ብዙዎችን ያስቆጣው መላው ኣካሉ የቆሰለ ጣልያናዊ ለጥቅም ያገባች የመጀመሪያ ሀበሻ ሴት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 377

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 месяца назад +20

    ዮኒ በዘር ስለሚተላፍ ፈርቶላት ይሆናል እንዳይህክፉ የተናገረው እና አትያዙበት የወደፊት ስቃዩአ በልጆቹ እንዳትሰቃይ ነው

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад +8

      ልክ ነህ እኮ!! ግን የሰውን ሞራል እና ስነልቦና በማይነካ መልኩ ኣስተያየት ቢሰጥ እንዴት መልካም መሰለህ ወንድም ኣለ😓😓😭

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 2 месяца назад

      @@Gashyoyo እኔ ዮኒ ልክ ነው አላልኩም ስሜታዊ ነው አዛኝ ነው ግን አፉ ብቅ ነው ያስረዳበት መልኩ ነህ በኔ አላለም

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 2 месяца назад

      😂ቀምሰሽዋል ማለትነው ያንቺን ትራፊ ነው የሠጠሻት😂እየተቀባበላቹ ነው የቀመሽው

    • @SemharSemere-cb4hm
      @SemharSemere-cb4hm 2 месяца назад +1

      sijemer yoni magna masebiya alew deneszoch

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 2 месяца назад +2

      ዮኒ ትክክል ነው በአደጋ ከሆነ ምንም ማለት😊 አይደለም ። ይሄ በሽታ ወደተወለደው ልጅ ተላልፋዋልእኮ። ይሄ እኮ ቁምጥና ነው ወገኖቼ በሽታውን እኮ በሱ እንዳያበቃ እነዚህ ጥንዶች እያስፋፉ ነውኮ።

  • @GirmaBirhanu-cl1xq
    @GirmaBirhanu-cl1xq 2 месяца назад +43

    እጅና እግር ከሌለው አስተሳሰብ እጅና እግር የሌለው የተከበረው የሰው ልጅ ይበልጣል። ሃይማኖት አልባ ቆማጣ ጭንቅላት ያላችሁ ሰዎች በሰውየው ሳይሆን በፈጣሪ ፈቃድ ላይ ማላገጥ ነውረኝነት ነው። እህቴ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ።

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад +1

      ተባረኪ እህት ኣለም🙏

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 2 месяца назад +16

    አካል ጉዳተኛ አይጋባም የአለህ ማን ነው እንኩዋንም የወደድሽውን አገባሽ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 месяца назад +21

    አበሻ የማናገባው ደሃ ስለሆነ ብቻ አይደለም ለሴት ልጅ ክብር የላቸውም የአበሻወንድ ከማግባት የፈለገው አይነት ይሁን የውጪ ዜጋ ምርጫችን
    ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +21

    እኔ የምለው ሠላሣ ሤት እያከባለለ ከሚመጣ ሐበሻ ይሔንን በጌታ የተነሣ አግብታ ብትኖር ምን አጠፍች ጌታን አረገዋለሑ እመብረሐን ሠላምና ፍቅር ይሥጣቸው ዝጋ ዮኒ የተባልክ ድንጋይ

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 2 месяца назад +31

    አላህ ትዳርሽን ያስምርልሽ ይሄን. አላህ ይወደዋል. የማንንም ባለጌ ወሬ አትስሚ. ባልና ልጅን አላህ ነው. የሚሰጠው. ።

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ልክ ብለሻል የኔ እህት ኣላህ ይባርክሽ🙏🙏

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 месяца назад

      ለገብ ብላ ነው ወዳው አይደል

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 2 месяца назад +11

    ምድራችን ስላም ያጣችው ሰዎች በማያገባን እየገባን ነው !!

    • @YoonasArefaine
      @YoonasArefaine 2 месяца назад

      @@addulistube5244 እውነት ብለሀል ለራሱ መሆን የማይችል እና ለራሱ ምን እንደሚያስፈልገው የማያውቅ ሰው ነው ሌላ ሰውን የሚያስፈልግህን እኔ ነኝ የማውቅልህ የሚሉ ሰዎች ብዙ አሉ በቃ እሷ ተመችቶኛል ብላለች አይደል ሰው ለምን አይተዋትም ለራሷ ብለን ነው አዝነንላት ነው በዘር ስለሚተላለፍ ነው እያንዳንድህ ለራስህ እዘን ችግርህ እንደ ባቡር ሀዲድ ቢዘረጋ ከኢትዮጵያ ኮስታሪካ የሚደርስ ችግር የሚደርስ ባናትህ ተሸክመህ ስለ ሰው ትፈተፍታለህ የራስህ ቤት ቆሽሾ የጎረቤትህን ታፀዳለህ በቃ ተዎት እሷ ተመችቶኛል ካለች በሰላም ትኑሩበት።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +29

    ትዳራችው ይባረክ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +2

      አሚን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ❤❤❤❤❤❤

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 2 месяца назад

      ክክክጅንጀሮ በስንት ጣእሙ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ኣሜን የኔ እናት🙏

  • @comcell3831
    @comcell3831 2 месяца назад +9

    ጀግና እግዚአብሔር የምትፈራ ልባም ሴት ነች እግዚአብሔር ትዳሯን ይባርክ ❤

  • @RichoHenok
    @RichoHenok 2 месяца назад +6

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ታሪክን ይቀይራል እህቴ በርቺ ጌታ ትዳርሽን ይባርከው አንቺ መልካም ሴት ነሽ

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 2 месяца назад +1

    ድህነትና ድንቁርናን የተጣባው ሃበሻን ከማግባት የፈረንጅ ቆማጣ በምን ጣእሙ ይገኛል ደግ አደረገች እህታችን🎉

  • @SarahTigist
    @SarahTigist 2 месяца назад +15

    ትዳራቸው ፈጣሪ ይባርከው❤❤❤❤❤

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ኣሜን የኔ እናት!! ያንችሂም ይባረክ ሳራህየ🙏

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 месяца назад +29

    እሷ ከወደደች ምን አገባቸው

  • @alenleshethiopia5663
    @alenleshethiopia5663 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሞተው 25%ቱ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋ 25%ቱ ከእውቀት ማነስና ከቸልተኝነት በሚፈጠር አደጋ 50%ቱ እና ከሁሉም የሚበልጠው በሚሞተው በማያገባው በመግባት ነው አሉ። የኔ ቆንጆ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ አንገትሽ ላይ ያለው መስቀል ብቻ ይበቃል ብዙ ሴቶች የሰርጋቸው ቀን አውልቀውት ወይም በቦታው ያንገት ጌጥ አድርገውበት ነው የምናየው ተባረኪ

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 2 месяца назад +4

    መብትዋ ነዉ የህታችንን ችግሩ ታውቃለህ ዉጭ ሀገር ሁሉሙ አይደላዉም ሰዉ ነዉ ያገባችዉ ደግ አረገች ኮሪሁብሽ የኔ ቆንጆ

  • @hey1232
    @hey1232 2 месяца назад +2

    She has a beautiful soul… God bless all you beautiful souls out there, do not let the world change your angelic heart. Follow GOD 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mulumarye4011
    @mulumarye4011 2 месяца назад +4

    ምን አገባህ አንተ ለሷ ከተመቻት አንተስ ነጭ አግብተህ የለ እህቴ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ደስተኛ ሁኝ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 месяца назад +9

    አይ ሰው በሰከንድ የኛ ህይወት ምን እንደሚሆን እንኳን አናውቅም እኔ ብሆን ግን አላረገውም ግን ግን ሙሉ ባለመሆኑ መውቀስሀጢያት ነው😢😢

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ልክ ብለሻል ቲጂየ የኔናት ተባረኪ🙏🙏

  • @AsratAbraha
    @AsratAbraha 2 месяца назад +2

    በጣም ይገርምሀል ዛሬገና ተሳሳት በጣም የእግዚአብሔርን ፍጥረት እንደዚህ አፍህን ምልተህ አንተለተናገርከው እኔን ሰቀቀኝ እግዚአብሄር ግን ከፍያደርጋታል ተው

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 месяца назад +14

    God bless you guys God bless my sister. God bless my brother, congratulation your marriage.♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      Nice wishes my brother!! thanks for being kindness. . . God bless you toooooo🙏🙏🙏

  • @yedideyagetahun5719
    @yedideyagetahun5719 2 месяца назад +1

    እግር እና እጅ ያለው አግብተ ነው እድሜ ልካችንን የተቃጠለው

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 2 месяца назад +7

    ባደጋሊሆን ይችላል እናንተምን አገባችሁ እሳአድላነዉ የሰጣት ነገበኔብላችሁ አሰብ ❤🎉😢የሰዉህወት አትበጥብጡ ❤😂🎉አምላክ ልቦናይስጥ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ኣሜን ሂሩትየ ምናለ ሁላቺንም ኣንዳንቺ ፈታሪ ኣስተሳሰባችን ቅን ቢያደርገው በረዳን የነ እህት🙏🙏

  • @yhguyt
    @yhguyt 2 месяца назад +6

    እንዴ፡አረአይባልም፡እንዲያውም፡የምቅጦች፡ምርጥ፡ነች፡ትዳርሽን፡እመብርሀን፡ትባርክልሽ፡እህቴጎበዝ

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 месяца назад +26

    በዚች ልጅ ትዳር ላይ መጥፎ አስተያየት የሰጣቹ ሁሉ ወዮላቹ ፍጣሪን ማትፍሩ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад +1

      ይቅር ይበላቸው ሊያየ!!! 😔😔

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 месяца назад

      @@Gashyoyo በጣም ክርስቶስን እኔ እውነት ለመናገር ልጅቷን በጣም ነው ያደነኳት ይህንን የሚያክል ከባድ ውሳኔ ለመወሰን ትዕግስ፣ፅናት፣ጥንካሬ፣የሃይማኖቷ መሰረት ይወስነዋል ለኔ ጀግና ብያታለው የልጁ አካውንት ስር ገብቼ ቪዲዮዎቹን አይቼ የእውነት ትክክለኛ ጀግና ሴት እንደሆነች ነው የገባኝ ፍጣሪ ብርታት ይሁናት ትዳሯን ይባርክላት

  • @medhanitmedi1364
    @medhanitmedi1364 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ❤❤❤❤

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 2 месяца назад +3

    ጎበዝ ደግ አደረገች 👍

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 2 месяца назад +11

    ከሀበሻ ደንቆሮ ልክስክስ ባለጌ በየቦታዉ በየኮንዶሚኒዬም ከምበሳበስ ነጭ ክብር አለዉ

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 2 месяца назад +13

    ምን ያድርጉ የሀበሻ ወንድ እንደሆነ ከሀዲ ልክስክስ ነው

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ልክ ነህ እኮ ወንድም ኣለም!! ነገርግን በተገላቢጦሽ ደሞ ስንት መልካምና ቅን ወንድ ኣለ መሰለህ ኣሊ። ልክ እንደ ኣንት🙏🙏

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 месяца назад +4

    የሚገርማቹ እጁ ዱሽ የምትለው ልጅ ብርቄ ታደሰ ትባላለው የአክስቴ ልጅ ናት ታላቅ ወንድሟ አካል ጎዶሎ ነው ነገር ግን ዱሽ ብላ እንደዚህ ስታናገር አያቁኝም ብላ አቤት ሰው ተብታባ

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 2 месяца назад +3

    ጣሊያናዊ ስለሄነ ነው?ኢትዬጲያ ውስጥ ስንት አካለ ስንኩል ወንድሞቻችንን እጅ እግር የሌለውን ትዳር ይሆነኛል ብለው ያገቡ ምርጥ እህቶቻችን አላያችሁም ?ጀግና አፍቃሪ ነሽ እህቴ ።
    ዬናስ ማኛ የምትባል አይምሮ ስንኩል ያገባች ንጫጩባ አለች አይደል እንዴ ?የራስህ እያረረ የሰው ታማስላለህ በክት ነህ።

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 2 месяца назад +2

    አረ ፈጣሪንንንን እንፍራራራ ወገንንን ምን ሆነንነው ግንንን በፈጣሪሪሪሪሪ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    ያገባና ያዳራሽነው የሰርግ አዋጡ ተብለናልልልል
    አለማመኔን እርዳው ፈጣሪዬዬዬዬ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 месяца назад +1

    Fetari tedarachune yebarkelachu 🎉🎉🎉🎉

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 месяца назад +6

    አረ አረ አረ ተዉ በአፍ ይደርሳል ይሕ ሰወ ወዶ ና ፈቅዶ አይደለም አካለጉተኛ የሆነዉ አረ በፈጣሪ ስራ ጃአጂ አተርጉ ወይኔ አዝናለሁ አዝናለሁ እባካችሁን ሰዉ ሁኑ ሰዉ ሁኑ 😢 ነገ ምን እንደ ምገጥመ አናዉቅም😢 አቤት አምላኬ ባተሥራ ጃአጂ እግዚሐብር ትዳራቸዉን ይባርክ🙏🙏🙏🙏

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ኣሜን የኔናት!! ነገ ምን እንደ ምገጥመ አናዉቅም። ብቻ ይቅር ይበላቸው እሱ😭😭

  • @tsiontessema1611
    @tsiontessema1611 2 месяца назад +13

    ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም እናንተ ለገንዘብ ብላቹ ሀገር የሸጣቹ ግጭምጭ አንተ ዝቅጥ የሆንክ ሰውዬ በቃቃቃቃህ አፍህ ገማን ዝም በል ስራ ስራ በቃ ጋዝ ስቴሽን ፈልግ ለፍርድ ያገኙት ብር ይጥማል

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 2 месяца назад +8

    ዮኒ ማኛ የሚሉህ መንደሬ ነጠላ ለባሽ ወረኛ በማያገባህ አትግባ ከአንተ እሱ 100%እጥፍ ይበልጥሃል እንኳንም አገባችው አንተ ምቀኛ ለመንግስት አትተኛ ለግለሰብ አተኛ ምን አይነት አእምሮ ስንኩል ነህ በጌታ ስም የወንድ ወረኛ ስጠላ

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 2 месяца назад +1

      ሰውየው እዚ ያሉት ነጮች አያገቡንም ቆማጣ ስለሆንን ከውጭ እያመጣን እናገባለን ብሎ ቪድዮ ስለሰራ ነው ዮኒ የተናደደው መብቷ ነው የፈለገችውን ማግባት ግን ስለሰውየው እወቁ

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 месяца назад +1

    እነ ዮኒ የስብና የስነምግባር፣ አስተማሪና ሰባኪ ሲሆኑ በራሱ አባባል እከክ ነው። ይቺ ሴት ትክክል ነች ትክክል አይደለችም ለማለት በቂ መረጃ የለንም። ለገንዘብ ይሁን ለፍቅር፣ ወይም ለሌላ አናውቅም። ግን ግን በኢትዮጵያም በውጭም አበሻ ሴትም ሆነ ወንዶች ለገንዘብ ስትሉ ያልተሰማ እንጂ ያልሆነ የማታደርጉት ጉድ የለም። አሁን የምትቀባጥሩትም፣ ዝም ብላችሁ የምታማሙቁትም፣ ወደ ሱባየ ወደ ፀሎት ነው መሄድ ያለባችሁ። በብዙዎቻችን ላይ የነገሰ መጥፎ መንፈስ አለ፣ ከእሱ እንዲጠብቀን በዬ ሃይማኖታችን እንፀልይ።

  • @ሰላማዊሰብ-አ5ኘ
    @ሰላማዊሰብ-አ5ኘ 2 месяца назад

    ደግ አደረግሽ እግዝአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 2 месяца назад +2

    አብዛኞቻችን ያልተርዳነዉ ነገር የኛን ትኩርት የሚፈልገዉ የራሳችን ሂወት ነዉ በሰዉ ሂወት ገብታቹ አታጨማልቁ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ውይ ሀበሻ እኮ በማያገባው ገብቶ ነው እሚሞተው ቱ ከኢትዮጵያ ሀብታም ወድ የነጭ ወድ ድሀ ይሻላ ምክንያቱ ለሴት ልጅ ክብር እና ፍቅር አላቸው እኔ የምቀናው በሀብታም ሰው ሳይሆን ሙሉ ፍቅር ባለው ቤት ነው ዋናው አስተሳሰቡ አይጉደል የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 2 месяца назад +9

    እኛ ኢትዮጵያን እንዴት ተበላሽተናል እሰው ቤትም እየገባን እኔ ላስተዳድራችሁ እሷ ላገባችው የእናንተን እርዳታ አልፈለገች

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 месяца назад +2

      እኮ እኛ ኢትዮጵያውያን የምናሳፍር ህዝቦች ነን በስው ኑሮ ገብቶ መፈትፈት .. ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም ሁላችንም.

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 2 месяца назад +3

    Congratulations my dear sister may God bless you both ❤❤❤❤

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      thanks for your kindness ma sis, God bless you too🙏🙏

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ፍሩ ለእሷከሆናት እናተ ምንአገባችሁ

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 2 месяца назад +1

    አሜን 🙏🏽 ይባረኩ

  • @musagesan
    @musagesan 2 месяца назад

    yemechesh ma ma andegna👏👏

  • @Yonas-s8q
    @Yonas-s8q 2 месяца назад +7

    እረ ሀበሻ ምን አገባችሁ የፍለገችውን ብታገባ። ዱኩማን ሁሉ ጀግና ናት ልጅ ስትወልድ ክርስትና ለኔ ቆንጅየ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад

    አበሻ ቀጆ ትግሬ አግች ተውኩት 3አመት ታገስኩት ስጦታ ስላልሰጠኝ ተውኩት😢😢😢

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 месяца назад +75

    ከጤነኛ አበሻ በሽተኛ ጣልያን በስንት ጣሙ።

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 2 месяца назад +1

      Ere bfetari ykerbgn lejachwns Aytshwa😢l

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 2 месяца назад

      ሀራም አለይኪ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +8

      እውነት ነው የሀበሻ ወንድ አምሮችው ነው የተቆራረጠው ውሾች

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад +4

      በሽተኛ ጣልያን ከባህሩ ይሻላል እያልከን ነው ንፍጦ. እንግዳውስ ባህሩ እከካም ነው ማለት ነው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад +1

      ​@@amlesetabebaw3907አበባውን ይመለከታል. ? ድርስ እናትሽ በስሙኒ የማንም ሰካራም ሲበዳት ኮንዶም እያቀበልሽ ያደግሽ የሸርሙጣ. ልጅ ሸርሙጣ ዲቃላ የህዝብ ሽንት ቤት እናትሽ ትበዳ ደደብ ሸርሙጣ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 месяца назад +2

    ዮኒ ግን መቼ ነው ሴቶችን ከማማት የምትወጣው ፈጣሪ ያስብህ አቦ ወንድ ያድርግህ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 месяца назад +1

    እኔ ግራ የገባኝምን አይነት ህዝቦች ነን በፈጣሪ እሳ ወዳ ላገባችዉ ምንስ ቢደርስባት ምን አገባችሁ ምነው ባትፈተፍቱ አረ በፈጣሪ ልሳናችሁ ይዘጋ ሁሌም ስለሰው ስታለቀልቁ የምትኖሩ ህዝቦች አየናቸው እጅና እግር ያላቸውን ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ተዋት ትኑርበት አዳሜ ነገ ምን እንደምትሆኑ አታውቁም ማፈሪያወች

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 месяца назад +1

    ለዚህ እኮ ነው ማናድገው ወደደችው አገባችው ባለጌዎች ነውረኞች ተቺዎች 😢

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 2 месяца назад

    very strong girl I love her courage i

  • @martashibeshi5819
    @martashibeshi5819 2 месяца назад +3

    ትዳርሽን ይባርክልሽ ውዴ❤❤❤

  • @LuladeyAdhanu-m1o
    @LuladeyAdhanu-m1o 2 месяца назад

    ፤እኛ ምን አገባን ሁለቱ ከተገግባቡ እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @ejigayehuhaile6186
    @ejigayehuhaile6186 2 месяца назад +2

    ለጥቅምም ሆነ ለፍቅር መብቷ መሰለኘ

  • @RahmaRahman-j6c
    @RahmaRahman-j6c 2 месяца назад +2

    ከሠው ቤት ውጡ ልጆቿ ያለ አባት ከማሣደግ ሁሉም ሀበሻ ሴት የውጭ ዜጋ ብታገባ አታለቅስም ምቀኛ ያልሆነ ማህበረሠብ እና

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 2 месяца назад

    👉👉👉Semi Teyme negerua , balege nesh. nege mène endemigetemesh atakim . Mulu Akal selalesh atemesadeki, afeshen atekefechi.

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 2 месяца назад +10

    የሀበሻ ክፋት? ምቀኝነት?የእርጎ ዝምብነት?ኣለመሰልጠን÷ ከሁሉም በላይ ደግሞ ምቀኝነት!!!እሷ ወዳ ላገባችው ሰው ምንአገባችሁ???Mind your own f***n business!!!

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 2 месяца назад +9

    ተባረኪ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ኣሜን ታድየ!!

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 2 месяца назад

    Egziabher yetebareke Tidar yarglachu!!

  • @hanalegese-e5g
    @hanalegese-e5g 2 месяца назад

    Tedarsh yetebareke yehun sis❤❤❤

  • @birtukansholeleburte9624
    @birtukansholeleburte9624 2 месяца назад

    እንኳንአገባች ምንይጠበስ እኔከወድኳት ዝነጀሮምትሁን ብላልዘፋኙ

  • @tirsitnigusu
    @tirsitnigusu 2 месяца назад

    Mebetewa new anete men agebak mnew betam le eteyopeya ena beha akalew alek

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 2 месяца назад +3

    እኔኮ የገረመኝ ጉዳተኛ ቢሆንስ አካል ጉዳተኝን ማግባት የልገባንም እንዴ በሰው ትዳር ምን አገባን እንዴ የሶአን አይነት እድል ስላላጋጠማቹ ነው ፀልዩ የሶን አይነት እድል እንዲያጋጥማቹ ፀልዮ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ በውትድርና ውስጥ አካላቸውን ያጡ እሉ እነሱን እሚያፈቅር ሰምተን አናቅም እንደውም ይፀየፉታል ።

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 месяца назад

      አስመሳይ ህዝብ ንው እውንት ንው ኢትዬ ውስጥ ስንቱ ስንቱ ለዛውም ዛሬ ደህና ሆንው የቀን ጎዶሎ አካለስንኩል ያርጋቸው መቼም ይሄ አስመሳይ ህዝብ ግርም ይላል እንደውም ዬኔማኛው በአፍ የተናገርው ይሻላል ይሄ ኮብራ ህዝብ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 месяца назад +2

    እኔ ከወደድኩ ምን አገባችሁ የፈለገችውን ማግባት መብቷ ነው አዛኚ መሳይዎች

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny 2 месяца назад

    ዝምያለ ነጃወጣ አላህዬ ማሰተዋሉን ሰጠን ሁሉም የአላህ ፋጡርነዉ የማያገባንነገርዉሰጥ አንግባ የነጋችንን ሰለማናዉቅ

  • @BurteAna
    @BurteAna 2 месяца назад

    +++lotusibihat EGIZEABIHER AMILAKACHIN yikir yibelachiw;; ysew zeri hulum YE EGIZEABIHER Fitur new :: Gabicha Demo Fikade EGIZEABIHER new ♥️ ❤❤+++ EGIZEABIHER AMILAKACHIN Gabichachiwin yibarikilachiw :: Ygnan ykifat were atisime ehitachinin ::

  • @LidyaMohammad
    @LidyaMohammad 2 месяца назад

    Akal Gudat😊egna Ayagebam Ende Ante Yechinklat Komata Mehaym Neh Tu

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 месяца назад +4

    አረ ስንቶቻችን ነን ግን የአይምሮ ቆማጣ የሆንነው ? መልሱልኝ ይቺን ብቻ?

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i 2 месяца назад +1

    አረ አላህን ፍሩ ቢስሚላህ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ሰውን ሚያጣምረው ፈጣሪው ነው ከሱጋር እየተሟገታቹ ነው ግፍ ነው የእውነት ይቅር ይበለን እኛ ነን እንግዲ የተቀደስን ህዝቦች😢

  • @MesyMesy-p6m
    @MesyMesy-p6m 2 месяца назад +1

    ለምትወልዱት ልጅ አስቡ ግፍ አትናገሩ እናተ ጭንቅላታችሁ የተቆራረጠ. ነው

  • @BurukGetahun-k2b
    @BurukGetahun-k2b 2 месяца назад +3

    ምን አገባችሁ አሳነባሪም ታግባ እከካሞች ምቀኛች ዘንዶም ታግባ አመዳሞች ቀናችሁ እናተ እባቦች አይናችሁ ይጥፋ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ልክ ንህ ወንድሜ!! ነገርግን እንዲ ማለት ትንሽ ትክክል ኣደለም🙏🙏

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 2 месяца назад

    በረገደልህ ስራ አገኘህ አውርቶ በሊ ምን ይሻልሀል ያንተ አይምሮህ የቆሰለ ፣የተበላሸ፣ ነገን ማን ያውቃል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @megdelawitmhreteab7366
    @megdelawitmhreteab7366 2 месяца назад

    ❤❤❤ des ktblu amlak hadarkum ybark

  • @Ethiopia4331
    @Ethiopia4331 2 месяца назад +1

    እኔአሁን ነጭ ፍቅረኛ አለኝ እኔ 27 አመቴ ነው እሱ 62 አመቱ ነው 2 ግዜ የአበሻወንድ ልቤን ሰብሮታል ሶስተኛው ደሞሊያሳብደኝ ሲል ፈረንጁ ፍቅረኛዬ ነው ከጭንቀት ከእብደት ያወጣኝ ቆይ ላብድ ስል የትነበራችው እንደውም የአበሻወንድ ክህደትነው ሴቶቻችንን ወደሌላ ነገር የሚከተን እና ፎቶ ስፖስት ልትሳደብ ነው የት ነበርክ ያንተወንድሞች ሲያስለቅሱን

  • @SemharSemere-cb4hm
    @SemharSemere-cb4hm 2 месяца назад

    he is human bing may god blesss thier marriage

  • @hossanaworkbore181
    @hossanaworkbore181 2 месяца назад +1

    ከዚእ የበለጠ እግርና እጅ የሌለውን ያገባች ነጭ ሴት አላየእም ስንት እክል ጉዳተኛ ያገቡ አበሾችን አላየእም እውነተኛ ፍቅር ምንም እንደ እሳት ለምትኖረው ለናንተ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ

  • @lijegirum
    @lijegirum 2 месяца назад

    አንተን ከማግባት ቁርጥርጥ ያለን ማግባት በስንት ጠአሙ
    አስተሳሰብ የተቆራረጠ በናትህ ተደበቅ
    የሞትክ
    ይበለው ይህን ህዝብ አንተን ያነገሰ😢😢😢

  • @hiwotmulugeta4019
    @hiwotmulugeta4019 2 месяца назад +5

    አይምሮ ከተቖመጠ ሰው ይሻላል

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ኣቤት ቅኔ ሂወትየ😁😁

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 2 месяца назад +5

    እረ፣አላሕን፣፣ፍሩ፣ፈጣሪያችሁን፣፣ፍሩ፣፣ግፍ፣፣፣አታውሩ፣፣ነገ፣የሚመጣነገር፣፣አይታወቅም፣፣

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 месяца назад +1

      ዝም አትይልኝም እህቴ ማንም ሰው ወደ የሚያመጣው ነገር የለም የእውነት እኔ በጣም ነው ያዘንኩት በተለይ ሴቶቹ የፍጣሪ ያለ ነገ ምን እንደሚገጥመን እኮ አናውቅ በአንድ ቀን አደጋ ደርሶብን ሙሉ አካላችንን ልናጣ እንችላለን ብቻ ፍጣሪ ልቦና ይስጣቹ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ልክ ብለሻል የኔናት!! ኣላህ ይባርክሽ🙏🙏

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  2 месяца назад

      ተባረኪ ሊያየ ምናለ እንዳንቺ ፍጣሪ ልቦና ቢስጣቹቢሰጠን ምናለ😓😓

  • @maybeko4714
    @maybeko4714 2 месяца назад

    መብቷ ነው ኤጭ

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 2 месяца назад

    አበሻው ሁሉም ማለት ይቻላል ዮኒ የተመታ ነው በምንም ታግባው እህቴ ልክ ናት የኛዎችን ዮኒ አልሰማህም 2016 ጉድ አልሰማህም ምድረ ክፈት አፍ ሰለተረፈች ነው ???

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад

    ወነት አርነት ያወጣል

  • @YetnayetGrum
    @YetnayetGrum 2 месяца назад

    Tidarachun yibaekew❤❤❤❤

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 месяца назад

    None of your business man what kind mind, she did wonderful job❤ God bless you her marriage 🙏 exactly ምን አገባችዉ ምን አገባች በተለይ ዩናስ የምባል ሰዉ አንሺላልት እንሺላልት ነወ

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo 2 месяца назад +1

    ዮኒ የሚባል ሰው ግን ምን አንጨረጨረው እዴ ጉድኮነው

  • @HaregDessie-l5z
    @HaregDessie-l5z 2 месяца назад

    የአበሻ ወንድ ቅናታምናቸው ጤነኛም ቢሖን ለምን እንደሖን አላቅም በሴቶች ይገናል።ሰው መሖኑ በቂነው።

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 месяца назад

    Dehenete kefu new😢😢😢😢😢

  • @selamberta9847
    @selamberta9847 2 месяца назад

    በስመአብ ዘርማንዘሩ ህፃናት ሳይቀሩ ቆማጣና ቁስልስል ያሉ ናቸው የሀገሬ ያሉት ቆ እንኳን እንደዚ አይዘገንንም አይምሮዋ ጤነኛ ከሆነ አድናቂዋ ነኝ፡ ሚዲያ ላይ የወጣችው አስተያየት ፈልጋ ነው ሁሉም የተሰማውን መናገር መብቱ ነው አታሽቃብጡ

  • @ፎላሳ
    @ፎላሳ 2 месяца назад

    እግዜር የፈጠራት ነፍስ በውስጡ አለች።
    ደሞስ የሰውዬውን የውስጥ ስብእና ማን አየው

  • @solking9797
    @solking9797 2 месяца назад

    ደግ አረገች ምቀኛ አበሻ ከሰው እራስ የማንወርድ ምን ጉዶች ነን የተለየን ሕዝቦች ነን በምቀኝነቱ በሸረኝነቱ እረ በስንቱ

  • @MeryAbebe-u9u
    @MeryAbebe-u9u 2 месяца назад

    Ene gn ftari lzich lj besetat lb yemr knaw akal godlontun ftari banchi mulu liyarglt nw embete tdarachihun tbark egziabher lbshin aykeyrew

  • @elizabethbrown7682
    @elizabethbrown7682 2 месяца назад +1

    ምን አገባሽ ስለማታገኝነዉ

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 2 месяца назад

    ደጋደረግሽ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 2 месяца назад

    ንክች አላደርገዉም ቆሜ ልቅር።

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 месяца назад

    ዬኒ ማኛ ድፍት. ያርግህ የት. ምድር ነው. የተፈጠርከው የሰው. ልጂሰላም እንዳይሆን እንዳይደሰት የያዘህ. መንፈስ ክፉ መንፈስ. ሰፍሮባሐል

  • @dagi981
    @dagi981 2 месяца назад

    እውነታን ነው ያዛዝናል እንካን አገባችው

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol 2 месяца назад

    እናንተ ተዋት ልጁ ያሳዝናል እኮ የፈጠረው ለአምላክ እኮ ልጁ ነው ፍቅር ሰጦት ቢሆንስ ዮኒ እባክህ አንተ ነገ ምን እንደሚደርስብህ አታውቅም

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 2 месяца назад

    አኔ በዮኒ ማኛ ሀሳብ እስማማለሁ
    ለጥቅም ብላማ ነዉ በጣም ይዘገንናል

  • @emebettomass
    @emebettomass 2 месяца назад

    ደግ አደረገች ኖረኞች