Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አረ ተይ በአምሮት ገደልሺኝ ደስ ሲል ስወድሽ አንደኛ ነሽ በርቺልኝ እናመሰግናለን እንደዚ ሰርታቹህ ለምታሳዩን ሰዎች የእዉነት ክብር ይገባችል 💚💝💚💝💝💝💚💝💚💝💚💝
ሰላም ዜድዬ ዋው በጣም ልዩ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍👍❤🙏
ስላም ዚዬዬ እንኳን ስላም መጠሽልን ስጋው በጣም ያምራል fresh እንደህነ ያስታውቃል ኬት አገኝሽ እስቲ ንገሪን ቦታውን እንድንገዛው እባክሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
ከማሰለ ይልቅ አጥምቱን እዳረግሽው ለትንሽ ደቂቃ ዝም ብትይው እና ጉልደን ብራውን ሲሁን አዴ ብቻ ገልብጠሽው ብተይው አይገነትርም ውሀም አያወጣም ደረቅ ያለ አሪፍ ጥብስ ይሁናል በተረፈ በረቺይ ሼፍ ሰለምን ከካናዳ
አጥሚት? ከማሰለ? አልገባኝም።።።
እጅሽ ይባረክ የኔ የሴት ወይዘሮ ሴቶችዬ ሙያ እንማር ማይረባ ውኒጥ ውኒጥና የማናቀው ቦለጢቃ ከምንዳክር
ዋው ቆንጆ ጥብስ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
Wooow batem aref now marre barechi ❤❤
ዋው ምርጥ አሰራር በጣም እደሚጣፍጥ አምናለው
Wow yene Enat igshi yibarek🌻💓🌻💓🌻💓 wedishalewu
ያገርችን ምግብ ዉዝ አለው ጠአሙም ቆንጆ ነው
It only has good taste but no benefits
አሪፍ ነወ ነጭ ሽንኩርት ረስተሻል
Smell must be amazing how much I love Ethiopian
በርች.ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍
Wow yummy looks really good I I'm pretty sure test delicious too well you made me hungry I'm about to go and try the same way you cooked it see how it goes thank you so much
እጆችሽ ይባረኩ
Thank You.
ماشاء الله ☝❤
Wow yamirala tibsu
Thanks from tigrayns USA keep up the great job.
Thank you. Can you write the recipes with your description?
በጣም ባለሞያ ነሽ አህቴ በርቺ
Betam amesegenalew ❤️❤️
Thank you for sharing ❤️
ዉሀ የተፋብሽ ቶሎቶሎ ስላማሰልሽው ነው።
Yes brother I cooked ቸርቸር ጎዳና ጥብስ naver forgettable 😋
ስጋው የበሬ ነው በተረፈ በርች
አዎ የበሬ ነው🙏❤❤
Wow yummy yummy
ዋው ያምራል።
ዋወ በጣም ደሲላል የኔዉዲ
Woww yummi 😋 sigawm min belen engzaw ewnet betam konjo ejesh yebarek 🙏
Yamral berchi
It is really nice tibs ! Eje yeskoretmal ! Bravo
ዋው ሲያምር 🥰🥰🥰🥰😋😋😋በርቺ
1) ጎድን ሥጋ ነው የሚባለው "ጎዲን" አይደለም። 2) ጮማ ስጋ እየጠበስሽ ዘይት መጨመርሽ ትልቅ ስህተት ነው። ጮማው ሲበስል እየቀለጠ ስለሚመጣ ተጨማሪ ዘይት አያስፈልግም
Wow wow wow ❤
Good job 🎉
Wheew! 😅 you always make delicious looking food. 😋😋 Thank you for sharing.
ማሻ አላህ
ውውውውውው 1ኛ ነሽ ማማይይይ በኡወነት 💯💯💯✔️✔️✔️✔️🤛🤛🤛
ሞክሼዬ
በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼ ቀመስኩትበጎን ያደረግሽው ሚጥሚጣ ነው ማሃያለው ግን አላወቅኩትም
ስናፍጭ ነው ማማዬ
video ስትሠሪ ለስለስ ያለ በመሣሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ጨምሪበት በተረፈ በርቺ
wow nice fry
Wuy yene enat gobez.
እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ባለ ሞያ ነሽ
ዋው ምርጥ አሰራር ነው ቀጣም እንደሚጣፍጥ አምናለው
Zedye thanks
ጉበዘ በረች
Wowww👍👍👍😋😋እናመስግናለንክልብ
What is godin in Enlish? What part of a cow is it coming?
በጣም ምርጥ አሰራር ነው ችግሩ ግን እኛ ስጋ ገዝተን የምበላበት አቅም የለንም
🤣🤣🤣🤣 what a comment
Woooowwwwww 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
What is that mean Goden Meat?
Wooow yummy 😋
ሳላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እህቴ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ ዋውው ብያለሁ ♥♥♥♥♥♥♥
Amazing !! Melkam ken 🙏!
ሰጋ ነው ባአላህ 😍
mshe.alhlih
Yummy food thank you 😊 😋
dasila wade
Yummy 🤤 what is the pans brand please ?
👍👍👍👏👏👏😘😘
Waaaaaaaaaaw🤑
😋😋😋😋Wowwww
Keyet nwe sega metgeziwe?
😋😋😋
Taksssss
❤❤
indeeee... endet konjo tibs hone !
ነብሰ ጡር ነኝ አምሮቴን አመጣሽውውውውው
❤
ምክንያቱም ደረቅ ጥብስ ብለሽ ነበር የጀመርሽው በርግጠኝነት ለመናገር ስጋው ይገነትራል
ልዩ ነው
ግን ምግብ መሰራት ያፈራል
ቆንጆ አሰራር ነው።ጨውን በመጨረሻ እንደፍላጎታችን ዲሽ ላይ መጨመር አይቻልም?
Salt goes as your health
The meat look soo good wherw do you this kind of meat please?
I mean where did you buy this kind of meat?
Ethiopia
Mamee
ምንድነው የጉደን ሰጋ ማለት ከበግ ከፋይል ከብት ውጭ ነው አልገባኝም
እኔም አልገባኝ
Wwwww
✅✅✅
👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍😋😋😋😋
What kind of meat is that?
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️
😂👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
በመጀመሪያ ቢላሽን ሳይ !
Balmoya
ነብሴ ሞራና ጮማ ልዩነቱ ምንድን ነው?
lega tibs?
ስጋውን ከየት ነው የምትገዢው?
ስጋው አይታጠብም?????
ለምን ጮማውን አወጣሽው ቢያስቀዝንም ጮማ ይባላል እኮ እኔ በበኩሌ በጣም እወዳለው የወረስኩት ነው
በጣም ይጣፍጣል ግን ቢላዋ መቀየር አለብሽ
😜😋😋
Your stoik
❤❤😂
Wwwwwwwww
bedenb argesh atnagerim sl migbu
gen nice tibs ok thankyou
እንዛመድ ዉዶቸ
እሕቴ ይገኝ እንጂ አሰራሩን የኢትዬጽያ ሕዝብ አይጠፋውም ዝም ብለሽ አትጃጃይ
ሆደ ጩህ ክክክክኮ
ወይንም አትችይም
Sega..ke..atekete..gare.bebela..teru.new
አረ ተይ በአምሮት ገደልሺኝ ደስ ሲል ስወድሽ አንደኛ ነሽ በርቺልኝ እናመሰግናለን እንደዚ ሰርታቹህ ለምታሳዩን ሰዎች የእዉነት ክብር ይገባችል 💚💝💚💝💝💝💚💝💚💝💚💝
ሰላም ዜድዬ ዋው በጣም ልዩ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍👍❤🙏
ስላም ዚዬዬ እንኳን ስላም መጠሽልን ስጋው በጣም ያምራል fresh እንደህነ ያስታውቃል ኬት አገኝሽ እስቲ ንገሪን ቦታውን እንድንገዛው እባክሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
ከማሰለ ይልቅ አጥምቱን እዳረግሽው ለትንሽ ደቂቃ ዝም ብትይው እና ጉልደን ብራውን ሲሁን አዴ ብቻ ገልብጠሽው ብተይው አይገነትርም ውሀም አያወጣም ደረቅ ያለ አሪፍ ጥብስ ይሁናል በተረፈ በረቺይ
ሼፍ ሰለምን ከካናዳ
አጥሚት? ከማሰለ? አልገባኝም።።።
እጅሽ ይባረክ የኔ የሴት ወይዘሮ ሴቶችዬ ሙያ እንማር ማይረባ ውኒጥ ውኒጥና የማናቀው ቦለጢቃ ከምንዳክር
ዋው ቆንጆ ጥብስ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
Wooow batem aref now marre barechi ❤❤
ዋው ምርጥ አሰራር በጣም እደሚጣፍጥ አምናለው
Wow yene Enat igshi yibarek🌻💓🌻💓🌻💓 wedishalewu
ያገርችን ምግብ ዉዝ አለው ጠአሙም ቆንጆ ነው
It only has good taste but no benefits
አሪፍ ነወ ነጭ ሽንኩርት ረስተሻል
Smell must be amazing how much I love Ethiopian
በርች.ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍
Wow yummy looks really good I I'm pretty sure test delicious too well you made me hungry I'm about to go and try the same way you cooked it see how it goes thank you so much
እጆችሽ ይባረኩ
Thank You.
ماشاء الله ☝❤
Wow yamirala tibsu
Thanks from tigrayns USA keep up the great job.
Thank you. Can you write the recipes with your description?
በጣም ባለሞያ ነሽ አህቴ በርቺ
Betam amesegenalew ❤️❤️
Thank you for sharing ❤️
ዉሀ የተፋብሽ ቶሎቶሎ ስላማሰልሽው ነው።
Yes brother I cooked ቸርቸር ጎዳና ጥብስ naver forgettable 😋
ስጋው የበሬ ነው በተረፈ በርች
አዎ የበሬ ነው🙏❤❤
Wow yummy yummy
ዋው ያምራል።
ዋወ በጣም ደሲላል የኔዉዲ
Woww yummi 😋 sigawm min belen engzaw ewnet betam konjo ejesh yebarek 🙏
Yamral berchi
It is really nice tibs ! Eje yeskoretmal ! Bravo
ዋው ሲያምር 🥰🥰🥰🥰😋😋😋በርቺ
1) ጎድን ሥጋ ነው የሚባለው "ጎዲን" አይደለም።
2) ጮማ ስጋ እየጠበስሽ ዘይት መጨመርሽ ትልቅ ስህተት ነው። ጮማው ሲበስል እየቀለጠ ስለሚመጣ ተጨማሪ ዘይት አያስፈልግም
Wow wow wow ❤
Good job 🎉
Wheew! 😅 you always make delicious looking food. 😋😋 Thank you for sharing.
ማሻ አላህ
ውውውውውው 1ኛ ነሽ ማማይይይ በኡወነት 💯💯💯✔️✔️✔️✔️🤛🤛🤛
ሞክሼዬ
በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼ ቀመስኩት
በጎን ያደረግሽው ሚጥሚጣ ነው ማሃያለው ግን አላወቅኩትም