ለኮሶና ለፖራሳይት ድራሹን የሚያጠፋ/ዶክተሩ/how to clean bacteria.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 195

  • @ሳቂታዋ-ቐ6ጘ
    @ሳቂታዋ-ቐ6ጘ 2 месяца назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሑ ለመድሀኒትሽ መፍትሔ አግቸበታለሑ ሙሉበሙሉ ❤👍👍👍

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 9 месяцев назад +5

    ጄሪዬ ተባረኪልኝ እህቴ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው ልቤ ውስጥ ያለውን ነው ቪዲዮውን ሳይ እጅግ ነው ያዘንኩት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ያሳዝናል አንቺ ግን በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺልኝ🙏🙏🙏

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 9 месяцев назад +18

    እናመሰግናለን ፆም ሲፈታ እሞክረዋለሁ የአናናስ ጁስ ከተቆላ የዱባ ፍሬ ጋር አብሮ ቢጠቀሙት ሆድ ውስጥ ያለ ቆሻሻ ነገር ሁሉ ሙልጭ አድርጎ ነው የሚያወጣው አያቴና እናቴ በደንብ ሲጠቅሙ አውቃለሁ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 9 месяцев назад +2

      የዱባው ፍሬ ይፈጫል ወይ ተባሬክልኝ እህቴ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 9 месяцев назад +1

      @@melkamusonko @ አይፈጭም ሞቅ ሞቅ አድርገሽው በአናናሱ ጁስ ፉት ፉት እያልሽ መጠጣት ነው ሆድሽ የሆነ ጥሩ ነገር ሲሰማሽ በጣም አሪፍ ነው ጉዳት ስለሌለው አያሰጋሽም

    • @himanotmengistehimi3902
      @himanotmengistehimi3902 6 месяцев назад

      ለነብሰጡር ይሆናል?

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 5 месяцев назад

      @@bethelehem4989 ኧረ እኔየ ወላሂ በጣም ነው ያስቸገረኝ ወላሂ 2፡አመት ሞላኝ ፋርማሲ መዳኒት ገዛሁ ለዉጥ የለም

  • @etagegneassefa3244
    @etagegneassefa3244 9 месяцев назад +6

    በጣም እናመሰግንሻለን ካንቺ ብዙ ነገር ነው የተማርነው በርቺ 😮ማንንም እትስሚ
    የፈለግ ውንቢልሽ እትስሚያቸው

  • @solomonsolomon9863
    @solomonsolomon9863 9 месяцев назад +7

    መልካም ሠው ነሽ ደሥ ይላል እድሜ የአምላክ ነው እረጅም እድሜ ያድልሽ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 9 месяцев назад +1

    ቸሩ አምላክ ልብ ይስጠን🙏 ድንቅ ምክር ነው !!!!
    እናመሰግናለን🙏❤🌸

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 9 месяцев назад +2

    Egziabher Amlak edmena Tena yistilin des alegn!!! Ewinet new!

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 9 месяцев назад +2

    እውነት ነዉ ጄሬዬ
    በጣም ነዉ የሚሳዝነው።

  • @lulitm3595
    @lulitm3595 9 месяцев назад +2

    Jery, Thank you for your message . Very important you are right. How long are we going to be having these sort of drama. We need a respectful discussion not disrespecting our Orthodox representatives.It is a sham we were suppose to be living in a developed country. But their actions doesn't show that. You are definitely right. If they are concern why can't they be helpful with what ever they can. Instead of wasting thier energy for some thing unpleasant to all of us. May God be with all Ethiopian people at this difficult time. Amen

  • @negistbekele5784
    @negistbekele5784 9 месяцев назад +4

    My sister thank you good bless you

  • @jimaworkMerga
    @jimaworkMerga 2 месяца назад

    ጄርዬ ተባረኪልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @rr6529
    @rr6529 9 месяцев назад +4

    ጄሪዬ ተባረኪ እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ

  • @IyerusGirma
    @IyerusGirma 9 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድምክርሽ ልዩ ነው ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ ።እባክሽ የሀሞት ጠጠር በጣም እያሰቃየኝ ነው ለሱ የሚሆን ካለሽ ምክርሽን ለግሺኝ በተስፋ ጠብቃሁ።ተባረኪልኝ

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 9 месяцев назад +4

    ለኮሶ የሰራሽው አስገራሚ ነው እሞክረዋለው ጄሪዬ ጥፍሬ እየተሰባበረ አስቸገረኝ እስቲ መላ በይኝ

  • @asmeretkidane9968
    @asmeretkidane9968 9 месяцев назад +2

    ጄርዬ ተባረኪልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ እከታተላለሁ ግን ባልጠቀምም ምክርሽንና ከአያት የወረሽውን ማካፈልሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ተባረኪ።

  • @wudeshiferaw9104
    @wudeshiferaw9104 9 месяцев назад +3

    ጄሪዬ እግዚአብሔር ይስጥለን እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን መልካምነት ለራስ ነው እንወድሻለን🥰🥰🥰

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 9 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ለቤትሽ አዲስ ነኝ እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 6 месяцев назад +1

    ጄሪዪ ደስ ስትይ ❤ደሞ ገበዝ ነሽ ማንም አይሰድብሸም ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገርሽው እናመሰግናለን የተከበርሽ ንፁ ሴት ነሽ እንወድሻለን ተባረኪ.🙏🙏🙏

    • @TilayeBogale
      @TilayeBogale 6 месяцев назад

      Like nesh Jerry aznenal entselelyalen

  • @SisayTesema-lg3td
    @SisayTesema-lg3td Месяц назад

    ተባረኪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ጨጒራነውህም ቮሚት ያስቸግረኛል ድሮ ኮሶ እጣነበር ታይቶኝ ሳይሆን እንዲሁ ጨጒራዬ ይሻለኝ ነበር አስታወሽ እሞክረዋለሁ ብርክበይልኝ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  9 месяцев назад +31

    ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል አስጠያፊና ሌሎችን የሚያንቌሽሽ የስድብ መልእክቶች በፍፁም ተቀባይነት የለውም:: ከመፃፋችሁ በፊት አስተውሉ:: ሀሳባችሁን በጨዋ ደንብ ለሌሎች አስተማሪ በሆነ መንገድ ይግለፁ ::ይሄን በአግባቡ ያልተጠቀመ ሀሳቡ ተቀባይነት አይኖረውም:: በሰላም ለመኖር መጀመሪያ ሰላምን ከራስህ ጀምር :: ፍቅር ለማግኘት መጀመሪያ ፍቅር ስጥ:: ለመከበር መጀመሪያ እራስህና ሌሎችን አክብር::ለመቀበል መጀሪያ አንተ ስጥ:: ለመወደድ መጀመሪያ አንተ ሌሎችን ውደድ;: ለመምከር መጀመሪያ እራስህን ምከር:: ወገኔ ሁሉ መጀመሪያ ከራስ ይጀምራል:: በርትተን መጀመሪያ እራሳችን ላይ እንስራ :: ስለ መልካም ምክርና ሀሳባችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ እራሳችንን የምንለውጥበት ዘመን ያድርግልን አሜን🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 9 месяцев назад +1

    ተባረኪ እህቴ ገፅታሽ ምክርሽ እምነትሽ መድሀኒቱ አረስንቱ ሁሉ ነገርሽ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ ።ቪዲዮዉን ግን አላየውትም መቼም የማይታ ነገር የለም አሳይኝ እግዚአብሔር ጊዜ አለው እንደእስራኤላውያን ይሰበስብነል እይዞሽ እህቴ በውጭ አገር ያለ እይመስመለኝም ነበር በሰው ሀገር ደግሞ ለእንጀራ ወጥታችሁ የተሻለ የሚያስብ ናቸው ብዬ ነበር የማስባችሁ እግዚአብሔር ማመስገን ትታችሁ እባካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ !!

  • @EmanNasser-eo6wb
    @EmanNasser-eo6wb 2 месяца назад

    ማሚዬ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ማሻአላህ ከልብሽ ሰው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 9 месяцев назад +4

    ዉዴ እዴነሽ ጠፍተሻ ፡እንኳን ለደብረ ዘይት አደረሰሽ።❤❤❤

  • @Kalina0119
    @Kalina0119 9 месяцев назад +2

    Kale hywet yasemalen jereye betam amesegenaleu yeleben new yaderesew leb yalew leb yebel ethiipiawenet yea new eskemenawkew derese ebakachew ennurebet eze yalew yebekanal techemare ayasflegenem

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 месяцев назад +2

    Jery you did good job 👏

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 9 месяцев назад +2

    jeriye betam new yemnamesegneshe tebareki

  • @TimarUtopia
    @TimarUtopia Месяц назад +1

    ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lideyayafi2414
    @lideyayafi2414 9 месяцев назад +1

    አይዞሽ እማ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ያስታግስልን!!

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 2 месяца назад

    አሮጊት ያለሽ የሡ ዕድሜው እያጠረ ያንቺ ይጨምራል

  • @natigizaw3481
    @natigizaw3481 4 месяца назад

    በርቺ በጣም ጥሩ ጥሩ መረጃ ነው እየሠጠሽን ያለሽው እናመሠግናለን ፈጣሪ ያክብርልን

  • @UfgjufUcjncjc
    @UfgjufUcjncjc 2 месяца назад

    Betam Amesegnalihu ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏Egezabeher yebarekishe

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 9 месяцев назад +2

    እውነት ነው
    እግዚአብሔር የሠራቸውን ይስጣቸው

  • @kelemuaderesgne7533
    @kelemuaderesgne7533 9 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ብዙ ጊዜ ሆነኝ ካየሁሺ እንኳን ሰላም ሆንሺ።

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 5 месяцев назад

    እድሜውንይስጥሽ ተያችው ፈጣሪፀጋውን ያብዛልሽ እድሜፀጋነው።

  • @yonamamo
    @yonamamo 2 месяца назад

    እህታችን ዛሪ ነው የተቀላቀልኩሽ በጣም ተስማምተሽኛል።ነጥብ አንድ ነገር ግን ላንቺ ማካፈል እፈልጋለሁ ምክንያቱም ድሮ ጋዜጣ በሚሰራበትጊዜ ጀምሮ እሰራ ስለነበር ሚዲያ አካባቢ ያለውን ክፋት ሸር ምቀኝነት የሚሰሩ ማሸማቀቅና ጋጠወጥነት ለምን እንደሚሰሩ እና ግባቸውም ምን ኦን እንደሆነ በሚገባ ካንቺ በተሻለ አውቀዋለሁ።ስለዚህ ከጉዳይሽ ጋር ተያያዥ እነት ወይምበምክንያት ሀሳብ ከሚሰጡሽ ወጭ መልስ መስጠት የለብሽም እንደዚህ ተባልኩ ዩሚልም ማብራሪያም አትስጭ ስትሰጭ ለነሱ ግብአት ትሆኛለሽ ባለጌውንእየቦለክሽ ስራሽን ብቻ ብትሰሪ ምክሪ ነው።ቻው

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን እናት ፆም ሲፈታ እጠቀመዋለሁ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 месяца назад

    ተባረኪልን እህታችን።

  • @habtegebralehilue5112
    @habtegebralehilue5112 8 месяцев назад +1

    ጄሪ በጣም ጥሩ ሕክምና ነው የምትሰጪው እናመሰግናለን ጄሪ ሆዴን ይነፋኛል እና ይጮሀል ምን ላድርግ ?

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 9 месяцев назад

    ጀሪዬ አንቺ መልካም ነሽ ቆንጆ አይዞሽ የእኔ ልጅ ገና ምኑ ተነካ በርቺ ጎበዝ እኔ ሳይሽ በጣም ደስ ደስ ነዉ የሚለኝ ቅን ሴት።

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 9 месяцев назад +2

    Ere ene le lejoche esetachewalehu because sushi selemibelu
    Thankyou Jerriye

  • @beyanbeyan-d3s
    @beyanbeyan-d3s 2 месяца назад +1

    ብርቱካኑ ይላጣል ?

  • @abnetnigatu-zp9ec
    @abnetnigatu-zp9ec 9 месяцев назад +8

    የበግ ለምድ ለለበሱ ተኩላዎች አትሙዋገቺ ይልቅስ ከእንቅልፍሽ ንቂ እፈሪ ።።።።ለቤተክርስቲያን አፍራሾች መስቀል ለያዙ ፈሪሳውያን አስመሳዮች አትጩሂ።።።

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele4010 9 месяцев назад +3

    እውነት ነው ያልሸው ጄሪዬ ምንም ቢሆን እንደዚህ ባለ መልኩ አባቶች ላይ መሆን የለበትም እሱ ባለቤቱ መልሰ አለው መፀሀፍ ቅድሰም ታላላቆችን አክብር ይላላል መድሀኒያለም ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ይሰጠን

  • @zenu5821
    @zenu5821 9 месяцев назад

    ጨርሼ ማየት ነው ያቃተኝ በጣም ነው ያዘንኩት ማን ጠያቂ እዳረጋቸው ማን እደወከላቸው አናቅም እግዚአብሔር ይጠይቃቸው

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 9 месяцев назад +2

    የኔቆንጆ. ጀርባ ባየ ሀገረ ልእልት. ፈጣሪይጠብቅሽ. ለተሳዳቢ. ጊዜአትሰጪ. ልቧናይስጣቸዉ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад

    ጄሪዬ አመሰግናለሁ ምክርሽ ልዬ ነው ።💕
    ጄሪዬ እባክሽ ጉአደኛዬ (እህቴ ) ደም ግፊት አስቸገራት ካሁን በፊት የሰራሽ ይሙስለኛል ባልሳሳት ግን አጣሁት ።እስኪ እባክሽ ምክርሽን 👏👏💕
    አመሰግናለሁ

  • @MebratTesfaye-u5b
    @MebratTesfaye-u5b 9 месяцев назад +2

    ለስኮርታማሚችግርየለውም ?

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 4 месяца назад

    ተባረኪ

  • @melodiess2
    @melodiess2 9 месяцев назад +5

    እዚህ ጋር በወረወራችሁት አዚያ ጋር እያለቁ ነው ላልሽው የዝቋላ አባቶች ለዚህ ነው የታረዱት ሁሉም ባለበት በሚችለው መታገል አለበት። ምነው ስለሚገደሉት ስለሚታረዱት አትናገሪም ። ድሮ ቀረ መሽኮርመም።

  • @joo5276
    @joo5276 9 месяцев назад +2

    ስወድሽ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 9 месяцев назад

    እውነት.ነው

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 9 месяцев назад +2

    ወይኔ ጄሪዬ ትክክል ሁሉ እናት አባት እንደዚህ ቆፍጠን ቢልና ቢቆጣ እንዲህ አንሆንም እኛ ሀገር ውስጥ ያለነውን የሚበጠብጡን እንደዚህ ያሉ ለሴትና ለአባቶች ወይም ጎሮ ጎሮውን እንደውሻ እጮሁ ነው ሰላም የነሱን ወንድነት በቦታው ላይ ላይ ወደመሬት ወረድ ማለት ነው:: በሞባይል ላይ ይፎክራሉ እኛ እዚህ ያለነው የሚሰማቸው የለም ሲደክማቸው ያቆማሉ እንደሴት በአፋቸው ይፎክራሉ ሀገራችን ስራ ላይ ናት አባቶቻችንን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው በትክክል እናታችንም የተዋህዶ ጀግና ብያታለሁ አይቻታለው ስትከላከላቸው ጄሪዬ ምክርሽ እንደማር ይጣፍጣል በርቺ ጥሩ መካሪና አስታራቂ እናት ነሽ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ተባረኪ

  • @bisatemesgen
    @bisatemesgen 2 месяца назад

    በማኪያ ውይስ ሙሉ ነው ምንተቀመው

  • @RutHemen
    @RutHemen 2 месяца назад

    ሰላም ጄሪዬ፡
    ብርቱካኑን ከነ ፍሬው ነው ወይስ ፍሬውን አሰወግደን ነው ምነፈጨው? ልጣጩንስ?

  • @tsehayneshmekonnen9863
    @tsehayneshmekonnen9863 8 месяцев назад +1

    Lemon berbena leaf in Amharic name pleas

  • @SinkeNekele
    @SinkeNekele День назад

    ጀሬዬ፣አህቴ፣ሰለኮሶ፣የነገረሽን፣ነገር፣በጣም፣ጥሮ፣ምክርነው፣አንዴ፣የጨመቅነው፣ን፣ለአንድ፣ቀን፣ነወይ፣ወይስ፣ለሰባት፣ቀን፣ያገለግለናል፣ወይስ፣በጠጣን፣ቆጥር፣መፍጨት፣አለብን፣ወይ፣ጄሬዬ፣ሰላልገባኝ፣ነው፣እህቴ፣sbነኝ፣

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ብርቱኳን አሲድ ላለበት ሰው አይስማማም በሱ ፋንታምን ይተካል ??አመሰግናለሁ

  • @monamona7139
    @monamona7139 9 месяцев назад +5

    ግንኮ በጣም ስሕተት የሠሩ አባቶችም አሉ ወገን እንዴት እንለያቸው ካህን እንደበግ እየታረደ እንደዚህ ዘበን የተመቸ የለም ያሉ በህገ ወጥ ተሹመው ስንት ህዝብ ያስጨፈጨፉ ለነርሱ ከሰማይ ቅጣቱ እንዲቀልላቸው በምድር ቢዋረዱ ይሻላ

    • @ሳባመንግስቱ
      @ሳባመንግስቱ 9 месяцев назад +3

      አባቶች በዝምታ መፀለይ እንጂ ፓለቲካ ውስጥ መግባት የለባቸውም ሁሉን የሚያይ ፈጣሪ አለ እነሱ አቅም የላቸውም አቅም ስሌላቸው ነው እየተነሱ እነሱ ላይ የሚደነፉት አገርቤትማ ከሄዱ እዛ ጀግና ይጠብቃቸዋል አፍ የላቸውም ውጪ የውሽት ጀግኖች እየወጡ ይጬሁ

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤ጎበዝ ስራሽ ላይ ብቻ concentrat አርጊ

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 9 месяцев назад

    አሜን አግዝብሄር ይመሰገን

  • @zewdituabebe2681
    @zewdituabebe2681 9 месяцев назад +6

    የኔ እመቤት አትሳሳቺ የአይማናት አባት ሲታረድ የት ነበርሽ

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 9 месяцев назад +2

    ሰላም , እንዳንቺ ኣይነቱን ያብዛልን እንጂ ስድነትማ በጣም እያሳፈረን ነው ኣፈርን ተሸማቀቅን

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 9 месяцев назад +2

    ማርጀት ፀጋ ነው የሚሳደበው ትውልድ አሁን ያንን እድሜ አላገኙትም

  • @HayatDadoud
    @HayatDadoud 3 месяца назад

    የኔ እናት በጣምእናመሠግናለን

  • @KelemuaGemesa
    @KelemuaGemesa 7 месяцев назад +1

    ጄሪዬ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው ሰዎቼ ቬርሞክሳ ገዝተው አምጥተውልኝ ነበር ግን ሊጠፈ አልቻለም ውስጤ በጣም እየተጎዳ ነው ስነግራቸው በጣም ፈሩ አሁን ግን ያንቺን መድሀኒት ልጀምረው ነው እስቲ እግዚያቤሄር ይርዳሽ በሉኝ ተሳቀቅኩ

  • @hahu9156
    @hahu9156 9 месяцев назад

    በርችልን እናመሰግናለን

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 9 месяцев назад +5

    ተመስገን እህቴ እንዳንቺ አይነት ሀቀኛ መካሪ እውነት አመላካች አይጥፋ ።መቼም ያንን የቪዲዮ ስድብ ያየ ልቡ የማይሰበር የለም ግን ምን ይደረጋል ጊዜው ተሳዳቢዎች የሚፈሩበት ሆነና ሁሉ ዝም ሆነ ማን ይቆጣ ?ማን ማንን ይስማ ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ መፍትሄውን በራሱ መንገድ ይሥጥ።
    ለስራሽውም ለሆድ እንድንጠቀምበት ስለመከርሽንም መድሀኒት አመሰግናለሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 месяцев назад

    በትክክል you can tell

  • @assabegonfa7517
    @assabegonfa7517 9 месяцев назад +1

    Yen konjo yebarksh

  • @chaneberhe7387
    @chaneberhe7387 9 месяцев назад +9

    ቤተ-ክርስትያን እንደዛ ሲከፋፍሉት የትነበርሺ በእነሱ አድርባይ እና በሌብነት አድርባይነት ነው

  • @BirehanTaye
    @BirehanTaye 4 месяца назад

    በጣም ታምሪያለሽ የኔጨዋ

  • @SarasaheleAberham
    @SarasaheleAberham 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እ/ር ያክብርሽ ለኮሶ መድሐኒት ወስጄ ለ7ቀን ምሳ እና እራት ምን እንብላ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 9 месяцев назад

    Ene gin betam new yemiwodsh❤❤❤❤❤
    Abatoch minm abati nachehu maleti yikebidal bezir new yeteshomut sawu simot zim halafintachehun altewotum sawu eymote new yilks lemimot sawu dimts mehonu melikam new abatoch lemin zim alachu bilehu bechewa demib new yeteyekut ethiopia yalehun chiger sayifet lendeon layi min chigr lifetu new yemetut?

  • @FreTube-126
    @FreTube-126 3 месяца назад

    የጃርድያ በቢትውስጥ እንዲት ይታከመ ዶክተርየ

  • @samrisamra
    @samrisamra 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤ በርቺ አህቴ

  • @Betyabel
    @Betyabel 5 месяцев назад

    Le lijoche yehonal?

  • @hagosgebremedhinkrar975
    @hagosgebremedhinkrar975 6 месяцев назад

    እናመሰግናልን እህታችን

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 9 месяцев назад +2

    ሌሎቻችንም ማጣላትና ማቀሳሰር ትተን ለሰላምና ሰዎችንን ለማስማማት ባለጌንና ተሳዳቢን አትወክለኝም ብሎ ማዋረድ ለሀጠራችንና ለወገን የሚጠቅመው በትክክል ተው የሚል ሽማግሌ የሌለው ሀገር ሆንን እኮ እግዚዮ

  • @studywithnati
    @studywithnati 9 месяцев назад

    እባክሽ ለመሀፀን እጢ በተፈጥሮ ማስወገድ የሚረዱ ምክሮች ስሪልን

    • @weyniande3214
      @weyniande3214 9 месяцев назад

      እኔ የማውቀው ንጹህ የሚጠጣ ከርቤ በፈላ ውሃ አጥቦ መጠቀም ነው

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад

      ​@@weyniande3214
      ምን ማለት ነው ከርቤ ?

    • @weyniande3214
      @weyniande3214 9 месяцев назад

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ አብዛኛውን ከአረብ ሃገር የመጡ ናቸው የሚጠቀሙበት የሚጠጣና የሚጨስ አለ ለማህጸን ግን የሚጠጣውን ነው የምትጠቀሚው መርካቶም እጣን ተራ (ከሸማ ተራ ፊት ለፊት) ይሸጣል።
      ግዴታ ካስፈለገሽ weyni Ande ብለሽ በመሰንጀር አናግሪኝ የምኖረው በ USA ነው

  • @zekizak-u7z
    @zekizak-u7z 9 месяцев назад

    Hi jerry endet nesh selamsh ybza plz bemn lag'gnsh

    • @zekizak-u7z
      @zekizak-u7z 9 месяцев назад

      Jerre endet lag'gnsh

  • @selaminamare2425
    @selaminamare2425 5 месяцев назад

    ለሚያጠባ ይሆናል ጄሪ

  • @Konjit-ge6pq
    @Konjit-ge6pq 9 месяцев назад

    Tebareki eheta

  • @GmeskelKelem
    @GmeskelKelem 3 месяца назад

    እርጉዝ ሴት ብትወስድ ችግር አለው

  • @yohannesmezgebe2830
    @yohannesmezgebe2830 6 месяцев назад

    Jeriye ebakshe melslg aseraru endet nw malt orange ena kerenfuden ena nech shegureten bedenb asrejen ahuen nw yewledkut ena be koso teskayhu ebaksh

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 месяцев назад

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @AlemneshKebede-or9qy
    @AlemneshKebede-or9qy 5 месяцев назад

    ሆድ ውስጥ ላለው እባጭ ይሆል ጄርዬ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 9 месяцев назад

    ጀርየ ተባረኪ አኔ ሚገርመን ሰራ የላቸውም ሁሌ ግፍ መናገር መቅዘፍት እየወረደ ያለውእኚህ የሀይማኖት መሪ ናቸው ሰለቦለቲክ ምን ያቃሉ ተዋጉ አላሉ ለመጣ ጳጳስ ባለስልጣን ሁሌ መሳደብ ጥቅሙ ምንድነው አንድ ብር አይደግፉም ሁሌ ዘረኝነት አይጠቅምም መቅዘፍት ነው ውጪ ተቀምጦ ልጀቹም አቅፎ ነው ጀሪየም ስድቡ አይለጠፍ ልባ ለአመሉ አትጨነቂ

  • @kidisttessifaneh
    @kidisttessifaneh 7 месяцев назад

    Hey Jery esken ltachu nw yemifechew

  • @EmbateEmuye
    @EmbateEmuye 4 месяца назад

    እድሜ ይስጥሽ

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 9 месяцев назад

    ጄሪዬ እንኳን ለደብረዘይት አደረስሽ

  • @chaneberhe7387
    @chaneberhe7387 9 месяцев назад +4

    የምትከራከሪ ላቸው አባቶች ሞል ወስጥ የሴት ልብስ እና የህጻናት ልብስ መጠጥ እየሸመቱ ነው
    መልሱን ለአንች ትቸዋለሁ።

  • @BelhuTafesse
    @BelhuTafesse 8 месяцев назад

    በርቺ ጀርዬ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 9 месяцев назад +2

    እኔ እማዝነው ለልጆቻችን ነው አገራቸው የት ነው? መሄጃ የሌለው ወዴት ይድረስ ፈጣሪ ይርዳን ያስፈራል

    • @ሳባመንግስቱ
      @ሳባመንግስቱ 9 месяцев назад

      እውነት ነው ልጆች የሌላቸው ናቸው በየቦታው የሚበጠብጡት

  • @MeazaSweet
    @MeazaSweet 2 месяца назад

    Ebakihine madyat lamatefat negarege

  • @zeki1945-5
    @zeki1945-5 8 месяцев назад

    የቁርጠት መድሀኒትን ጥቀሽልኝ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 9 месяцев назад

    በረቺ

  • @AaminaAli-uf1zf
    @AaminaAli-uf1zf 2 месяца назад

    አሁን እኔ ኮሶ እየታየኝ ነው ግን ጥሬ ስጋ አልበላም ከ3/11/24ጠዋት ሞክረዋለው ከ7ቀን በዋላ ውጤቱን መጥቼ ኮሜንት አረጋለው

  • @bezadoju
    @bezadoju 6 месяцев назад

    ምን ይባላል የት ይገኛል

  • @yeabsramulugeta5644
    @yeabsramulugeta5644 7 месяцев назад

    ለጋዝ ክምችት ማጥፊያ መንገድ ካለ እባክሽን ይብራራ

  • @belaybogale2463
    @belaybogale2463 9 месяцев назад

    አሜባ በጣም ያስቸግረኛል በተለይ አትክልትና ፍራፍሬ ስጠቀም በቃ ስቃይ ነው መፍትሄ ካላችሁ አጋሩኝ