🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 346

  • @felekche8544
    @felekche8544 Месяц назад +7

    በጣም ጎበዝ ነሺ ፈጣሪ። ነው የሠጠዉ ለምኖ አላመጣዉም በጣም አደንቅሻለሁ

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz Месяц назад +22

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ኒክ የአለማችን ተፅኖ ፈጣሪ የሆነ ሰው ነው ሲወለድ ጀምሮ እጅም እግርም የለውም ግን ምርጥ ሚስት አግብቶ ወልዶ ደስተኛ ሆኖ እየኖረ ነው በህይወታችን ውስጥ ብዙ ነገር ያልፋል በምድር እስከ አለን ድረስ ግን ሰውን መናቅ መሳደብ የለብንም የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +52

    እኔ የምለው እስዋ ለምትኖረው ምን አገባን አረ ጌታን ፍሩ አልገዛው በሽታውን 😭😭😭አረ ዮኒ የተባልክ ሤጣን ተፍታት እሕታችንን

    • @sebi1020l
      @sebi1020l Месяц назад +1

      @@Hana-3838 ሰይጣኗ አንቺ ክፉውን መልካም የምትይ መቸም እዉነት አይዋጥላችሁም

    • @JdjdHdn-n9o
      @JdjdHdn-n9o Месяц назад

      እረ ቁምጥና ነው ይጋባል

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm Месяц назад

      😅ሁለት እይነት የአካል ጉዳት አለ የፅዳ እክል ጉዳት አለ ሁለተኛ ቁምጥና ያለበት ይሆን፡ ?ቁምጥና ከሆነ ይጋባል ?ለሚወለደው ልጅእንደአባቱ ችግር ይገጥመዋል ።ለምሳሌ እኔ ንፁህ ሆኜ የፈለገ ብወደው HIV ያለውን ሰው አላገባም።የኔና የልጆቼን ህይወት መመልከት አለብኝ።ሰቀቀኑስ እኔም ተይዤ ለፍቅር እድሜዬን ሳሳጥር ታየኝ።የኔ ብቻ ሳይሆን የልጆቼስ ህይወት?አዝናለሁ እይን እያየ የፈለገው ይሁን እንጅ እራሴና ልጆቼን ስእል ውስጥ አልከትም። ይህች ልጅ በዘር የማይተላለፍ እክል ጉዳት ያለው ቢሆን ጥሩ ነበር።አካል ጉዳተኛ መቃወሜ ሳይሆን በዘር የሚተላለፍ በሽታ ከሌለ ችግር የለውም ለሚፈጠረው ጀነሬሽን በማሰብ ነው ።ይህች ልጅ ስለበሽታው ምንም እይነት ትምሮ የላትም ወልዳ ልጅን እድሜውን ሙሉ እንዳባቱ እየቆሳሰለ ይኖራል ባትወልድ ይሻላታል ብዬ አስባለሁ። ብትወልደው የሚተርፈው ስቃይ ነው ።

    • @EndaleMulugeta-k2f
      @EndaleMulugeta-k2f Месяц назад

      ewente new maneme le nege hiwote wastena yelwme

    • @Uduxbhd
      @Uduxbhd Месяц назад

      ወልደው ሳይጨርሱ አይጻደቁ ነው የሚባለው😢😢😢😢😢 መብቷ ነው🥰🥰🥰

  • @beyenechnigatie9906
    @beyenechnigatie9906 Месяц назад +5

    ታላቅ እና የተከበረ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ኑሮሽ ይባረክ❤❤❤🎉🎉 ሁሉም ነጭ በመሰረቱ ሀብታም ነው ማለት አይደለም በሆነእና በሆነ ምክንያት. ተቀራርበው ነው ሚች ይመቻችሁ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ Месяц назад +18

    ሰው በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥሮአል።ክቡር ነው።መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ።❤❤❤❤

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Месяц назад +11

    አበሻ ግን ለምንድነው ያልበላዉን የሚያከው 😡 መቼ ይተዋወቁ እንዴት ይየዋወቁ ሳናቅ ምንድነው ሰዉ ቤት ገብቶ መፈትፈት 🤔
    እናንተ ወላጆቻቺሁ ብስኩዋር በሽታ አይናቸው ብታወር እግራቸው ቢቆረጥ ወላጅነታቸዉን አትቀበሉትም ማለት ነው 😳😳
    ወልደው ሳያበቁ አይመፃደቁ :: ዋ ባልን ሚስትን መምረጥ ይቻላል የምትወልዱትን ልጅ ግን አታቁም ስለዚህ ነግ በኔ በሉ

  • @hussenmohammed-y5q
    @hussenmohammed-y5q Месяц назад +30

    ምርጥ ሴት ጀግና ነች ለኔ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @121416BAA
    @121416BAA Месяц назад +12

    ኧረ ተዋት። ይህኳ የግሏ ጉዳይ ነው! ስንት የሚያነጋግር የጋራ ጉዳይ እያለ! ኧረ ያሳፍራል!

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 Месяц назад +19

    ሁሉም ፈረንጅ ሀብታም አይደለምኮ።

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 Месяц назад

      Diaspora Nero eskymnoru ayakutim. Most nech are broke.

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze Месяц назад

      ይበዳታል porno 😂

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d Месяц назад +4

    የኔ ቆጆ አላህ ምርጥ ትዳር ያርግልሽ አላህ ደሞ ምንም አያቅተውም መሀሪነው እሱ ይማርልሽ ወደነበረው ጤናው ይመልሰው አቺ ትልቅ ክብር አለሽ በአላህ

  • @SebleMersha-x1l
    @SebleMersha-x1l Месяц назад +5

    ነጭ ሁሉ ገንዘብ አለው የምትሉ ሰዎች ተሳስተሃል

  • @mariamawitbelaynesh8804
    @mariamawitbelaynesh8804 Месяц назад +11

    ግን ለምን የራሳችሁን ኑሮ ዝም ብላችሁ አትኖሩም❓ይሄንን ያህል ስራ ፈታችኋል ማለት ነው? እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Месяц назад +6

    በጣም እኮ ነው ሚያሳፍሩት ተሳዳቢዎች እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ አስተሳሰብ ስለተለየው ❤

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Месяц назад +22

    አካል ጉዳት አይደለም በሽታ ነዉ ለዛዉም የሚተላለፍ😢😢😢😢😢

    • @BirtukanCherie-j3t
      @BirtukanCherie-j3t Месяц назад +3

      አካል ጉዳተኛ ማለት ምን ማለት ነው ?ዶማ ::

    • @MerryMulugta-ui3sc
      @MerryMulugta-ui3sc Месяц назад +4

      @@BirtukanCherie-j3t አካል ጉዳተኘ ማለት አንቺ ነሽ

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Месяц назад +11

    የኔ ማር እህቴ ኣንቺ ኣምላክሽን ማልስ መልሰሻል ላረግሽው መስቀል መልስ ነው ይህ ሰው የስላሴ ፍጡር ነው ይህ ነገር በኛላይ እንደማይደርስ ምን ያክ እርግጠኞች ነን የኔ ማር እህቴ ምን ብንሆን ቆንጆ ብንሆን እጅግር ቢኖረን ምንም እንሁን መጨረሻችን ኣፈር ነው እጃችንም እግራችንም ኣፈር ይበላዋል ትልም ይበላዋል የኔ ማር ለኔ ጅግና ያምላክዋን የፈጣሪዋን ፍቃድ የፈጸመች ልበ ቅና ነሽ ማሬ በርቺ ያብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላቹ ትዳራቹን ይባርክ ኣይ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስ ፈጣሪ ይህን ኣፉን ምን ያክል ዋጋ እንደሚያስከፍለው ኣላወቀም ፈጣሪ እያንዳንዱን ይሰማናል ኣይ እኛ ቆመን ስንሄድ የምንፈርስ ኣይመስለንምና ፈጣሪ ለንስሃ ያብቃክ

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em Месяц назад +7

    ምን አገባችሁ የሰዉ ህይወት ጣልቃመግባት እግዝያብሄር አይወደዉም እኔግን የምልሽ አንቺ ፈጣሪ ሕይወትሽን ይባርክልሽ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Месяц назад +12

    መሻአላህ ፉል ኮፊደስ እዳለሽ ነው ያየሁት መልካም ትዳር እከ ገነት ያድርግላችሁ

  • @yetm1026
    @yetm1026 Месяц назад +7

    “አፏ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል “ ይላል የሀገሬ ሰው 😊
    ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት 🫶🏽

  • @emeba951
    @emeba951 Месяц назад +14

    በእውነት ፍቅር ከሆነ መብቷ ነው ጥቅም ሊሆንም ይችላል ፡

    • @subsc691
      @subsc691 Месяц назад

      ጥቅምም ከሆነ መብቷ ነው😂

  • @kokotubeኮኮ
    @kokotubeኮኮ Месяц назад +13

    እኔ በበኩሌ ምለው ያላትን ጥንካሬ አደንቃለሁ እኔ ገና ሳየው ልቤ ታፈነ መተንፈስ አቃተኝ ድካሜን ታዘብኩት ስጋየን። በሌላ መልኩ ይህ በተፈጥሮ ተላላፊ በሽታ እኛ ሀገርም አለ ጣታቸውን እጃቸውን እግራቸውን ይጨርሰዋል። ስለዚህ ህክምና ፀበል በዘር የሚተላለፍን መስበሪያ ፀሎት ማድረግ ነው።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Месяц назад +1

      ሰራተኛው ናት ገንዘቡ አይታ ነው እምኑኝ!!!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад +1

      ትክክል በጣም ይከብዳል እጅግ ጠንካራ ሴት ነች ለምን እሱን እንደመረጠች እስዋ ታውቃለች

    • @kokotubeኮኮ
      @kokotubeኮኮ Месяц назад

      @@welansatesfaye5384
      ገንዘብ እንዴት ከእንደዚህ አይነት ነገር ጋር ይገናኛል እኔ ሲበላበት ሳይ ብቻ በድካሜ ልቤ ታፈነ እንዴት በህይወት ሙሉ አብሮ ለመኖር በብር ?? አይመስለኝም እግዚአብሔር ያግዛት

  • @eagle4452
    @eagle4452 Месяц назад +20

    ልጅ ያሪድ ጥሮ ብሏል እግዚአብሔር ይባርከው 👍🏽👍🏽 እኔ በጣም የሚያበሳጨኝ ኢትዮጵያውያን መስቀል አስረው የ አምላክን እና የቅዶሳንን ስም እየጠሮ ከ አፍቸው የሚወጣው አፀያፈ ስድብ ነው ነጩን ሳይቀር ስድብ አስተማሮት 😡

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze Месяц назад

      ስሚ በህይወቴ በርጎ አድሬ አላውቅም ቦሌ ከምሽቱ አራት ሰዓት ገባው እየጨነቀኝ ሆቴል ተከራየሁ if you belive it or not አንድ አብሮኝ ከኒውዬርክ የገባ ነጭ አራት የአበሻ ሴቶችን ስያጨማልቅ አደረ አበሻ ሴቶች ምን ጉድ ናችሁ?😂😂😂
      አካል ጉዳተኛ መሆኑ ችግር የለውም የነጭ መጫወቻ ሆናችሁ ቀራችሁ ብዙዎቹ ነጭ የምያገቡ ያብዳሉ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Месяц назад +9

    ለገንዘብ ለቪዛ ብላሰ ብታገባው መብቷ ነው ብዙ ወጣቶች የጃጀ ሽማግሌ ለገንዘብ ይወድቁ የለ ከሱ ይልቅ ወደፊት ለልጆቿ የሚያሰጋ ነገር ካለ በህክምና መከታተል ይገባል እንጂ ፍላጎቷን እናክብር

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו Месяц назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሁልችሁ
    እሷ ለምትኖረው ኑሮ እኛን ምን አገባን
    ግን ልጃቼው አሳዘነኝ እሱም እጁ ታሽጎል😢

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar Месяц назад +4

    ምናገባችሁ እናተ አታገባት በጢና አይኮራም በሰዉ አምሮ አትቀልዱ በናታችሁ እኒከዉደዱኩት ዝጀሮም ይሁን ያልበላችሁን አትከኩ እረላሽ አበሻወች በማያገባን የርጎዝብ አችበርች የኔፍቅር ምናገባችሁእናተአታገባትበጢናአይኮራምበሰዉአምሮአትቀልዱበናታችሁእኒከዉደዱኩትዝጀሮምይሁንያልበላችሁንአትከኩእረላሽአበሻወችበማያገባንየርጎዝብአችበርችየኔፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Danielamare55
    @Danielamare55 Месяц назад

    እኔ አውሮፓ ፈረንሳይ ነው ምነሩው ብመከና 🚐🚐አዷጋ 😭ደረስብኛል እንድ እግር በብረት ከራንቺ ምህድው እንድ ጓደኛ ሴት ካድቺኛ ብጣም ነው ያዝንኩት ያኔ ልብ ትገድቻልው 😭😭😭😭

  • @tigieyob6383
    @tigieyob6383 Месяц назад +1

    መነጋገሪያ መሆን ፈልግ ነው እንጂ የእውነት ትዳር አይመስልም ሰርጎ ለይ ደስተኛ አትመስልም ተከፍታለች 😢

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Месяц назад +5

    አቦ መስቀሏ እንዴት እንደሚያምር እንደ አርቲስቶች አይደለም አዉልቃ የቆመች .እነሱስ ማን አላቸዉ የአካል ጉዳተኞችንም ማክበር አለብን የኛንስ እጣ ፍንታ ማን ያዉቃል .እኔ የገጠመኝን ልንገራችሁ ጉዋደኛ ያዝኩ ሀብታም ድሃ ሁለቱንም .ግን መልካሙ ልጅ የሆነልኝ ያደሀዉ ነበር ችግሩ ደግሞ የኔን እጅ ይጠብቃል እሱም ትንሽ ስራ አለዉ ግን እኔ ስደተኛ ነኝ ከኔ ነዉ ሚፈልገዉ ቢሆንም አስተሣሠቡ ጥሩ ነዉ ግን አሁን እሱን በማጣቴ ተጎዳሁ .ሀብታሙ ደግሞ ብሬን ለመብላት ነዉ እሱ አይሆነኝም ነበር ባሌ ሚሆነኝ የነበረዉ ያደሀዉ ነዉ .

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 Месяц назад +1

    ሚሥኪን አሏህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራቺሁ ሳሳዝን

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Месяц назад +5

    ያሬዶ ተባረክ የወጣት አስተዋይ

  • @UaeKfn-w2y
    @UaeKfn-w2y Месяц назад +1

    ሲያሳዝን እግዜር ይማርህ እህቴ አንቺ ከወደድሽው ሌላው ትርፍ ነው ።

  • @sebi1020l
    @sebi1020l Месяц назад +24

    እረ ሰዎችዬ እየቀለዳችሁ ነው እንዴ የሄ ሰውዬ እኮ መጥፎ በሽታ ነው የያዘው በዘር የሚተላለፍ ለ ልጆቹ አስባችኋል? መቸም አንዴ ገብታበታለች እንጂ የሄ ዘር የሚያበላሽ በሸታ ነው እኔ ሰሙን መጥራት አልፈልግም አሁን አሁን በህክምና እየተቆጣጠሩት ነው ግን አሁንም ቢሆን አደጋ አለው። ግን አበሻ አሁን ደግ አረገች እያላችሁ የምታሽቃብጠ‍ኡት ሁሉ ችግሩ ለሷ ነው እናንተ ምንቸገራችሁ በዚ ላይ እስቲ ስለ እውነት አበሻ ቢሆን ታደርገዋለች? ይሄ አካል ጉዳት አይደለም

    • @HanaWegyahr
      @HanaWegyahr Месяц назад +2

      አትሳሳች በዘር የሚባል በሽታ የለም መምህር ተስፋየን ተከታተሉ

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ Месяц назад +2

      በትክክል መዉለድም አለ😢😢

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Месяц назад +1

      ​@@HanaWegyahrአለ

    • @narditube4378
      @narditube4378 Месяц назад

      ​@@HanaWegyahrአላ

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ Месяц назад

      ሁሉም ሰው በእግዚአብሄር መልክና ምሳሌ ተፈጥሯል። we respect the divinty inside of any human being...ሰው አምላክ ዘበጸጋ ነውና። አባቶቻችን ሰው እንኳ ሰላም ሲሉ የእግዜር ሰላምታ ብለው ነው።ሰላም የሚሉት በሰውየው ውስጥ ያለውን የጸጋ አምላክነት ነውና ሰውን ስንሳደብ ሰሪውን እግዚአብሄርን እየተሳደብን መሆኑን ላፋታም መዘንጋት የለብንም። ልቦና ይስጠን።

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Месяц назад +2

    ወንዶች ቀንተው ነው ቆንጆ ስለሆነች ነጭ ስልፕወሰዳት ተናደዱ

  • @AbdulfetaMoshe
    @AbdulfetaMoshe Месяц назад +5

    ዮኒ መጋኛ ምትባለው ከብት ሰው ነህ ነገ ምን እንደሚገጥም አታውቅም ሸክላ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Месяц назад +5

    እሷ መብቷ ነው ኑሮዋን ምታውቀው እራሷ ናት ምንም ለጥቅም አይደለም ወዳው ነው በዚህ ምላሳችሁ ነው የማትፈቀሩት ግን ልጅ ባይወልዱ ጥሩ ነበር በዘር ስለሚተላለፍ ልጃቸውም ጀምሮታል ይሄ ደግሞ ግፍ ነው:: የሚወልዷቸው ልጆች በሙሉ ሊታመሙ ነው ማለት ነው:: ቆይ ዮኒ ማኛ አንተም እኮ ሌላ ዜጋ አግብተሃል ለቪዛ ነው? ያንተ አይደለም ካልክ የሷም አይደለም:: የሀበሻ ወንድ ልክ ነው ወንድሜ ላሚኔት ያደረጉ ስላሉ ያለውን እደግፋለሁኝ ጎበዝ ልጅ ያሬድ ጥሩ ብለሃል

  • @rahelyifru
    @rahelyifru Месяц назад +1

    ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ በእግዚአብሔር ስራ የምትገቡ ሰዎች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 Месяц назад +1

    Egziabher yebarekesh.

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r Месяц назад +1

    ቆንጅዬዋ ያየችው ልቡን ነው:: ሰዎች የሚያዩት ውጪያዊውን ነው: ግን ስፅ እስከመቼ እንዘባርቃለን:

  • @TediyoTes
    @TediyoTes Месяц назад +4

    ጌታ ይባርክሽ

  • @Zemzen
    @Zemzen Месяц назад

    ምን አገባህ አንተን አላገባህ ያገባው እሧን አንተ ምን ቤት ነህ ❤❤❤❤❤አንተንም ቆምጦ ማሥቀመጥ ይችላል አላህ እኔ ብሆን ብለህ አታሥብም አካል ጉዳተኛ ሠው አይደለም ❤❤❤የአበሻ ወንድ ምን አቃጠላችሁ በሠው ትዳር😊😊😊

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Месяц назад

    ሁሉም ሰው በእግዚአብሄር መልክና ምሳሌ ተፈጥሯል። we respect the divinty inside of any human being...ሰው አምላክ ዘበጸጋ ነውና። አባቶቻችን ሰው እንኳ ሰላም ሲሉ የእግዜር ሰላምታ ብለው ነው።ሰላም የሚሉት በሰውየው ውስጥ ያለውን የጸጋ አምላክነት ነውና ሰውን ስንሳደብ ሰሪውን እግዚአብሄርን እየተሳደብን መሆኑን ላፋታም መዘንጋት የለብንም። ልቦና ይስጠን።

  • @hanakassie9441
    @hanakassie9441 Месяц назад +3

    ሀበሻ ወንዶች ተንጨረጨራችሁ 😅😢እፈሩ

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 Месяц назад +1

    Lije yared Egziabiher Amlak yibarkh 🎉🎉🎉tikil new Egziabiher tidarshn yibarklsh ❤

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Месяц назад +2

    ምረጥ ሲት ነሽ እግዝይቢሒራ አምላክ ትዳረሽን ይባረከው❤❤❤

  • @ZdbeZL
    @ZdbeZL Месяц назад +1

    እኔም ተመሳአሳይ ገጥሞኛአል ምንም አይነት ፍቅረም ፍላአጎትም ስለሌለኝ በጭራአም ፊትም አልሰጠሁትም

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Месяц назад +2

    አይሰው በጣም ይገርማል በጣም የሚገርመኝና የሚያሳዝነኝ አካሉ ችግርያለበት ሰዎች ቆይ ቁመውይቅሩ ነውምትሉ ግን ሲቀጥል እሷወዳው አግብታው ለምትኖረውና ለሚያኖራት እሱነው ተውአቸው ብርም ከሆነ በቃ ተዋት ወገኖች በሰውህይወት ባንገባ መልካምነው ለአካለጎደሎወችም በሀገራችንያሉ ቱንም አይምሮ አትንኩ የወደዱቸውን ታርጉ መሳደቡ ጥሩአደለም መብቶአነው ሰው እግዞኦ ለምትሳደቡ😢

  • @ShamsTutor
    @ShamsTutor Месяц назад +2

    በርታ ወንድሜ ! ሚዛናዊው ገለጻህን ቀጥልበት፡፡

  • @Hela259
    @Hela259 Месяц назад +4

    የሰው ትምክተና ትእቢት በጣም ነው የሚገርመኝ ብዙ የአካል ግዳተኞች እኮ አብሯቸው የተፈጠረ አይደለም በተለያየ አደጋና በሽታ ነው ሂወታቸው ከጥሩ ወደ መጥፎ የሚቀየረው።እናስ ክፉ የምትናገሩ ሰውች ምን ያህል እርግጠኛ ናችሁ ምንም ክፉ ነገር እንደማይገጥማችሁ?

  • @truth2232
    @truth2232 Месяц назад +2

    ዩኒ ማለት እኮ እናቱ የመንደር ልጅ አርጋ ነው ያሳደገችው!!! ዬኒ እራሱ በቅርብ በመኪና አደጋ በቅርብ እጁ እና እግሩ ይቆራረጣል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      የልጆች አባት ነው እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው እንጂ ክፉ አንመኝለት አውቃለሁ ዮኒ እጅግ ከመስመር የወጣ ስው ነው

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Месяц назад +6

    እኔ እምለው ሰውዬው እጁ ነው የተቆረጠው ሰንት እህቶቻችን ዓይነ ሰውር አጭር እያገቡ አብረው እየኖሩ አይደል አንድ ፈረንጅ ሰሙን እረሳሁት ጠረጴዛ ላይ ቁጭ ብሎ እግዚአብሔርን የሚያገለግለው እግር የለውም እጅ የለውም አሁን አግብቶ ልጆች ወልደው እየኖሩ አይደል እንዴ የእሷ ለምን ይሄን ያህል ነውር ሆነ እግዚአብሔርን ፍሩ

    • @sebi1020l
      @sebi1020l Месяц назад +2

      @@NaniazeneNanii ትክክል ነሽ ግን አይን መታወር እና ይሃ ይለያያል አይን መታወር እኮ በሸታ አይደለም አይተላልፍም ወንጌል የሚያገለግለውም ተፈጥሮ ነው አይቆስለም አይተላለፍም ይ እኮ በሸታ ነው እየተባልሽ ነው

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Месяц назад +1

      @@sebi1020l ታዲያ እሷ ከወደደች ሌላው ምን አገባው በሰው ህይወት የሚጎዳትንና የሚጠቅማትን የምታውቅ እሷ ናት በሰው ህይወት ጥልቅ ብለን ባንገባ ጥሩ ነው

  • @DanielDanee-q4b
    @DanielDanee-q4b Месяц назад +1

    በዚች ዓለም ቡዙ ነገር አለ እንደ አመለካከታች ሲሆን አካለ ጉዳተኛ ማግባትዋ ጎበዝነች ሆኖም ተላላፊ በሽታ መሆኑን ያስጠላል እንጂ ።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Месяц назад +2

    ብታገባው ምን ችግር አለ ፈጣሪ ይስጠው ነው ዮኒ ማኛ ነገ የሚደርስብህን አታቅም

  • @derejeabdi697
    @derejeabdi697 Месяц назад

    ያልበላንን ለምን እናካለን? ትዳርሽ ይባረክ!

  • @metageswagaaelew1534
    @metageswagaaelew1534 Месяц назад +2

    ወልጄ አልጨረስኩም ምንም አልል ዝም ነው ለመፍረድ ከባድ ነው

  • @HanaWegyahr
    @HanaWegyahr Месяц назад +19

    የምር ነው የምላችሁ ሀበሻ ቢሆን ዘወር ብላ አታየውም ይች ለጥቅም ነው እጅ

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 Месяц назад

      Yenem hasab new gn fetari yawkal yikir yibelen Midia lay lemn yizaw wetach asedba litasedben

    • @KidistGezahegn-z6b
      @KidistGezahegn-z6b Месяц назад

      ምን አገባቹ ኑሮአቹን በቅጡ መች ኖራችሁ ሰው ቤት ምትገቡት

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ Месяц назад +4

    ይቅር ይበለኝ ቆሳስሎል የሚወለድውስ ልጅ አያሴዝንም አረ ቱው ለሚወለድው የማዝነው እሶስ እዛው

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 Месяц назад +3

    ከእሶ እን ማር እኛም አካል ጉዳተኛ ኢትዮጵያኖችን እስቲ እናግባ ምን ችግር አለው። ችግራቻውን እን ክፍል

  • @mekonnenlema5522
    @mekonnenlema5522 Месяц назад +2

    ከወለድሽ ሁለት ልጅ ነው የምታሳድገው ማልበስ ማጉረስ መፀዳዳት ዳይፐር መቀየር ኢትዮጵያ ኩሩ ህዝብ ያላት ሀገር መሆኑ መዘንጋት የለበትም የድሮ ቦይ ፍሬንድሽ ምን ይልሽ ይሆን?

  • @aklile7691
    @aklile7691 Месяц назад +1

    ባለቤቱም ቀድማ የበሽታው ተጠቂ ሆና ካልሆነ፣ ቁምጥና ከሆነ የባልዋ በሽታ፣ የሚተላለፍ በሽታ ስለሆነ፣ ባለቤቱም ላይ ሊተላለፍ ይችላል፣ ልጃቸውም ላይ እንደተላለፈ ሁሉ።

  • @aklile7691
    @aklile7691 Месяц назад +1

    'መልከ ጥፉ' የሚባል አገላለፅ፣ የእግዚአብሔርን ስራ ማንጎጠጥ ነው። ፈፅሞ ልክ አባባል አይደለም።

  • @DestaGeb-r3u
    @DestaGeb-r3u Месяц назад +1

    ሰላም እኔ ምለወ ግን እሄ በሽታ ምን አይነት ነወ መፍቴ የሌለው አጥንትን የምቆራርጥ ሌላው እሷ አቅፋ ለምትተኛ አብራ ለምትኖረወ ሁሉ እናንተም ወድ የአገሬ ልጆች ተዋት ወዳ ፈልጋ ነወ የገባችበት 😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @Hanan-ff1yd
    @Hanan-ff1yd Месяц назад +1

    Yone❤❤❤❤❤❤ like now

  • @yms2161
    @yms2161 Месяц назад +1

    ሞኝ አይሙት አንድያጫውት... ይባላል ... አኔ አድናቂሽ ነኝ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ Месяц назад +2

    የራሶ ጉዳይ እኛ ምን አገባን በሠው ሂወት

  • @abesha0268
    @abesha0268 Месяц назад

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ወንዶች(ባሎች) ለሚስቶቻቸው አክብሮት የላቸውም::ለትዳራቸው ያላቸው ከበሬታ የለም :: መብትሽ ነው የፈለግሺውን ማድረግ ትያለሽ::

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 Месяц назад

    ይህን ማግባት ምንድነው ትርጉሙ መርዳት ከፈለገች በሌላ መንገን አካለ ስንኩልንመረዳት በጣም ደግነትነው መልካምሀበሻ ጤነኛ ግን ድሀሁነው ሢጠየፋቸው አያለሁ መልካም ገላ አቅፎ ሰርቶ ማግኘት በሞቻለው ዘመን ይህን በማግባቷ የህዝብ ጥቃትናት ደግሞ ያናደደኝ አባትየው ነው ልጅ ተይ እንደማለት ምርቁሁኝ ይላል የተመረቀ የመገለ ወይም ቆማጣ አያገባም አሁን እሷም ቆማጣነው እምትወልድልህ መደበቂያህን ፈልግ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Месяц назад +1

    ስንት ስራ ፈት አለ? አሁን አንድ ሴት የሆነ ሰው አገባች ብሎ ስራ መፍታት? ውይ ወገኖቼ እንዴት ያሳፍራል?

  • @Cheer2474
    @Cheer2474 Месяц назад

    የልብን የሚያውቅ የሚፈርድም እግዚአብሔር ብቻ ነው። እምነት ካለው ማህበረስብ አዋቂና ፈራጅ ነኝ የሚል ግብዝነትን ማየት ያማል።

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah Месяц назад +25

    መነቄ ሳይሆን ከአክብሮት ጋር እኔ ብሆን አላገባም ምክንያቱም አካለ ጉዳት ስለሆን ሳይሆን እሄ በጣም ከባድ ነገር ነው ። የሚተላለፍ ለልጃች በዋላ በጣም ዋጋ ያስከፈላል ።

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 Месяц назад +5

      እኔም አላገባውም ግን ለሷ ደስተኛ ነኝ ወዳው እስከኖረች ይመቻት ሰው ከሚወደው ጋር ነው መኖር ያለበት

    • @kasaneshzegeye2051
      @kasaneshzegeye2051 Месяц назад +2

      Eska 7 tewelde yetelalefale eko

    • @dainasalmon6756
      @dainasalmon6756 Месяц назад

      Man teykesh hasbachun alteykech Yemen mabochark new tear Egziabher yemisetew new. Enje beflgu aydelm komesh endatekri yeker yeblsh

    • @sebi1020l
      @sebi1020l Месяц назад +1

      @@BeemnetBayeah ትክክል እነሱ ምንቸገራቸው ተምህርት ቤት እነኳን ልጆችን መላክ ይከብዳታል በኋላ አሁን አይገባትም በፈረንጅ መወድዋ ብርቅ ሆኖባታል

    • @sebi1020l
      @sebi1020l Месяц назад +1

      @@kasaneshzegeye2051 ትክክል

  • @AsnkaWollala
    @AsnkaWollala Месяц назад

    እኔ ክእህቴ ጋር እስማማ እለሁ ይሄ ስውየ እኮ እግዚአብሔር የስጠው ነው እሱ ፌልጎ ያመጣው እይደለም የናተ ልጅ ቢሆን ምን ትሆናላችሁ እህቴ መልካም ትዳር ያድርግልሽ ጌታ ቤትሽን በደስታ ይሙላልሽ ስለስ ው እትጨነቂ

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር Месяц назад +4

    በስመአብ ሕግዚአብሄር አተ ታውቃለክ😢😢😢

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Месяц назад +2

    እውይ ምን ጥብስ ነው እቤቱ ጌታዪ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie Месяц назад +1

    ካበረታታችሁንማ እኛም እናግባ

  • @truth2232
    @truth2232 Месяц назад

    ዬኒ ማለት እራሱ የሆነ አጭር መላጣ ድንክ አይደለ እንዴ !!!! ፀጉሩንም እኮ አስተክሎ ነው
    ሽሪምፕ የሚመስል ነገር !!! ዬኒ ማለት ማስታወኪያ ነገር ነው

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Месяц назад

    የአሏህ ከባድ ነው ለመፍረድ እኔ ምንም አልል
    እሷን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ማለቴ ነገሩን አላውቅም የአካል ጉለት ነበር የመሠለኝ ግን የሚተላለፍ የሚል ኮሜንት አየሁ አሏህ ያበርታት እሱንም የሽፊ ዋጋ ግን ያስከፍላታል ያረቢ የአሏህ ሙሉ ጤናችንን ስጠን አትፈትነን አሚን በሉ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Месяц назад

    እኔ ምለው ሞጣ ሞጥሟጣው ምነው ጠይቀሀት አልፈልግህም አለችህ እንዴ😂😂😂 እርር ቅጥል ድብን👊! አልክሣ😂😂😂 ትልቅ ደረጃ ትደርሣለች ማርያምን አዳሜ ከመመረቅ ይልቅ መርገም የምትወዱ ውይ አምላኬ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +8

    እሱዋ ከወደደችው ሰው ምን አገባው አኮዋን ታዋት ትኑርበት አኮዋን 🥹❤️❤️🥰🥰🥰

  • @SuperBeni7
    @SuperBeni7 Месяц назад +1

    የዮናስ መናኛን ቃል ተከትሎ ሃሳቡን የሚገልዕ ሰው ራሱ ከርሱ የባሰ መናኛ ነው።

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le Месяц назад

    Bless your marriage,&your son

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Месяц назад +4

    አተደሞ ምንሆነህነዉ ሰዉየዉ ሲፈጠርም እዲሁነዉ የወለደችዉምልጂ እዳባቱነዉ አላየህዉም መጀመሬ እየዉ ቪዲዮዉን

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh Месяц назад +1

    አላህ ፋሪ እኔ አዉቃለሁ ጣሊያን ኢትዮጵያ ዊ አግቡት እጆም እግሮም ተጉቶል በጣም ኢትዮጵያ ሁስጥ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Месяц назад +1

    Yihew suscribe 😂adirgeyalehu beqa dessss tilaleh plus reaction nih very constructive n respectful 👍🏾👏🏾🙏🏾🥰🎉💕🥳

  • @TiruzerGolla-ti7yp
    @TiruzerGolla-ti7yp Месяц назад

    አካል ጉዳተኛ መሆኑ ሳይሆን እኔ የታየኝ ከጀርባው ያለው አደገኛ ነገር ነው

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 Месяц назад +1

    ለገንዘቡማ ወንድ ይቡሳል ወንድሜ እሮጊት እግበተው ይወጡ ሞልታዋል :: ጌታ ማሰትዋል ይስጣቸው ነገ በእኔ ሊደርስ ትችላል ወይም በልጇቼ ምን ያገጥማቸዋል በትሉ ይሻላቸዋል::

  • @SamsungClass-w6y
    @SamsungClass-w6y Месяц назад

    እኔ የሚገርመኝ ምን አገባን እኛ እሷ ለምትኖረው ኑሮ አረ እንፈር ጌታን በስመአም

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Месяц назад +11

    እኔ አላገባም ምክይቱም ለምወልዳቸዉ ልጆች ማሰብ አለብኘ ቢንስ እርግጠኘ ነኘ ፍቅር አይደለም ጥቅም ነዉ

    • @dainasalmon6756
      @dainasalmon6756 Месяц назад

      Balge otizim eytergergsch yalew. Esus yemewelduten mertew new leje Egziabher enje tetenkekesh metserewi aydelm dedeb....

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Месяц назад

    በጣም ያስጨንቃል እሷ መርጣ ካደረገችው ግን ምርጫዋን ማክበር ያስፈልጋል ለምን ግን እንደዚህ በአደባባይ መውጣት ለምን አስፈለገ የግል ሕይወት በግል ተወስኖ ቢቀመጥ ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ከእሷ ጋር ይሁን። ኢትዮጵያ ውስጥ አካል ጉዳተኞች በጫካ ይታሰራሉ ማለት ግን በፍጹም ከእውነት የራቀ ነው ማንም እንደዚህ አያደርግም።

  • @Melakutafere
    @Melakutafere Месяц назад

    ብዙ አበሻ ነጭ አምላኪ ናቸው አበሻ ቢሆን ግን ታገባዋለች ጥያቃ ሆነብኝ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Месяц назад +1

    ልጂትዋ መበትዋ ነው ቋንቃቸው ጣሊያነኛ ነው የሚያወሩት!!

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 Месяц назад

    ምን አገባችሁ ኑሮዋን የምትኖረው እራስዋ ናት እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ ነገ የምትወልዱት ምን እንደሆነ አታዉቁም ስለዚህ በንግግራችሁ እፈሩ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Месяц назад +1

    ይመችሽ የኔ ውድ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Месяц назад +9

    እሷ እንደሱ ብትሆን ያገባታል ዎይ??? ሲጀመር ከቤተሰቦቹ ጀምሮ የዚህ ህመም ተጠቂ ናቸው ህፃኑ ጀ ምሮታል አደጋ አይደለም በሽታ ነው!!! የሚያሳዝነው የሚዎለዱት ልጆች ዋጋ መክፈላቸው ነው! ሌላው ህዝብ ከመሳደብ ለምን ፖሰትሽ እምነቱ ም ካቶሊክ ነው ሰርታ ማግ ኝ ት ትችላለች ምን መጃጃል ነው

  • @HalimabintSaudk
    @HalimabintSaudk Месяц назад

    እኔ ወላሂ አደንቄሺአለሁኝ አላህ ያማር ትዳር ያርግልሺ ሰውንተይው ወገኔ እሱም አላህነው ሰውነቶን ያጎደለው ጠንክረ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Месяц назад +2

    ከዮኒ መጋኛ ጀምሮ እስከ መሠሎቹ ጭምር 100% እጅ እና አግር የሌለው ይበልጧችኋል ልፋጫም ሁላ ?

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg Месяц назад

    LIG YARED I AM SO HAPPY TO SEE YOU MAY BROTHER ❤

  • @neA-s5v
    @neA-s5v Месяц назад +1

    እህቴ በአካል ጉዳተኛ ላይ እንደዚህ አይነት ንግግር የሚናገሩ የሚሳደቡ በህግ መጠየቅ ትችያለሽ. ባለሽበት አገር ጠበቃ ያዢና ጠበቃው አሜሪካን መክሰስ ይችላል ይህ ትልቅ ወንጀል ነው

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 Месяц назад +1

    እግዝያብሄር ይቅር ይበልህ ማኛው

  • @BanchiYirga-d5e
    @BanchiYirga-d5e Месяц назад

    ነጭ ሁሉ ሀብታም ነው የሚመሰላችሁ አይደል😂😂😂😂😂

  • @mekonnenlema5522
    @mekonnenlema5522 Месяц назад +1

    እኔ እውነት አዝኜልሽ ነው ስራ ይበዛብሻል ሃገራችን ቢሆን ሁለት ሰራተኛ ቀጥረሽ መንከባከብ ይቻላል ግን አብራችሁ ነው የምትኖሩት?

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Месяц назад

    ተባረክ❤❤ልጅያሬድ ልክብለሀል ።

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Месяц назад +2

    ወዳዉ ከሆነያገባችዉ ጥሩነዉ በፋጣሪም የተወደደነዉ ግን ወዳዋለች ወይይ ጥያቄዉ ይሄነዉ