ቆዳችንን የተሸበሸበውን የተጨማደደውን እንዴት ወደ ልጅነት ቆዳ በሒደት እንደሚመልሰው//wrinke free treatment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 220

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  5 месяцев назад +15

    a.co/d/7SgTRKT የካስተር ኦይሉ የጠየቃችሁኝ አማዞን ነው ፎቶውን ለጠየቃችሁ

  • @tewodrosabreha6934
    @tewodrosabreha6934 4 месяца назад

    እ/ር ይባርክህ ደግሞ በሚገርም ደስ በሚል አቀራረብ የገለፀሽበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ዘመንሽን እ/ር ይባርክ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 месяца назад

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 5 месяцев назад +1

    ኤልሲ ውድ እህታችን ለኔ ጀግኒት እና ብርቱ ባለሙያ ነሽና በጣም ተባረኪ ለማታደርግያቸው ሁሉ ማንም ብሆን ልያመሰግንሽ ይገባል በርችልን ❤

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 5 месяцев назад +2

    ኤልሲ ማንንም እዳሰሚ ንቀሽ ተያቸው ሁሌም ከጎንሽ ነን በርቺ❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ተባረኪ የኔ ደግ እሺ

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 5 месяцев назад

    ኤልስዬ ተባረኪ ሁሌም መልካም ስራ ነው የምታቀርቢው ❤❤

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад

    ትክክል. የራሳችን. ጊዜ. ማጣት. እነጂ. አንድም. የማይጠቀም. ሰርተሽ. ከታቂም

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 5 месяцев назад +1

    🎉ኤልስዬ 🎉ተባረኪ 🎉ቤትሽ በበረከትይሙላ 🎉 መልካም ምሽት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 5 месяцев назад

    ኤልሱ ስለሁሉም ስለምትደክሚው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      አሜን ስለተረዳሽኝ አመሰግናለሁ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 5 месяцев назад

    ተባረኪልኝ ውድእህቴ ስላወኩሽ ደስብሎኛል የምትሰጪው ትምህርት በሚገባንመልኩ ስለሆነ ከልብ ነው ማመሰግነው ክፉ አይንካሽ ❤❤❤

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 5 месяцев назад

    እህቴ ስለተግባርሽ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ 🙏💕🙏

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 5 месяцев назад +12

    የኔ ደግ እንኳን ደህና መጣሽ በስራሽ በኑሮሽ በህይወትሽ ሁሌም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ተባረኪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      አሜን የኔ ደግ እህት

    • @TigistYemane-sz6ko
      @TigistYemane-sz6ko 5 месяцев назад

      L1❤wertr4yt😊😊🎉​@@elsabeautynt

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 5 месяцев назад

    Elsaye, The best video. good explanation and easy to follow. Just tried it today and the result was so amazing. 👌

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 5 месяцев назад

    ኤልሲ ትሁት እኔም በጣም እወድሻለሁ ያልሽውን እየሞከርኩ ፊቴን ለውጥ አይቼበታለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 5 месяцев назад +1

    ኤልሲዬ የኛ ውበት ተባረኪ❤❤❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 5 месяцев назад

    እማዩ ካስተር የለኝም በዘይዘትቱን ማድርግ አይቻልም ወይ ቡና እርጎ አለኝ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 5 месяцев назад

    መልካሟ እና ቅኗ ኤልሲ ለምትሰጭን ትምህርቶች እያመሰገንኩኝ ከ4 ቀን በፊት ስለ ክብደተ መቀነስ ሰርተሽልን ነበር ስለመጨመር ምን ትመክሪኛለሽ መልስሽን እጠብቃለሁ::

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 5 месяцев назад

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow teru wudi new emkerlu thanks for the sharing good gob sister

  • @سنمنوامانو
    @سنمنوامانو 5 месяцев назад +1

    ወላሂ ኤልሲየ እኔብዙ youtuberochin እከታተላለሁ የቆዳ ዶክተሮችንም እከታተላለሁ አንችግን ትለያለሽ እምሰሪያቸው ትሪትመንቶችም ይለያሉ የቆዳ ዶክተር ብየሻለሁ አላህ ያበርታሽ አመሰግንሻለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ አሜን

  • @foziyajemal6437
    @foziyajemal6437 5 месяцев назад

    ኤልሲዬ ትክክለኛ castrr oil ከየት አገኛለዉ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 месяца назад

    ኤልስዬ እርጋታሽ ደስትይኛለሽ ትሬት መንትሽ ቆንጆ ነዉ ደም ሁሉም ለዉጥ አይቸበታለሁ በርቼ እባክሽ ፀጉሬ እረጅምነዉ ግን ይሸበሸባል መላበይኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @marthaamare5602
    @marthaamare5602 5 месяцев назад

    Else beyesnt kenu ? Everyday ?

  • @MaziEske
    @MaziEske 5 месяцев назад

    አይ ኤልሰዬዋ አህት አለሜ እንዴት ዋልሸሸልኝ ሰሞኑን አልተሳካልኝም ትንሸ ሰራ እየበዛብኝ ነወ ❤❤❤❤❤ የኛ ብርታት እግዚአብሔር ጉልበትሸን ይባርክ ለምልሚልኝ የኛ ውበት❤❤❤❤

  • @selamYena
    @selamYena 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ኤልሲዬ የእኔ ትሁት መልካምነትሽ አይለይሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 5 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሲ እልነበርኩም graduation party ነበረብኝ አሁን አየሁት እቤት ስገባ:: እኔ በጣም ግራ የሚገባኝ የአንዳንድ ሰዎች comment የቅናት ይመስላል አንቺ በርችልንና እኛ የምንወድሽ ደስ ብሎን እንጠቀምበታለን ተባረኪልን::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      AA የዚህ ሰሞን ሰርግ ምርቃት ብዙ ነው ወሩ አይደል ዝንጥ ብለሽ ሒጂ እሺ የኔ ደግ ኪኪኪ ቅናት ይመስላል አንዷ ስለ አሜሪካ በደንብ የምታቅ የመሰላት ግን የማትቅ የፃፈችውን አይቼ ሆዴን እስኪያመኝ ሳኩ ተመስገን ነው ፈጣሪ እዚህ አመጣን ብዬ

  • @lemlemtewelde4874
    @lemlemtewelde4874 5 месяцев назад +2

    Thanks Elsi ❤

  • @sophiayesuf4915
    @sophiayesuf4915 5 месяцев назад +1

    እናመሰግን አለን ኤልሲዬ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 месяцев назад +10

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እህቶች ወንድሞች የአላህ እዝነት አይለያቹ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በርችልን ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      አሜን

    • @haderamohammed2344
      @haderamohammed2344 5 месяцев назад

      Abro yestelegne AmeeN yareb AmeeN ❤️

    • @haderamohammed2344
      @haderamohammed2344 5 месяцев назад

      Alsey sewedeshe eko ስነስርአትሽ እረ ሑሉ ነገርሽ Thanks for your help and support ❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 5 месяцев назад

    ሠላም ጤና ዮምጥልኝ ኤልሣየ እደምነሽ የኔ መልካም እውነት ትምሕርትሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ሁሉን ነገር ሊያሟላ የሚችለው ገወብ ያለው ብቻ ነው ትምሕርትሽ በሙሉ በጣም ጥሩ ናቸው 👍።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ሰላም እማማ አመሰግናለሁ

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 5 месяцев назад +2

    መቼነው የውፍረት ለመቀነስ የሚጀመረው

  • @hanankahsay5483
    @hanankahsay5483 4 месяца назад

    be buna mtk mn entekem buna etelalew kalebet enkan aldersm ena mn ltekem besu fenta amesegnalew betam tleyalesh tebarekilin enwefshalen

  • @Ethiopanartist
    @Ethiopanartist 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ 🥰🥰🥰
    Donkey milk soap ማድያት ያጠፍል እንዴ elsi?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      አላወኩም ግን ያልተረጋገጠ ነገር ቆዳሽን አታስነኪ እሺ

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 5 месяцев назад

    ተባረኪ ይሄ ነገር በጣም ጥሩ ነው ቆየሁ ከጀመርኩኝ ካስተር ግን አልሞከርኩም አሁን ካቺ ተምሬአለሁ በካስተር እሞክረዋለሁ በርቺ ቤተሰብ አረኩሽ ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 5 месяцев назад +1

    ኤልሲዬ ይሄኛው ካስተር ኦይል የሌለው ምን መጠቀም ይችላል

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 5 месяцев назад

      ስዊት አልመድ ካለሽ ይቻላል ብላለች ❤🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад +1

      ሌላ

  • @የፍቅርእናትየሰላም-ለ7ኘ
    @የፍቅርእናትየሰላም-ለ7ኘ 5 месяцев назад

    ሰላም እህቴ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ በርቺ የኔ እናት እግዚአብሔር ካንቺና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 5 месяцев назад

    Thank you so much I will try tomorrow

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash 5 месяцев назад +1

    melkam leb alesh tebareki

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ አመለትሽኝ ♥️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ፅግሽዬ ስራ ኑሮ ሩጫ ስንት ነገር አለ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 5 месяцев назад +1

    ታየሺው መልሺልኝ የብጉር ጠባሳ አለኝ ምን ልጠቀበው ፋርማሲም ሂጀ አላሻለኝም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 5 месяцев назад

      እከታተልሻለሁ አንድ ነገር መሞከር ፈልጊ ነው

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 5 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @SebleTeks
    @SebleTeks 5 месяцев назад

    ኤልሲዬ እጅሽ ይባረክክክክክክ ❤❤❤

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 5 месяцев назад

    Selam elsuye enkuan beselam metashe yeney mar bercilen thank you elsuye konjio ❤❤❤❤

  • @utfh361
    @utfh361 5 месяцев назад

    ❤❤የኔ ውድ እህት🎉🎉🎉🎉

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 5 месяцев назад

    ሰላም ኤልሲ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 5 месяцев назад

    Lemitaregiwo houlou allah jezachin yikfelichi 😘😘😘

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @yewibdarbizuneh3484
    @yewibdarbizuneh3484 5 месяцев назад

    Ebakishe ehite madiyat betame aschegerogale mefetehe nigerige

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 месяцев назад

    ሰላም አረፈድሽ ኤሊሲ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤🙏🙏እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ተባረኪ አዎ ይቅርታ

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 5 месяцев назад

    good job sister❤️💕🇪🇷

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 5 месяцев назад

    Selam Elsie endate nesh? Enkuan dehna metash.❤❤❤

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj 5 месяцев назад

    እህቴ በማርያም መልሽልኝ ቪዲዮ ላይ የለም እስከ መጨረሻው ሰምቸዋለው
    ካስተር ኦይል ከዌራ ዘይት ብጠቀመው ችግር አለው ወይ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ትችያለሽ ቆንጆ ነው ብያለው እኮ አልሰማሽውም

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 5 месяцев назад

    Buonissimo Treatment grazie mille

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      Sei molto gentile la mia Meronዬ grazie

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተበረኪ ❤❤መልካምቀን

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 5 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 5 месяцев назад +1

    Gebare laye line gin alatafam

  • @kidistterefe1742
    @kidistterefe1742 5 месяцев назад

    cocunat oil ayehonem

  • @WubitGirma-g7u
    @WubitGirma-g7u 5 месяцев назад

    ኤልስዬ ያንቺአይነት ካሰተር ኦይል ማግኘት አልቻልኩም ግን የተለያዬ አሉ በትንንሽ ጄሪካንም በትንንሸ ጠርሙስም አለ ይሆናል

  • @seferadane5332
    @seferadane5332 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @neimayimam7181
    @neimayimam7181 5 месяцев назад

    የታል የቴሌግራም ሊንክሽ😊

  • @senietseifu824
    @senietseifu824 5 месяцев назад +1

    Grazie❤

  • @SenaitTeferi-dm2bq
    @SenaitTeferi-dm2bq 5 месяцев назад

    ካስትር. ኦኤል. የት. ነው. የሚገኘው

  • @senigirma2064
    @senigirma2064 5 месяцев назад

    ሄልስዬ እስቲ መልሽልኝ ዮጎርቱን ስንገዛ ለመመገብ ማለት ነው ፋቱ የወጣ መሆን አለበት ወይስ ኖርማሉን እስቲ አሳውቂኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ እኔ ተሸውጄ fat free የገዛሁት ፋቱን ሲያወጡ የሚጨምሩት ነገር ጥሩ አይደለም ወተትም ቢሆን fat free የሚለውን አትጠቀሚ እሺ whole ተጠቀሚ

    • @senigirma2064
      @senigirma2064 5 месяцев назад

      እሺ ሄልስዬ ተባረኪ እንኩዋን አወኩት ❤

    • @senigirma2064
      @senigirma2064 5 месяцев назад

      ስንት ግራሙ ጥሩ ነው እዚህ ጀርመን 3`5 % አለ እናንተ ጋር እንዴት እንደሆነ አላውቅም ስለዚህ ፐርሰንቱ የበዛውን መጠቀም እችላለው. ማለት ነው ❤

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 Месяц назад

    ኤልሲ እባክሽ መልሺልኝ ኮከናት ኦይል መጠቀም ችግር አለዉ

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 5 месяцев назад

    Welcome sis I’m happy to see you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌪️🌪️🌪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AsdAsd-v9q
    @AsdAsd-v9q 5 месяцев назад +1

    የቴሌ ግራም ቻናልሽ እፈልገዋለው

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @mahigebre4025
    @mahigebre4025 5 месяцев назад

    Er eals chalgu asgmirne❤

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 5 месяцев назад

    Elsaye yesewenet kenesawes

  • @almazbekele842
    @almazbekele842 5 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ወስጥ ካስትሮ ኦይል የት ነው የማገኘው።

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 5 месяцев назад

    ሰላም ኤልስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mekdeswendimagen5248
    @mekdeswendimagen5248 4 месяца назад

    ያለንን ካስተር ኦይል ብንጠቀምስ

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 5 месяцев назад

    ዛሬ ገና አንገትሽ ላይ መስቀል አየሁ። የምትሰሪዉን ሁሉ። አድናቂ ነኝ አመሰግነዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ወየው ረጅም ስለሆነ መስቀሌ አይታይም መስቀል ሀይላችን ነው መዳኛችንም

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 5 месяцев назад

    Hi Elsay yene wede Ehete

  • @FreweyniMuluneh-wu6pc
    @FreweyniMuluneh-wu6pc 5 месяцев назад

    እኔ ሁልጊዜ ጭርትና ድርቀት ያስቸግረኛል ምን ትመክሪኛለሽ በጣም ነው የተቸገረኩት

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 5 месяцев назад

    Hi Elsi Castor Öl yetnaw new konjo Neski Tetkmyo bedeutet argshe asayn Foto lansaw Amche selhonkun new yekrta Amarenana Tegrna zehawaweso😊

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      yene aynet kagegnesh esu

    • @Hiyba123
      @Hiyba123 5 месяцев назад

      @@elsabeautynt Elsiey yanshi men aynet new yashi

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      @@Hiyba123 link lasikemitilish koy be discription box

    • @Hiyba123
      @Hiyba123 5 месяцев назад

      @@elsabeautynt beteami yeken yeley ❤️😘

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @seferadane5332
    @seferadane5332 5 месяцев назад

    የመርዘኑን (የማይግሬኑን መቸ ነው የምትረልን ኤልሲ ከይቅረታ ጋር

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 5 месяцев назад

    Elsi berchi!!❤️❤️❤️

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 5 месяцев назад

    Thanks

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 5 месяцев назад

    Yene woud enkan dahna metachi ❤❤❤❤

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 5 месяцев назад

    ኤልሲ የ weight, lose Challenge የሴኔ ፆም ሳይገባ ከጀምርሽ ብየ እየጥበቅሁኝ ነው ካልሆነ ግድ የለም በተመቻቸ ቀል ማረግ እችላለሁ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ZulfaMohammed-qp5ii
    @ZulfaMohammed-qp5ii 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdiNigusse
    @MekdiNigusse Месяц назад

    Swedish jefenet

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 5 месяцев назад

    ስላምላችይሁንአሲዪየተባረሽልጅነሽ

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ምርጥኮነሽ ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለን እንወድሻለን እናከብርሻለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @munabh5858
    @munabh5858 5 месяцев назад

    Hi Elsie Tebarki

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 месяцев назад

    Yene wede amsgnalhu

  • @alonaduro
    @alonaduro 5 месяцев назад

    Nice❤❤❤

  • @nigisitglete2625
    @nigisitglete2625 5 месяцев назад

    የወይራ ዛይት ባረግ ችግር አዉ ዉድ ❤❤❤

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 5 месяцев назад

    Who told you?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ምኑን የኔ ቆንጆ

  • @giletseneshemeru4089
    @giletseneshemeru4089 5 месяцев назад

    ሠላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 месяцев назад

    ካስተር ኦይል ቆዳ ክላግ ያረጋል ስትይ የሰማሁ መስሎኝ። ኤልሱ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ለብቻው ከሆነ አዎ

  • @MaziEske
    @MaziEske 5 месяцев назад

    እኛም እንወድሻለን እድሜ ጤና ይሰጥሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤😂😂

  • @MesretBogale
    @MesretBogale 5 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ይቅርታ ስለእምነትሽ አያገባኝም ነገርግን መሥቀል አንገት ላይ ስንፈልግ የምናረገው ሳንፈልግ የምናወልቀው አይደለም ብታስቢበት ወይም ሙሕራን ብትጠይቂ ጥሩነው በድጋሚ ይቅርታ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ኧረ ውይ እኔ የፊት ንሪትመንት ነው የምሰራው ስታጠብ ወይም ስቀባ ማውለቅ አለብኝ እባካችሁ ስለዚህ ጉዳይ ለራሳችሁ ብቻ እሺ የሁሉም ሰው የራሱ ተጠያቂ ራሱ ነው እና እኔ ስለሌላው አያገባኝም ማለትን እንልመድ ሁሉን አዋቂ ነኝ ካልን ተሳሰተናል እነሺ እዚህ ጋ ስለሐይማኖትሽ አያገባንም ብሎ ከዛ ያልሆነ ነገር መፃፍ አይገባም

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 5 месяцев назад

    👍❤️👍❤️👍❤️

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 5 месяцев назад

    ማደአት አለቅ ቤልናል ምፍቷ ነግርን አህቴ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤️❤️❤️❤️

  • @DestaYitbarek
    @DestaYitbarek 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 5 месяцев назад

    alse enmsgnaln🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KisanetGebre
    @KisanetGebre 5 месяцев назад

    🙏🙏❤️❤️