ሑለት አይነት ልዩ ተበልቶ የማይጠገብ የዱለት አሰራር እና ረጅም ጊዜ ለማቆየት መፍትሔ//Ethiopian food//Dullet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 349

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  4 года назад +53

    ሰላም እንዴት ናችሁስለምታበረታቱኝ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ
    ፍየል ዶሮ በግ እንዴት እንደምገዛruclips.net/video/wQklh7Y_9dk/видео.html
    ቅቤ አነጣጠርruclips.net/video/C5PExQ-SB8s/видео.html
    እጀራ አሰራርruclips.net/p/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq

    • @fikirteOmond
      @fikirteOmond 4 года назад

      How long will it keep in a fridge?

    • @fetiyaoumer2153
      @fetiyaoumer2153 4 года назад +2

      Thank u for sharing. What is the brand name for ur pot and where u got it please?

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад +1

      ዋዉ ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ ከ@ህንድ ሱቅ ኮረሪማዉን ምን ብለን ነዉ ምንገዛዉ ፕሊስ ስሙን ከዚ ስር ፃፊልኝ ቆንጂት ታንክዩ።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 года назад +1

      @@bmherthebezatfiteheekomale621 black cardamom

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад

      እሺ አመሰግናለዉ የኔ ዉድ መልካም አዲስ ዘመን ከመላዉ ወዳጅ ዘመድሽ ጋር ይሁንልሽ።

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 года назад

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ሠላም መጣሽ መከራ ሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቆንጆ አሠራር ነው እጅሽ ይሻረክ የኔ ባለሙያ

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 года назад +27

    መልክ ስጠኝ ሞያ ከእናት ቱዩብ እጅሽ ይባረክ አቦ

  • @zahramohammed6357
    @zahramohammed6357 11 месяцев назад

    Excellent, clean, beautiful and yummy. በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 11 месяцев назад

    እመሰግናለው የኔ ቆንጆ ነጣም የምወደውን አይነት ዱለት ነው ያሳየሽን አብሶ የጥሬው! እጅሽ ይባረክ

  • @haschascha627
    @haschascha627 4 года назад +4

    ባለሞያ ሐበሻዊት እህታችን እጂሸ ይባረክ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 4 года назад +1

    ፅዳትሸ የሰጋው fresh መሆን በጣም ደሰ ይላል እኔም ሰርቼው በጣም ወደድኩት እናመሰግናለን!!

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 2 года назад +1

    በእውነት በጣም ጐበዝ ነሸ የእናቴን አይነት አሰራር ነው

  • @haymanotterfa9748
    @haymanotterfa9748 4 года назад +3

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሰው እጁ ላይ ያስታውቃል በርቺ የኔ እህት

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 4 года назад +7

    ስላም በጣም ባለ ሙያ ነሽ ምንም ሁላጽችንም ቤሆን ያቅማችንን አናውቃለን ሆኖም አንችን ለማድነቅ ነው።🧡💐👏

  • @yordanosfentaw2859
    @yordanosfentaw2859 4 года назад +4

    ምትሰርው ሁሉ ጥፍፍ ያለ ነው ደስ ሲል ባለሞያ እይገልፅሽም

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 4 года назад +18

    Yummy yummy 😋 the last time I ate dulet it was 15 years ago before I left my home town, I remembered my mom love to made dulet RIP🙏🏾 will definitely make this thanks for sharing 😀

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 4 года назад +9

    እጅ ይባረክ፡፡ እናቶቻችን ይሠሩት እንደነበር ይዘቱና ቅደም ተከተሉ ሳይዛነፍ ዝግጅቱን በማየቴ በጣም ረክቻለሁ፡፡ ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ፡፡

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 года назад +2

    Dear Enat, "Dulet" it was nice as always! I used to like "Yebere gubet" (beef liver) a lot when I as younger and back home, but these days I do not know why I hate liver especially the lamb one, which ever way I cook it or cooked by some one. However, I like prepering it row with ehtiopian spices, onion green chillis and herbsand eating it, not always sometimes. Now, I think your cooking make me to like it again thank you for that.Bravo! Gobeze! Keep it up!

  • @ሰላምለሁላችንም-ደ5ኰ
    @ሰላምለሁላችንም-ደ5ኰ 4 года назад

    Wow nice betame konjo aserare newe ejeshe yebareke weda thsnk for sharing

  • @tsegaeshetu8365
    @tsegaeshetu8365 3 года назад

    ዋው በጣምነው ዬሚያምረው እርግጠኛነኝ በጣም ይጣፍጣል!!

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 Год назад +1

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት ❤

  • @rehelshewandagn7411
    @rehelshewandagn7411 3 года назад +3

    እናት በጣም ነው የምኮራብሽ የምትሰሪው ሁሉ ያስደስታል በርቺ

  • @HanniZenu
    @HanniZenu 2 года назад +2

    If only I can transport yours right onto my kitchen table!!!😂 Looks so so yummy!
    Thanks for sharing. ❤

  • @tt.welde.1281
    @tt.welde.1281 4 года назад +2

    Restaurant ቢኖርሽ አሪፍ ነው😷🤗❤

  • @mery2098
    @mery2098 2 года назад +1

    እጅሽን ይባረክ እህታችን👌👏❤❤በጣም ጎበዝ ነሽ👌🥰🥰🥰😘😍

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 8 месяцев назад

    ቃሪያውን በደቃቁ ቢሆን ጥሩ ነው በጣም ባለሞያነሺ በርች

  • @singiorgisalemayehu9985
    @singiorgisalemayehu9985 4 года назад +2

    ምርጥ ሞያ ከጣፋጭ ድምጽ ጋር ወደድኩሽ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 года назад +4

    በ ኣነጋገርሽ ባለሽ ስነ ስራት የምዎድሽ! ሞያሽ የሚመቸኝ! I'M PROUD OF YOU, GOD BLESS

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 4 года назад +2

    በጣም የምወደው ምግብ እናመሰግናለን

  • @tegestenegashe6716
    @tegestenegashe6716 3 года назад

    አዴስ ድንበኛሽ ነኝ የሁለትኝውን ዱለት አሰራር በጣም ወድጀዋለው

  • @ebenadam4551
    @ebenadam4551 3 года назад +1

    ጀግና ስጋ ውስጤ ነው

  • @abebu9429
    @abebu9429 3 года назад +2

    በጣም ጎበዝ እና ባለሙያ ነሽ !! አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል!!!

  • @alemutadsse978
    @alemutadsse978 2 года назад

    Waw betam konjo na fetan aserar ejshn ybatkew

  • @fikirbekele3051
    @fikirbekele3051 4 года назад

    አመሰግናለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ስሰራ ግራ የሚገባኝን ነገር መልሰሽልኛል፡፡

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 2 месяца назад

    I cook everything bye him self and empty kibe and mitmita shikurt karia slowly cook it's delicious

  • @adonawit3463
    @adonawit3463 8 месяцев назад

    Wuye Enatye! Yeset emebet, yeset woyzero❤

  • @fri8050
    @fri8050 4 года назад +2

    Wowoooooo btame btame ymeral yasgomjale tbarkiy yne balemuy en btame rega yalshe sew nesh tergagetsh new ymtaserjiw btame new ywdedekush 😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @nuryeahmed7551
    @nuryeahmed7551 2 года назад

    U are the best keep doing the good job

  • @urud8496
    @urud8496 3 года назад +1

    ምርጥ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @akezaweldehawaryat6833
    @akezaweldehawaryat6833 11 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ በርች 👍👍👍

  • @ሸዊትራያዩቲዩብ
    @ሸዊትራያዩቲዩብ Год назад

    ፀጉር የለለው ደስ አይልም አሰራርሽ አሪፍ ነው

  • @asekalugebru969
    @asekalugebru969 4 года назад

    ዋው ባጣም ምርጥ ነው ሲበዛ ባለሞያ ነሽ እናመግናለን እጅ ይባርክ

  • @melitube1216
    @melitube1216 2 года назад

    የኔ ባለሙያ በርቺልኝ እኔም እንዳቺ እሰራለው

  • @tigabuadijamo6287
    @tigabuadijamo6287 3 года назад

    Wowww baxam naw miyamirahu

  • @mekdesseyum1759
    @mekdesseyum1759 3 года назад

    Waw betam arif new enem fyele bet alegn

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад +5

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክእናትዬ እኔ ዱለት በጣም ነውየምወደው የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 3 года назад +1

    Betam mert kelal aserar new ejochishi allah yebarkachiw 🥰🤩

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +1

    ሁሌም ባለሙያ በርች

  • @genettekele536
    @genettekele536 3 года назад

    ባለሙያ ነሸ እጀሸ ይባረክ

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 2 года назад +2

    ጎበዝ ባለሙያ አያያዝስ አራሱ ደሰይላል እጅሽ ይባረክ🌿🌸🌿🌸💞

  • @christianmikyas8366
    @christianmikyas8366 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባለሞይ ጀግኒት

  • @Selam216selam
    @Selam216selam 3 месяца назад

    ቅቤሽ የኢትዮጵያ ይመስላል እባክሽ ያምራል ሲታይ የዚህ ሀገሩ ከሆነ እባክሽ አነጣጠሩን አሳይን

  • @ftsumyeenatuteni6407
    @ftsumyeenatuteni6407 11 месяцев назад

    ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ሚገርም ነው በርቺ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Год назад

    ባለሙያ እሞክረዋለሁ

  • @haimanotebelete6870
    @haimanotebelete6870 4 года назад +1

    I like the way you cook dulet good job.

  • @BelyuAdmasu
    @BelyuAdmasu 2 месяца назад

    የኔባለሞያ ተባረኪ

  • @umbilal7482
    @umbilal7482 2 года назад +1

    በርበሬ ነው የጨመርሽው ወንስ ሚጥሚጣ? ጠፈፍ ያለ ስራ👏👏👏

  • @samsunggood8450
    @samsunggood8450 8 месяцев назад

    ጎብዝ እጂስ ይባረክ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 года назад

      ጎበዝ❣️❤❣️❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fefe7047
    @fefe7047 2 года назад

    Thanks easy way I will try it tebarke

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec Год назад

    እጅሽ ይባረክ💚💛❤

  • @shituandeta1530
    @shituandeta1530 10 месяцев назад

    ባለሙያነሽ በእውነት

  • @madeinethiotech2287
    @madeinethiotech2287 3 года назад +1

    አሪፍ ዱለቶች ናቸው እናመሰግናለን

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 года назад +11

    ዋው ከመሸ አጉል ሰአት አይቼሽ ረሀብ ለቀቀብኝ ተባረኪልኝ ስላካፈልሽን 🙏

  • @sekinakeder5049
    @sekinakeder5049 3 года назад

    በጣም ዐመሰግናለሁ በታም ቆጆ ነው

  • @senaytsenayt1888
    @senaytsenayt1888 Год назад

    ዋውባለሞያ፣አይገልፅሽም

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 года назад

    WOW! እንዴት ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ተባረኪ እያየሁት አፌን ውሃ ሞላው

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 4 года назад

    Wow betame konjo aserare ejeshe yebareke

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 года назад +3

    በጣም ቆንጆ አሰሪር ነው ተባረኪልኝ 🙏
    ስጋ ለሚበሉ ሰዎች። በርቺ ጎበዝ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 года назад +2

      አሜን 🙏🏽💐 በሚቀጥለዉ ስጋን የሚተካ አትክልት ይዠ እመጣለሁ

    • @zionmekonnen3212
      @zionmekonnen3212 4 года назад +1

      @@enat-ethiopianfood7261 እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እናት። ተባረኪ መልካም ሌሊት።🙏🙏🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 года назад

      Zion Mekonnen አሜን🙏🏾💝

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад

    Tnx 4 thise poste 👍🏽🥰😋😋😋

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 года назад

    ijshi yibareki bexami new miyamiraw

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 4 года назад

    Befekr yemewdew megeb yebeg dulet tera or lebleb😍😍😋😋😋😋

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 4 года назад +2

    በጽዳቱ ጀምሮ እስከ ኣሰራሩ
    በጣም ደስ የሚል ሓሪፍ ድሎት
    Thank you for sharing
    .

  • @zadethiopianutbe
    @zadethiopianutbe 2 года назад

    Mashalihe mashalihe beliafeya habibet😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @ኢክሩሻነኝየወሎዋቆጆ

    ጥሎብኝ ቂቤ አልወድም 🤗🤗🤗🤗🤗🤗😊

  • @Hadya720
    @Hadya720 4 месяца назад

    እኔየምፈልገው አሰራር ምርጥ

  • @biarabozach6082
    @biarabozach6082 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን

  • @tiruworkhailu2775
    @tiruworkhailu2775 4 года назад +1

    ሲያዩት እራሱ ያስጎመዣል ውይ ሲያምር እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ባለሞያ በርቺ።

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Год назад

    Tebareki ❤👍

  • @khadijashubiso3297
    @khadijashubiso3297 4 года назад

    Masha,allah ejish yebarek

  • @tigistdinsa8237
    @tigistdinsa8237 2 года назад

    Betam yamamesginewu konjoo newu

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 8 месяцев назад

    ጎበዝ በርቺ 🙏🙏🙏

  • @danmar8071
    @danmar8071 4 года назад +5

    እጅሽ ይባረክ

  • @statisticool
    @statisticool Год назад +1

    Dulet is so good, yum! What is the Amharic for the herb (rue) in the coffee? Thanks,

  • @amareworku3784
    @amareworku3784 2 года назад

    So yummmy.!! Yu deserved like & SUBCRIBE.

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 3 года назад

    Wow gerami nw

  • @mahiderLijalem-qr9yz
    @mahiderLijalem-qr9yz Год назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ አመሰግናለሁ።ቅቤውን እንዴት እንዳነጠርሽው ማየት ብችል ደስ ይለኛል።በርችልኝ

  • @jemalomerfekak3761
    @jemalomerfekak3761 4 года назад

    በጣም እናመሰግነሀለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistdinsa8237
    @tigistdinsa8237 2 года назад

    1gn yene balemoya Thank you

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    እድሜ ለእናንተ ማርያምን ሞያ ተማረኩ እኮ

  • @Saratesfaye-c9n
    @Saratesfaye-c9n 7 месяцев назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @Naanal-df7qn
    @Naanal-df7qn 7 месяцев назад

    Betame konjo new berch

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 3 года назад

    Abet kbie betam beza bezi gizie kbat chew ena skar mekenes ymeretal beteley ke hager wchi lalen

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 4 года назад

    tebareki enatye betam endemitafet yastawekal

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 года назад

    ሴትብሎዝም🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад

    Enatye ye Fiyel dulet kemishem lawukim konjo adirigeshe serashewal 👌tebareki 🙏🏾❤️

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 4 месяца назад

    ምርጥ ምግብ በባለሙያ እጅ ሲሠራ እንደዚሕ ያምራል ያረካልም ❤

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 года назад

    Ejesh yebarek.

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Год назад

    ሠላም የኔ እህት ጨጓራውን የፈጨሽበት blender ምን አይነት brand ነው ?

  • @emebetsolomon5202
    @emebetsolomon5202 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው

  • @zebibamohammed8003
    @zebibamohammed8003 Год назад

    ማሻአላ

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 4 года назад

    ተባረኪ እህቴ ጎበዝ በርቺ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 2 года назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል