የአብሽ ጥቅም ዶ/ር ዑስማን መሐመድ አብዱ | Dr Ousman Muhammed

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 421

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 10 месяцев назад +6

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን። ስለአቢሽ ተጨማሪ ማብራሪያ ስለሰጡን።
    Thank you so much🙏♥

  • @Emuyyee
    @Emuyyee 2 года назад +8

    ኡስማኖ በጣም አመሰግንሃለሁ ትክክል ነው የተነተንክው ለምን ልጅ ሆኜ እናቴ የምትጠቀመውን
    ኑው የተናገርከው ! አላህ ይጠብቅህ አሜን

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 2 года назад +5

    እናመሰግናለን የአብሽ ጥቅም ብዙ መሆኑን አላውቅም ነበር

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 2 года назад +2

    በጣም አመሰግናለው አብሽ በጣም ነበር የምጠላው ይህን ካየው ወዲህ ግን መጠቀም ጀምሪያለው እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @hayatasrat5346
    @hayatasrat5346 Год назад +1

    AWW ዶ/ር ኡስማን ማሻለህ ሁልባረግ

  • @Kami.Tube1
    @Kami.Tube1 10 дней назад

    እኔ ሁሌ ነው የምጠቀመው በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ጀዛ ኪላህ

  • @EtemaleshaGetaneh
    @EtemaleshaGetaneh 9 месяцев назад

    ዶርክተር አመሰግናለሁ በፊት ሽታውን ስለምጠላ አልጠጣም ነበር አሁን ግን በሻይ መልክ አስከምሬቱ አየጠጣሁ ነው አንዳንዴ ተባረክ እውቀትህን ስላካፈልከን

  • @fefe7047
    @fefe7047 15 дней назад

    Thanks so much Fetaree yebarkh

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 11 месяцев назад +1

    ማሻአሓህ ጄዛከላህ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 2 месяца назад

    ተባረክልኝ አመሰግናለሁ❤

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji 4 месяца назад

    ዶር በጣም አመሰግናለሁ ስለ አብሽ በዙ ጠቃሚ ነገርስለሰጠኸን

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 5 лет назад +3

    ሜሻአላህ ኡስታዝ ምክርህ ተመችቶኛል ጠቃሚ መረጃ ነው ማሻአላህ ጀዛክላሁ ኸይረን

  • @MariyamEthio-g5c
    @MariyamEthio-g5c 20 дней назад

    ማሻአላህ

  • @أمزكريا-س9خ
    @أمزكريا-س9خ 2 года назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ኢሻአላህ እሞክራለሁ ለደረቅሳልም አሪፍነው ብለዋል አላህስበብያርግልን ጀዛከላህ ኸይር

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 года назад +3

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ኸይር👍👍

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad 5 месяцев назад +1

    Gzake Allah kayur 🙏

  • @zinet3501
    @zinet3501 6 месяцев назад

    ሱብሃን አላህ
    ወንድሜ እያዳመጥኩህ መድሃኒቴን ነገርከኝ ጀዛከላህ አልፍ ኸይር

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 4 года назад +3

    እኔ፣ታይፕቱንአጥፍቶልኛልሀጂተባረክኢየሱስይባርክህ።ያስተላለፍከውትምህርት፣ስለአብሽ።በጣምተጥቅሜድኛለሁ።ሀጂ፣በርታ።

    • @rashitips5171
      @rashitips5171 4 года назад

      እእውነትሽን ነው እሕት

    • @abdulkaderahmed8385
      @abdulkaderahmed8385 3 года назад +1

      ለአስም ያልከውን ግማሽ አብሽ ሩብ ዘቢብ በአንድ ሊትር ወሃ አለወፈረም ተፈጭቶ ወይስ ጥሬው

  • @zaivaadim5923
    @zaivaadim5923 Год назад +1

    ዋሊኩም ሠላም ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ🍫🍪

  • @samrisamri-ly1si
    @samrisamri-ly1si 21 день назад

    thank you dr

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 7 месяцев назад +2

    ለወተት ለወለደ ሴት ለወርአበባ ለልብህመም ስኳርይከላከላል type 1ለጉረሮህመም ለድረቀት ለሆድ ለምግብ ፍላጎት ለቁስል አብሽ የአብሽ መጠጥ ለቆዳ ከወይራ ዘይት። ለአስም ሪዝን 😢🎉

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 Год назад

    ጀዛ ካላህ ውስታሴ

  • @SameraRose
    @SameraRose 6 месяцев назад +1

    ዶ/ር ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ሽታውስ እኔ ጁስህ ሰርቼ መጠህጣት እወዳለው ግን በሽታው ምክንያት አቆምኩ

  • @habeebahh2900
    @habeebahh2900 Год назад

    ዋዓለይኩም ኧሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
    ጀዛከላ ኸይር

  • @NesradinSunemo
    @NesradinSunemo Год назад

    ወአለይኩምሰለም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱ የኔ ድምጽ በየግዜው እየወፈራ ነው እና ላድምጽ ምሆን ይኖራል አመሳግነለው

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 4 года назад +4

    እናመሰግናቸዋለን ስታዝ ዛሬ ነው ያየሁት

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube439 3 года назад +2

    ጀዛከላህ

  • @ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዝ የኔ አባት ጮገረ በጣም የስቸግራዋል አብሽ ነው ምጠቀማው

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 Год назад +1

      ጥቅሙ እደትነው

    • @hayathayat7349
      @hayathayat7349 10 месяцев назад

      እንደትነው ለጨጓራ የሚጠቀመው እባክሺ ንገሪኝ በጣም ያስቸግረኛል

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk Год назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስጣዝየ

  • @nejmuShkur
    @nejmuShkur 10 месяцев назад

    Jezakallah heyren

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤

  • @hafizanuredin3202
    @hafizanuredin3202 Год назад

    ጀዛካለ ካይር

  • @zainabnuri9919
    @zainabnuri9919 5 лет назад +4

    ጄዛክ አላህ ኳይር

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር
    አብሽየ ፆታሽን ቀይረሽ መጣሽልን 😁

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 9 месяцев назад

    ዳክተር በጣም አመሰግናለዉ

  • @amsaadaa724
    @amsaadaa724 Год назад

    ጀዛከላሁምኸይርን

  • @emaneman8623
    @emaneman8623 5 лет назад +3

    ጀዛካላህ ኧይር ወንድሜ

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 месяца назад

    እናመሰግናል ዶክቶርዬ

  • @ሉሉነኝሰድተኛየቶ
    @ሉሉነኝሰድተኛየቶ 7 месяцев назад

    አናመስግናለን

  • @ወይነሸትወለየዋዩቴወብ

    ሰላም ሰላም ዋዉ በጣም አሪፈ ትምህረት እና አገተላይ ለቆሰለበት ቢቀባ ቸግረ የለዉም ወደሜ አለበት አገቱላይ ቆሰለበታል እና በጣም ያሳከከዋል እሰኪ መለሰልኝ ሀኪም ቤት አላሻለዉም

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 8 месяцев назад

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @የስለምልጅነኝ
    @የስለምልጅነኝ 5 лет назад +2

    ሹክራን ወንድመችን

    • @qtr8781
      @qtr8781 5 лет назад

      ጀዘከለሁ ካይረን ወዲመቺን

  • @tenagnewoldemariam8684
    @tenagnewoldemariam8684 2 года назад +3

    እግዛብሄር ይባርክህ ዶክተር ጠቄሜታውን ነገርከን ጥሩ ነው ግን በጎኝዬሽ የሚመጣው ችግር አልነገርከንም ለምሳሌ የኮልስትሮል መድሃኒት የሚወስዱ ሰዎች ይህን ቅመም ቢጠቀሙ ምንም ችግር አያመጣባቸውም ይህንንም አብረህ ብታስረዳን መልካም ነበር እናመሰግናለን።

    • @MeseretYmam
      @MeseretYmam 4 месяца назад

      ለኮሊስትሮን። በጣም። ፍቱህ። መድሀኒተ። ነወ። ተባለ። እንደገና። መደንብ። ስሚው

  • @اللهرييالإسلامديني

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይር ኡስታዙና አሏህ ይጨምርልክ

  • @bahramustefa6119
    @bahramustefa6119 Год назад

    ጃዛክ አላህ ከይር አላህ ይጠብቅ

  • @lilytufa1172
    @lilytufa1172 10 месяцев назад

    Thank yo0 bless you

  • @sofiaseid3029
    @sofiaseid3029 5 лет назад +3

    ወአ ወር ወበ ጀዛከላህ ኽይር

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад +1

    Enamesegenale

  • @ZainbaShukur
    @ZainbaShukur 2 месяца назад

    መሸአሏህ❤❤❤

  • @seadaseada2816
    @seadaseada2816 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ክናመሰግናለን ዶክተር

  • @علىعلى-ت5ه6ح
    @علىعلى-ت5ه6ح 9 месяцев назад

    وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
    جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا مَاشَآءَاللّٰه

  • @sefiyasefiya5453
    @sefiyasefiya5453 5 лет назад +4

    ጀዘከላህ ሀይር ኡስተዝ

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat Год назад

    አልሀምዱሊላህ አለ ኢእመት እስላም

  • @vkcvjccjv6868
    @vkcvjccjv6868 2 года назад

    ሹኩራን

  • @etalaetala1317
    @etalaetala1317 2 года назад +1

    ወአለዬኩም አሰለም ወራመቱሏሂ ወበራከቱ ጀዘኩም ከአሏኩም ጀዘህ

  • @mddbd1292
    @mddbd1292 4 года назад +1

    ጄዘኩም አለህ ከይሬ

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 5 месяцев назад

    ለአላህ. ብየ እወዲሀለሁ!!

  • @ethiopiafirst7980
    @ethiopiafirst7980 5 лет назад +3

    ጀዛከላህ Worabe Tube

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እናመስግአለን

  • @alkaidtu.nuranyaashi1039
    @alkaidtu.nuranyaashi1039 5 лет назад +2

    ጀዛአከአላህ.ማአሻአል.ደስ.የሚል.ትምህርትነው.አወ.ብቅ.ብቅ.በሉልን.

  • @newphone5132
    @newphone5132 2 года назад

    ጀዛካላወንድማጅንዉስታዝ

  • @ሀዬቲ-ዐ9ፐ
    @ሀዬቲ-ዐ9ፐ 5 лет назад +1

    ባረከሏሁ ፊክ

  • @sadyacds2174
    @sadyacds2174 5 лет назад +1

    መሽአላ ሽኩረን

  • @emuyafekera8992
    @emuyafekera8992 Год назад

    Thank you👏

  • @احمدالحوسني-ط5ل
    @احمدالحوسني-ط5ل 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ ጀዘከላህ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 года назад +1

      ጀዛኩም አለክይሮ

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 Год назад

    አላህ ይስጥልን

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ጀዛኩም አላህይረን

  • @SofiChekol
    @SofiChekol 3 дня назад

    አዘገጃጀቱን

  • @amaamm5135
    @amaamm5135 Год назад

    ውአለኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ

  • @eteneshkebede4193
    @eteneshkebede4193 13 дней назад

    ለአሰሙ ጥሬዉን ወይስ የተፈጨዉን ለአስሙ የሚዘፈዘፈዉ እባክህን መልስልን

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 4 месяца назад

    ጥሩ ማብራሪያ ስለአብሽ። ቦርጭ ለመቀነስ ይረዳልን?

  • @ሰአዳብንትፈሪስ
    @ሰአዳብንትፈሪስ 3 года назад

    ጀዛክ አለህ ኽይር

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 года назад

    Masha Allah Masha Allah le betachu addis negn jezaakallahu keyiran Jzk 💯👍👍

  • @ወረባቦየባሌአፍቃሪየባሌአ

    ጀዛኩም አለህ ኡስታዝ ወይም ዶክተር

  • @ማእሌትስላሴ
    @ማእሌትስላሴ 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    አመሰግናለው ዶር

  • @lubabategeitagtss9680
    @lubabategeitagtss9680 4 года назад +1

    እናመሠግናለንጀዛኩማላህዶክተርየ

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 Год назад

    Jzaklahiii

  • @رابعاندريس
    @رابعاندريس 3 года назад +1

    ማሻአላህ ገና ዛሬ አገኛሁት ሰብ አረጌሀለው

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
    @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 3 года назад

    ጀዛካሏሁ ኼይረን

  • @Fatima-dm3lf
    @Fatima-dm3lf Год назад

    የጨጎራ ይጠቅማልደ

  • @dhakadhaka8588
    @dhakadhaka8588 5 лет назад +1

    ሽኩራን ኡሥታዝ

  • @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር ያ ኡስታዝ በዚሁ አጋጣሚ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል እና ምን ላድርግ የምታውቁ ታላችሁ ተባበሩኝ አዝኛለሁ በጣም ሀቂቃ ያላደረኩለት ህክምና የለም ግን ለውጥ አላገኘሁም አልሀምዲሊላህ አላህ ሰጠኝ አላህ ነሳኝ

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Год назад

    ጃዛካላህ ዶክተር 👍

  • @bintiislam2660
    @bintiislam2660 3 года назад

    ወ ወ ወ ሹክረን

  • @summayamohammed3049
    @summayamohammed3049 2 года назад

    jazak allah kayrii

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አው ሽታው ያስቸግራል በተለይ በሙቀት ሀገር ለምንኖር

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ፈ1ሰ

    እናመሰግናለን

  • @KulaniHasani
    @KulaniHasani 4 месяца назад

    Dr Abish le jerba hemam yihonal le disk

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad 5 месяцев назад

    Subhan Allah 💞

  • @asmaamoslim5010
    @asmaamoslim5010 3 года назад

    ጀዘ ኩሙለሀይር

  • @newphone5132
    @newphone5132 2 года назад

    መሻአላ

  • @rimrimoemabetasmaariyim9203
    @rimrimoemabetasmaariyim9203 Год назад

    Galatamaa eshi i👌❤❤❤

  • @rehmarock6915
    @rehmarock6915 3 года назад

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @የልታደለህዮት
    @የልታደለህዮት 3 года назад

    በራከለሁ ፊኩም

  • @zxaxshlil3999
    @zxaxshlil3999 5 лет назад +1

    ጀዛኩም አላህ

  • @lizagetie8566
    @lizagetie8566 3 года назад

    እናመሠግናለን ወድም

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Год назад

    waleykum assalaam warahmatullahi wabarakatu Allah bless you ❤

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad 5 месяцев назад

    Allah wakburrrrrrr ❤️💕💯 uaqu