🔥3 አይነት ነገሮች/ ጓደኛዬን ያሳጣኝ የራስ ምታት/ መፍትሄው/how to treat your skin.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2024
  • #ሐበሻ #ethiopianews #howtolooseweight #skincare #howto #jerytube #eshetumelese
  • КиноКино

Комментарии • 60

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +8

    ጄሪዬ እኔም አጎቴን አጥቻለሁ በራስ ምታት ህመም ትክክል መረጃ ነው:: ብዙዎቻችን እንደቀልልድ እናየዋለን የተልባውን ተጠቅሜ እነግርሻለው: የራስ ምታቱ መዳኒት ተመችቶኛል:: የሚቀጥለውን ለማየት ቸኮልኩ እኔም አንድ ገጠመኝ የምነግርሽ ነገር አለ በውስጥ ለሌሎች እንዲማሩበት ታቀርቢልኛለሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ደርባባ ❤❤

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele Месяц назад +2

    ጄሪዬ እናመሰግናለን

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ጂሪዬ እናቴ በርቺልን አሪፍ ነዉ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 месяца назад +4

    እግዝያብሄርይመስገን ለዚችለተቀደሰችእለተሰንበትላደረሰን
    ሰላምለሁላችሁይሁን በርቺጀሪዬ ተባረኪ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +5

    እንኳን ደና መጣሽ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Месяц назад +1

    ጄሪዬ መድሀኒት እኮነሽ እርጋታሽ ደስ ሲል ብርክ በይ

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 2 месяца назад +3

    ጀራዬ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምናመሰግነው ለሴቶቸ ውበት እዲይምር ለምታረጊው ሁሉ ተባራኪ

  • @Montha-vu1lg
    @Montha-vu1lg Месяц назад

    شكرن

  • @user-io3re9qt8j
    @user-io3re9qt8j Месяц назад

    HI Sister, please tell me to relax me and to sleep.

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 2 месяца назад

    Thank yuo Jerry❤❤❤❤❤

  • @hanazenebezebebe4690
    @hanazenebezebebe4690 Месяц назад +1

    Jeriye selamnawendat nashi
    Ebkisha jerye ya fangesh serilya pals pals ejane fanges aschegery

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @BamlakEndLe
    @BamlakEndLe Месяц назад +1

    የደም ማነስ መዳኒት ስሪ እስቲ

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x 21 день назад

    ቡና ለማንጠጣስ

  • @pillarslife6675
    @pillarslife6675 Месяц назад

    እባክሽ እናታችን ለጨጓራ መፍትሔ ካለሽ

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 2 месяца назад

    Jerry yenie derbaba❤❤❤❤

  • @user-vf4nb5nl2o
    @user-vf4nb5nl2o Месяц назад +1

    ❤❤🎉🎉

  • @workugenet
    @workugenet 2 месяца назад +2

    ሰላም ጀርይ እወድሻለዉ

  • @yirgalemMekonnen
    @yirgalemMekonnen Месяц назад +4

    ጄሪዬ የኔ ደርባባ ልጥፍ የሚል ጥቁር ፊት ላይ ለሚወጣ እባክሽ ንገሪኝ ለርሂ በሽታም የኔ እህት ተባረኪ

  • @Edlawek
    @Edlawek 2 месяца назад

    Ene gulbeten eust egrena eyamemegn techegrealehu esti mela kalachihu

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንጠቀመዋለው እናመስግናለን እኔ ግን እምፈልገው ጄሪዬ ፊቴ ከሲታ ስለሆነው እንዲወፍር እፈልጋለው ምን ትመክሪኛለሽ ❤❤❤

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  Месяц назад

      🙏❤️

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Месяц назад +1

      የዩቱቡ ስም አለያዝኩትም እንጂ ዳቦ የሚቦካበት በአርብኛ ሀሜራ በአማርኛ ጠፋብኝ እና ተቀብተን ለውጥ አየንበት ሲሉ አይቼ አሁን እራሱ በእሮብ ወይም በእርጎ ተቀብቼ ቁጭ ብያለሁ ሞኪው አይጎዳም ይበልጥ በዮቱብ ፊት ሚያወፍር ብለሽ ሰርች አድርጊ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 2 месяца назад +1

    ሰላም ጀሪየ❤

  • @user-hk3sv5oe7c
    @user-hk3sv5oe7c 2 месяца назад +2

    ለመጥፎ የአፍ ጠረን እባክሽ 🙏

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 Месяц назад

    ቡና ለማይጠጣ ሰውሰ

  • @user-xj8zw8fe2o
    @user-xj8zw8fe2o Месяц назад +1

    ትንሽ ፈጠን በይ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 Месяц назад

    🌹🌹🌹🍓🍓🍓👌👌

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Месяц назад

      ወዴሀሰሲየአለቢኘበጠሚነወየሚየሰክከወመተንፈሲረሱአልቺልምመደንትከለሺአከፈልኘ😥

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse Месяц назад +3

    በማርያም እናቴ ደረቅ ሳል ሊገላት ነው መፍትሔ ንገሩኝ

    • @sophiasophia4269
      @sophiasophia4269 Месяц назад

      Garlic and ginger bewatet afleta bemare teteta

    • @fenethailu5288
      @fenethailu5288 Месяц назад

      Hule mata mata wey tiwat ye lewuz shay aflitesh sichachew ene lelije besu new mefthe yagegnehut

    • @huyihijfigyihg8535
      @huyihijfigyihg8535 Месяц назад

      ኑግመዳኒትነው

    • @mekideskibru5185
      @mekideskibru5185 Месяц назад

      Onion , garlic, ginger, lemon ketfesh afiyewuna yitetu

    • @molaliti1235
      @molaliti1235 Месяц назад

      Please use onion, cut it in a circle, put it on your mom's feet, and let her wear socks overnight.

  • @sara-bt9eb
    @sara-bt9eb 2 месяца назад +1

    ለእርጉዝ ይሄናል ጀሪየ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад +2

      ከወለድሽ በኋላ ተጠቀሚው በጣም ይረዳሻል🙏❤️

  • @worku3723
    @worku3723 Месяц назад +1

    ቡናእንኳን ደምግፊት ነው ሚያመጣው ምንም ጤና የለውም የሤጣን የእባብ ምግብ ነው ፍዳ ነው አርሤማ ሂዱ የቡና መንፈሥ ሢወጣ ታያላቹ 12 አይነት በሽታ ያመጣል

  • @worku3723
    @worku3723 Месяц назад +1

    ክብር ለእናትና ልጁ ሥርአት እደዚ ነው ጎበዝ

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic 2 месяца назад +2

    በሻይ ብጠጣዉስ ቡና አልወድም

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад

    ❤❤❤❤