ለፀጉርሽና ለቦርጭ መፍትሄ! seifu fantahun/how to lose weight.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 апр 2024
  • #ethiopianews #skincare #seifufantahunshow#healthy #howtolooseweight #food #ሐበሻ #Jerytube #howto #ebstv #ፀጉር
  • КиноКино

Комментарии • 53

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +7

    ሰላም ቤተሰቦቼ ይሄ ቪዲዮ ይጠቅማል ካላችሁ like ማድረግን አይርሱ የናንተንም ሀሳብ አስተያየታችሁንና ጥያቄዎቻችሁን በኮመንት ይፃፉልን ከናንተም ብዙ እንማራለን የተባረከ ጊዜ ይሁንልን❤🙏

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +6

    በትክክል ጥሩ ምክር ወይጉድ እያሉ ነው: እኮ ክፉ የሚያሰሙን ያንቺ ምስጋናና ምርቃት በቁም ሳይሞት በትክክል የኛ ሰው እሬሳ መመረቅና ማመስገን የምንወደው በቁም መመሰጋገን ይበጃል አንቺ ለዚህ ህዝብ መዳኒት ነሽ ጥሩ ምሳሌ ነው የነገርሽን በርቺ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ይሄ ነው ከጨዋ የምንማረው ማስተማርና መምከር ተክነሽዋል ጎበዝ ተባረኪልን❤

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 3 месяца назад +1

    ጀርየ ደርባባ ምርጥ ወዘሮ ሴት ስለ ስድቡግድ አታድረጊበት ለምስጋና ያልታደሉ ሰዎች አሉ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 3 месяца назад +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ተባረኪ ጄሪዬ እንዳንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n 3 месяца назад +2

    ጄረዬ የኔልሳነወርቅ እድሜሽን ያርዝምልን❤❤

  • @Hana-cw6zg
    @Hana-cw6zg 3 месяца назад

    ጄሪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ደርባባ ምክሮችሽም ሆነ የምታቀርቢልን በጣም ደስ የሚልና የሚጠቅም ነውና አመሰግንሻለሁ እግዚያብሔር የልጆችሽ እናት ያድርግሽ አሜን ጄሪዬ ቀና ነሽ እይታሽና አሰዳድሽ የሚገርም ነው ለሰይፍም በትክክል መስክረሽለታል የተብቃቃ ሁለ ገብ ጋዜጠኛና ፕሮግራምአቅራቢ ሰው ሊጠይቅ የሚፈልገውን የሚጠይቅና የሚረዳ አዛኝም ነው እውነት ነው ጄሪዬ የኛ ሰው ቅናታም ነዉ ግን የሚመጥነው እንኳን የለም !!ለምንም ነገር የነገሮችን አመጣጥ ስለሚያውቀው አይሞቀው አይበርደውምና የጋዜጠኝነትን መስፈርት ያሟላ ነውና መታደል ነው። እና ጄሪዬ አንቺንም በራስ መተማመንሽንና ስራዎችሽን አደንቃለሁ ሁሉ ነገር አገርሽን መውደድሽ ነው የሚያሳየውና አንቺም ኑሪልን አሜን!!

  • @yeinemuya7136
    @yeinemuya7136 3 месяца назад

    ጄሪዬ በጣም ጥቅም ያላቸውን ነገሮች ስለምታስተላልፊ በርቺልኝ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +1

    ዘይቱ በትክክል ለአንጀት ጥሩ ነው አለቃዬ ትጠቀመዋሐች

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 3 месяца назад

    Thank you dear for sharing us !! Tebareki🙏♥️

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 месяца назад

    እናመስግናለን እህቴ

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 3 месяца назад +1

    THANK YOU SO MUCH 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጄርዬ እውነት ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +2

    ውይ ውበት ስታምሪ ውብ

  • @kindness4049
    @kindness4049 3 месяца назад +1

    Thanks dear you so nice 🎉🎉🎉

  • @munabh5858
    @munabh5858 3 месяца назад

    Egezabher yebarksh

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 3 месяца назад +1

    Jerry❤ Ance yemtserwu hulu tekemonal tebarkiln

  • @martaeshetu7420
    @martaeshetu7420 3 месяца назад

    በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 3 месяца назад +2

    ጄርዬ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽን🙏 ልብ ያለው ልብ ይበል‼️ጄርዬ በውፍረቴ ተሸማቀቅኩልሽ ይሄንንም እሞክረዋለሁ ሌላ የተሻለ መቀነሻ ካለም ምክርሽን ጀባ በይኝ I love you 💕 I respect you ❤

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 3 месяца назад

      እንዴ ምን አሸማቀቀሽ እኔም ወፍራም ነኝ እስቲ እንገናኝ እና እንመካከር አብረን እንቀንስ ሞራል ይሆነናል🎉በምን ላግኝሽ ?

    • @user-wn1ot8bb5n
      @user-wn1ot8bb5n 3 месяца назад

      በመጀመሪያ እራት አትብሉ፣ እሩሥ፣ስጋ ፣በዘይት የተጠባበሰ ነገር ከዚህ እራቁ

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 thank you my sis

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i 3 месяца назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 3 месяца назад

    Enkwan dehna metash teftesh neber Enameseginalen ❤

  • @zeinebosman1559
    @zeinebosman1559 3 месяца назад

    Rru mkr enamsgnalen yenenat ❤❤❤

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +2

    ጄሪዬ ቁጣ በጣም ያምርብሻል ኪኪኪኪኪ እኔ ደሞ ምን መጣ ብዬ ስሮጥ ልወድቅት ነበር

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 месяца назад +1

    ❤አሜን🎉አሜን 🎉አሜን 🎉
    🎉ጄሪዬ 🎉ጥሎብኝ 🎉ስወድሽ 🎉ምርቃትሽንም🎉ምክርሽንም🎉ስራሽንም🎉ውድድድነውየማረገው🎉 ተባረኪልን🎉
    🎉በረከትይግባ🎉በ ቤትሽ 🎉በጣም🎉ነው የምወድሽ 🎉የኔውድ 🎉ደስትይኛለሽ 🎉እድሜናጤናይድ🎉ጥሽ 🎉እስከመላውቤተሰብሽ🎉መልካም 🎉
    ምሽት🎉

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 3 месяца назад

    እንዴት ነሸ ጀሬዬ በርቺ

  • @eyerusalemmulat91
    @eyerusalemmulat91 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 3 месяца назад

    Yemgrme new 👍👍

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 месяца назад

    ❤🎉

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 3 месяца назад

    Ene hulem olive oil na coconut oil Etekmalew. Gin. Minm. Kilo aykensm milk yawnew Techegerkugn lela menged. Kale negerign

  • @menberezengu8074
    @menberezengu8074 3 месяца назад

    Letsegur man largely jeryyy

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 месяца назад

    በሻይ ብርጭቆ ነው ወይስ በውሀ ብርጭቆ

  • @user-hc6rn1lh7d
    @user-hc6rn1lh7d 3 месяца назад

    Errr teyi mame egezaren menefera alen kefu menager manefalegi ache ayamerbeshim lebona yisetachew beyi egezabehar teragem ayilem edaza seyanegelatuti enekan fetareyachewn meyaregutin ayakumena yiker balachew new yalew ena gen betam ewdishalew bemiseganashi yikerta katefaw lemakirshe ayidalem yetasemagnen new

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад

      የኔ ውድ ምንም አላጠፋሽም ሚሊዮኖች አሉ የሚያመሰግኑ ጥቂቶች ሁሌም ሰው የሚረግሙ አፋቸውም ጆሮዋቸውም ጥላቻና ክፋት በቀለ የተሞሉ ከዳቢሎስ የማይለዩ እነሱን ሳይሆን ባህሪያቸውን ነው ከተረዳሽኝ! እግዚያቤርማ እኔና አንችንም ይቅር እያለ እያኖረን ነው:: ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @mekele2976
    @mekele2976 3 месяца назад

    Entew amsgnlh yan ysersw ymedt mdent dersw taf amsgnloh yan maryyyyyy

  • @user-gj6ze4qm6f
    @user-gj6ze4qm6f 3 месяца назад

    ጾም የለዉም ወይ እህቴ

  • @user-bv8yc8kq5l
    @user-bv8yc8kq5l 3 месяца назад +1

    ኮኮናት ኢትዮጵያ አለ እንዴ ወተቱስ የት ይገኛል

  • @lilinoricucci3290
    @lilinoricucci3290 3 месяца назад

    እንደው በ ማሪያም መልሽልኝ ስለ ሲጋራ የሰራሽውን እምታዉቂውም ካለ ባሌን ከሲጋራው እማላቅቅበትን በዚ ምክንያት ከምለያይ እኔ ጠላቴ ነው ሲያጨስ ተክል ያልሽው ስሙ አልገባኝም

  • @yosib5335
    @yosib5335 3 месяца назад

    እኔ ምለዉ እስቲ ያንችን ሰዉነት እንየዉ ሁሌ ቁጭ ብለሽ ስለሆነ ቦርጭ ማጥፊያዉ ሰሰርቶልሻል ወይ እጅሽ እራሱ አንድ ሙሉ ጠቦት ነዉ የሚያክለዉ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +3

      በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው:: በኔላይ ለውጥ አይቻለሁ ነገር ግን ብዙም ለመቅጠን ፍላጎት የለኝም ለሚፈልጉ ግን ጥሩ ነው:: ዶክተርስ መዳኒት ሲያዝ እኲ እሱ እየዳነ አይደለም ለታአማሚ ነው የሚያዘው ተረዳሽኝ እህቴ:: እኔ ድንቡሼ መሆኔን በጣም እወደዋለው ከፈጣሪ የተሰጠኝ ፀጋ ነው:: እጄ ደሞ እንዳየሽው ውብ ነው እሺ ውዴ

  • @sisayasseres471
    @sisayasseres471 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @user-bv8yc8kq5l
    @user-bv8yc8kq5l 3 месяца назад

    ኮኮናት ኢትዮጵያ አለ እንዴ ወተቱስ የት ይገኛል

  • @user-op7cv7ps3n
    @user-op7cv7ps3n 3 месяца назад

    እናመሰግናለን