Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሌም ለየት ባለ አዳዲስ አሰራር ስለምታጋሪን💚💛💝🙏
ማአሻ አላህ ያምራል አድስ አሰራር ነው እስኪ የሞከራችሁ ንገሩኝ ምክንያቱም በርበሬ ከስጋ በፊት ነበር እስከዛሬ
ሜሉ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ያሳደገሽ ባለሙያ ሴት ነሽ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለው እዜቢና
በጣም ደስ ይላል ግን ለውንዶች ስርተን ለማናውቅ ለምንድነው የያንዳንዱን ነገር በቁጥር የማትነግሪን
ሜሉ እንኳን አደረሰሽ የሰላም የጤና ዘመን ያድርግልን
ሜላዬ በጣም ቆንጆ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሲያምር እጅሽ ብርክ ይበል እህቴ😋👌👍❤️🥰❤️
በርበሬው ከስጋው በፊት ከሽንኩርቱ ጋር ቢታሽ
ሜልዬ እውነት ነው ትልቁ ነገር ስላም ነው እግዚአብሔር ስላማችንን ይመልስው :: ቆንጆ የበግ ወጥ ከለሩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ የ ኔ ውድ
ሜላዬ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
ሙሉውን ነው ያየሁት ሜልዬ ያስጎመጃል 👍👍👍👍
ሜልዬ ኢንስታግራም ላይ አጣሁሽ ሜሊ ብየ ነበር የገባሁት እህቴ
ሚሉዬ እኔ ስጋ ቀይ ወጥ ስሰራ ጣአሙ እደኢቲዮ ወጥ ጣእም አይመጣልኝም ግን በጣም ነዉ ማቁላላዉ እደምፈልገዉ ጣእም ግን አይመጣልኝም ለምንድነዉ
@@rahmakemal1920 ቅመም ጥቁት ቅመም መከለሻ ተጠቀሚ በተለይ ጥቁር ቅመም ብዙ ሰው እረስቷል መከለሻንም በኮረሪማ ተክቷል ያ ነው በልጅነት የበላነውን የሚያስታውሰን
ሜልዬ እንካን ለአዲ አመትና ለገና በአል አደረሰሽ የምትሰሪው ስራ ሁሉ በጣም ደስ ይላል በተለይ የደቡብ ምግብ አሰራር ተመችቶኛል ተባረኪ
አመሰግናለው ፍሬ እንኳን አብሮ አደረሰን
My mom used to make it like that love your cooking
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት የፍቅር የሰላም የጤና በዓል ከእነቤተሰብቭ ያድርግልሽ። በጣም ቆንጆ የበዓል ወጥ እጅሽን ይባርከው
አሜን ራሁ
ራሁ ብላ የምትጠራኝ እናቴ ብቻ ነበረች እናቴ በህወት የለችም እርስዎን ታስታውሽኝኡለሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
Pls. Show us how you make enjera in your way. I like your enjera .thank you
Delicious as usual!!!! Thank you chef 👩🍳 Merry Christmas 🎄
አመሰግናለው ያመት ሰው ያርገን
Wow simple and fast way to cook
Anchina melat tube kemer sure honachuhal fetari yitebekligh amesegenalew ejesh yibarek wude
አሜን ኤዱ
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ
Thank you for sharing this yummy kay wote 🥰
Enkuwan adereseshe yena konjio betam yasegomgale egeshe ybarek balemuya
Hi am her again... I love your video and your personality comes through you seem kind person. 😍
መጀመሪያ ሽንኩርቱን በርበሬ አቁላልተን ስጋውን ብንጨምረውስ
Ooh what is black carway seed is it the same with nigella seeds?
Yes
የዛረው አሰራር ተለየብኝ እንደት ስጋው ከበርበሪር በፊት ተጨምረ እስኪይ እሞክረዋለሁ
ቆይ ብርብሬ መጀመሪያ ካልትጠበሰ አያቃጥልም ወይ
ፈትዬ ልክ ነሽ ብዙ በተቁላላ ቁጥር በደንብ ይጣፍጣል ነገር ግን ያቺ በግ በግ የምትለው ሽታ ከልተጠበሰች አጠፋም
Enkan aderesesh ejish ybarek yena konjo
ውዷ ተባረኪ በጣም ያምራል
Thanks mom
Yummy yene konjo yagare leje
ሽንኩር ለምን አትፈጭም ስራ ለማፍጠን የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ የኔ ውድ ብትመልሽልኝ ችግሩን
የበግ ወጥ በጣም ነው የምወደው😋 😋😋ተባረኪ🙏
የመከለሻ አዘገጃጀት አሳይን
ቀደም ብዬ አሳይቻለው እይታ ትወጂዋለሽ
እንኳን አደረሰሽ ስራሽን ሁሉ እወድልሻለው
እንኳን አብሮ አደረሰን ዳስ አመሰግናለው
ሜላት እጅሽ ይባርክ በጣም ነው ምራቄን ያመጣሽብኝ
ባለሙያነሽ
ከአጥንቱ & ከስጋው ቀድመን በርበሪ ብንጨምር ጣአሙ ይቀየራል ? እኔ ቀድሜ በርበሪ ጨምሬ ካላሸሁ የሚጥምም ስለማይመስለኝ ቀድሜ ነው ምጨምረው?
አዎ እንደሱም ቆንጆ ነው ነገር ግን ስጋውን መጥበስ ፈልጌ ነው በግ በግ የሚለው ቃና ለማጥፋት
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ውዷ ተባረኪልኝ
ሜሉሽ ዛሬ ምሳ አንቺ ቤት ነው።ጠቢቅንጎበዝ በርቺ 🙏 መልካም ቀን 🙏 ተባረኪልኝ
ተባረኪልኝ
አሜን እህቴ
Waw waw
Mouthwatering! Merry Christmas!
ሌልዮ አመሰግናለው ያመት ሰው ያርገን
ጤናማ ቀይ ወጥ ሜሉዬ ቅባትም በልኩ ነው የተጠቀምሽው ያሚ!!!
Polly kala Melu !!! Kala Hirstouyienna🎄🎍🎋😍
Evkaristo agapimou me egia አረሳሽም
@@Mellyspicetv እኔም አልረሳሽም😍
ስወድሽ መዓረይ 😍😍😍😍
Yene wudd maryamin betam new miwodeshi😘😘😘
እው እዩዬ እኔም በጣም ነው ማከብርሽ ብሩክ ሁኚ
Wawwwwww betam yamirali tbrk
Amesaselesh becha des yaseghal
Danke für die Info ❤
የኔቆጆጎበዝነሽ
ልዪነቱ ምድነዉ አልጫ ስትሰሪ ስጋዉን ነዉ ያስቀደምሽዉ ቀዩን ስትሰሪ ደግሞ አጥንቱን ነዉ ያስቀደምሽዉ?
ቅድስትዬ ስጋው ለስላሳ ከሆነ እና ጠንካራ ከሆነ ነው ልዩነቱ እንጂ አልጫ ቀይ መሆኑ ምንም ለውጥ የለውም
Amen Melatye! Selam yadergew.
Enkwan Adresesh Meluya😍❤🙏
ጎበዝ💓💓💓💓💋💋💋💋
Wowwwww
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜላዬ❤️🙏🏻
እኔ ሽንኩርቱ እና ስጋው ባንድ ነው እማቁላላው ከዛ ዘይት ከዛ በርበሬ ቅመማ ቅመም አረጋለሁ በጣም ይጥማል
ልክ ነሽ እንደሱም ይጣፍጣል
እኔም ሁሉንም አንድ ላይ ነው የማደርገው በለስላሳ እሳት ነው የማበስለው በሁለቱም መንገድ ይቻላል
ግን በርበሬውን ከሥጋው በፊት ባደርገውሥ
Yasgomejal meluye enamesegenalen konjo melkam beal 😍
እናመስግናለን
በጣም ቀለል እያደረግሽና እያጣፈጥሽ ስለምታሳይኝ እኔ የሚገርምሽ የአንቺን አሰራር ነው የምከተለው ለፋሲካ ተካንኩበት ነው የምልሽ ዱለትና አሮስቶ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ።
እሺ ምስራቅዬ
lijochesehn test yaderguna enasu astayet yngerun batarafa batam ytafetal yane comment new😍😍😍😍
እሺ እጠይቃቸዋለው ሰብልዬ
እንክዋን አደረሰሽ ሜሉዬ🙏🏾🎉🎈🎊🌺
Wow 👌Yum Yummy
እንኮን ደህና መጣሽ ያገር ልጅ
እንኳን አደረሰሽ💞💞💞💞
Thank you very nice ❤️
Melluye ejsh ybareku😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
እንኲዋን አብሮ አደረሰን ሜሊዬ
❤❤ዋው
እንክዋን በሰላም አደረሰን !
Merry Christmas 🎁
To you too
Ere mely sele enjerash negerin anchi nesh yegagershiw plz
ፌቪ እሺ አብረን ስለሆንን አንድ ቀን እሰራለው ግን ችግሬን በደንብ በቪዲዮ ተናግሬአለሁ
እንዳታልፊኝ ሜሊ ለምን ነዉ በርበሪዉን መጨረሻ ያደረግሽዉ❤
ስጋው እንዲጠበስልኝ በርበሬው ደግሞ እንዳይቃጠልብኝ
Abet balebetesh tadelo Enatu merekewetal woooowww
Thank you betam Konjo
Ye weyra zeyet mebesl yelebtm yetna cheger yametal
Watching
ማማዬ ቆንጆ ነው ግን video dakekawn asaterw
ቅመም ነሽ ምርጥ ይመስላል
Melkam bal melu🙏🌸
Kelale wedegewalewe yene bale moya
ሜሊዬ መከለሻ የሚባለው ነገር ምንድነው ልዩ ስሙ ???? እስተዛሬ አልገባኝም
ዛሀራ ሰርቻለው የመከለሻ ቅመምእይው በጣም ትወጅዋለሽ
@@Mellyspicetv እሺ ሜሊዬ እፈልገዋለሀ
እኳን አደረሰሽ የኔ ማር
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንካን አደረሰሽ
🙏👍👍👍
wowowwww.yene.mari.baxami..konjjj.gobazi.nasi.wude
MELKAM BEAL💐💐💐💐😘🎁
Hi Melat my favourite sweetheart welcome happy holiday
እንኳን አደረሰሽ ጸሀዬ
@@Mellyspicetv same to you I learn a lot from you amazing work
እንካን አደረሰሽ ሚሊ
mellye yasgomejal
ማልዬ እካን እደረሰሽ
እንኳን አደርሳቹ የተዋህዶ ልጆች ሰላም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን አሜን 🌹🌹🌹😘😘😘😘🕯🕯🕯🕯🕯🕯
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሂ የከርሞ ሰው ይበለን
@@Mellyspicetv አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ 😘
Choma atwedim leza new.....
👍👍👍👍👍❤
ሜሉ ቲማቲም ስትጨምሪ አላየሁም ለምን?የበግ ስለሆነ ነው ንገሪኝ
ያው ቆፍጠን የለ ወጥ ከተፈለገ እኮ ቲማቲም አይገባም ለምሳሌ ለድግስ ወጥ ቲማቲም አይገባም
BETAM INAMESEGNALEN. BETAM NEW MNADENKSH, MINIWEDSH. 😍UK LEEDS.
አመሰግናለው ትዙ እግዛብሄር ያክብርልኝ
@@Mellyspicetv Amen. 🙏
🤩
👍👍👍
👌👌🙏🙏🌲🌲
Siwedeshiij eko wude
ሊዱ እኔም አክባሪሽ ነኝ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

ሜሉሽ ዛሬ ምሳ አንቺ ቤት ነው።ጠቢቅን
ጎበዝ በርቺ 🙏 መልካም ቀን 🙏 ተባረኪልኝ