተ ብቅ እለለዉ እንሸ አለሀ ዮንዬ የኔ መልከም ሰዉ ሁሉንም መምሰል ትችለለህ ተበረክ ዲሬዎች እነ ወለይተዎቹ ምግበቹ በጠም ምርጥ ነዉ የምቀጥል ነገር ሲለምዎዲ በነንተ ምግብ ደጠ አይጠፈም

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 2 месяца назад +8

    Wolata my king ❤❤❤😊😊
    Ayi male lo,o xosa wolqani😂😂😂😂❤❤❤

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Месяц назад +2

    Whe I came to Ethiopia 🇪🇹 I will enjoy this restaurant. I am from Australia
    Thanks

  • @dirshayeerdachew5683
    @dirshayeerdachew5683 2 месяца назад +8

    Emu you made history! Betam newiniwedish minakeberish! Addis Ababa ye wolaita ambassador nesh! Akada ayfa!

  • @Guto2790
    @Guto2790 Месяц назад +1

    I'm in California! Watching our Rich food and culture

  • @genettesfaye1318
    @genettesfaye1318 2 месяца назад +14

    እሙ ጥሬ ስጋ ቁርጥ ቤት
    Addis Ababa መሀል ቦሌ በቦሌ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው በእምነት ሆቴል ጀርባ ወደ ስቴዲየሙ የሚያይ እጅግ ዘናጭ በጣም ቅንጡ የወላይታን ባህላዊ የማዕድ አቀራረብን አሟልቶ ተከፍቶ ተመርቆ ስራ ጀምሯል

    • @kassuabrham4291
      @kassuabrham4291 2 месяца назад +7

      ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን!

    • @heartandsoul4202
      @heartandsoul4202 2 месяца назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ!

  • @1--tsehay
    @1--tsehay 2 месяца назад +3

    ሀገሬ ሰላምሽ ያብዛልሽ ❤️❤️💪💪🇧🇪🇧🇪✌️

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 2 месяца назад +2

    ዋው እንደት እንደሚያምር በመድየ የተባርከ ይሁን አቀራርቡ ለራሱ አንደኘ ነው 👌👌👌🥰

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 месяца назад +2

    ምግቡን በጣም ጥሩ ነው አድራሻውና ስልክ ቁጥር ቢኖር ጥሩ ነበር።

  • @tio50s21
    @tio50s21 2 месяца назад +3

    Wolata my father country ❤

  • @binyjohny
    @binyjohny 2 месяца назад +2

    I enjoyed the whole environment the food and service was great.thanks

  • @user-xf8rk5wb2v
    @user-xf8rk5wb2v 2 месяца назад +3

    ልዩ እኮ ነን ጌታን❤❤❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 месяца назад +4

    ብልአፊያ❤❤❤❤❤ዮኔ ገራገሩ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n Месяц назад +2

    ዋዋዋዋዋ ደስ የምል ዉሎነዉ ወላይታ ትለያለች🎉🎉🎉❤❤❤😂

  • @hamerenterteiment7077
    @hamerenterteiment7077 2 месяца назад +2

    እሙዬ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 месяца назад +3

    ከፍትፊቱ ፊቱ ልዩ ሴት ናት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ተባርኪ

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 2 месяца назад +3

    አይ ፡ ዮኒ ፡ አስጎመጀኸኘ
    እህት ፡ welcome to EBS ዛሬ ፡ ነዉ ፡ ያየሁሽ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Месяц назад

    በጣም ነው የሚያምረው ዬኒዬ ስራ ፈትቼ ቤት ቁጭ ብያለው ደሃ እናቴን ምጦረው እኔ ነኝ እዛ በኣስተናጋጅነት ኣስቀጥርኝ ዮኒዬ በማርያም 🙏🙏🙏

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay7169 Месяц назад

    ዮኒዬ አበላል ስትችልበት ሁሌ አንተ ስትበላ እና ስታጣጥም ያስጐመጃል በሁሉ ኘሮግራም አቀራረብህ 1ኛ ነህ ዮኒዬ ይመችህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Hawaryaw.Endrias.Tekalign
    @Hawaryaw.Endrias.Tekalign 2 месяца назад +2

    ዮኒ ቁርጡን የበለጠ አጣፈጥክ እኮ! ይመችህ አቦ!!!

  • @selamneshdantamo2743
    @selamneshdantamo2743 2 месяца назад

    For 1st time cleaned Comercial kitchen ❤and perfect explanation good job sistuka

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn 2 месяца назад

    እዚህ ቤትማ መጥቼ ሙቾ መብላት እፈልጋላሁ የሙቾ ንጣቱ ግን ደስ ሲል

  • @bama5414
    @bama5414 2 месяца назад +1

    Emuye berchilegn yene jegna❤

  • @accass3430
    @accass3430 2 месяца назад +2

    MazeR Dese Silu ❤❤

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 2 месяца назад +1

    የተባረከ ይሁን አዲሷ ጋዜጠኛ በርቺ ❤🎉❤🎉

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 месяца назад

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ወደ አገር ስንመጣ ጋብዙን የወንየ ይመችህ

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 2 месяца назад +1

    ዋው የሀገር ምግብ😢😢

  • @KuriAsfaw-ss6ux
    @KuriAsfaw-ss6ux 2 месяца назад

    እጅግ በጣም ያምራል

  • @askme7620
    @askme7620 2 месяца назад +2

    ለሀጭ በለሀጭ 🤤🤤🤤 አደረጋችሁኝ ። እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስታቀርቡ ምግብ ቤቱ የት አካባቢና እንደሚገኝና የምግብ ቤቱን ስም ብታስተዋውቁ መልካም ነው ።

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Месяц назад +1

    Wow hager iwodishalo ❤❤

  • @filoadam97
    @filoadam97 2 месяца назад +3

    ጥሬ ስጋ በልቼ አላውቅም በጣም ነው የምፈራው እንደው በተለይ ነጩ ነገር ለብለብ ክትፎ ይሻለኛል ሚጥሚጣ ነገር ያለው።

  • @csahi2400
    @csahi2400 2 месяца назад +1

    Waw❤️❤️❤️❤️❤️ walyeta

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 2 месяца назад

    ዋውውውው እዴታባቱነው እማምረው ባገኘው❤❤❤❤😢

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 2 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ!::

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 Месяц назад +1

    ማነው ለወላይታ የስጠው ይህ ምግብ ባሌቤት አለው ሃሃ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 2 месяца назад

    ዋው የተባረከ ይሁን

  • @TAHATaha-hm8dz
    @TAHATaha-hm8dz 2 месяца назад +1

    ወላይታዬ❤

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 2 месяца назад +1

    ወይኔ። አገረ። ናፈቀኝ። የወላይታ ባህል ምግብ። አንደኛ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍❤️❤️🇬🇳🇬🇳❤️❤️

    • @mekidesbalcha7394
      @mekidesbalcha7394 2 месяца назад +1

      እኔስ ብትይ ግን ከፈጣሪ ጋር ለግፋታ ለማሄድ እያሰብኩ ነው ያሳካልሽ በሉኝ

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b Месяц назад

    CONGRATULATIONS EMUYE

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Месяц назад

    ለጤና ያርግላቺሁ ብልአፊያ የውንየ ብሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IgkeepKim
    @IgkeepKim 2 месяца назад +1

    ብስንከ ይመቻቹ አቦ ስዎደቹ ዮንዬ

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 Месяц назад

    በጣም ልዩ ናው ገራም ናው ❤️❤️💞💞

  • @netsanetEniyew
    @netsanetEniyew Месяц назад

    Congra Emuye🎉🎉🎉

  • @user-cd4nm4co5e
    @user-cd4nm4co5e 2 месяца назад +3

    በሪው እየታጠበ እየታሸ ፣ሸንኮራ ፣ስኮር ድንች የተለያየዩ እርጥብና ጣፋጭ ምግብ ብቻ ይመገባል ፣ወደ ውጭ የሚወጣው ፀሐይ ለመሞቅ ብቻ ነው ፣በዚህ አይነት ከደለበ በግል ነው የሚበላው ፣በጣም ይጣፍጣል።

  • @mersi-xz4mf
    @mersi-xz4mf 2 месяца назад

    I want eat wowww ❤❤❤❤

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Месяц назад

    ዋዉ ቁርጥ አማረኚ በጣም ነዉ እሚ አምረዉ 👍💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n Месяц назад

    ጎበዝ ነሽ ሸኛ የኔም ምርጫ ነው

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Месяц назад

    በረከት ገበሬዋ እህት

  • @BerehanuPetiros
    @BerehanuPetiros Месяц назад

    ❤wolayita fikry ageri

  • @ZerhunZekarias-um1xu
    @ZerhunZekarias-um1xu Месяц назад

    Kings,of,king,wolaiata,50years

  • @GraceySami
    @GraceySami 2 месяца назад

    Ewntun lmnager kesiga ena keza gare tyayzhi lalew ngre uhlu ende wolayeyta yetem yelam

  • @user-rq6ze1fm1b
    @user-rq6ze1fm1b 2 месяца назад

    Wow ❤❤❤❤

  • @aselafechboloshe5422
    @aselafechboloshe5422 2 месяца назад +1

    አቤት ዉበት ማማር ጥራት እጅ ያስቆረጥማል 🥰❤️❤️❤️❤️

  • @user-mo2ju9sb2c
    @user-mo2ju9sb2c Месяц назад

    Woow❤❤❤❤❤❤❤❤hagere

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 2 месяца назад

    Tosso coming 🥰

  • @user-pl9hk1do3b
    @user-pl9hk1do3b Месяц назад

    ዎው!!! የወላይታውን ጥረ ስጋ አቀራረብን እንድሁም ባህላዊ ምግባቸውን አንደኛ ብየዋለሁ፡ ግን አድራሻው አልተቀሰም

  • @zelalemgebre5017
    @zelalemgebre5017 2 месяца назад

    Emuye anbesa berchilin !!

  • @NegstiFekadu
    @NegstiFekadu 2 месяца назад

    አመቢኤሶችዬ ኧረ አስቡልን ጓመዥን እኮ 😊😊 ይመቻቹ ዮኒዬ

  • @user-ch5lu1xr5q
    @user-ch5lu1xr5q 2 месяца назад

    Wowwwwwww 👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯

  • @lovelykidsvideo-tr8rt
    @lovelykidsvideo-tr8rt 2 месяца назад +1

    አድራሻቸዉ - እሙ ቁርጥና ላዉንጅ ቦ ሌ ት/ቤት አጠገብ፤ እምነት ሆቴል ጀርባ ነዉ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Месяц назад +1

    የወላይታ ህዝብ በጣም ታታሪ የሰራ ሰው ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ የሌለው በመሰራት ብቻ የሚያምን ኩሩ ህዝብ ነው በጣም አከብራቸዋለሁ እዚህ ሆቴል ግን መጣሁለት ይሄን ቁርጥ እቆርጠዋለሁ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 месяца назад

    WOW WOW WOW❤❤❤

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 2 месяца назад

    Wolaita yene nafkshl❤😢

  • @abebmen8324
    @abebmen8324 2 месяца назад

    Blue choping bourd is for fish

  • @maiergezira1518
    @maiergezira1518 2 месяца назад

    Demeseshe konjo aydelem yerebeshal please atsaki

  • @hailee1036
    @hailee1036 Месяц назад

    መክተፊያዉን እንጨት አድርጉት ላሰቲኩ ለጤና ጠንቅ ነዉ

  • @user-rc5um4wy6p
    @user-rc5um4wy6p 2 месяца назад +1

    Location please

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn 2 месяца назад +3

    ወላይታ ሶዶ የፍቅር የጥጋብ ከተማ ናት ደሞ ይህ ምግብ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው እንደውም የሚሰራው በማሰሮ ነው ጐመኑ በደምብ መብሰል አለበት ብቻ ይህ በቆጮ በቃ በጣም አሪፍ ምግብ ነው እኔ የወላይታ ልጅ ነኝ ልጅ ሆኜ ከዛ ከተማ ብወጣም ቤተሰቤ እዛ አለ እጅግ በጣም ምርጥ ከተማ እና ህዝብ ነን ፡፡፡

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 2 месяца назад

    Wow

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад

    ዮንየ ግን አህለን ወሳህለን እምትለዉ ነገር ይገርመኛል

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 2 месяца назад

    የእንጨት መክተፊያ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው::

  • @yonigebru7587
    @yonigebru7587 2 месяца назад

    Where's the place

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 2 месяца назад

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @mimidessie8471
    @mimidessie8471 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Gopo661
    @Gopo661 2 месяца назад +4

    አድራሻው የት ነው? እሁድ ምሳ እዚሁ ነው።

    • @AyelechEshetu
      @AyelechEshetu 2 месяца назад +1

      😂😂😂 እኔም ልምጣ?😂😂

    • @abenezerassefa7874
      @abenezerassefa7874 2 месяца назад

      እሙ ጥሬ ስጋ ቁርጥ ቤት
      Addis Ababa መሀል ቦሌ በቦሌ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው በእምነት ሆቴል ጀርባ ወደ ስቴዲየሙ የሚያይ እጅግ ዘናጭ በጣም ቅንጡ የወላይታን ባህላዊ የማዕድ አቀራረብን አሟልቶ ተከፍቶ ተመርቆ ስራ ጀምሯል

  • @HaHa-cs9ib
    @HaHa-cs9ib 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sunnaytgoa7982
    @sunnaytgoa7982 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 2 месяца назад +1

    ማን ነው እንደኔ ቁርጡን አይቶ ምራቁን የዋጠ?

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 2 месяца назад

    😍😍😍

  • @tamiratsamuel1702
    @tamiratsamuel1702 2 месяца назад +1

    Where is it?

    • @abenezerassefa7874
      @abenezerassefa7874 2 месяца назад +1

      እሙ ጥሬ ስጋ ቁርጥ ቤት
      Addis Ababa መሀል ቦሌ በቦሌ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው በእምነት ሆቴል ጀርባ ወደ ስቴዲየሙ የሚያይ እጅግ ዘናጭ በጣም ቅንጡ የወላይታን ባህላዊ የማዕድ አቀራረብን አሟልቶ ተከፍቶ ተመርቆ ስራ ጀምሯል

  • @siaw5419
    @siaw5419 Месяц назад

    ኧረ ጋብዙኝ😮

  • @BiniyamGirma-ek6ns
    @BiniyamGirma-ek6ns 2 месяца назад +1

    ጥሬ ስጋ የሁሉም ኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ ነው ። ምንድን ነው የወላይታ ማድረግ።

    • @GraceySami
      @GraceySami 2 месяца назад +1

      Awo gin eza agre sigachew ena datew enam ksiga gare yemiblu ngrochi akrarbe betam yemarkale demo yetftale

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e Месяц назад +1

      የወለይታ በጣም ይለያል ማንንም ጠይቂ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 месяца назад

    የሚመጣልሽ ብታገኝ እኔ ገዝቸ ልክልሽ ነበር የስጋ ማሽን በጅ መክተፉ ከባድ ነው