የቦለቄ ወጥ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ በእንብላ ዝናህብዙ ኩሽና Enebela Be Zenahbezu kushina

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 70

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +8

    በጣም ነው የገረመኝ እኔ ብቻ ነኝ የቦለቄ ወጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ዛሬ እሰራዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ የምንወድህ ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏❤

    • @zebibaali7119
      @zebibaali7119 2 года назад

      አረብ ሀገረ ከሆሺ እደት አታቂ ፈሶሊያ ቦለቄማደ

    • @workukassahuntube2150
      @workukassahuntube2150 6 месяцев назад

      አረ ባክህ ?

  • @redibeyan8777
    @redibeyan8777 2 года назад +6

    ከረጅም ጊዜ ጀምሮ የዝናብዙህ ምግብ ተጠቃሚ ነኝ እጅግ ጣፋጭ በጣም ጥራት ያለው እና ጤናማ ምግብ እንደሚሰራ ምስክር ነኝ። እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @hameletmesfin2382
    @hameletmesfin2382 Год назад +1

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው ምርጥ አርቲስት እና ምርጥ ሼፍ በትህትና ጋ

  • @tigistsiyoum3723
    @tigistsiyoum3723 Год назад

    ሰርቼ ከቀመስኩት በኋላ ነው እኔ ኮሜንት የምፅፈው እጅህ ይባረክ በጣም ጣፋጭና ጤነኛ ምግብ🙏👍

  • @maezasenay2495
    @maezasenay2495 2 года назад +3

    አሜን ትሁቱና ታላቁ ሰው አንተንምን ባለህበት ሰላም ያድርግህ።

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq Год назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ብዙ ጊዜ ሰራዋለሁ በተለይ ከእሩዝ ጋር ምርጥ ነው

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 Год назад

    ጎበዝ አብታችን አናመሰግናለን
    አግዚአብሔር እድሜ ጤና የስጠልን

  • @yiduyidy
    @yiduyidy 6 месяцев назад

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ለልጆቼ ከዛሬ ጀምሮ እሰራዋለሁ

  • @aragawtesfaye6096
    @aragawtesfaye6096 2 года назад

    wow እሞክረዋለው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት 🥰🙏

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 6 месяцев назад

    ጨው በዛበት ይመስለኛል ያምራል አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 2 года назад +1

    እጅክ ይባረክ እውቀትክን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን።

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 Год назад

    አሜን አባታችን

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 года назад

    ዋ ዉ በጣም አሪፍ ነው በርታልን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 8 месяцев назад

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @aminahasn4238
    @aminahasn4238 11 месяцев назад

    እኔከየመንነዉ የምከታተከልህ በጣም ነዉ😊 የተጠቀምኩት በጣም አመሰግናለሁ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 3 месяца назад

      የመንማ በጣም ብዙ አይነት ጣፋጭ ምግብ ይሰራሉ ።የምን ቦሎቄ ነው ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
    መልካም ሰው!

  • @EtalemAbebe-rt5ey
    @EtalemAbebe-rt5ey 7 месяцев назад

    ግሩም ስራ

  • @saramulugata2002
    @saramulugata2002 Год назад

    እናመሠግናለን ቆንጆ ነዉ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @abrhamsisay8443
    @abrhamsisay8443 Год назад

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም ኑርልኝ ❤

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 Год назад

    በጣም ያጣፍጣል

  • @AlemTadesse-h7v
    @AlemTadesse-h7v 24 дня назад

    ኢየሱስ የአለም አዳኝ ነው

  • @godswordbykids-650
    @godswordbykids-650 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን በጣም ይጣፍጣል

  • @fikrtealem2256
    @fikrtealem2256 2 года назад

    እናመሰግናለን በርታ እየጠፋህ ነው የምትመጣው ብዙነገር ካንተ ማር እንፈልጋለን

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад

    ዋውውውው እጂህ ይባረክ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Год назад

    እሺ

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Год назад

    ስወደዉ

  • @getnetzeleke343
    @getnetzeleke343 18 дней назад

    thanks a lot !❤

  • @almazgil1073
    @almazgil1073 Год назад

    Je vais essayer 👍

  • @healthinformation8061
    @healthinformation8061 9 месяцев назад

    betam tafach yemeslegnal E/r yebarkh enamesegnalen

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 года назад +1

    🍚🍪🍳🥠🧑‍🍳 nice looks delicious

  • @MesfnEshetu
    @MesfnEshetu Год назад

    የኔጀግና

  • @user-tesfaye49
    @user-tesfaye49 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 5 месяцев назад

    Thank you

  • @HamidaShibru
    @HamidaShibru 3 месяца назад

    Betamm konjo wondeme berata

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham 2 года назад

    you just reminds me my grandma by making this kind of speciall wotes

  • @metslalaxum3939
    @metslalaxum3939 Год назад

    wow balemuya neh be Suope neber yemawkew 👍🙏be wet Eimokirewalh

  • @geremewdemissie9181
    @geremewdemissie9181 Год назад +1

    ገለፃህ አጭር ና ግን ግልፅ ነው
    ድምፅህ ይመቻል
    ምግቡን ለመሥራት ቅድመ-ዝግጅትህ
    የእሳቱን የቅባቱንና የጨውን አጠቃቀም ላይ ትኩረት መስጠትህ ለወገንህ ጤን ነት ማሰብህን ያሳያል
    ትህትናህ አቀራረብህ ይስባል
    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
    እኔና ቤተሰቤ ብዙ ተምረናል
    እግዚአብሔር ይ ባርክህ

  • @Darmyleshnegash
    @Darmyleshnegash 23 дня назад

    it nice zenabesu

  • @LuluWogayehu
    @LuluWogayehu 10 месяцев назад

    Zare ena boloka lmsrate zefzfa nbre bze stayle nw engde ymsraw ena carotte tekle gomene echemre nbre betame arif nw Africa food agrachime ylmde betam amsegnalu

  • @MimeMime-u3b
    @MimeMime-u3b Год назад

    Betam enamesegenalen

  • @TaduAbel
    @TaduAbel Месяц назад

    ታላቅ ሠዉ በጣም ይጣፍጣል በዳቦ ዋዉ !

  • @MikiMan-k4k
    @MikiMan-k4k Год назад +1

    የቦለቄ ወጥ ለመጀመሪያ ሳይ

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 Год назад

    ዋ ው ያንተ ሞያ ይለያል ቅቅሉን ሰርቼ ሞክሬዋለው በጣም አሪፍ ነበር አንደኛ

  • @የብስራትነሽ-ፀ5ቐ
    @የብስራትነሽ-ፀ5ቐ 2 года назад

    Thank you Amen

  • @butubuta
    @butubuta Год назад

    Thank you, it's so great and tasty.

  • @የብስራትነሽ-ፀ5ቐ
    @የብስራትነሽ-ፀ5ቐ 2 года назад

    የማብሰያ ዘይት የምን ዘይት ነው?

  • @mohammeddmohammed1123
    @mohammeddmohammed1123 2 года назад

    ሠላምህ ይብዛ።

  • @FekerteWorku-p4e
    @FekerteWorku-p4e Год назад

    Yummmm 😇😍

  • @ayelechwoldgeorgis173
    @ayelechwoldgeorgis173 3 месяца назад

    ስለ ቦሎቄ ወጥ አሠራር አመሰግንሃለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አደኝህ አድርገህ ተቀበል፥ ዮሐንስ ወንጌል 15፥13 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። ጌታ ኢየሱስ ለአንተ ኀጢአት እንደ ሞተልህ አውቀሃል? አምነሃል?

  • @SemirahabibSemirahabib
    @SemirahabibSemirahabib Год назад

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 Год назад

    ዘመድ ኩታ ከገጠር አምጥቶልኝ ነበር እከካዋለሁ አሁን ወይ ቦለቄ😊✌️

  • @kidisthasen43
    @kidisthasen43 2 года назад

    Thank you!

  • @kelemeworkberhanr1778
    @kelemeworkberhanr1778 Год назад

    በዚሁ ቀጥል አናበረታታለን

  • @መልዕክተኛው
    @መልዕክተኛው 2 года назад +8

    artist zinah bizu betam gobz artist neh አንድ ነገር ላካፈልህ መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ ለሰዋች ሁሉ የተሰጠ ኢየሱስ ነው ኢየሱስን የህይወትህ ጌታ አድርገው ተቀበለው ወንድሜ ከዘለዓለም ሞት አምልጥ አመሰግናለሁ ።ሰላም ይብዛልህ

    • @abrhamsisay8443
      @abrhamsisay8443 Год назад

      እሽ የኛ ነብይ ትርጉሙን ግን ታውቀዋለህ? መፅሀፍ ቅዱስ ይገለጥልህ ዘንድ ከማንበብህ በፊት ፀልይ ንስሀ ግባ 😅

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Год назад

      ኩሽና ድረስ ስብከት ሃይ

    • @ayelechwoldgeorgis173
      @ayelechwoldgeorgis173 3 месяца назад

      ስለ ቦሎቄ ወጥ አሠራር አመሰግንሃለሁ፥ ጌታ ኢየሱስን የሕይወትህ ጌታ አድርገህ ተቀበል፥ ምክንያቱ ፍቅር ስለሆነ፥ በዮሐንስ ወንጌል 15፥13 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚባል የፍቅር ለማንም የለውም ይላል። ለአንተ የሞተልህ ጌታ ኢየሱስ ብቻ መሆኑን አውቀሃል?

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 3 месяца назад

      የቦሎቄ ወጥ እና ስብከት ምን አገናኘው ። አረ ጊዜና ቦታ ምረጥ ሰውየው ስራውን እየሰራ ነው ። ​@@ayelechwoldgeorgis173

  • @feyruzaelias6355
    @feyruzaelias6355 2 года назад

    በጣም እወዳለሁ ግን ከበላሁት ቡሃላ ሆዴን አይስማማኝም አየር ያበዛብኛል እኔን ብቻ ነው?

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 2 года назад +1

    ምነው በሰላም ሀገር ኃይለስላሴ ይሙት የቦሎቄ ወጥ ልጅ ሆኜ በሸርባ የበላሁት ቦለቄ እንኳን ይቆጨኛል ደሞ የፈሱ ብዛት ለሊቱን ቀኑን ሙሉ ማዛረጥ

    • @tinaethiopia6327
      @tinaethiopia6327 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣 ሽሮ ሽምብራም አተርም ሁሉም ያስፈሳል ! አንተ ፈሳም በልኩ ብላ 😂😂😂

    • @hanasisay4628
      @hanasisay4628 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      hhhhhhhh አይተሀታል

    • @WorkineshAlem-hq4pr
      @WorkineshAlem-hq4pr 9 месяцев назад

      በጣም ጥሩ ሁሉን ማወቅ ነው