Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ ይጠብቅሽ ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን ፍቅራችን ይመልስልን እሱ ፈጣሪ ዋውውው በጣም ደስ ይላል
Amen 🙏🏾
አሰራርሽን ሞከርኩት በጣም ሀሪፍና ጣፋጭ ነው እናመሰግናለን
በጣም፡ጥሩ፡አስራር፡ነው፡እጆችሽ፡ይባረኩ፡ሽፍ፡መስፍን፡ሱዳን፡አገር፡ነው፡የምኖረው፡በሱዳን፡አጠራር፡ከባብ፡ሀላ፡ይባላል፡በጣም፡ይወዱታል፡ካንች፡ትምህርት፡አግኝቻለው፡ለማለት፡ነው፡፡
ስጋ ከበላሁ 5አመቴ ናፍቆኛል የሙሲልም ስጋ አልበላም ብየ ነዉጂ አርብ ሀገርም ሞልቷል ስጋ
ተባረኪ እህቴ ያምራል አሰራርሽ👍
ስጋ በጣም ሲበስል ይገነትራል
የኔቅም ባለሞ ያነሺ እጂሺ ይባረክ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርገን
Konjo new tebarekielegni ye tebis adenaki negni
አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
ወጥ አሰራር አሳይኝ
ማሻአላህ ☺️ለቤትሽ አዲስነኝ ሳላደንቅሽ አላልፍም ይስለም የዲክ😚😘
Wooow batem aref now marre barechi ❤❤🙏👍
እጂሽ ይባረክ ቆንጆና ምርጥ አስራር
bravo sis berchi yene konjo Des yilal
ጎበዝ ነሺ በርች
Oh it's good Job
Marax naw yane qojo anem seraw kachi akul ane gan qibe arakubat baxam arif new🎉❤❤❤
swear i did my first tibs watchin' ur vid...ur way of aserar was eazy for beginners like me...demo sitafet yeserahut...THANK U....🙏
እህቴ በጣም አሪፍ ነው አሰራርሽ ግን ሲቆይ ሥጋ አይጠነክርም
እጅሽ ይባርከው
እረ መአዚ ቆንጆ አስራብሽኝ ስጋ በጣም ነው የምወደው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Shibire Abera ታዳ ምን ችግር አንቺ ብቻ ነይ ሰርቼ ጠብቅሻለሁ ቆንጆ😍
ቤተሠብ እንሁን🙏
Wow 😘😘😘😘
የእኔ ቢጥ እኔም
አሪፍ አስራር ነዉ በጣም ያሪል ሲያዬት ተባረኪልኝ
አሜን አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
ፍቅረኛየ በጣም ነው የምወደው ሳገባው ልሰራለት እስክ ልማር
በጣም አንደኛ ፣ ማማሰያው ግን ለዚህ አይሆንም የጎማው ቀጭኑ ቢሆን አሪፍ ይመስለኛል።
ሰውባለውነውምንችግርአለ.ው
ሠላምሠላም ሠላምሽይብዛ አላህሠላምሽያብዛዉ ዋዉዋዉ ባለሞያነሽማሻላ ከዚ የበለጠእጠብቃለን ሥላሣየሽንእናመሠግናለሁ
በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ 🤗
ጎበዝ
ያስጎመጃል 😋
Selmtakafiyen moya enamseginalen
Wow ejeshi yebarek betame mewadawe megbe benure tebes😋😋
እናመሱግናለን
በጣም አሪፍ ነው
መጀመሪያ ስጋውን ብቻነው መጥበስ ያለብሽ ምክንያቱም ስጋው ሲጠበስ ውሃ ያመጣል ይበልጥ ጣዕም አለው ብዬ ነው 🙄
ሳህ🎉
Organic siga kehone, le bicha bayitebesim chiger yelewum
Zeyit kelay kemechemer yisewiren. Zeyit biyans enkua b kibe makakas neberebish.
መጀመሪያ እኮ ጠበሰች ብቻውን አይታይም ?
እስቲ ሰቭስክራይቭ አድርጊኝ ❤@@tayeabebe2033
ስላምምምም በጣም ያምራልልል እህቴ እጅሽ ዩባርክ ዋው
አሜን አመሰግናለሁ 🤗
Selam Mazi grang nesh meseleng Betam des belongal ene endachewBetam des yemel tebs.!!!
ASALAM labethshi adisi ne ina arhfh sirano BARHCH ineni SHEER tababirh
ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ ሰላምዬ 🤗
Wow bxam arefi now
Betam yemeyagewagewa tebs new yammmm tebareki mazeya giid job bateseb
አሜን አመሰግናለሁ ሚናዬ
Thanks good from tigrayns USA.
Yebere siga aymeslim.....yamral
What are the names of the species and oil you added? Thanks
ቆንጆ ነዉ አስተያየቴ ቲማቲሙ ላይ ነዉ ቲማቲሙ ጥሬ ሆኖብሽ ትንሽ አልፈረሰልሽም ስታበስይዉ
ሀይ ማዚ ይመችሽ በጣም አሪፊ ነው።
ምርጥ ምርጥ ምርጥ ........
ዋው🥰🥰🥰👈🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️👈
I love tibs, thanks!
nice work sis
Very good👍
ሥጋውን ለብቻ ውሀንቢመጠው አሪፍነው የሥጋው ውሀ አጠቆረው
ዋውውውውው
Maziy betam Arifinew berichi like
wuha chmersh ende ?? Mereku keyet yemetal ?Lemangnawim Ejish yebarek abo !
Wow nice god bless you
የተዘጋጅት ግበአቶች በየ ስንት ደቂቃው ነው የሚጨመሩት?
ወይኔ ጉዴ ይሄ ነገር ሲያዩት ሲያሳሳ ትንሽ ስጭኝ😋😋
መአዚዬ አሁን ነበር መብላት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
ጎራበይ
ቤተሠብ እንሁን❤
የኔ ልዩ በርቺ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ ዉዴ 🤗❤️
እግዜር ፡ ይስጥልኝ።
ቂቤ ጣል ብታደጊ የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር።
የመጥበሻ ቅጠል ሳዉዲ አለ እንዴ በተረፈ አሪፍ ነው በርች
አለ
Wow
betam arefe new gen nech snkur dkek malet nbrbet
dasi yemil xibsi nawu
ዋዉ
Bedebb awri enji chok bileshhh
Znjero satnageri endeat enredalen RUclips ybelal slalush new 👌
የዓሣ ጥብስ አሠራርም ብታሣይን!
እጅሽ ይባረክ በርቺ
wawwwwwww yene balemuya kpnjo newe bereche
አመሰግናለሁ ቅድስትዬ 🤗
ያምራል እጅሽ ይባረክ ግን ድምፅሽን ትንሽ ጨመር
Merek tibs meslogn?
It is sweet ethiopian food Ilike ethiopian food
ለቻናልሽ አድስነኝ እስቲቅጠልየሚመስለው የት ነው የሚገኘው
ከለሩ ግን ብሠዙም ደሠ አይል
ዋዉ ።አሬፍ ነዉ በርች ቤተሰብ እንሁን
መአዚየ እንኻን በሰላም መጣሽ እጅሽ ይባረክእህዬ ደምሪኝ
ማሻ አላህ❤❤❤
ቆንጆነው❤
ቆንጆ ነው የተለመደ ጥብስ ነው ወጣ ያለ ሙያ አሳይን ከስጋው መጠንጋ ቲማቲሙ አልበዛም ?
Yanchen tebes ayeche le sera tenesahu 😋👌
ቲማቲሙ ያሰጋውን መልክ አበላሽቶታል አድቀሽ አብስዪው
እጅሽ ይባረክ😋😋😋😋🙌🙌🙌🙌
ከጥብስ ላይ በርበሬ ይደረጋልዴ😮
በጣም ጠፊጮ ጥብስ ዋዋዋዋዋዉዉዉ ።👍👍
Good job sister
Wow nw
በርቺጎበዝእኔንምአበረታችኝአድስጀማሪነኝደምርኝ
መልካም ነው ኢትዮጵያ ምግብ አሰራር
ዋዉዉዉ ሳምር ምርጥ ጥብስ አሰራርነወ
ማሻአላህ
ሠላምምምምምምቀጣምቆንጆነው ብቅበይ
Seleme mare wawawawaw wawawawaw barche👏👏👏🥰🥰🥰😍💘😍🙏🙏
ምን ያህል ግዜ ነው እሳት ላይ መቆየቱ የሚገባው ?
Wow,betam gobez siyayut rasu yasgomejal enamesegnalen 🙏
Metechalehu.. u did good job
Thank you 😊
ማእዛ ሽኮር ኢድ ይባረክ
ዋዉ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው በረች ማዚይ ቆንጆ ❤️👈
አመሰግናለሁ ዉቢትዬ 🤗
BOosjdft
Thanks dear...💫
Wow very good 👍👍
Thank you
@@Solzna lm love you 💕💞💘💘💘💘💘
ብሰለቱ አልበዛበትም ወይ?
ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ ይጠብቅሽ ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን ፍቅራችን ይመልስልን እሱ ፈጣሪ ዋውውው በጣም ደስ ይላል
Amen 🙏🏾
አሰራርሽን ሞከርኩት በጣም ሀሪፍና ጣፋጭ ነው እናመሰግናለን
በጣም፡ጥሩ፡አስራር፡ነው፡እጆችሽ፡ይባረኩ፡ሽፍ፡መስፍን፡ሱዳን፡አገር፡ነው፡የምኖረው፡በሱዳን፡አጠራር፡ከባብ፡ሀላ፡ይባላል፡በጣም፡ይወዱታል፡ካንች፡ትምህርት፡አግኝቻለው፡ለማለት፡ነው፡፡
ስጋ ከበላሁ 5አመቴ ናፍቆኛል የሙሲልም ስጋ አልበላም ብየ ነዉጂ አርብ ሀገርም ሞልቷል ስጋ
ተባረኪ እህቴ ያምራል አሰራርሽ👍
ስጋ በጣም ሲበስል ይገነትራል
የኔቅም ባለሞ ያነሺ እጂሺ ይባረክ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርገን
Konjo new tebarekielegni ye tebis adenaki negni
አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
ወጥ አሰራር አሳይኝ
ማሻአላህ ☺️ለቤትሽ አዲስነኝ ሳላደንቅሽ አላልፍም ይስለም የዲክ😚😘
Wooow batem aref now marre barechi ❤❤🙏👍
እጂሽ ይባረክ ቆንጆና ምርጥ አስራር
bravo sis berchi yene konjo Des yilal
ጎበዝ ነሺ በርች
Oh it's good Job
Marax naw yane qojo anem seraw kachi akul ane gan qibe arakubat baxam arif new🎉❤❤❤
swear i did my first tibs watchin' ur vid...ur way of aserar was eazy for beginners like me...demo sitafet yeserahut..
.THANK U....🙏
እህቴ በጣም አሪፍ ነው አሰራርሽ ግን ሲቆይ ሥጋ አይጠነክርም
እጅሽ ይባርከው
እረ መአዚ ቆንጆ አስራብሽኝ ስጋ በጣም ነው የምወደው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Shibire Abera ታዳ ምን ችግር አንቺ ብቻ ነይ ሰርቼ ጠብቅሻለሁ ቆንጆ😍
ቤተሠብ እንሁን🙏
Wow 😘😘😘😘
የእኔ ቢጥ እኔም
አሪፍ አስራር ነዉ በጣም ያሪል ሲያዬት ተባረኪልኝ
አሜን አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
ፍቅረኛየ በጣም ነው የምወደው ሳገባው ልሰራለት እስክ ልማር
በጣም አንደኛ ፣ ማማሰያው ግን ለዚህ አይሆንም የጎማው ቀጭኑ ቢሆን አሪፍ ይመስለኛል።
ሰውባለውነውምንችግርአለ.ው
ሠላምሠላም ሠላምሽይብዛ አላህሠላምሽያብዛዉ ዋዉዋዉ ባለሞያነሽማሻላ ከዚ የበለጠእጠብቃለን ሥላሣየሽንእናመሠግናለሁ
በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ 🤗
ጎበዝ
ያስጎመጃል 😋
Selmtakafiyen moya enamseginalen
Wow ejeshi yebarek betame mewadawe megbe benure tebes😋😋
እናመሱግናለን
በጣም አሪፍ ነው
መጀመሪያ ስጋውን ብቻነው መጥበስ ያለብሽ ምክንያቱም ስጋው ሲጠበስ ውሃ ያመጣል ይበልጥ ጣዕም አለው ብዬ ነው 🙄
ሳህ🎉
Organic siga kehone, le bicha bayitebesim chiger yelewum
Zeyit kelay kemechemer yisewiren. Zeyit biyans enkua b kibe makakas neberebish.
መጀመሪያ እኮ ጠበሰች ብቻውን አይታይም ?
እስቲ ሰቭስክራይቭ አድርጊኝ ❤@@tayeabebe2033
ስላምምምም በጣም ያምራልልል እህቴ እጅሽ ዩባርክ ዋው
አሜን አመሰግናለሁ 🤗
Selam Mazi grang nesh meseleng
Betam des belongal ene endachew
Betam des yemel tebs.!!!
ASALAM labethshi adisi ne ina arhfh sirano BARHCH ineni SHEER tababirh
ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ ሰላምዬ 🤗
Wow bxam arefi now
Betam yemeyagewagewa tebs new yammmm tebareki mazeya giid job bateseb
አሜን አመሰግናለሁ ሚናዬ
Thanks good from tigrayns USA.
Yebere siga aymeslim.....yamral
What are the names of the species and oil you added? Thanks
ቆንጆ ነዉ አስተያየቴ ቲማቲሙ ላይ ነዉ ቲማቲሙ ጥሬ ሆኖብሽ ትንሽ አልፈረሰልሽም ስታበስይዉ
ሀይ ማዚ ይመችሽ በጣም አሪፊ ነው።
ምርጥ ምርጥ ምርጥ ........
ዋው🥰🥰🥰👈🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️👈
I love tibs, thanks!
nice work sis
Very good👍
ሥጋውን ለብቻ ውሀንቢመጠው አሪፍነው የሥጋው ውሀ አጠቆረው
ዋውውውውው
Maziy betam Arifinew berichi like
wuha chmersh ende ??
Mereku keyet yemetal ?
Lemangnawim Ejish yebarek abo !
Wow nice god bless you
የተዘጋጅት ግበአቶች በየ ስንት ደቂቃው ነው የሚጨመሩት?
ወይኔ ጉዴ ይሄ ነገር ሲያዩት ሲያሳሳ ትንሽ ስጭኝ😋😋
መአዚዬ አሁን ነበር መብላት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
ጎራበይ
ቤተሠብ እንሁን❤
የኔ ልዩ በርቺ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ ዉዴ 🤗❤️
እግዜር ፡ ይስጥልኝ።
ቂቤ ጣል ብታደጊ የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር።
የመጥበሻ ቅጠል ሳዉዲ አለ እንዴ በተረፈ አሪፍ ነው በርች
አለ
Wow
betam arefe new gen nech snkur dkek malet nbrbet
dasi yemil xibsi nawu
ዋዉ
Bedebb awri enji chok bileshhh
Znjero satnageri endeat enredalen RUclips ybelal slalush new 👌
የዓሣ ጥብስ አሠራርም ብታሣይን!
እጅሽ ይባረክ በርቺ
wawwwwwww yene balemuya kpnjo newe bereche
አመሰግናለሁ ቅድስትዬ 🤗
ያምራል እጅሽ ይባረክ ግን ድምፅሽን ትንሽ ጨመር
Merek tibs meslogn?
It is sweet ethiopian food Ilike ethiopian food
ለቻናልሽ አድስነኝ እስቲቅጠልየሚመስለው የት ነው የሚገኘው
ከለሩ ግን ብሠዙም ደሠ አይል
ዋዉ ።አሬፍ ነዉ በርች ቤተሰብ እንሁን
መአዚየ እንኻን በሰላም መጣሽ እጅሽ ይባረክ
እህዬ ደምሪኝ
ማሻ አላህ❤❤❤
ቆንጆነው❤
ቆንጆ ነው የተለመደ ጥብስ ነው ወጣ ያለ ሙያ አሳይን ከስጋው መጠንጋ ቲማቲሙ አልበዛም ?
Yanchen tebes ayeche le sera tenesahu 😋👌
ቲማቲሙ ያሰጋውን መልክ አበላሽቶታል አድቀሽ
አብስዪው