You first purchase the meat 🥩 which is the steak then cut the steak the way she showed you in the video, Next prepare all the spices into the large bowl Table 🥄 garlic powder, black pepper, mustard seed powder, rosemary powder, salt, a little oil , rue leaf powder, mitmita is a type of chili 🌶 pepper with different spices can be purchased in an Ethiopian grocery store. Next place the steak pieces in the bowl with your spices and mix together really well blending the spices with the steak very well. Let the steak with the spices sit for 15 minutes at the least to thirty minutes so the spices can really infuse with the steak. Next you need a clay pot called a shekele just like she is placing already heated charcoal in between the pot holder, make sure to be very careful because the charcoal can fall out on the other side to the floor. Next in a large electric skillet you must use a lot of oil like in the video but make the meat is dry and your hands are dry or utensils you are using because you don’t want any water to mix with the oil and the oil must be very hot before placing the steak pieces inside. Then place the steak pieces in the hot oil along with a few sprigs of fresh rosemary and keep flipping them over until the steak color changes to the dark brown color. Once done place the steak pieces in a strainer under a bowl to let the oil drain. While it’s draining place your sliced red onions and then fresh green chilies sliced onto your clay pot, you will see the smoke rising. Next place your steak pieces onto the clay pot and add a tea spoon of spiced butter called kibbeh (keebay) you also buy this at the Ethiopian Grocery store as well. Place a fresh sprig of rosemary on top to garnish the dish and then you are done, you can eat it with Injera and a chili sauce called awaze (ahwahzay). I hope this helps.
ተመልካቾቼ የሰራሁትን ከወደዳችሁት ሌሎች የማይደርሳቸው እንዲያዩት ሼር አድርጉት ስለምትሰጡት አስተያየት ሁሉ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
ማሚዬ የሽክላ ጥብስ ስወድ በፉቅር ነው ብቻውን ያለእጅራ ነበር የምበላው
የት ገዙት ሽክላውን ማዘርዬ?
konjo new
Adane - Ethiopian Food ማማየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ አንድ ነገር ስርተሽ እድታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ እኔ እስው ቤት ነው የቀመስኩት ድፎ ዳቦው ውስጥ ቋንጣ ስጋ አለው ግን እንዴት እደሚስራ ጠይቄ አልነገሩኝም ስርተሽ ብታሳይኝ ማማየ በጣም ነው የሚጣፍጥ
Mamy I love you too much
ስርአት አነጋገር ሙያ ምርጥ እናት ከነአለባበሳቸው የምር ልጆቻቻው ልትኮሩ ይገባል
እዉነት ነዉ
እግዚአብሔር ይባርኮት ቀሪ ዘመኖትን በሙሉ ጤና እና ደስታ ያብዛሎት
እማማዬ ከልቦ አስተማሪ ነዎት አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦኦት የኔ እናት
*ማማዬ በርቺ እንዳንቺ አይነት ጎበዝ ባለሞያ እናት ስላገኘን እድለኛ ነን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ*
Betam konjo edmen tanan yhabkn betam bravo enat💕
የሸክላ ጥብስ ሲዘጋጅ ዐይቼ አላውቅም ነበር። አሁን ግን መሥራት የሚያስችል ዕውቀት አግኝቻለሁ። በጣም አመሰግናለሁ!
እጆዎ ይባረክ እናታችን በጣም ደስ የሚል የአገራችንን ምግብ አሰራር ነው ያስተማሩን በጣም እናመሰግናለን ።
ዋው ባለሙያ ደሞደስስትይ ደርባባ እግዛብሔርአምልክ እድሜናጤናይስጥሽ ማማየ❤❤
እጅዎት ይባረክ፡ ስንቱን ከሀገር ውጭ ያለነውን ነው ሙያ ያስተማሩን የአዳነ እናት። ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።
ምራቄን እያዋዋጥኩ እስከ መጨረሻ አይቼዋለሁ እናመሰግናለን ባለ ሙያ ኖት እናታችን
እናታችን እንኳን ደህና መጡ እድሜከጤናጋር እኛለው እድሜወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን አሜን
Enem ewnet
እኔም ምራቄን ዋጥኩት
hahahaha guwa'guwak aydel? hahahaha
Yene betayii kante yibisali bro
ዋው በጣም የሚገርም ጥብስ ነው ማማዬ፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዘመንሽ ይባርክ 🙏 መቸስ የሰው ምርቃት ካንቺ አልፎ ትውልድሽ ሁሉ ነው ሚባረከው፡🙏🏼❤️
እናመሰግናለን እናታችን እጆት ይባረክ።እንዳስተያየት የሚጠቀሙትን ቅመማ ቅመም ልኩን እንድናውቅ በግምት ከሚሆን ማንኪያ ቢጠቀሙ እናመሰግናለን🙏
ዋው! ማማዬ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خير حبيبتي احبك
የቅመሞች ስም እና ከምን እንደሚሰሩ ቢያብራሩልኝ ደስ ይለኛል ።በአማርኛ ስማቸውን ስለማለቀው ትንሽ ከበደኝ።
በተረፈ እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ።
እብራይጥኛን እንጃ ግን የአማርኛውን ጉግል ላይ ስትፅፍ የቅመሙ ፎቶው ይመጣልሀል:: የዛኔ እስራኤል ምን እንደምትሉት ትረዳለህ:: ይቅናህ
አመሰግናለሁ።
Blackpaper ,rosemary ,garlic powder,
Mamaye betam new mnamesegnew des yemil kelel yale step new tnx Ejishin Ybarek..!!
እናቴ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ በጣም እውድሻለሁ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏♥
እጀው ይባረክ ማሚየ በጣም አድርገን እናመሰግናለን
mother እድሜዎትን ያርዝምልን 😍😍
ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ዛሬውኑ ነው የምሞክረው
አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ለማማየ
በአላህ ልማያመን ዱዐ አያስፈልግም ይኔ እህት
@@Tube-sh1tl egna yeminamelkew egziabher lenantem allah new
ምርጥ እናት ነሽ ዘመንሽ የባረክ❤❤❤❤
I really feeling Ethiopian everything, the culture, food, ppl thanks
Mam tebarekilgn moya silemtasitemrin enameseginalen
በዚ ማታ ይሄን ጥብስ አይቼ ጉድ ሆንኩላቹ ሱቅ ሁሉ ተዘግታል ከየት ይምጣ ስጋ የፈረደባት ሽሮን በንዴት እሰከወዳኞው ትዝ እንዳትለኚ ነው የሸኘዋት wow ጥብስ 😝🇨🇬👍✌
Kkkkkk
Kkkkk
😂😂😂😂😂
😢
እጅግ በጣም ያስጎመጃል ተባረኩ ማማይ ሸክላው ከየት ነው የሚገኘው
Looks delicious! Thank you so much for adding English subtitles!!
Masha Allah edme ena tena ystot Mather enamesegnalen
ማዘር እጀወ ይባረቀክ እኔማ ከዜሮ ተነስቸ ባለሙያ ሁኜ እርፍ አይ ይቱይብ እድሜህ ይርዘም እዉነት ለመናገር ያልተማረች ሙህርነች ማለቴ የቀለም ትምህርት የላትም ግን ሙያ አንደኛነች እና የርሰወን አሠራር ሳይ ሁሌም እናቴን አስታዉሳለሁ
Tnx mame eskezare alawukem neber endet endemisera God bless u
ምርጥ ነው ርሞያ እስኪያረጁ ነው ማለት ይሄ ነው በጣም አመሰህናለው
የእኔ እናት በጣም ቆንጆ አሰራርነው አሰከመጨረሸው ነው ያየሁት ፈጣሪ እረዝም እደሜ ያቆይሽ❤❤❤❤
God Bless You ! You made the best Tibs :) I cook this to my wife in the next few days .....
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ የተባረክሽ እናት ነሽ ባለሞያ መልክ ከሞያ ጋር አንድላይ ከእናትነት ወጉ እና ፍቅሩን ጨምሮ የሰጠሽ ያደለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ ያንቺ በመሆናቸው እድለኛ ናቸው የተባረክሽ እናት ነሽ ክብር ምስጋና እና ጤና ለሁሉም እናቶች ተመኘሁ ኑሪልን እንወድሻለን😘😍🙏
ማማዬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
እኔ የምትገርሙኝ ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ካልተመቻችሁ አትዩት ዉጡ ምቀኛዎች
እኔም በጣም ነው የሚገርሙኝ በግድ እዩ እንደተባሉ አፍጥጠው ያዩና 👎አድርገው ይወጣሉ ምድረ ሰነፍ
@@mayamelaku6768
በጣም
ዲሥላይ ሚያርጉትማ ክክክይመሥለኛ የሁለቱም.ልዩነት ለይቶ.ማያቁ ይሆናል እኔም ግርም ይሉኛል
ባለጌዎች ናቸው መቼም እናት የለለው የለም ግን ለራሱ እናት ክብር የለለው ሌላውንም እንደዛው ነው
በዚህ ብቻ አይደለም በብዙ ጥሩ ነገር ላይ
ነው የሚያደርጉ ብንአይነት ክፉ ሴጣናዊ ምቀኝነት እንደሆነ ይገርመኛል
ዋው እድሜና ጤና ይስጦት ዋው እጅ ይባረክ ሙያ ከእርሶ እየተማርን ነው ዘመኖት የተባረከ ይሁን
Wow Good job Mather God bless you
በጣም እናመሠግነለን ማማየ እድሜና ጤና
Thank you for the English subtitles in the videos!
ታይቶ የማይጠገብ ቻናል የርሶን አየሁ!👏👏👏 ማማዮ በእውነት የባህል አምባሳደር ማለት እንደ ርስዎ ያለ ነው! የአገራችንን ምግቦች አሰራር ሲያስተምሩ አይቼ ፈዘዝኩ ብዙ ተማርኩ ! የወንደላጤ ጊዜዮን አቀለሉልኝ ! የሙያ ባለቤትም አደረጉኝ! ወይ ምን ላድርግልዎ እንዳው!❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ማራኪ ነው:: እናታችን እናመሰግናለን::
Woow mamiye egesh yebareke endmena tena yestesh ❤❤❤❤
Thank you so much. So delicious.
ወዘሮ አዳነች በጣም እናመሰግናለን እጀወት ይባረክ ቀለል ባለ መንገድ ስላስተማሩን በቃ ነገ አሪፍ 👌 የሸክላ ጥብስ እሰራለሁ 🤔😍❤❤❤❤🇪🇷።
Thank you very much Mom God bless you !!!
God bless you i love your chanal
ድሮ መልክ ሥጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ነበር ሚባለሁ አሁን። በተዘዋዋሪ እድሜ ለመዳም ሸበካ ማሚ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠብሺ ተመኘው ተባረኪልን ውዷ እናታችን
በጣም ያምራል እጆዎትን ይባርከዉ ማሚ ረጅም እድሜ ይስጥልን
ማማዬ በጣም ያምራል ያሴጎመዣል አመሰግናለወው እናቴ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ ካንቺ ይገርማል ድሮ ሙያ ከጎረቤት ይባል ነበር አሁን ሙያ ከማማዬ ቻይናል ሆኗል ለኔ እናቴ እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር እወድሻለው ማማዬ ❤
Wow ejota yebar aleqem nebar endat yemeser አሁ gin tamarku ke ማማዬ thanks
ማማዬ እጅዎት ይባረክ አገሬ ስገባ የርስዎን ሙያ ይዥ ነው የምገባው ሁሉንም እየሰራሁ እበላልሁ አምሮቴ እስኪወጣ
mamaya EGIZYABHER edmna tena yestotte abatee sewdote ekoooo💛💛💛
Enameseginalen. Enatachin yekimemun meten endinawek mankiya (spoon )bititekemi yeteshale new letemelkach beterefe ejish yibarek
Please in English my love it looks delicious
dahlia gibson you’re right. English subtitles would’ve been great.
You first purchase the meat 🥩 which is the steak then cut the steak the way she showed you in the video,
Next prepare all the spices into the large bowl Table 🥄 garlic powder, black pepper, mustard seed powder, rosemary powder, salt, a little oil , rue leaf powder, mitmita is a type of chili 🌶 pepper with different spices can be purchased in an Ethiopian grocery store.
Next place the steak pieces in the bowl with your spices and mix together really well blending the spices with the steak very well.
Let the steak with the spices sit for 15 minutes at the least to thirty minutes so the spices can really infuse with the steak.
Next you need a clay pot called a shekele just like she is placing already heated charcoal in between the pot holder, make sure to be very careful because the charcoal can fall out on the other side to the floor.
Next in a large electric skillet you must use a lot of oil like in the video but make the meat is dry and your hands are dry or utensils you are using because you don’t want any water to mix with the oil and the oil must be very hot before placing the steak pieces inside.
Then place the steak pieces in the hot oil along with a few sprigs of fresh rosemary and keep flipping them over until the steak color changes to the dark brown color.
Once done place the steak pieces in a strainer under a bowl to let the oil drain. While it’s draining place your sliced red onions and then fresh green chilies sliced onto your clay pot, you will see the smoke rising.
Next place your steak pieces onto the clay pot and add a tea spoon of spiced butter called kibbeh (keebay) you also buy this at the Ethiopian Grocery store as well. Place a fresh sprig of rosemary on top to garnish the dish and then you are done, you can eat it with Injera and a chili sauce called awaze (ahwahzay).
I hope this helps.
@@HonorIsrael168 well described!
Girmish G Mariam thank you 😊
እንኳን በሰላም መጡ mothre እንዴት ነወት ? በእውነት በጣም ነው የምትመቹኝ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ጠፉ በሰላም ነው??
ወይ ማማዬ... እጅሽ ይባረክ
አቦ ሲያስጎመዥ...ምን እሪስቶራንት
መኔድ ያስፈልጋል.. ማማዬ ቤት ጎራ
😀😀👌💚💛❤️️👍👑
ማማየ የበግ ላት ለጠና ጉዳት አይኖረውም?
አላህ እረጅምድሜና ጤና ማሚየ እናመሰግናለን ።
❤❤❤እጅሽይባረክ
ማሚዬ እጅሺ ይባረክ ኑሪልን
ማማየ እንወድሻለን እኔ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
እንደዚህ ነውንዴ ሸክላ ጥብስ የሚባለው ዛሬ አየሁት በጣምቭእናመሰግናለን ጎበዝ እናት ነዎት በውነት ያቆይልን።
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ለምትሰሪው እና እኛ ምንም ልምድ የሌለንን ሰዎች በማስተማርሽ :: ግን ብዙ ግዜ ቪዲዮችሽ ረጅም ናችው ማለቴ ስቴፖቹ ጥሩ ቢሆኑም ግን አጠር ያሉ ቢሆኑ ይመረጣሉ! ግን ብዙዎችን ቪድዮ ትግስት አርጌ አይቼጣፍጦኛል! አመሰግናለሁ Galatomii! Thank you 🙏
አዎ እርዘመ ቪዴወዉ
እድሜ እና ጤና በእውነት እጅ ይባርክ
እስክ ማማን በyoutub ስም በኮመንት በላይክ እንድሁም በሸርም ብርችልን በማለት እንሸልማት የኔ የዋሃ
Emaye ke libachin ena mesigenalen tebareki
Woow Mother! Thank you
ጐበዝ፣
Everthing you do is great!
ማማዬ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም ሀሪፍነው ግን በደብተር ብታሳትሙ ጡሩነበር ኢትዮጵያ ስንገባ ኔትወርክ እንደፍለግን አናገኝም
እኔም የሁልግዜ ጥያቄዬ ነዉ
እማምዬ እጅሽን ይባርከው በእርግጠኝነት ለገና በዓል እሰራዋለሁ ሸክላው ከኢትዮጵያ ይዤ መጥቼ ጥቅሙ ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኝ ነበር።
Wow yasgomjale, I'm craving
Me too.🤤🤤
ማሻአላ ተባረከላ በጣም ይጣፍጣል። እናታችንን አላህ ያኑርልን
አበባ የሆንሽ እናት አቦ ሁሌ ፍኪ እናቴ ስትናፍቀኝ ሁሌ ከፍቼ አንቺን ነው እማየው ምክኒያቱም ባንቺ ውስጥ እሷ ትታየኛለች እድሜና ጤና ይስጣቹ
ዋውው ነው ሙያ ብሎ ዝም ነው ብቻ ሌላ ምን ይባላል ድሜና ጤና ይስጥልን
እማየ እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
አመሠግናለሁ
በርች አማ እናመሰግናለን❤❤
Can we get the ingredients in English please 😩
ዘይት ቅቤ ለጤና ከባድነው እርሶ አበዙበት ግን አሠራሩ አንደኛነው ዋው በይ ጉርሥ አድርጊያት ሣትቀዘቅዝ
እኔ የምትገርሙኝ ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ካልተመቻችሁ አትዩት ዉጡ ምቀኛዎች
ዋውው እናታችን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው አንቺ ያልልስተማርሽን ሙያ የለም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽን እናመሰግናለን።
እጅ ይባርክ ማማየ ልወልድ ሶስት ሳምት ቀርቶኛል ባሌ በግ ሲርድልኝ እዲ አርጌ ጠብሸ እበላለሑ ለሑኑግን ምላቄን እየወጥኩ ነው
,ክክክክክ
Woooow batem aref now mother thank you so much ❤❤🙏👍👍
Pls amharic zeynkiel eti kemen be english xehafulna 🙏🏾,,,mama god bless u ❤️
Xaeda shgurti powder, chew, xelim berbere, azmarino powder
Mamiye ejiwet ybarek siyamir likm yalu balemoya newet ketsidat gar wow
I'm hungry after watching this. When you going to open a restaurant?
Betam gobez nesh ejochish ybareku
I love this so much!
Emaye gna ahuone megabata nwo gn betame des yelale aserareshi thank yuo betame enamesgenlen🙏
Emama, can you adopt me 😩
lool :)
Hahaha same here😁
Wow very nice! I will try this dish next time.
ስወድሽ እኔ ምግቡ ሳይሆን አንቺን ማየት ነው የምፈልገው እድሜና ጤና ይስጥሽ ። እናቴን ታስታውሽኛለሽ
እግዚአብሔር ይባርኮት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እትዮጵያ ልትፈርስ አደጋ ላይ ናት ለሁሉ አገር ስኖር ነው አንዳንዴ ፍቶን ወደፈጣሪ መልሰው ይጸልዩ እሽ ማን ላገር ይፀልይ???? ልጅ አዋቅው ቪድዯ ላይ እየተንጠለጠለ አይስሩ እያልኩ ሳይሆን ቀነስ አርገው ለፈጣር ግዜ ሰታችው ፀልዩ ፀልዩ ፀልዪ ዘረኞች እየገሰገሱ ነው አገር ልበትኑ እኛ አገር ለማዳን ለምን አንገሰግስም እንደእርሶ ያሉ እናቶች በፀሎት ገስግሱ አገርን እንታገድ ከእናቱ ሞያ ያልተማረ የለም ህዝብ እያለቀ እፃናት እየተገደሉ እየተፈናቀሉ እረረረረረረረረ ፀሎት ፀሎት ፍታችውን ወደ ዩቱብ ሳይሆን ወደፈጣሪ ይሁን
ፀሎት በልብ ነው ሆ
ፀሎት በልብ ነው ሁላችንም እንጸልያለን ማርታ ክፍተሽ ማየይት አይጠበቅብሽም
እና አንዳንዴ ደሞ እስቲ ለአገራችን እንፀልይ አይባልም? ቪድዯ ላይ የምያዘወትሩ ሰዎች ሀሳባቸው በምቀጥለው ምን ልስራ ነው የዩቱብ ብር ጥሟቸው ህልናዬን አልሸውድም የተሰማኝን እናገራለው በእድሜ የገፉ ስዎች ወደቤተክርስትያን እና ወደ ፈጣር ስሆን ደስ ይላል አቦ ወደዛ
አናትሽ ይፍረስ ማርተኛ ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ መቼም አትፈርስም
dj habsha ያንተው አናት ይፍረስ የውሻ ልጅ ለነገሩ ሴታሴት ወጥ አሰራር ተማር እንጅ ኩሽና ተርመጥመጥ እንጅ ስላገር ምናአባክ ታውቅና
እጆት ይባረክ ማማዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
The name of the meat is "prime rib"
እጆት ይባረክ እማማዬ
ሽክላውን ከየት እናገኛለን?
በጣም ጎበዝ ❤
Please becareful, you have to get fresh air. (Keselu yewech kehone)
አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ማማዬ....❤👈
ማዘርየ እናመሠግናለን በርቱልን እድሜና ጤና ይስጠወት
ማማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በርቱ