Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና "የበግ ቅቅል" አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 942

  • @እኛናኢትዮጵያ
    @እኛናኢትዮጵያ 3 года назад +286

    እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም ነው የማምሰግንህ። በተለይ ደግሞ ምግብ መስራትን እንደ ነውር ለሚያዩ ኢትዮጵያዊ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

    • @ethimaryam9617
      @ethimaryam9617 3 года назад +2

      Ewnte new

    • @ebrahimhussein5096
      @ebrahimhussein5096 3 года назад +4

      ትክክል ዉይ አብሦ ወደገጠር ያሉት እኮ የበሠለዉን አቅርበዉ ለመብላት ታባ ይጣራሉ

    • @or4808
      @or4808 3 года назад +2

      አንተን ያገባች ሴት ቁጭ ብላ ነው የምትበላው

    • @christianbayou8810
      @christianbayou8810 3 года назад

      እውነት ብለሻል

    • @yonasfessahaye8466
      @yonasfessahaye8466 2 года назад

      anchi ddebe kyeto degemo bketen yebdal

  • @Hike2Heal1
    @Hike2Heal1 Год назад +14

    The old ethiopian tradition men won't even go to the kitchen forget cooking that will never happen. I love the new and improved generation. So proud of him.

  • @lamrof
    @lamrof Год назад +8

    አንዴ ትዝ የለኛል አባቴ የበግ ቅልጥም መቅኒ ሊመጥ ፈርክሰህ አምጣ ብሎኝ፤ እንደለመድኩት መቅኒውን በመጠኑ መጥቼ ግማሹን ለመተው በማሰብ መጠጥ ሳደርገው ያ ስለክላካ መቅኒ ሳላጣጥመው ተያይዞና ተጠራርጎ ወደ ጉሮሮየ ተወርውሮ ከጨጓራየ ገባ። ያንን አሸንዴ ቅልጥም በጸሃይ አንጻር ቀስሬ ውስጡን አጮልቄ ባየው ቀጭን ቡሩሽ ሰደው እንዳጠቡት አንድ ነገር የለውም። ምንተ እፍረቴን ያንን ባዶ ቅልጥም ከአባቴ ማዕድ አኑሬ ሳያየው እንደ መቅሰፍት እሮጬ ከቤት ወጥቼ ሄድኩ።

    • @abyssiniawit1736
      @abyssiniawit1736 4 месяца назад

      😂😂😂😂 des yelale ye lijenet tezeta

    • @ElenaBesu
      @ElenaBesu 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂 leba

    • @ElenaBesu
      @ElenaBesu 4 месяца назад

      Eneademo wedmea siserk yayehutn ligerh orsh😊 ye arso ader lij nen , abatachin ersha wulo mata erat ekemikerb.wofram mirt yegojam tela be makorkoriya temolto eske brchikowu ke egru sir tedergolet esu gemedb kuch blo grgdawun tadegfo taratarawun eyaye silekn wulo ena nege silemiserawu eyasebe sal egnm ken.nafkon yewalewun yahl kewelelu egrochu akababi eyetegonetateln sinchawet ad bilt ena smart lebawu wedmea behodu tegnito yemakorkoriyawun kula or 😊😊😊 yikrta mekjawun chaf bafu asgebto simet or siteta ayichea kemidebedeb biyea zm yalkutn aresawum😊😊😊

    • @abyssiniawit1736
      @abyssiniawit1736 4 месяца назад

      @@ElenaBesu weyna endet des eyalegne new tarikehen weym tarikeshen yanebebekut ,ena ye addis abeba lij negne gen betam ye geter nuro des yelegnal betochu ,kebetochu beka hulum neger ke netsu air gar. Thank you tarikun share selaregeshehne

    • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
      @egziabiheryetemesegeneyhun5691 Месяц назад

      😂😂😂

  • @beemnetbayeh5756
    @beemnetbayeh5756 3 года назад +230

    መጅመሪያ የክብር ስላምታይ ይደርስህ በጣም የማክብርህ ስው ነህ የእረጋታህ መንፈስ ይገርመኛል እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ ይስጥህ ከነ መላው ቤተስብህ ጋር ስላምህ ይብዛልህ

    • @workushifa8434
      @workushifa8434 3 года назад +1

      , v

    • @meskimeski5029
      @meskimeski5029 3 года назад +1

      Am Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night ķ

    • @aishaomfarah532
      @aishaomfarah532 3 года назад +1

      ወዉወዉወዉወዉበረተ👍👍👍👍👍👍❤️

    • @tamiruteferi3856
      @tamiruteferi3856 2 года назад +1

      @@aishaomfarah532 በጣም ጎበዝነህ አሰራርህህም ገለጻህም ትምህርት ሰጭነው የምትከበርና የምትመሠገንሰው ነኽ። ከሳሲት ኪዳነምህረት።።

    • @unify1135
      @unify1135 2 года назад

      አሜን

  • @hanibunny9204
    @hanibunny9204 3 года назад +16

    አርቲስት ዝናህብዙ ! የመድረኩ ጌጥ ! ወርቃማው ድምጽህ " ር ጋታህ ይናፈቃል : :በምትሰራው ሁሉ ያምርብሃል :: እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +61

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አልጫ ቅቅል አስራር ነው እጆችሽህ ይባረኩ የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴

    • @great-full3612
      @great-full3612 3 года назад +4

      You cook well too! I follow Your channel as well

    • @leworkdagne7689
      @leworkdagne7689 3 года назад +1

      @@great-full3612 shih (ejochshih)

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 3 года назад +2

      የአንቺም አድናቂ ነኝ እህቴ ስወድሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 года назад +3

      @@MaryMary-xp2lb በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 года назад +1

      @@great-full3612 thank you for watching my channel and supporting me 🙏🙏🙏

  • @alganeshyohannes2722
    @alganeshyohannes2722 2 года назад +12

    ታድለህ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል።በጣም አከብርሃለሁ።ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ🙏

    • @alganeshyohannes2722
      @alganeshyohannes2722 2 года назад +1

      ካሮት ቢጨመርበት ምን ይመስልሃል?

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 8 месяцев назад

      ​@@alganeshyohannes2722 ቅቅል ላይ ካሮት አልጫ ወጥ መሠለሺ😂😂

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад +25

    በህልምሽ ነው እንዳትሉኝ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

    • @selamt8660
      @selamt8660 3 года назад

      ኢትዮ አይመሰለኝም በጣም ተወዳጅ አርትስት ነው እኮ 😳❤❤❤

    • @leylaaddisababa6kilo456
      @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад +1

      @@selamt8660 በጣም

  • @oneloveoneethiopia8370
    @oneloveoneethiopia8370 3 года назад +86

    የምወድህ የማከብርህ የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ በዛላይ ባለሙያ እጂህ ይባረክ ፈጣሪ እረ ጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቦተሰቦችህን ይጠብቅልህ ❤🇪🇹

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад +28

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ለእርስዎም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 3 года назад +4

      @@enebelabezenahbezukushina2927 amen!!

    • @twins_gunnersyabkal7481
      @twins_gunnersyabkal7481 3 года назад +2

      @@enebelabezenahbezukushina2927 ስምን መላእክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ዝናህብዙ!

    • @Kedutube-sc3jx
      @Kedutube-sc3jx 5 месяцев назад

      ​@@enebelabezenahbezukushina2927yet teftew new gin?

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዱ ገነት እርጋታው ልዩ ነው
    ስለ ፍየል ሲነሳ ትዝ ይለኛል የመጀመሪያው የፍየል ቁርጥ ምግብ ቤት የከፋተ ከስደት ኔጄ ተመግቢለሁ ልዩ ነበር ከዛ ዎዲ የፍየል ተመጋቢ ነኝ ጤናም ነው ፕሮግራምህ ጠቃሚ ነው ከነ መላው ቤተሰብህ ሀገርቤትም አሜሪካም ሰላም እመኛለሁ ከስደት ራሻ የአአ ነኝ የፋረንሳይ ለጋስዬን ።

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Год назад +5

    ውይ ስወደውኮ ረጅም እድሜ ይስጥህ ፀባዩ አባቴን ሚመስለኝ የኔ ባለሞያ አላህ ይጠብቅህ መንገድህ ሁሉ ቀኝ ይሁን ተባረክ ማሻ አላህ ባለሙያ

  • @mareshet5063
    @mareshet5063 3 года назад +1

    በጣም የማደንቅህ የፊልም ተዋናይ ነበርክ! ከብዙ ጊዜ በህዋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል!! አንዳንድ አስተያየት ለመስጠት ያህል: 1/የብረት ድስቱን በጠንካራ የእጅ ጏንት ብትይዘው በደንብ ለማማሰል ይረዳሃል 2/ስታማስል አጥንቱን ከስሩ ገልበጥ ገልበጥ ከማድረግ ይልቅ አንተ ጫን ጫን ብቻ ታደርገዋለህ ቅመሙንም በደንብ አላዋሃድከውም 3/በመጨረሻ የስጋ መጥበሻውን ለማዋሃድ የተጠቀምክበት ዘዴ ትክክል አይመስለኝም, ምክንያቱም "ማጥለያው ብረት ነው" ከአጥንቱ ጋር አብረህ ቀቀልከው! ምንም ቢሆን ብረትነት ስላለው ለጤና ጥሩ አይደለም::

  • @hannahanna6467
    @hannahanna6467 3 года назад +3

    የማቅክ ሰዉለሰዉ ድራማለይነዉ እንደዉም የናተባርት በጣምነዉ በጉጉት ነበር የምጠብቅ የነበረው በጣም ነዉ የምወድክ የማከብር ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልካለዉ አገራችን ይትዮጲያ ሰላም ያርግልን

  • @egigayehuabebe2134
    @egigayehuabebe2134 3 года назад +2

    ዘናብዚ ስላየሁህ ዘናበዚሰለአየሁህደስብሎኞልጎበዝወንድሜበሁሉምበለምየነሕበድራማብቻአደለምደምፀሕአሰማኘምሰለአረጀሁከፈአርገዉከኢትዮጸያ

  • @betitube9564
    @betitube9564 2 года назад +4

    በጣም ቆንጆ የምንወደው የምግብ አይነት ነው
    ሰለአሰራሩ ደሞ ከምናደንቀው ሰው መማራችን
    አሁኑኑ እንሞክረዋለን እጅ ይባረክ

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 3 года назад +15

    ቲማቲሙ: እንደ: አማራጭ: ሊገባ: ይችላል: እንጂ: ለቅቅል: ቢቀር: ይመረጣል: የሚሉ: ብዙ: ናቸው:: ሽንኩርቱም: ከአጥንቱ: ጋር: "አጋም" ወይንም: ቀላ: እስከሚል: ቢጠበስ: ጣዕሙን: ይጨምራል: ይባላል::
    Thank you for sharing 🙏🙏🙏💕

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 3 года назад +2

      ያፈላዋል ቡፍፍፍፍፍ ብሎ ነው ሚፈላው ፍርጅም ቢገባ😆

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 3 года назад

      I was tinkering the same thing🤔 never add tomato 🍅 in the Alecha👍

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 года назад +2

      Moya endebalebatu betam tanama adrgo new yeseraw eju ybarek

  • @tigisttig3834
    @tigisttig3834 3 года назад +4

    መጀመሪያ የማከብርህ እንደ አባቴ ሲቀጥል ግርማሞገሳችን ነህ ሽህ አመት ኑርልን

    • @tube-yi3ez
      @tube-yi3ez 3 года назад

      ትግስ ደምሪን ሲስ

  • @kf4113
    @kf4113 3 года назад +2

    እንዴ አባ እኔኮ ሰው ለለሰው ድራማ ላይ ብቻ ነበር እማውቁት የኔ አባት ብዙ ነገር አምልጦኝ ይሆናላ አሁንም አድስ ቀን ነው እና በድጋሜ ስለተገናኘን በጣም ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 года назад +10

    በጣም ባለሞያ ነህ አርቲስት ብቻ አይደለህም ለካ።ደህና ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።መልካም ጊዜ ይሁንልህ።

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 3 месяца назад +1

    ሰውለሰው ላይ ስወድክ በፈጣሪ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 года назад +6

    ዋው፡በጣም፡በሁሉም፡ነገር፡የምንኮራብህ፡አባት፡አሪቲስታቺን፡ዝናብዙ፡እንደተባለው፡ባለብዙ፡ወሞያ፡ባለቤት፡ስላየውህ።በጣም፡ደስስስ።ብሎኛል፡የእውነት፡

  • @awindowofhope5025
    @awindowofhope5025 3 года назад +1

    አርቲስት ዝናብዙህ እጅግ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ:: ትወናውን ባተውው ደስ ይለኝ ነበር:: ባለህበት ቦታ ብዙ የትወና ብቃት ያላቸው ወንድምችና እህቶች ስላሉ ሰብሰብ ባላችሁ ጥሩ ነገር ይዛችሁ ብቅ ብትሉ ደስ ይለናል! ኩሽናህን አድንቄአለሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!

  • @fkirageradane5068
    @fkirageradane5068 3 года назад +5

    ዝናህ ብዙ ሰላም! ሰላም ! የምግብ አዘገጃጀት በራሱ ጥበብ ነው፤ አንተ ደግሞ ለጥበብ የተፈጠርክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ሁሌም በአቀራረብህ የአገራችንን ሙያ መማር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናለሁ ።

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 3 месяца назад

    እርጋታህን በጣም ነው የማደንቀው ሙያህንም እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ 🎉🎉🎉

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 года назад +11

    ሚስትዬ ታድላ እግርዋን ሰቅላ።ይቺን ቅቅል መኮምኮም ነው ጎበዝ ነህ ወንድማችን

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 2 месяца назад

    በእውነት ክብረት ይሰጥልን ኧረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እውቀቱን ያብዛልን እጅህ ይባረከ በእውነት ይህን ቲክኖሎጅ በደንብ ከተጠቀምንበት ብዙ እናተርፈበታልን ❤

  • @wise647
    @wise647 3 года назад +7

    በጣም እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ እያለህ ሬስቶራንት እንደነበረህና ምግቡን እራስህ እንደምታዘጋጅ በአንድ ቃለመጠይቅህ ላይ ሰምቼ ነበር።

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዝናህ ብዙ ስምን መልአክ ያወጣል ላንተ ነው።

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j 7 месяцев назад +1

      በሬ ለምኔ ፣ ተዋናይ፣ የምግብ ባለሙያ፣ ክቡር ሰው፣ ምሳሌ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ በሰላም ይመልስህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +20

    ወይ ጎበዝ.... እሄ ትወና ብቻ ትመስለኝ ነበር... ለካ ምርጥ ሼፍም
    ነህ... ይሄን የመስሉ ጤናማ.. መረቅ
    የስሩት እጆችህ ይባረኩ🙏🙏🙏
    💚💛❤️.... እግዚአብሔር.... ሀገራችንን.. ይባርክልን... ይጠብቅልን🙏

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад

    የቅቅል ወጥ ዝግጅቱ በጣም ጥሩ ነው። ባልቀምሰውም ጥፍፍጥና እንደሚኖረው እርግጠኛ ነኝ። ጤናኛ የምግብ ዘዴ ነው። ሱስ ያሰይዛል።
    አዘጋጁን በጣም አደንቋለው።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +8

    ትክክል እንዳልከው ነው ሁሉም የራሱ ሙያ አለው ያንተም በጣም በጣም ቆንጆ ነው ስላካፈልከን ሙያ አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ።

  • @ytfyrttgyu8493
    @ytfyrttgyu8493 11 месяцев назад

    ወይኔ አባታችን እኔ ሰው ለሰው ድራማ ላይ ነበረ ያወኩህ በጣም የምወድህ የማከብርህ አባት ነህ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን በእውነት❤

  • @meskiabebe7985
    @meskiabebe7985 3 года назад +6

    የኔ ንፁህ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ሞያህን ልታካፍለን ስለመጣህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አደንቅሀለው በርታልኝ ከጎንህ ነኝ መስከረም ነኝ ከአዱስ አበባ

  • @bruktaitgezaghen5500
    @bruktaitgezaghen5500 3 года назад +1

    በሬ ለምኔ ! በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እቅትን ማካፈል መባረክ ነው::በጣም የሚጥም ቅቅል ነው አመስግናለሁ

  • @mizansisay6462
    @mizansisay6462 3 года назад +21

    ኦ አምላኬ አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ በ ሂወቴ ማየት እና ማግኘት የምፈልገው አርቲስት ነው ብቻ ምን ልበል ፈጣሪ ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ጤና እና እድሜ አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @wuletayedemissie4111
    @wuletayedemissie4111 3 года назад +1

    ተባረክ ውድ ወንድሜ ቆንጆ ነው እኔም እሰራዋለው አመሰግናለው

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +12

    ምርጥ ተዋናይ ከምላቸው መካከል አዱ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @enebelabezenahbezukushina2927
      @enebelabezenahbezukushina2927  3 года назад +2

      አመሰግናለሁ ላንቺም ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና እመኛለሁ።

    • @samirlemma9044
      @samirlemma9044 3 года назад +2

      እርጋትክ ብቻ ይበቃል በርታ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ አሰራር ነው ለጤናም ጥሩ ነው ቅቤ እያበዛን ለበሽታ እነጋረዳለን ሁሉም በልክ ሲሆን ነው ጥሩ ተመችተኸኞል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +78

    ዝናህ ብዙ በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ወንድም ነህ። ዩቱብ ላይ ሳይህ የመጀመሪያዬ ነው ሰብስክራይብ አደረኩ፣ በርታ!

  • @GfddReewq
    @GfddReewq 3 года назад +1

    በመጀመረያ። ክብርክንም። ውዴታክንም እገልፃለው። ሲቀጥልም። አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም የምንወድክና የምናከብርክ። ታዋቂያችን።

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 3 года назад +4

    ሥራህን በጣም ወድኩት በተለይ ማጥሊያው አሪፍ ዘዴ እናመሰግናለን መስፍን /ወንድም ዝናህብዙ/

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 3 года назад +1

    በጣም የምወድክ የማድንቅህ ሰቨሰክርይ አደረኩህ ተባረክ መስፍን የሚለውን ሰምክን ስለምወደው ነው ተባረክ ጉበዝ

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 3 года назад +10

    እጅህ ይባረክ ንጽህና የተሞላበት ሙያህን በጣም አደንቅሀለው: አንድ ነገርም ተማርኩኝ ሮዝሜሪኖ ( የጥብስ ቅጠል) ብልሀትህን ተማርኩኝ 👌✅

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +1

    በጣም የምወዶትና የማከብሮት ምርጥ ሰው ዛሬነው ያየሁት ባለሞያኖት ረዥምእድሜና ጤና ይስጦት ዋው

  • @tazabizemeta3460
    @tazabizemeta3460 3 года назад +4

    በጣም ያስጎመጃል ይሄን ከበላን ለአሜሪካን ክረምት ልብስ መደሪረብ አያስፈልገንም በርታ ወንድሜ እዚህ አገር ግን የሚቸግረኝ ቁርስ ንው እስቲ ወደፊት ቶሎ ስራ እምትደረግ ለቁርስ አሳየን እኒናመስግናለን ስለግዜህ

  • @amnitseid1623
    @amnitseid1623 2 года назад +1

    አርቲስት ዝናቡዙ አድናቂህ ነኝ በፊልሞችህ በ ትምህርትህ ።

  • @sarabook2434
    @sarabook2434 3 года назад +4

    እጅህ.ይባረክ.መሥፍኔ.በጣም.ነው.የማከብርህ.ሥላየውህ.ደሥ.ብሎኛል

  • @BerhanuTolera-s7y
    @BerhanuTolera-s7y 11 месяцев назад

    በጣም ደሰ የሚል ምግብ ነው።እኔ የቅቅል ምግብ ወዳጅ ነኝ።ነገር ግን ምግብ መሥራት ላይ የለሁም።አንተን አይቼ ወደኩሽና መግባቴ ነዉ።አመሰግናለሁ።

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 3 года назад +13

    ውይ አንተ ጀግና ያገሪ ሰው ወንድማችን መጀመርያ ሰላምታየ ይድረስህ ከኢትዮጵያ ከወጣህ አንስተህ አድራሻህ ጠፍቶኝ ነበር ዛሪ በዚህ ክቡር ስራህ ሣይህ ደሥታየ ከመጠን በላይ ነው ሁሌም ሁርልን ጀግናው ወንድማችን ያንተው ነኝ ከኢሥራኢል

  • @worldfashion1614
    @worldfashion1614 3 года назад +2

    Eskezare woha woha yemil kikil neber yebelahut egziabher yisth

  • @abayeyeamanenat98
    @abayeyeamanenat98 3 года назад +23

    ድራማ መስራት ብቻ መስሎን ነበር አንተ ግን ልዩ ሙያ አለህ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

    • @meronlife5129
      @meronlife5129 3 года назад

      በጣም ጎበዝ ሰው ነው በሶስት አመት አራት ልጂ ማድረስም ይችልበታል 🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 3 года назад +1

      @@meronlife5129
      ይህ ምኑ ይገርማል?
      ሠው በአንድ ጊዜ ከዛም በላይ የሚወልድበት ጊዜ ላይ እንዳለን አንርሳ።
      በዛ ከሠዎች ሁሉ ላይ የግል ህይወታቸውን ለራሳቸው ትተን መማር የምንፈልገውን ብቻ ብንወስድ መልካም ነው።

    • @meronlife5129
      @meronlife5129 3 года назад

      @@Ewoyn_Tewod_84 Weream

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 3 года назад

      @@meronlife5129
      ማሚቱ
      የማይመለከትሽን በሰው ህይወት ገብተሽ ከመፈትፈት እስኪ የምትጠቅምሽን ሞያዋን ተማሪ።
      😁😉

    • @meronlife5129
      @meronlife5129 3 года назад +1

      @@Ewoyn_Tewod_84 Ashkabach

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 3 года назад +1

    ዋዉ እንዴት ደስ ይላል በዚህ ሙያ በጣም እናመሰግናለን ለብዙ ወንዶች ትምህርት ነው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ፡፡

  • @elizabethhaddis8836
    @elizabethhaddis8836 3 года назад +4

    የእናቴ ቅልል አሰራር አይነት ነው እኔም እንደዚህ ነው የምሰራው ጣእሙ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን በርታ

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 3 месяца назад

    ሰውለሰውላይ ምርጥ ተዋናይ🌸🌸🌸🌸🌸🌸✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @ayelechalemu4839
    @ayelechalemu4839 3 года назад +61

    በደንብ የማውቅህ ሰው ለሰው ድራማ ለይ ነው በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር በነገር ሀሉ ይባርክህ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 года назад

      ውይእደምነህ።ደህናነህ።ለኢትዮወዶች።አስተማሪትሆናለህ።ምግብመስናት።እደነውርየሚያዩስለሆኑ።እውቀትህንስላካፈልከንእናመስግናለን።ዘመንህይባረክ።

  • @TewabechAdmasu
    @TewabechAdmasu Год назад

    ተባረክ የተረጋጋህ እናአንደበተ ርቱ ሰለሆንህና ለማይሰሩ ወንዶች 22:43 ትልቅ ትምህርት ሰለሆነ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ

  • @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች

    በመጀመሪያ አክብሮቴ ታላቅ ነው!!! የብዙ ሞያ ባለቤት ነህ ደስ ይላል!!! ፊልሙን ባተወው እንዴት ጥሩ ነበር። እስቲ አስብበት!!! ሌላው እጅህ እንዳይቃጠል በመያዥያ ብትጠቀምና ሰፋ ባለ ድስት ቢሆን በደንብ ማማሰል ይቻላል። በርታ ያንተ አይነቱን 100 ጊዜ ሰብስክራይብ አደርጋለው!!!!

  • @ketimtube7579
    @ketimtube7579 2 года назад

    በጣም የምወድክ እና የማከብርክ ትልቅ ሰዉ ተባረክ ረጅም እድሜና ጤና ፈጣር ይስጥክ

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 года назад +7

    ስለ አገኘሁ ደስ ብሎኛል ዋው ያሚ ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጅህ ይባረክ አሜን!

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 Год назад +1

    ❤❤ኩሩ ኢትዮጵያዊ ❤🇪🇹🇪🇹

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +27

    በጣም የምወደውን ሰው በምግብ ሙያ በማየት ይበልጥ አከበርኩህ ባለቤትህን ልጆች ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 года назад

    የቃሪያ አጨማመርሕ ገራሚ ነዉ ፡እንዳይበስል ጥንቃቄሕ ደስ ይላል

  • @Luna23official
    @Luna23official 3 года назад +3

    በጣም የተወደድክ አርቲስት ዝናህ ብዙ አሠራርህና አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ከነእርጋታህ

  • @hulumbersuhone3277
    @hulumbersuhone3277 3 года назад +1

    Betami miwodawuki egziyabeher yibariki edimena tena yisitike ejochi yibarekuuu

  • @asrattadesse9909
    @asrattadesse9909 3 года назад +27

    አሜን እግዚአብሔር አንተንም ከነቤተሰብህ ይባርክህ!🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እርግት ያልክ አርቲስት ባለሞያ ክብር ጤና እድሜ ይብዛልህ ! 💝

  • @YemaneHailesillassie
    @YemaneHailesillassie Месяц назад

    በጣም ደስ ሚል አሰራር ነው ተባረክ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 года назад +2

    ሀሪፍ ነው አባ ላይክ አረኩት

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 3 года назад +3

    እውነት እጅግ በጣም የማከብር የምወድህ አርቲስት ዝና ብዙ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 Год назад +1

    በጣም የማደቅህ ወርቃማው አርቲስት ነህ!!!! እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜ ጤና ያድልልን

  • @netsanetnetere3125
    @netsanetnetere3125 3 года назад +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ይትዬብን አየሁት ጥሩነው ጭዋ መስረቱ ጭዋ ነው የወዘ/ሮ ምንትዋብ እጅ ነው ።

  • @sarazebene854
    @sarazebene854 3 года назад

    በጣም አድናቁህ ነኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ ስለሙያህ እናመሰግናለን

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 года назад +10

    ከትልቅ ሰዉጋ መዋል ትልቅ ያረገል ያምራል የእዉነት አይዛህ በርት ወንድማችን

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ የሆነ ቅቅል ነው ያሳየኸን እጆችህ ይባረኩ በርታ ላይክ 🙏🙏🙏👍🏾

  • @fishfish1955
    @fishfish1955 3 года назад +19

    The whole cooking process took exactly an hour and 4 minutes. Was watching his timer on the stovetop. That way I can tell when he put each seasonings and cooking time. Looks good and delicious!

    • @Dani-g5h
      @Dani-g5h 3 года назад +2

      እሱኮ አበሻ ነው ለዛውም ቅቅል እየሰራ አንተ ደግሞ ኮሜንት በ እንግሊዝኛ ላዛኛ ሲሰራ አይሻልህም

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад +2

      Good observations

    • @mesaymekonnen87
      @mesaymekonnen87 2 года назад +1

      O

    • @PeaceAtLast24
      @PeaceAtLast24 2 года назад

      @@Dani-g5h the English translation of this is so disgustingly off.
      What he actually said was
      “He is Habesha and is therefore making kikil, but you commented in English isn’t it better for you to watch him making lasagna?”

  • @tafessegebeyehu9876
    @tafessegebeyehu9876 Год назад

    የማክበት ስላምታየ ይድረስህ እያልሁ ስለ ምታደርገው የተለያዩ የምግብ አሠራር ማስተማር እጅግ ያስመስግንሀል። ቢሆንም የማድቤት ሽርጥ ብታገለድም መልካም ይመስለኛል።

  • @yohanisbelay440
    @yohanisbelay440 3 года назад +5

    በጣም ጥሩ እናመሰግናለን በተለይ ወንዶች እራሳችንን እንማርበታለን

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu1601 3 года назад +2

    Wow batame tamdanke sawe nake egzeyabehare badema batania yakoyekie

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ጎበዝ ነህ የማከብርህ ተዋናይ ሰው ለሰው ድራማ ላይ መቼም አትረሳም አምላክ ይጠብቅህ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад +2

    በጣም ቆንጅ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሰብ ።

  • @hailurobele6938
    @hailurobele6938 3 года назад +5

    It would be better if you use a wider pot. There is no shame for Ethiopian men to cook. I've been cooking for 38 years which started in Sudan and now in the USA . I'm not only cooking all Ethiopian stews, but also I'm making Injera with 100% Teff. I would like to congratulate you for sharing your cooking method.

    • @shalom352
      @shalom352 Год назад

      Ere limd akaflen ye enjeraw neger tesfa yaskorital

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 2 года назад

    ወያኔን በግልፅ በመቃወም ከሃገር የወጣህ ጀግናዬ ነህ። ዛሬ በኪችን ሙያ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ዝናዬ።

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 года назад +3

    አርቲስት ዝናህ ብዙ በመጀመሪያ አድናቃህ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ ሪስቶራንት እንዳለህ አውቃለሁ በሬ ለምኔ የሚል አሁንም ማብስያ ቤት ለምን ሽንኩርት አይነካኝም ለሚሉ ታስተምራለህ በርታ ከዛሬ እከተልሃለሁ ከነቤተሰብክ ተባረክልኝ ልጆችን ሳምልኝ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    የጥብስ ቅጠሉ ዘዴ ተመችቶኛል በጣም እቸገር ነበር ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @mekdestesfaye7654
    @mekdestesfaye7654 3 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል ከመልካም ስነምግባርህ ጋር እናመሰግናለን

  • @Lovetube5100
    @Lovetube5100 3 года назад +1

    Wow wandmachen enamsgnalen. Kane lijochih kanbalbetih enwedihaln Allah yetbikachu

  • @SaraSara-rq4kp
    @SaraSara-rq4kp 3 года назад +5

    ዋዉ በጣም በለ ሞያ ነህ በሬ ለምኔ ነዉ ያተወስከኝ ዝና ብዙ አድናቂህ ነኝ በርታልን።

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 8 месяцев назад

    የምገርም አሰራር በማየተ እግዚአብሔር አጅህን ይባርክ

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 2 года назад +3

    Thank you very much for teaching us to cook the right way. I am going to cook and feed my family lamb stew tonight. Again thank you. MISRAK, from California.

  • @MesnanatLiya-lh8sx
    @MesnanatLiya-lh8sx 23 дня назад

    Father astwoskeng endat gobez abate nw eysra yablen ❤❤❤❤❤❤gobez

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 года назад +5

    ዝናህብዙ በጣም ጎበዝ የሽሮውን አሰራር በጣም እንጠብቃለን

  • @MesiZewdu-dq9eg
    @MesiZewdu-dq9eg 11 месяцев назад

    በጣም መልካም ሰው ንጹህ እና ለሰው ሞያህን ሰላካፈልከከን ደሰ ይላልእኒ እንደዚህ ሰርቸ አላውቅም ነበር ብሉኝ ብሉኝ ይላል።

  • @rahwa138
    @rahwa138 3 года назад +10

    wow ZinahBizu, i never knew you have a RUclips channel - subscribed. Looking forward to watching all your videos, by the way i am a big fan :)

    • @Dani-g5h
      @Dani-g5h 3 года назад

      ዝናህ ብዙ አበሻ ነው ለማነው የፃፍሽው

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 8 месяцев назад

    በማየት ብቻ የሚጣፍጥ ቅቅል ። አመሰግናለሁ ወንድማለም❤

  • @mahidani9915
    @mahidani9915 3 года назад +6

    ወይኔ ዩቲዪብ እንዳለህ አላዉቅም ነበር ሳይህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሰዉለሰዉ ላይ ያለዉ መስፍኔ እዉነተኛ ማንነትህ ስለሚመስለኝ እወድሃለሁ በጣም አድናቂ ነኝ የመስፍኔ አይነት ባል ስመኝ አገኘሁ በዛላይ ማብሰል እወዳለሁ ሳልጨርስ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጊሃለሁ በርታልን መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    ዋው በጣም ቆንጆ ቅቅል እናመሰግናለን👍

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 3 года назад +3

    ዘናህ ብዙ አሞልቶ የሰጠህ ሰዉ ማለት አንተ ነህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Год назад

    የምትወደድ አርቲስት ነክ ጎበዝ አሳይልን ለሚጠባረሩት ባሎች

  • @abdiok130
    @abdiok130 3 года назад +6

    የግብአት መጠኖቹንና የማብሰያ ጊዜው ቢጠቀስ። ሂደቶቹ በፅሁፍ ጭምር ቢገለፁ።
    ቲማቲሙ በመጀመሪያ መጨመሩ እና ከስጋው እኩል አብሮ መብሰሉ ከቲማቲሙ የምናገኘውን ጥቅም የምናጣ ይመስለኛል። ቲማቲሙን ወደ መጨረሻ ብንጨምረውስ?
    በተረፈ በጣም ጥሩ ነው። በርታ በዚሁ ቀጥል።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 года назад +2

    በእውነት በጣም ነው የማደንቅዎት በርቱ በተለይ በኢትዮጵያውያን ባህል ወንዶች እንዲህ ሲሰሩ አይታዩም ወጥ እና እንጀራ መጋገር ለሴቶች ብቻ የሚመስላቸው ብዙ ወንዶች አሉ

  • @Hagere214
    @Hagere214 3 года назад +3

    You'r wife is soooooo lucky !! 👍