የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple lamb stew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food | simple lamb stew

Комментарии • 379

  • @le1785
    @le1785 4 года назад +76

    ኧረ ኡኡ እንጀራሽን እንዴት እንደምትጋግሪ አሳይን ስራው ብዙ ነው ብለሽ ከዚህ በፊት መልሰሽልኛል ግን መልሼ ጠየኩሽ ካላሳየሽን አልፋታሽም እንደኔ የእንጀራ አገጋገርዋን ማወቅ የምትፈልጉ 👍 አርጉ 😀😀😘😘😘🙏🙏🙏

    • @tsegayetesfatsion4517
      @tsegayetesfatsion4517 4 года назад +2

      Enat ethiopia food beleshi gebi. Enia kesewa ayecha balewoya honku enjera betam aseqayetogn neber ahun gen arefeku. Eyeweta betam yegelaleleshal.

    • @le1785
      @le1785 4 года назад

      አመሠግናለሁ እህቴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      LE ኢንስታግራም, ፌስቡክ ወይም ቴሌግራም ካለሽ እድ አርጊኝ ላወራሽ የምፈልገው ነገር አለ እስከዛው መልካም አዲስ አመት ሁላችሁም

    • @le1785
      @le1785 4 года назад

      @@Mellyspicetv እሺ ሜሊ የለኝም ግን አንቺን ለማግኘት በአንዱ ላገኝሽ እሞክራለሁ 😘😘😘😘❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

    • @user-bx2dd3qs2e
      @user-bx2dd3qs2e 4 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @selomeschannel9167
    @selomeschannel9167 4 года назад +40

    የኔ ባለሞያ like እና comment ሲያንስሽ ነው ሌላ ምን እንጨምር?🙂 የእውነት you are amazing!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +3

      እክዛብሄር ያክብርልኝ ሰሎሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

    • @mimibella6367
      @mimibella6367 4 года назад +2

      Ewnat naw she is super 👌 😍 we love her

    • @selamselamdemesia7654
      @selamselamdemesia7654 3 года назад +1

      @@Mellyspicetv ሴትነት ካእንቺ እየተማርሁ ነው ሜሉ

  • @addisdesta8891
    @addisdesta8891 4 года назад +27

    በመጀመሪይ እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ የቅልጥም ትዝታ አነሳሽብኝ እኔ አባቴ ስበሪና አምጪ ሲለኝ እዛው ብልት አድርጌ ነበር የለውም ምንም ምለው እና ትዝ አስባልሽኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አዲስዬ ለካ እኛ ቤት ብቻ አይደለም ስብእና አምጡ ክክክክክክ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

    • @user-xd1ii7jf4s
      @user-xd1ii7jf4s 4 года назад

      ክክክክክ

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад +4

    ብዙ ጊዜ ይጠቁራል ያንቺ ከለሩን ሳይቀይር በጣም ምርጥ ዋው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ህሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @user-ob7bp1qj8p
    @user-ob7bp1qj8p 4 года назад +1

    የአገር ቤቱን አሠራር ምንም ሳታስቀሪ በመሥራትሸ እጅሸ ይባረክ፣ጤናና ዕድሜ አብዝቶ ይስጥሽ፡፡ የቅልጥሟንም መቅኔ አለመርሳትሽ ከነአሰባበሩ ገለጻሽ በጣም ያስደንቃል፡፡ በርቺ በሌላ ሞያሽ ያገናኘን!!!

  • @forever4462
    @forever4462 3 года назад +3

    ሜሊ አመሰግናለሁ
    የድምፅሽ መጠን 20%
    የአጆችሽ ጠንካራና ቀልጣፋነት 20%
    ለተመልካቾችሽ ያለሽ አክብሮትና ፍቅር 20%
    በትዝታ ወደ ሁላ የመመለስ ችሎታሽ 20%
    አውነታውን ግልፅ በማድረግ 20%
    = 100%
    አመሰግናለሁ
    በርቺ
    ምግቡንም በሃሳቤ ቀመስኩት
    በጣም ይጣፍጣል
    ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ
    በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      እንኳነ ደህና መጣሽ ዮዲት አመሰግናለው

  • @jatam2056
    @jatam2056 4 года назад +6

    መልካም አዲስ አመት እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 года назад +3

    እውነትሽን የኔ ማር በዘነዘና ስመታ ጣቴንም መትቻለሁ ጎበዝ የኔ ባለሙያ ተባረኪልን ኑሪልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ቀንጅትዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ👌ባለሞያ ነው ያረግሽኝ

  • @tigistasrate7792
    @tigistasrate7792 4 года назад +1

    በስመአብ ምርጥ ኢትዮጵያ ባለሙያ ነሽ እናታችን እንዲህ ነው የምሰራው በርቺልን የኔ መልካም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት

  • @HayatHayat-wj2bz
    @HayatHayat-wj2bz 4 года назад +2

    ሙያ ብሎ ዝም
    ጎበዝ በርቺ

  • @tizitawoldegiorgis3296
    @tizitawoldegiorgis3296 3 года назад +4

    I like how she made it look so easy! Her description of everything made sense too.

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 года назад +2

    ምሜሉዬ ደንበኛ የባለሞያ ወጥ ለመማር የሚፈልግ ወደአንቺ ጎራ ማለት አለብት

  • @meditube4862
    @meditube4862 3 года назад +3

    ስራሽ በጣም ሀሪፍነው በቅንነት ቤተሰቤ ሁኚ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 года назад

    እኔ በጣም ነው የምወደው እንዳልሽው በዘነዝና ውሃ ልክ ላይ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሚሊዬ ምን አደረግንሽ ። ይህን ምርጥ ሞያ ያነፁሽ እናትሽን እግዚአብሔር ይባርክ አንቺም እጆችሽ ይባረኩ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውን ያድርግልን።

  • @rebeccaamde5346
    @rebeccaamde5346 2 года назад +1

    Looks delicious! And I like your sense of humor too 😀

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад

    በጣም ደስየሚል አሰራርነው ማሽአላህ

  • @Bh-iu4mj
    @Bh-iu4mj 3 года назад +1

    ፖ ሳልበላ ጠገብሁልሽ ደስ ይበልሽ የኔ ባለሙያ

  • @hassankemal1265
    @hassankemal1265 3 года назад +2

    I loved it so much 😀

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад +8

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን ያማችሁዋል ልበል ነገቲቨ ማይንድ ነው ያላችሁ ያሳዝናል

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 года назад +3

    It looks delicious 😋

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አመሰግናለው እህቴ የመልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 года назад +1

    yummy! endene belelit migib eyaye yemirab manew

  • @sabeekaalkhata7130
    @sabeekaalkhata7130 3 года назад +1

    በፌ ምራቄ ሞላ እጅሽ ይባረክ

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад +3

    እኔ እንዴት ቅልጥም እንደመውድ ልነግርሽ አልችልም በዘነዘና እንለው ነበር እይ ይይይይ ትዝታ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад +2

    Mellye thank you for sharing very delicious 😋 👌be blessed 🙏🏾❤️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ኤሚቲ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ክመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @helenglibanos1568
    @helenglibanos1568 3 месяца назад

    ተዘክሮ ናይ መውቀጢ ቡን የቀንየለይ ጽብቅቲ❤❤❤❤

  • @ariammelaketsion8845
    @ariammelaketsion8845 3 года назад +1

    Waaaaaaaw Danke für Information

  • @signaltune
    @signaltune 7 месяцев назад

    ዐጣም ቆንጆ አልጫ❤❤❤

  • @yesewharegtamiratabi8954
    @yesewharegtamiratabi8954 3 года назад +1

    ሜሊ የኔ ባለሙያ እንቺን ምግብ ስትስሪ ማየት ባለን ሙያ ወይንም የረሳነውን ሁሉ ታስታውሽናለሽ የኔቆንጆ።

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    You really have great connection with your followers 👍🏾

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 года назад

    Oh hmmm nice I like it very thank you for share sister

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 года назад +1

    እጅሽ ይባርክ

  • @b.t7056
    @b.t7056 4 года назад +1

    ዋዉ!!!ይሄማ ቅዳሜ ይሰራል የማይቀር ነዉ እጅሽ ይባረክ ሜሉ!!! እንኳን ለ 2013 ዓመተ ምሕረት ከነመላዉ ቤተሰብሽ በሰላም አደረሰሽ🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ላንችም ያሰብሽው የሚሳካበት አመት ይሁንልሽ

  • @wubalemteklemariam3166
    @wubalemteklemariam3166 4 года назад +1

    Very delicious I can wait until I come and eat it , thank you so much tebarki

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን ውባለም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ

  • @helenjo614
    @helenjo614 4 года назад +1

    Thanks konj betam yamerale 😋😋melkam Adiss amet

  • @burtukanwudie2968
    @burtukanwudie2968 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 3 года назад +1

    Yes

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 11 дней назад

    መሻአላህ

  • @enocook
    @enocook 4 года назад +1

    Great for this holiday thank you so much for sharing with us

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 4 года назад

    Ejeshe yebareke btame Arif new yeserashew

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 4 года назад +1

    በጣም ያምራል thank you 🙏🏽 በዘነዘና እኔ ትዝታው አለኝ 😁

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      የብዙዎቻችን አስተዳደግ ተመሳሳይ ስለሆነ ትዝታዎቻችንም አንድ አይነት ናቸው መልካም አዲስ አመት ሜርዬ

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 года назад +1

    🙏🙏🙏😘😘 በትክክል ውሃልክ ላይ በዘነዘና 👍👍👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      መልካም አዲስ አመት ማርቲ

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 4 года назад +1

    ውይ እንዴት አፌ በምራቅ ሞላ ኡፍፍፍ ደስ ሲል ይባርክሽ እቴ

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ሜሉ እጅሽ ይባረክ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 месяца назад

    ተባረኪልኝ በጣም አመሠግናለሁ

  • @woubayehuseifu7321
    @woubayehuseifu7321 3 года назад +2

    በዘነዘና ስትመቺው ተፈናጥሮ እሱን መፈለግ በራሱ ሌላ በዓል ይፈጥራል

  • @user-jx7pt8pw5u
    @user-jx7pt8pw5u 4 года назад +1

    ሙያ ከንፅህነ ጋ 👍

  • @user-sl2ze4ki8c
    @user-sl2ze4ki8c 3 месяца назад

    Very good!!!

  • @talatalaco9538
    @talatalaco9538 4 года назад +1

    የምር እኔ ብዙ ግዜ ምግብ ላይ ግድ የለኝም ያንቺን የምግብ አሰራር ሳይ ግን ወኔዬ ተነሳሳ ለመስራት ምክንያቱም በተለያየ አሰራር ስለሆነ thank youuuu melly

  • @dawitmuluye1892
    @dawitmuluye1892 3 года назад

    Arif new🌹🌷

  • @sofiaalemayehu116
    @sofiaalemayehu116 3 года назад

    Nefs balemuya mesh, tebareki

  • @haregweynimeasho1062
    @haregweynimeasho1062 4 года назад

    Wawwwww yena konjo bethimi nesh gobezi

  • @user-kx9cp4gn3y
    @user-kx9cp4gn3y 4 года назад +6

    ሜሉ የቅምሻው ሰአት ሱስ ሆኖብኛል ግን እኔ ብቻ ነኝ በምታደርጊው አክት ሳቄ የሚመጣው ኮፊደስሽ ደስ ስል አሁን ዶሮ ወጥ ይቀርሻል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ወይ ዶሮ,....
      የለም የዶሮ እናት ጅቡ በላት እኮ አልሰማሽም?ክልክል ስቀልድ ነው ዛሬ ይወጣል ቪዲዮ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ

    • @user-kx9cp4gn3y
      @user-kx9cp4gn3y 4 года назад

      @@Mellyspicetv አሜን ውዴ እኔ ስደት ነኝ ቤተሰቦቼን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 4 года назад +1

    Mellye you are the best enkwan aderesh. Ejesh yibarek yene gobez Ethiopiawit. Enamesgenalen ewketeshen selemitakafyen. Betelej be yebehru yemigeb aynet yemiteserew. NURELIN 💚💛❤️✝️😘💒🌻🏥

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለሁ ብሩክቲ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

  • @realtalk7821
    @realtalk7821 3 года назад +2

    ሜላትሻ ባለሞያ
    5 star ⭐️

  • @user-hs5xr9fe2h
    @user-hs5xr9fe2h 6 месяцев назад

    ዋው ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 Год назад

    እንዴት ዋልሽልኘ የኔ ባለሟያ፣ አቤት የአልጫው ሽታ ቂቤው በጣም ይጣፍጣል ደሞ። ተባረኪ ብያለሁ።

  • @tsedalshimia
    @tsedalshimia 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 4 года назад +1

    question-- tomato lemin aygebam?

  • @kumnegerdemissie2780
    @kumnegerdemissie2780 4 года назад

    ወይኔ እነዴት ቆንጆ እንደሆነ ሰርቼው ባለሙያ አስባልሽኝ thank you i wish ባሳይሸ የሰራሁትን

  • @Rosa-ahemed
    @Rosa-ahemed 4 года назад

    Wow! it looks yummy
    Thank you for sharing yana konjo betam balemuya nashe bazey laye clean nashe 👍💕

  • @fetiyaaniyo6336
    @fetiyaaniyo6336 3 года назад

    Konijo betam yamirali tbr barichiy

  • @birkeawoke7342
    @birkeawoke7342 3 года назад

    በጣም አሪፍነው እጅሽን ይባርከው

  • @mokiyefilmon4053
    @mokiyefilmon4053 3 года назад +1

    በጣም ባለሙያ ባርች ላጤ ከሆንሽ ባል አንፈልግ

  • @LinaLina-zn3nk
    @LinaLina-zn3nk 4 года назад +5

    ትላንት ኬኩን ሰራሁ ጉደኛ ነው ሞክሩት እኔ ኬክ ቤቴ ነው ምሰራው ግን በኬክ ዱቄት እና በራሱ ኢንስትራክሽን ነው የትላንቱ ግን ያልጠበኩት ኬክ ነው የወጣው ሞክሩት ሞክሩት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ሊናዬ መልካም አዲስ አመት ይህን ልብ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

    • @LinaLina-zn3nk
      @LinaLina-zn3nk 4 года назад

      @@Mellyspicetv Amen መቼም ጎበዝ ነበርኩ አንቺ ደግሞ ድንገት ተከስተሽ አሳበድሽኝ በእውነት አስዋቱንም ሰራሁት አስዋት ነው ምለው እኔ ያ በበኦቨን ጠብሰሽ በእርጎ በሎሚ በነጭ ሽንኩርት የሰሊጥ ቅቤ አድርገሽ የሰራሽው እኔ በራሴ አሰራር ነው የሰራሁት በጣም ነው ምወደው ግን አንቺ ሆዳም ታደርጊያለሽ እናቴ ለራሴ ወፍራም ነኝ የረሳሁትን ሁሉ እየደረደርሽ ልትገይኝ ነው ኢንስተ ግራምሽን አስቀምጭልኝ ስሰራ እልክልሻለው

  • @selamefrem5829
    @selamefrem5829 4 года назад +1

    God bless Your hands. 👏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን ሰላምዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

  • @marwanomar
    @marwanomar 2 года назад

    Nice! … loving your energy, keep it up.

  • @seneyetseyfu3781
    @seneyetseyfu3781 3 года назад +1

    ሜሊ በጣም ጎበዝእኔ በልቻለሁ

  • @genetgebreab9248
    @genetgebreab9248 3 года назад

    Yesat w/ ro bwyshalew berchi. Keep up the good work! Good day.

  • @TsehayFentahun-jj1xo
    @TsehayFentahun-jj1xo 9 месяцев назад

    Gobez yene qonjo

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 года назад

    Wow amazing ,and i love you cooking pot too please let me know where you get it thanks

  • @xayadahmed6418
    @xayadahmed6418 Год назад

    ማሻአለህብያለሁበጣምደስይላል

  • @hvvghhsh7507
    @hvvghhsh7507 3 года назад

    ማሻ አላህ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 года назад +1

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ዋውው ከለሩ ሲምር በርች ሴብ አድርጌሻለሁ

  • @lovebody855
    @lovebody855 4 года назад

    Melly!
    በጣም ተመቹቶኛል ሲያይሽ ማሌቴ ነው ደሞ ሁሉ ጊዜ ምግብ ስትሰሪው፡ማርያምን! በጣም ደስ ይለኛል፡እዝጋብሄር፣
    አንድ ቀንድ ምሳ ወይም እራት ብታጋብዝኝ፡በኡውነት በጣም ደስ ይለኛል ለማነኛውም/thanks so much

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 4 года назад +2

    Yene keme sewedesh eko ejesh yebareke melkam beal yehunelesh 💚💛❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ላንችም ያሰብሽው የሚሳካበት አመት ይሁንልሽ

  • @hageremrs9951
    @hageremrs9951 Год назад

    Ejesh yebark

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад

    My mouth is watering! I need to go find food now. 🤔

  • @bethelhemabera8745
    @bethelhemabera8745 4 года назад +1

    Melly am learning a lot from u thanks n happy new year 😍😍😍😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አመሰግናለው ቤቲዬ ላንችም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

  • @user-sw8rf8fd8m
    @user-sw8rf8fd8m 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ

  • @tigistalemu1014
    @tigistalemu1014 2 года назад

    You are number one 👏 ❤️

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 2 года назад

    betam new mwedsh gobez nesh

  • @selamhaile8324
    @selamhaile8324 3 года назад

    ባለ ሞያ😍😘❤️

  • @eksa5381
    @eksa5381 3 года назад

    Yene gobez berche nesuh nesh wow.

  • @gengen1615
    @gengen1615 4 года назад

    I seldom commented...this time around I did because you are indeed a fine cook! Thank you!

  • @gy8086
    @gy8086 4 года назад

    Ena betam tez yelgale ahun lijochan bewche hager aslmjachew hulam yetbkalhu be Ethiopian new year! Tank mally ijeshe yebarek!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መሲዬ

  • @user-uh2iz1ei6r
    @user-uh2iz1ei6r 4 года назад

    Tabarak yane balamuya
    Sagurshn kuku salazashu dasi bilogn mikren silataqabalsh

  • @ahmedshemsya4149
    @ahmedshemsya4149 3 года назад

    Eni tezta aleg ejeshe Allah ybark

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 3 года назад +1

    Thank you.

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 года назад +2

    ሜሉዬ እጅሽ ይባርክ ባጣም ከሚገባው በላይ ባለሙያ ንሽ የዘንዘናማ ንገር መቼም ብዙ ቤት እስቲ ቅልጥሙን ስበር አርጋችሁ አምጡ ይባል ንበር እንደውም ለወንድሜ ንበር ቅልጥም የሚስጥው አንድ ቀን ስበርና አምጣ የተባለው ዋጥ አርጎ ውስጡ ቅልጥም የለውም ብሎ የተመታው ካልቾ ስንት ቀን እንስቅ ንበር አይ ትዝታ ሜሉዬ ብቻ ምን ያርጋል ኢትዬን የመስለ የለም ለኞ ለኢትዬ ግን ተመስገን ንው ትዝታ ስላልሽ ንው🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ክክክክ ልጅነት ደስ ይላል ቹቹዬ መልካም አዲስ አመት

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 года назад

    Wow! You are really
    " balemoya". Shows your background.
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 года назад

    በርችይ ሀሪፉ ነው

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 4 года назад

    ሚልየ በጣም ቆንጆ ነው በርች እህቴ አጂሽ ይባረክ ❤️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን አቅሌሳ መልካም አዲስ አመት

  • @user-ql7lr5nf5z
    @user-ql7lr5nf5z 3 года назад

    ነጭ ሽንኩርት ያለበት ምግብ ሁሉ ምርጥ ነው ሞያሽ ሞያሽ የዘርዘርልሽ

  • @meretwork
    @meretwork 4 года назад

    betam des yemeteye wetat balemuya amesegenshalehu berchi gobeze!!!!

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 года назад +1

    ሆሆይ የቅልጥም ትዝታ አልሽ ምን ባድጋይ ሳይቀር ነዋ ሊያውስ አልሙዬም ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን ወለተ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 4 года назад

      @@Mellyspicetv ❤አሜን እማዬ ለሁላችንም ይሁንልን

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 3 года назад

    Melati ur super ! Thank you so much for ur work.

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 4 года назад +1

    Beautiful as always 😄😄Are u going to make Doro it we be nice 👌 to see how u do your.😄😄😄Melkam Adis Amet lachim ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አዎ በትንሹ ሰርቻለው ዛሬ ፕለቀቃል መአዚ ያሰብሽው የሚሳካበት አመት ይሁንልሽ

  • @rutazerufael3209
    @rutazerufael3209 4 года назад

    Amen tebareki

  • @semiraabdo5826
    @semiraabdo5826 4 года назад +3

    የኢትዮ ስጋ ጣአሙም ይለያል መሰለኝ ቅልጥሙን በጣም ነበር የምወደው ሳውዲ ከመጣው ግን ቅልጥሙን አልበላም አይጣፍጥም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ልክ ነሽ ሰሚራ ይለያል ያገራችን መልካም አዲስ አመት ሰሚራዬ

    • @semiraabdo5826
      @semiraabdo5826 4 года назад

      @@Mellyspicetv ላንቺም ውዴ