Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ጉራጌነኝ ቡላ የሚገኘ ከእንሰት ነው ከቆጮው ጋር አብረ ይዘጋጃል እና በጣም ጥሩ ቁርሥ ነው ክትፎና ከንፎ ቂቤ በደንብ ይፈልጋሉ በተለይ የቡላ ገንፎ ያለ ቂቤ አይበላም በጣም ደስ የሚል ቀላል ቁርስ ነው እናታችን በጣም አናመሰግናለን ጉራጌ ሳይሆኑ አይቀርም ጥሩ ሙያ አሎት እኔ በጣም የምወደው ምግብ የቡላ ገንፎ በቂቤ ነው ልክ እርሶ እደሰሩት አይነት አቤት ሲጣፍጥ
እንሰት እና ኮባ ምንድን ነው ልዩነታቸው?
እንሰት ወይንም ኮባ ልዩነት ያለውም @@hanna4751
አላዉቅም ነበር ሺኩረን
😂😂😂አማራ ነች የምን ጉራጌ????❤
እማማዋ የኔ ባለሙያ እድሜዎትን ያርዝመዉ እጅዎት ይባረክ እምምምምምዋዋዋዋዋ እናትኮ ስወድ🇪🇹❤
ቅቤ የማይበላሰ በወተት አይሰራም ወይ
ካንች ጥሩሙያተምሬለው፡ ምርጥ እናትነሽ እግዚአብሔር፡ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ማሚዬ
Beautiful and talented mom. God bless you
Thanks for the great work you are doing to teach everyone. God bless you!
እኔ ቡላ ገንፎ የለመድኩት ዱቄቱ ሣይሆን ፍሬሹ ጎሮ ተዘጋጅቶ እሡን ነዉ ዋዉ ሢጥም ማማዬ ዱቄቱን አሠራሩንም ጎበዝ ኖት እድሜና ጤና ተመኘሁሎት
Wow inem le meste seralatalew aras nechi
እማየ አመሰግናለሁ በጣም በምፈልግበት ቀን አመጡልኝ እርጉዝ ነኝ መውለጃየ ደርሷል ግን የቡላ ገንፎ መስራት ብፈልግም ሙያው ስለሌለኝ ትቸው ነበር አሁን ግን እገዛና እንዳሳዩኝ አርጌ እሰራለሁ ቤተሰብ የለኝም እዚህ ከባድ ስለመሰለኝ ገንፎ አልበላም ብየ ነበር አሁን ግን እራሴ እሰራዋለሁ እጀወትን ይባርክ እድሜ ይስጥልኝ
ቡላ ከ እንሰት ይገኛል ለ ሰዉነት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ደቡብ ክልል በተለያየ አሰራር ይሰራል
ቡላ ምድነው ሲጀመር እኔ አላሁን አለሰማሁ ወላሂ ብላ ዶሮ ሲባል ሰምቼ አውቃለሁ
@@ወድሜልዩነው ቡለ ማለት የሚገኛዉ ከእንሰት ናዉ ግን ቡዙ ፕሮሰስ አለዉ በተለይ በዳቡብ በሁሉም አከበቢ ይጋኛል
@@sofiyaabdela4531 ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተስብ እንሁን
@@sofiyaabdela4531 lp89
@@ወድሜልዩነውቡላስ እሺ አልሰማሽም ልበል ዶሮ ብዙዎች አካባቢ ይሰራል እንዴት አታቂም
ዋው ማሜ እጅሽ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ፡፡
Thank you so much for your teaching. God bless you
እኛ ቤት ግን በወተት ነው የሚበጠበጠዉደስ ይላል አይጠገብም ፍርፍር ነው የሚለዉ እራሱ ደሞ ትንሽ ነው የሚበቃዉ ይወፍራል
በለበን ወይስ ሃሊብ ነው የሚበጠበጠው
@@abebayegle1495 ሀሊብ😉
ወተት ያስፈልገዋል እኔ በወተት ነው የምሰራው በጣም ያምራል ሞክሩት
Thanks so much
በሚያስፈልገኝ ሰአት ያገኘሁት ትምርት ስለሆነ ደስ ብሎኛል
wow mommy konjoo we done
በጣም ሊመሰገኑ ይገባል የባህላችን የምግብ አሰራር ለአዲሱ ትውልድ በዚህ መልክ ስለሚተላለፍ
❤
አመሰግናለው እማዬ 🙏🏽 ይጣፍጣል
Lovely thanks so much yadane enat tebarku amen amen
ቡላ ከአጃ ወይም ከበሶ ወይም ከሌላ የገንፎ ዱቄት ጋር አብሮ መገንፋት ይችላል በጣምም ይጣፍጣል
Thank you !! ❤
ማዘርዬ በጣም ነው የምወድዎት. የኔ እናትም ልክ እንደርስዎ ባለሙያ ናት ግን አጠገቤ የለችም ምክንያቱም እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው. ግን ሁል ጊዜ እርስዎን ባየሁ ቁጥር እናቴን ያስታውሱኛል. በጣም የተረጋጉና ደስ የሚሉ ከመሆኖት በተጨማሪ የማስተማር ችሎታዎት ከፍተኛ ነው. በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ለትምህርትዎ. እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት❤️
አንቺም ተባረኪ ጨዎ!
ይቅርታ ቡላ የሚገኘው ከኮባ ሳይሆን ከእንስት ግንድ ነው ኮባውማ ተቆርጦ ለከብቶች ለቆጮ መጋገሪያ ለክትፎ መብያ ለተለያዩ ነገሮች የምንጠቀምበት የእንስት part ነው
ዘሬ ሰብስክረብ አደረኩ ማሻሏህ
እህቴ አቺ ልክ ነሽ ኮባው እዳልሽው ነው ❤❤❤ዌ
ውዴዋ ታዳኮ ያው ነው ኮባ የሚባለው ዛፉ ነው ተኮባው ዛፍ ላይ ዱቄቱን ታወጡታላችሁ ጀግና
እድሜ ይስጦት ሴት ወይዘሮ!❤
Amazing!! በጣም እናመሰግኖትታለን🙏🏾
የኔ እናት !ጎበዝ መምህርት !
Yen enat enameseginalen
ማማዬ እናመሰግናለን ያስጎመጃል....እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በወተት ቢገነፋ የበለጠ ይጣፋጣል መልኩም ያምራል
እናታችን ከብር ለርሥዎ ይሁን እናመሠግናለን ።
ቅቤ በጣም በዝቶበታል በተረፈ ከእርሶ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እኔ የምሰራው ቡላ ዱቄቱን እነፋውና በውሀ በጥብጬ ወተት አፍልቼ አብሬ አገነፋዋለሁ ቅቤ ከላይ ነው የምጨምረው
ቅቤው ካልበዛ እኮ አይበላም
እኔ ግን ቅቤ ሲበዛ አልወድም ለዛ ነው
How about if I mix it with milk instead of water?
It tastes better
That’s the best way🙂
Thank You Mom God Bless You
ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን
😮 😮 esikezare dires bula ende sinde, gebis minamin yemibekil ena tefechito yemizegaj duket neber yemimesilegn!!! Wow lemerejaw enameseginalen!
Mamye Yene negesti Egzabher ijishen yebrek rejem edema ke tena ga temognewulesh 🙏enamsegnalen 😍😍😍
Thank you, rejem edmena tena ystot, swedot 🤩
I always learn a lot
😍😋👍🏼 አላህ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር የተባርከ እጅ ጨምሮ ይሰጣችሁ 🌹💖
ቂቤ ለማይወድ በዘይት ይበላልዴ
Can anyone tell me where is this Emama. She was the original RUclipser??
Mindinew kochkocha ?
እናመሰግናለን እናታችን ክብር ለእናቶች
ግን እኔ ሰርቼ ባላውቅም እማዬ ስትሰራ ሚጥሚጣውናቅቤው ከገንፎው ጋር አትቀላቅለውም ታዳስ በሉኝ የሚዘጋጅበትን እቃ ከታች በደምብ ትቀባውና ገንፎውን ጨምራ አስተካክላው ከላይኛውም ክፋል ቅቤና ሚጥሚጣ በጨመር በማማሰያው ወጋ ወጋ እያረገች ቅረጽ ትሰራለታለች እናም ማሻአላ ማማሩና መጣፈጡ
Thank you ❤️ 💗
እጅሽ ይባረክ የኔ እናት🙏🙏🙏
It turned out dark? Is it OK to eat it? Please help I love to eat bula
ማምዬ እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
thank you
።ቀላል እና ግልጽ ገለጻ ነው። ተባረኪ
ከልብ አመሰግናለሁ አማማ ጌታ አድሜና ጤና ይስጥሽ
Egzabher yestelen
የቡላ ገንፎ በዱባ በጣም ጣፋጭ ነው ይሞክሩት ዱባ ተቀቅሎ እናም ከእንሰት የሚገኝ ምርጥ የካርቦ ሀይድሬት ምንጭ ነው
Thank you mother .
ዱቄቱ እንዴት ይዘጋጃል
አመሰግናለሁ 🙏
Thanks so much ❤
እናታችን በጣም እናመሰግናለን
Mamaye tom yifeta ejish yibarek
እጅሸይባረከማምዬ
Mamiye yene sikrkr stamr eregm edme lenatoc
Mamiye Ejish ybarek Bula Betam New Emitelaw Gin Ehitoche Twat Tewat Yehen Befiker New MibeluT Kibewn Erasu Sayew endet Endemhon Gin Tanx
Mamiye kemeskot sitaft egsi ybarek
Betam yetewataleshe gobeze neshe, yemseredat gerume chelotahen alshe Takorealshe Egziabeher yestene 💚💛❤🌹🌹
Shukran yane inat
ቡላ በወተት ብዙ አይደለሁም ብቻውን በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
ግን ሽታ አለው አደል ለህፃን ልስራ ሞክሬ ጥሩ ያልሆነ ሽታ አለው ከዚህ በፊት አላውቀውም ቡላን
mamiye enameseginalen edmena tena yistish enwodshalen
ማሚዬ የኔ ድንቡሽቡሽ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤❤
Enamsegenalen
እኔ አሁን ሰራሁ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
ግን ለምነው እሚሽተው?
እድሜ ይስጥልን
wow dase ylale masa allha
Yene kojo wedishalhu allaha yewadadesh
ቅቤ ከለለ እሳ በምን ይሆናል ሚጥሚጣ ከለለ ድቁስ ጨዉ ይሆናል ?
በጣም እናመሰግናለሁ ውድ ባለቤቴ ገንፋን ይዙዋት በእርስዎ ቪዲዮ እረዳትነት ሰርቼ ልንመገብ ችለናል እድሜና ጤና ይስጥዎ ተባረኩልን
Thank you mommy .LE aras miste arif adrege new yeserahulat.😂 thanks to you
Ebakachu malesoleg sehano laye kegalabateko behola weha eyahona meta lamendenawe
That is so good thank u
ማዘር እውነት እናቼን አስታወሽን። እናመሰግናለን
እጆት ይባረክ ማሚዬ
Thank you 🙏
Thank you soo much mam
አሪፍ አቀራረብ 👍
Hi Emma yes, I am to cook your bulk know ❤
ማዘር ... የፈጢራ አሰራር በእንቁላልና ያለ እንቁላል:: እናመሰግናለን
Tanks
Enata bula me enset nw yemigeyew
እናመሰግናለን ማማ እኔስ አልወደውም ለወደፊቱ ለባሌና ለልጆቼ እሰራላቸዋለው
Faxari adame yasxot
ሀይ ጓደኞች ምን ልላችሁ እፈልጋለሁ መሰላችሁ እኛ አረብ ሀገር የኖርን ሰወች ሀገራችን ስንገባ ምን አልባት ባል ብናገኝ በተቻላችሁ አቅም ሙያ ይዘን እንግባ ምን መሰላችሁ video እያወረዳችሁ በስልካችሁ ሳይሆን በሚሞሪ አስቀምጡ እና ያዙ ምክሬ ነው ሙያ ያላችሁን ሳይሆን እኛ ሙያ የለሌን ሽንት ቤት ማጠብ የለመድን ሰወች አደራ ሀገር ገብተን ሙያ ሳናውቅ እንዳንኖር ምክሬ ነው
ልክ ነሽ እኔ ግን ደብተር ገዝቼ እየፃፍኩ ነው ስንት ሚሞሪ ይይዘዋል ሞያማ መማር ግድ ነው ለሚያስተምሩን እድሜ ይስጣቸው
ልክ ነሽ ሙያ ክጎረቤት ነ ተረቱ አሁን ምያ ከዩቱብ
እውነት ነው የኔ ቆንጆ አሪፍ አሳብ ነው እኔ የምፈልገውን አውርዳለው ግን ሚሞሪ ሲሞላ እደልታለው አንዴ ውድ ሀገር ቤት ሰሄድ አውርድዎለው እያልኩ ግን ይረሳል የህታችን አሳብ ጥሩ ነው በውረቀት ማሰፈር መልካም ነው አይጠፍል ለሁላቹም እናመሰግናለን ሞያውንም ለሚያሰተምሩን ዮቱበሮች ከልብ እናመሰግናለን ጊዚያቹን ሰውታቹ ሙያቹን ሰለምታካፈሉን
Eshe@@ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አክስቴ ናት ያሳደገችኝ እየቀጠቀጠች አስተምራኛለች ስደተኛም ብሆን ግን አረሳም
Ejot yibarek
እናመሰግናለን እናታችን - ቡላ ወደ ማይታወቅበት አከባቢ ብሄድም ይኸው ከብዙ ጊዜ በኋላ ያማረኝን የቡላ ገንፎ ይሄን ቪዲዮ አሳይቻቸው ተሰርቶልኛል !
ትንሽ ፉርኖ ዱቄት ሲገባበት ምርጥ ይሆናል ላበላል
yes good
ሹክረን ማማዬ
ጥንቅቅ ያሉ ንፁሕ እናት❤❤❤
Bewnet enatachin neshhh
ቡላ ስንት ወር ወይም አመት በ ፍረጅ መቁመጥ ይገባል።
Betam arife new mami
Good job mom👍👍👍
ተባርክ የኔ ዉድ እናት
እንኳን ደህና መጣሽልን ማሚዬ ♥♥♥♥
እኔ ጉራጌነኝ ቡላ የሚገኘ ከእንሰት ነው ከቆጮው ጋር አብረ ይዘጋጃል እና በጣም ጥሩ ቁርሥ ነው ክትፎና ከንፎ ቂቤ በደንብ ይፈልጋሉ በተለይ የቡላ ገንፎ ያለ ቂቤ አይበላም በጣም ደስ የሚል ቀላል ቁርስ ነው እናታችን በጣም አናመሰግናለን ጉራጌ ሳይሆኑ አይቀርም ጥሩ ሙያ አሎት እኔ በጣም የምወደው ምግብ የቡላ ገንፎ በቂቤ ነው ልክ እርሶ እደሰሩት አይነት አቤት ሲጣፍጥ
እንሰት እና ኮባ ምንድን ነው ልዩነታቸው?
እንሰት ወይንም ኮባ ልዩነት ያለውም @@hanna4751
አላዉቅም ነበር ሺኩረን
😂😂😂አማራ ነች የምን ጉራጌ????❤
እማማዋ የኔ ባለሙያ እድሜዎትን ያርዝመዉ እጅዎት ይባረክ እምምምምምዋዋዋዋዋ እናትኮ ስወድ🇪🇹❤
ቅቤ የማይበላሰ በወተት አይሰራም ወይ
ካንች ጥሩሙያተምሬለው፡ ምርጥ እናትነሽ እግዚአብሔር፡ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ማሚዬ
Beautiful and talented mom. God bless you
Thanks for the great work you are doing to teach everyone. God bless you!
እኔ ቡላ ገንፎ የለመድኩት ዱቄቱ ሣይሆን ፍሬሹ ጎሮ ተዘጋጅቶ እሡን ነዉ ዋዉ ሢጥም ማማዬ ዱቄቱን አሠራሩንም ጎበዝ ኖት እድሜና ጤና ተመኘሁሎት
Wow inem le meste seralatalew aras nechi
እማየ አመሰግናለሁ በጣም በምፈልግበት ቀን አመጡልኝ እርጉዝ ነኝ መውለጃየ ደርሷል ግን የቡላ ገንፎ መስራት ብፈልግም ሙያው ስለሌለኝ ትቸው ነበር አሁን ግን እገዛና እንዳሳዩኝ አርጌ እሰራለሁ ቤተሰብ የለኝም እዚህ ከባድ ስለመሰለኝ ገንፎ አልበላም ብየ ነበር አሁን ግን እራሴ እሰራዋለሁ እጀወትን ይባርክ እድሜ ይስጥልኝ
ቡላ ከ እንሰት ይገኛል ለ ሰዉነት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ደቡብ ክልል በተለያየ አሰራር ይሰራል
ቡላ ምድነው ሲጀመር እኔ አላሁን አለሰማሁ ወላሂ ብላ ዶሮ ሲባል ሰምቼ አውቃለሁ
@@ወድሜልዩነው ቡለ ማለት የሚገኛዉ ከእንሰት ናዉ ግን ቡዙ ፕሮሰስ አለዉ በተለይ በዳቡብ በሁሉም አከበቢ ይጋኛል
@@sofiyaabdela4531
ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተስብ እንሁን
@@sofiyaabdela4531 lp89
@@ወድሜልዩነውቡላስ እሺ አልሰማሽም ልበል ዶሮ ብዙዎች አካባቢ ይሰራል እንዴት አታቂም
ዋው ማሜ እጅሽ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ፡፡
Thank you so much for your teaching. God bless you
እኛ ቤት ግን በወተት ነው የሚበጠበጠዉ
ደስ ይላል አይጠገብም ፍርፍር ነው የሚለዉ እራሱ ደሞ ትንሽ ነው የሚበቃዉ ይወፍራል
በለበን ወይስ ሃሊብ ነው የሚበጠበጠው
@@abebayegle1495 ሀሊብ😉
ወተት ያስፈልገዋል እኔ በወተት ነው የምሰራው በጣም ያምራል ሞክሩት
Thanks so much
በሚያስፈልገኝ ሰአት ያገኘሁት ትምርት ስለሆነ ደስ ብሎኛል
wow mommy konjoo we done
በጣም ሊመሰገኑ ይገባል የባህላችን የምግብ አሰራር ለአዲሱ ትውልድ በዚህ መልክ ስለሚተላለፍ
❤
አመሰግናለው እማዬ 🙏🏽 ይጣፍጣል
Lovely thanks so much yadane enat tebarku amen amen
ቡላ ከአጃ ወይም ከበሶ ወይም ከሌላ የገንፎ ዱቄት ጋር አብሮ መገንፋት ይችላል በጣምም ይጣፍጣል
Thank you !! ❤
ማዘርዬ በጣም ነው የምወድዎት. የኔ እናትም ልክ እንደርስዎ ባለሙያ ናት ግን አጠገቤ የለችም ምክንያቱም እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው. ግን ሁል ጊዜ እርስዎን ባየሁ ቁጥር እናቴን ያስታውሱኛል. በጣም የተረጋጉና ደስ የሚሉ ከመሆኖት በተጨማሪ የማስተማር ችሎታዎት ከፍተኛ ነው. በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ለትምህርትዎ. እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት❤️
አንቺም ተባረኪ ጨዎ!
ይቅርታ ቡላ የሚገኘው ከኮባ ሳይሆን ከእንስት ግንድ ነው ኮባውማ ተቆርጦ ለከብቶች ለቆጮ መጋገሪያ ለክትፎ መብያ ለተለያዩ ነገሮች የምንጠቀምበት የእንስት part ነው
ዘሬ ሰብስክረብ አደረኩ ማሻሏህ
እህቴ አቺ ልክ ነሽ ኮባው እዳልሽው ነው ❤❤❤ዌ
ውዴዋ ታዳኮ ያው ነው ኮባ የሚባለው ዛፉ ነው ተኮባው ዛፍ ላይ ዱቄቱን ታወጡታላችሁ ጀግና
እድሜ ይስጦት ሴት ወይዘሮ!❤
Amazing!! በጣም እናመሰግኖትታለን🙏🏾
የኔ እናት !ጎበዝ መምህርት !
Yen enat enameseginalen
ማማዬ እናመሰግናለን ያስጎመጃል....እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በወተት ቢገነፋ የበለጠ ይጣፋጣል መልኩም ያምራል
እናታችን ከብር ለርሥዎ ይሁን እናመሠግናለን ።
ቅቤ በጣም በዝቶበታል በተረፈ ከእርሶ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እኔ የምሰራው ቡላ ዱቄቱን እነፋውና በውሀ በጥብጬ ወተት አፍልቼ አብሬ አገነፋዋለሁ ቅቤ ከላይ ነው የምጨምረው
ቅቤው ካልበዛ እኮ አይበላም
እኔ ግን ቅቤ ሲበዛ አልወድም ለዛ ነው
How about if I mix it with milk instead of water?
It tastes better
That’s the best way🙂
Thank You Mom God Bless You
ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን
😮 😮 esikezare dires bula ende sinde, gebis minamin yemibekil ena tefechito yemizegaj duket neber yemimesilegn!!! Wow lemerejaw enameseginalen!
Mamye Yene negesti Egzabher ijishen yebrek rejem edema ke tena ga temognewulesh 🙏enamsegnalen 😍😍😍
Thank you, rejem edmena tena ystot, swedot 🤩
I always learn a lot
😍😋👍🏼 አላህ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር የተባርከ እጅ ጨምሮ ይሰጣችሁ 🌹💖
ቂቤ ለማይወድ በዘይት ይበላልዴ
Can anyone tell me where is this Emama. She was the original RUclipser??
Mindinew kochkocha ?
እናመሰግናለን እናታችን ክብር ለእናቶች
ግን እኔ ሰርቼ ባላውቅም እማዬ ስትሰራ ሚጥሚጣውናቅቤው ከገንፎው ጋር አትቀላቅለውም ታዳስ በሉኝ የሚዘጋጅበትን እቃ ከታች በደምብ ትቀባውና ገንፎውን ጨምራ አስተካክላው ከላይኛውም ክፋል ቅቤና ሚጥሚጣ በጨመር በማማሰያው ወጋ ወጋ እያረገች ቅረጽ ትሰራለታለች እናም ማሻአላ ማማሩና መጣፈጡ
Thank you ❤️ 💗
እጅሽ ይባረክ የኔ እናት🙏🙏🙏
It turned out dark? Is it OK to eat it? Please help I love to eat bula
ማምዬ እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
thank you
።ቀላል እና ግልጽ ገለጻ ነው። ተባረኪ
ከልብ አመሰግናለሁ አማማ ጌታ አድሜና ጤና ይስጥሽ
Egzabher yestelen
የቡላ ገንፎ በዱባ በጣም ጣፋጭ ነው ይሞክሩት ዱባ ተቀቅሎ እናም ከእንሰት የሚገኝ ምርጥ የካርቦ ሀይድሬት ምንጭ ነው
Thank you mother .
ዱቄቱ እንዴት ይዘጋጃል
አመሰግናለሁ 🙏
Thanks so much ❤
እናታችን በጣም እናመሰግናለን
Mamaye tom yifeta ejish yibarek
እጅሸይባረከማምዬ
Mamiye yene sikrkr stamr eregm edme lenatoc
Mamiye Ejish ybarek Bula Betam New Emitelaw Gin Ehitoche Twat Tewat Yehen Befiker New MibeluT Kibewn Erasu Sayew endet Endemhon Gin Tanx
Mamiye kemeskot sitaft egsi ybarek
Betam yetewataleshe gobeze neshe, yemseredat gerume chelotahen alshe Takorealshe Egziabeher yestene 💚💛❤🌹🌹
Shukran yane inat
ቡላ በወተት ብዙ አይደለሁም ብቻውን በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
ግን ሽታ አለው አደል ለህፃን ልስራ ሞክሬ ጥሩ ያልሆነ ሽታ አለው ከዚህ በፊት አላውቀውም ቡላን
thank you
mamiye enameseginalen edmena tena yistish enwodshalen
ማሚዬ የኔ ድንቡሽቡሽ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤❤
Enamsegenalen
እኔ አሁን ሰራሁ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
ግን ለምነው እሚሽተው?
እድሜ ይስጥልን
wow dase ylale masa allha
Yene kojo wedishalhu allaha yewadadesh
ቅቤ ከለለ እሳ በምን ይሆናል
ሚጥሚጣ ከለለ ድቁስ ጨዉ ይሆናል ?