Ethiopia | የኮሶ ትል በሽታ (Taeniasis) ምልክቶች እና መፍትሄዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የኮሶ ትል በሽታ በሰዎች ውስጥ በ Tapeworm ዝርያዎች ምክንያት የሚመጣ ጥገኛ ኢንፌክሽን ነው።
    የኮሶ ትል አይነቶች
    1. Taenia saginata (የበሬ ሥጋ): 10-25 meter
    2. Taenia solium (የአሳማ ሥጋ): 3-7 meter
    ሰዎች ጥሬ ወይም ያልበሰለ የበሬ ሥጋ ወይም የአሳማ ሥጋ በመመገብ በእነዚህ Tapeworms ሊያዙ ይችላሉ።
    #የኮሶበሽታ #የኮሶትል #አንጀት
    በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
    ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
    ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
    ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
    like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።
    #diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​
    #drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም
    👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
    👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_ethiopia
    👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth
    የሕክምና ምክር ማስተባበያ
    ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ RUclips Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ RUclips Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።
    MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
    Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this RUclips Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this RUclips Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

Комментарии • 248

  • @dr.abrahamkassahun
    @dr.abrahamkassahun  Год назад +22

    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ።
    ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ።
    Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ!
    ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ።
    አመሰግናለሁ።

    • @jerrydeneke7457
      @jerrydeneke7457 9 месяцев назад

      ዶክተር እርግዝና ካለ ምንድነው ሚደረገው?

    • @user-wz9hm5zz4d
      @user-wz9hm5zz4d 9 месяцев назад

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር እድሜና ጤና ይስጠልኝ አዴ ወስጄው አለሁ

    • @girmachewatalo2656
      @girmachewatalo2656 8 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ ግን ጥሬ ስጋ አፍቃሪ ነኝ

    • @AishaMulu
      @AishaMulu 8 месяцев назад

      Ergezena kale men maderge aleben

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 6 месяцев назад +2

      እኔ ይሄነገር ሊገድለኝነዉየኮሶ ትል በተለኝ ሢርበኝ በጣምነዉ የሚወጣኝ ያለሁት ሳዉዲነዉ ምንላድርግ አንዳዴገመድ የሚያክል ይወጣኛል። ሠለቸኝ

  • @beyondlegacy7783
    @beyondlegacy7783 Год назад +4

    እናመሠግናለን ዶክተር ❤
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።

  • @alazaragazhu8399
    @alazaragazhu8399 Год назад +1

    በጣም በጣም ምስጋና ይገባሀል ዶ/ር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ።
      ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @Asniamona2284
    @Asniamona2284 2 месяца назад +2

    ሳላም ለዚህ ቤት

  • @hayu2435
    @hayu2435 Год назад +11

    እናመሰግናለን ዶኮተር ለቀጣይ ስለ አፍ ውስጥ ምላስ ላይ ለሚወጣ ፈንገስ ስራልን ምሌሴ የድጋይ ስር ሸበት ነው የሚመስለው ሳጠዳው ይለቃል ግን መልሶ ይመጣል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      በአፍ ላይ ለሚወጣ ፈንገስ መፍትሄ
      ruclips.net/video/hI2I2Y3jQhQ/видео.html

    • @user-fn4pr4wr9i
      @user-fn4pr4wr9i 4 месяца назад

      መዳኒቱ.አላድ.ካለ.ምን.እንጠቀም

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 6 месяцев назад +2

    ዶክተር ትምህርትህ ምርጥ ናቸው በርታ እስክ ቴሌግራም ቁጥርህን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር ለሁሉም ግን እናመሰግናለን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 месяцев назад +2

      ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @Ayele1252
    @Ayele1252 Год назад +3

    እናመሰግናለን በጣም🙏

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 месяцев назад

      ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ።
      ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድርጉ።

  • @user-gt1kl3iz1v
    @user-gt1kl3iz1v 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 месяцев назад +1

      እኔም አመሠግናለሁ።
      ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @Aaaa-gj3dj
    @Aaaa-gj3dj 5 месяцев назад +2

    ዶክተር.በጣም.እናመሰግናለን
    እኔ.በጣም.ጨጓራ.ያመኛልናየማይነካ.መዳኒትምን.ልጠቀም

  • @ZiyadaTofik-g4l
    @ZiyadaTofik-g4l 5 дней назад

    ዶክተር ፕሊስ 🥰🥰🥰🥰🥰የተናገርካቸዉ ምልክቶች በሙሉ እኔጋር አሉ አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ተባበረኝ ሀኪም ቤት ሳልሔድ ከፋርማሲ ማዘዝ አልችልም ???? ወላሒ 2አመት ሆኖኛል አሁን ጭራሽ ምግብ ሚባል ነገር በሙሉ ወስፋት ሆኖብኛሎ ሰዉነቴ አጥንትና ቆዳ ቀረሩ መዳኒቱስ በእንግሊዝኛ ስሙ ምንድነዉ ዶክተር ፕሊስ

  • @user-ld9co3el1w
    @user-ld9co3el1w 11 месяцев назад +5

    ሰላም ዶክቶር እኔ ከአራት አመት ጀምሮ በኮሶ እየተሳቀያው ነው 4 ጊዜ መድሀንት ተጠቅሜለው ግን ምንም ዋጋ የለም 3ወር ቆይቶ ይመለሰል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 месяцев назад

      በመጀመሪያ ጥሬ ስጋ መመገብ ያቁሙ። ከዚያም ተመርምረው እርግጠኛ ይሁኑ። ከዚያ በኋላ መፍትሄ ይገኝለታል።

  • @user-wm4nv6uv7b
    @user-wm4nv6uv7b Год назад +1

    ዶ/ር እናመሠግናለን የጆሮ ውሰጥ ቁንቁን እባክህ ፈልግልን

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d Год назад +2

    ዶክተር ምስጋናየ እዳለ ሁኖ ድገት ነዉ ስርች ሳደርግ ያገኘዉክ እና እኔ ስጋ አልጠቀምም ጽዳትም ቢሆን የጸዳ ነገር ነዉ ከሀገር ዉጭ ነኚ ግን የሆነ ጣፍጭ ለስላሳ መጠጥ ስጠቀም ይፈጠራል እደተከታተልኩክ የኔ በሰገራ ነዉ በጣም እረዚም ነዉ በጣም ነዉ የደነገጥኩት እስኪ በቤት ዉስጥ ላክመዉ እችላለዉ ? እረበፈጣሪ ሆድ ዉስጥ ኣዉሬ 😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +2

      በሆዳችን ውስጥ የሚገኙ እና በሽታ ሊያመጡ የሚችሉ ትላትሎች በጣም ብዙ ናቸው።
      ይህንንም ቪዲዮ ይመልከቱት እስቲ 👇
      ruclips.net/video/Fyfqe9wa7DE/видео.html

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад

    premium ከምትለው wellnes,heath for life, healthy living, , Always healthy, my health etc ምናምን ብትለው ጥሩ ነው ፕሪሚየም በኳስ ጨዋታ በቢራ የተለመደና የተሰለቸ ቃል ነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      ለቀና አስተያየቶት አመሠግናለሁ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Год назад

    ክብረትን ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን ጨርሶ እንዲጠፋ መድኃኒቱን ለምን ያክል ጊዜ መውስደ አለብን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      Praziquantel 10mg/kg አንዴ የሚወሰድ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      አመሠግናለሁ። Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
      በዚህ t.me/premiumethio ቴሌግራም ላይ ያገኙኛል።

    • @user-hi1qr2lw1v
      @user-hi1qr2lw1v 2 месяца назад

      please Photowun Betelekelen
      3 Feira Weseja Be 2 Weru Temeleso meta

    • @mimiayle7001
      @mimiayle7001 Месяц назад

      Ymedanet 😢sem ngrn

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 Месяц назад

      @@mimiayle7001 እኔን ያዳነኝ መድሀኒት አለ biltricide የሚባል

  • @agapegoalgoal
    @agapegoalgoal 5 месяцев назад +2

    dr እርጉዝ ነኝ አራት ወር ሊሞላኝ ነው እና ኮሶ ከታየኝ ወር ይሆነኛል ፋርማሲ ስጠይቃቸው መዳኒት አይፈቀድም አሉኝ እባክህን ዶክተር ምላርግ ጨነቀኝ ሰውነቴ ምጥጥ ብሏል እንዳታልፈኝ እባክህ😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад +3

      Praziquantel የሚባል መድሀኒት አለ። ይህን መድሃኒት በእርግዝና ጊዜ መውሰድ ይቻላል።

    • @ElsabetGetamesay-gf8qx
      @ElsabetGetamesay-gf8qx Месяц назад

      የኔም ጥያቄ ነው ለእርጉዞችስ መፍትሄው ምንድነው

  • @user-mt4gj2ys2x
    @user-mt4gj2ys2x 5 месяцев назад

    በርታ በጣም መጥፎ በሽታ ነው

  • @gebayawadugna1552
    @gebayawadugna1552 Месяц назад

    hello dector merjawun wodijewalew ene gin 23 amet amognal 3 gize medanit wosediku alteshalegnm

  • @mihretgeremew2621
    @mihretgeremew2621 10 месяцев назад +2

    ዶ/ር አመሰግናለሁ አንድ ጊዜ ነበር ጥሬ ስጋ የበላሁት ነገር ግን በየ ሁለትወር ትሎቹ ይታዩኛል የሚሰጡኝ መድሀኒቶች ደግሞ እስከ ሞት እያደረሰኝ ነው የሚያሽረኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለሁት 1፦በምን ነው የሚያበቃው 2፦ሌላ ህመም የማያስከትል መድሀኒት ይኖር ይሆን ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @helinamasresha4271
    @helinamasresha4271 3 месяца назад +1

    Ene hode west lij endale yigelabetal gn Lela simet yeleym esu lihon yichlal?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @eliaskebede9946
    @eliaskebede9946 4 месяца назад +2

    Doctor tire segan ke mitmita ena ke awaze gar binmegeb chegr alew koso yametal??

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад +2

      ስጋው በኮሶ ትል የተበከለ ከሆነ አዎ። አዋዜም ሆነ ሚጥሚጣ ትንሽ ለውጥ ቢያመጡ ነው። ስለዚህ በደንብ አብስሎ መጠቀም ጥሩ ነው።

    • @eliaskebede9946
      @eliaskebede9946 4 месяца назад

      @@dr.abrahamkassahun demo sitebes nutrient aytefam

  • @MeazaHailu-yf9dw
    @MeazaHailu-yf9dw 2 месяца назад

    Doctor medehanitun kewesedn behuwal mndenew miyagatemen

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Месяц назад

    ዶክተር ክበርልን 🙏

  • @user-li2cu1zl2s
    @user-li2cu1zl2s 10 месяцев назад +2

    Ere wndeme amesgnalehu ene degmo mn metabg bye befintitaye eyewta techgre

    • @jbjj-hs3fr
      @jbjj-hs3fr 6 месяцев назад

      እረ እኔ መሞቴ ነው 😭😭😭😭😭

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @emuye5856
    @emuye5856 5 месяцев назад +1

    እንዴት እንደማመሰግንህ ኣላቅም እዉቀትህን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
    እኔ ሳኡዲ ነወ የምኖረዉ praziquantel ወሰድኩኝ 600 mg ነዉ መዳኒቱን ከወሰድኩ ከ30 ደቂቃ ቦሃላ በጣም ኣመመኝ እራሴ ላይ ወጥቶ መቆም ኣቃተኝ በጣም ትዉከትና ተቅማጥ ያዘኝ ግን በራሱ ከ3 ሰኣት ቦሃላ ተወኝ በማግስቱ ከሆዴ የወጣዉን ትል ማመን ኣቃተኝ በጣም ቡዙ ቁመቱ ከሚትር ማያንስ ነዉ😢😢😢😢ግን መዳኒቱን ምን ላርገዉ 4 ፍሬ ነዉ እኔ ደግሞ ኣንዱም በትዉከትና ተቅማጥ ገሎኝ ነበር። ዶክተር ምን ላድርግ 4ቱንም ልዋጥ እባክህ ንገረኝ 😢😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад +1

      ለመልካም አስተያየቶት እና ጥያቄዎት አመሠግናለሁ።
      አንዱ 600mg በቂ ነው።

  • @zenebuteklu57
    @zenebuteklu57 11 месяцев назад +4

    ለእርጉዝ ጉዳት ያደረሳል ደኩተረ ለህፃኑስ እንዴት ነው ፋርማስ ጠይቄ ለእርጉዝ አይሆንም እያሉኙ ነው ምንላርግ

    • @adameandhewan1923
      @adameandhewan1923 11 месяцев назад +1

      አው ለእርጉዝ ሴት አይሆንም በተለይ ከ4 ወር በፊት የማይታሰብ ነው ግን ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድሽ አናናስ ወይም የዱባ ፍሬ ቆልተሽ እንደቆሎ ብዪ እና ለ30 ደቂቃ ቆይተሽ ቁርስሽን ብዪ አሪፍ ነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 месяцев назад +1

      Praziquantel የሚባል መድሀኒት አለ። ለእርጉዝ ሴቶች በማንኛውም ወራት መወሠድ ይችላል። ፅንሱ ላይም ሆነ እናቱ ላይ ምንም አይነት ጉዳት አያደርስም።

  • @sabawitsaba8671
    @sabawitsaba8671 11 месяцев назад +1

    Thank you so much ❤

  • @ZaharaZara-nv3ew
    @ZaharaZara-nv3ew 19 дней назад

    ወላሂ አሁን እየወጣኝነው አሞኛል እኔ አላቀውም ነበረ ሌላበሺታ መስሎኝ ስጨነቅ😢በረካሁንደክተረ

  • @user-zm4gu4sg1t
    @user-zm4gu4sg1t Год назад

    ዶ/ር ከሳባት አመት በፍት ልታይ ነበረና ምንም መዳንት ሳልወስድ በራሱ ትቶ አሁን ደሞ መታዬት ጅመረ ሁለቴ ጊዜ መዳንት ከፋሪማስ ገዝቼ ብውጥም ከሴጋራ ጋር ረጅም ይወጣል ግን ሙሉ በሙሉ ያለው እንቁላል ውቶ ማለቅ አልቻሌም ምን ቢያዴርገው ጥሩ ነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
      ብዙ የአንጀት ትላትሎች እና parasites አሉ። እናም እርግጠኛ ለመሆን ወደ አቅራቢያ በሚገኝ ጤና ተቋም በመሄድ ይመርመሩ።

    • @aminatabnew8018
      @aminatabnew8018 11 месяцев назад

      የመዳኒቱን ሥም ንገሪኝ እስኪ ሀቢቢቲ

    • @TurkeyAjman-ml2bp
      @TurkeyAjman-ml2bp 5 месяцев назад

      የመድሀኒቱንስም እስኪ ንገሪኝ

  • @user-xn7fs9lm5t
    @user-xn7fs9lm5t 4 месяца назад +3

    ዶክተር ፕሊስ ቪድዮዉ የቆየ ቢሆንም ምነልበት ከዬሀዉ በአለህ መልስልኝ ወለሂ 4 አመቴ ተሰቀዬሁ ከጠቀስከቸዉ በሽተዉን ከሚየመጡ ነገሮች የረኩ ነኝ አኪም ቤት በተደገገሚ ሄድኩኝ ቨርሞክስ የሚበል ክኒን 3 ፍሬ ሰጡኝ ሶስቱ በለቀ 10 ቀን ድገሚ 3 ፍሬ ለሶስት ቀን ወሰድኩ 1 ወር ጠፈነ ተመልሶ መጠ ምን ይሸለኝ ምግብ አይበለኝ ረስ ምተት ጭንቀት እንቅልፍ መጠት ገራ ገበኝ እበክህ

  • @SahaiAlam-ys2zk
    @SahaiAlam-ys2zk 5 месяцев назад +1

    እሺ ዶክተር በእንግሊዝኛ የኮሶ ክኒን ምንድነው የምበለው እባክህ ንገረኝ❓ 🙏

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад +1

      መጨረሻ ቪዲዮው ላይ ያገኙታል።

  • @redieteyob4392
    @redieteyob4392 4 месяца назад +1

    እረ እኔ ተሰቃየሁ አልተው እያለኝ እባክህ ድክተር የት ነው ያለህው መጥቼ ልታከም እባክህ አድራሻህን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @Alimajamal-yk7th
    @Alimajamal-yk7th 3 месяца назад

    Wandime mala baling wly batam yeashagarangnw yelwut bota saudi arabiha nawu madanitu falige axahu minishalengal

  • @kidistshewa4007
    @kidistshewa4007 Месяц назад +1

    ሠላም ልጄ 5አመቷ ነው የወሠደችው መዳኒኒት ኢፌክሽን ሆነባት ምን ባደር ይሻለኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Месяц назад +1

      ማንኛውንም ጥያቄ ከታች ያለው ቻናል ላይ መጠየቅ ይችላሉ።
      t.me/drabrahamk

  • @henokadamu9904
    @henokadamu9904 Год назад +2

    Where can I find Praziquantel please

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      አብዛኛው ፋርማሲዎች ያገኟቸዋል።

    • @henokadamu9904
      @henokadamu9904 Год назад

      @@dr.abrahamkassahun doctor I struggled a lot if you can tell me a specific place

  • @adetube4763
    @adetube4763 5 месяцев назад

    እዉነት ነዉ እኔም ክሆዴ ወቶዋል አርዝምቱ ተስቦተስቦ አያለቅም

    • @Tinatinatinayegetaliji
      @Tinatinatinayegetaliji 4 месяца назад

      Enat mn nebere yetetekmshu benatsh nigergn ena sidet negn yalew yaltetekemkut mediyahant yelm gin imbe alegn

    • @user-qv9qz2bg3k
      @user-qv9qz2bg3k 28 дней назад

      ኧረ እኔየ ከጀመረኝ 2፡አመት ሞላኝ እደዉ ፋርሜሲ ከኢትዮጵያ አስመጥቼየ ዋጥኩኝ ግን ለ3፡ወር ያህል ዝም ብሎ አሁን ተመለሸሶ ተመለሰ የሀበሻ መዳኒት ይሻላል መሰል

  • @user-wz9hm5zz4d
    @user-wz9hm5zz4d 9 месяцев назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለሁ ግን ትሉን የሚታየው ሰው መዳኒቱ መውሰድ አይቻልም ሀኪቤት ለመሄድ ካልተመቸን መዳኒቱ ሁሉንምነው ወይስ አዱብቻነው የምገዛው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад

      ተመርምረው የትሉን አይነት ማወቅ የመድሃኒቶችን ጎንዮሽ ጉዳት ለመቀነስ ጥሩ ነው። ይህን ማድረግ የማይችሉ ከሆነ ግን ከፋርማሲ አንዱን ብቻ መውሰድ ይችላሉ።

  • @sofyabadru9246
    @sofyabadru9246 8 месяцев назад

    Wedem ene hikemna wesej neber Ena yewosdekugn hikemina sagr ena dami temarimiralehu keza wutetu natsa nesh alugn ene gin natsa ayedelehum hulem tenensh tili yiwotale min ayint medanit lewusde ebakeh meleslgn

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @rahalzenabu7180
    @rahalzenabu7180 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔ የ5 ወር ነብሰ ጡር ነኝ ኮሶ ከታየኝ 20 ቀን አለፈኝ ምንም አይነት መዳኒት አልወሰድኩም የኮሶ ትሉ በልጄ ላይ ጉዳት ያደርስበታል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +2

      ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
      በእርግዝና ጊዜ ብዙ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል። ከነሱም መካከል የደም ማነስ, የ ቫይታሚን ቢ12 እጥረት, ተቅማጥ, ትውከት እና ድካም ሊያመጣ ይችላል። በዚህም የተነሳ አርሶ እና ልጆት ሊጎዳ ይችላል። የምመክሮት ወደ አቅራቢያ ጤና ተቋም በመሄድ የሰገራ እና የደም ምርመራ ማድረግ እና ማረጋገጥ አለቦት። ከዚያም በኋላ niclosamide ወይም praziquantel ሀኪምሽ ሊያዝሎት ይችላል። ይህ መረጃ ከጠቀመሽ Share አድርጉ እንዲሁም ሌሎች ቪዲዮቼንም ይመልከቱ።

    • @rahalzenabu7180
      @rahalzenabu7180 Год назад

      ይቅርታ ዶክተር በርግዝና ወቅት ምንም አይነት መዳኒት አይወሰድም ስለሚባል ይህ ያልከኝ መዳኒት በልጄ ላይ ችግር አይፈጥርም

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +3

      ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በፅንስ ላይ ምንም አይነት ጉዳት እንደማያደርሱ ነው። ነገር ግን ተመርምረው መረጋገጥ አለበት።

  • @abking1919
    @abking1919 29 дней назад +1

    🙏🙏🙏

  • @terefechbale
    @terefechbale 8 месяцев назад

    ዶክተርዬ እባክህ መላ በለኝ መቀመጫዬ ውስጥ ትንንሽ ትሎች ይገኛሉ በጣም ያሳክካሉ በጣም ቀጭን ናቸው በሰገራ መልክም አይወጣም በጣም ያሳክካሉ በውስጥ ይራመዳሉ ምን ላድርግ እባክህ ንገረኝ🥺

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @saasaamm1343
    @saasaamm1343 3 месяца назад

    እናመሰግን አለን ዶክተርየ ግን ያሳማ ስጋ ይበላን እዴ😢😢እኔ እኳን ያሳማ የሀፍትም የፍየልም የበግም አልበላ ግን ያልሀቸዉ ሁሉም አለብኝ😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @ItalemMengistu-vb6zi
    @ItalemMengistu-vb6zi 2 месяца назад

    Dr መልስልኝ እባክህ የኔ ትንንሾች ናችሁ እንደት ላጥፋ ተሰቃየው 😢

  • @user-ny3rx3cb7l
    @user-ny3rx3cb7l 4 месяца назад +1

    ዶክተር እኔ እራሴን ሳላጠፍ መልስልኝ በስደነው የለሁት አተያሳመህውን መዳሀኒት ስጠይቅ የለም አሉኝ አገር ስገባ እዲናለሁ ቦርሞክስ ስወስዲ ለሁለትወር እርፍት አለው እና መልስልኝ አራታመቴ ተሰቃየሁ ገናህፃልጂ ነኝ ማግባትና መውለዲ እፈልጋለሁ😢😢😢😢😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад +1

      Mebendazole (Vermox) ለኮሶ ትል በሽታ መጠቀም ይቻላል። ነገር ግን Praziquantel ተመራጭ መድሃኒት ነው።

  • @SelamwoldWoldo
    @SelamwoldWoldo 10 месяцев назад +2

    ዶክተር ኪኒኑ አንድ ፍሬ ነው ንገረኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-ui9lu8yn3v
    @user-ui9lu8yn3v 6 месяцев назад +1

    በዕርግዝና ወቅት ለሚከሰት መዲሃኒት ይወሰዳል ወይ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 месяцев назад +1

      Praziquantel የሚባል መድሀኒት አለ። ይህን መድሃኒት በእርግዝና ጊዜ መውሰድ ይቻላል።

  • @sasugm6971
    @sasugm6971 Год назад +1

    Selam doctor lemejemeria gize koso tayegn albendazolun metetat kejemerku be huletegna ken betam bezu Ena erjim weta ayadanegn new ? Keza befit yetayugn betam tinanesh nberu

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      በሰውነታችን ውስጥ በሽታ ሊያመጡ የሚችሉ ብዙ የአንጀት ትላትሎች አሉ። የወስፋት ወይም የኮሶ ትል ሊሆን ይችላል። ስለዚህ በደንብ እየወጣ ከሆነ ጥሩ ነው።

  • @user-uo3mz1sr9y
    @user-uo3mz1sr9y Год назад

    Enameseginalen doctor❤❤telalafi newu ende? Enen biyamyegn balebete ley yitelalefal pls

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      በቪዲዮው ላይ እንደገለፅኩት በዋነኛነት ከተበከለ ጥሬ ስጋ ይተላለፋል። ከሰው ወደ ሰው ደግሞ ፅዳት በጎደለው ምግብ አዘገጃጀት ሊተላለፍ ይችላል (ከሽንት ቤት ወደ ምግብ)።

    • @TurkeyAjman-ml2bp
      @TurkeyAjman-ml2bp 5 месяцев назад

      እረዶክተር መላበለኝ እኔ የየዘኝ በልጅነቴነዉ አይኔን በጣም እያጠቃኝነዉ ያለሁትእዉጭነዉ😊

    • @TurkeyAjman-ml2bp
      @TurkeyAjman-ml2bp 5 месяцев назад

      ፋርማሴ ይገኛል

  • @sabriayimen-sx8si
    @sabriayimen-sx8si 9 месяцев назад +1

    ይቅርታ ዶክተርየ የኮሶ ትል መድኃኒት ስሙን ልትነግረኝ ትችላለህ በእንግሊዘኛ ወይም በአረበኛ ፋርማሲ ሂጀ ለመግዛት ነበር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад +1

      ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት። (በስተመጨረሻ ያገኙታል)

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 Год назад

    ሠላም ዶር አረአኔበጣም ተቸግሬለሁ ወደ8አመትሆኖኛል ፍረማሢሥሔድ ቬረሞክ ሥ ነውዬሚሠጡን ብዙንግዜ ደጋግሜ ወሠድኩት ምንምለውጥ ዬለውም በጣም አሣሥቦኛል ሢቆይ ሌላነገረ ካመጣብኝ ብዬ ከዚክሌላ መዳኒት ዬለምነው ያሉኝ ያለሁበትአገርላይ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +2

      ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
      Vermox ወይም Mebendazole ለኮሶ ትል ሊታዘዝ ይችላል ነገር ግን እንደ አንደኛ ደረጃ የምናዛቸው መድሃኒቶች Praziquantel ወይም Albendazole ቢሆኑ ይመረጣል። የምመክሮት ነገር ቢኖር ወደ ጤና ተቋም ሄደው ተመርምረው እርግጠኛ ይሁኑ።
      ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

    • @suzyweynishet8858
      @suzyweynishet8858 Год назад

      @@dr.abrahamkassahun በጣምአመሠግናለሁ ዶር

    • @tiztaEyoba-eq9py
      @tiztaEyoba-eq9py Год назад +1

      አናናስ የቆርቆር በባዶ ሆድ ያድናል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Telegram ቻናል
      t.me/premiumethio

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d 8 месяцев назад

    ደ/ር እባክእዳታልፈኝ ወሲፋት እሚባለው እረዝምነውመሰለኝ የኔ ኮሴይሁን ወስፋትአላቅም በጣም ትንንሽ ነው ከስትአደየነው እረዝምሁኖእሚወጣኝ ነፍስ ካወኩጀምሮይወጣን በሰገራም እዱሁምዝምብሎይወጣንአገርቤትእያለሁ ኪኒና ተሰጥቸለትንሽቀንአቆመከዛይወጣን አሁንያለሁት ለህክምና አመችአደለም እና ቤትውስጥእሚዘጋጅነገርካለንገሩኝእዳታልፌኝካያቹሁት❓

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-oc9kh5cl2g
    @user-oc9kh5cl2g 5 месяцев назад

    ስላም ዶክትር እኔ ብዙ ጊዜ ይስገራ ምርመራ አድርጎ ምንም ይለም ነው ይሚሉኝ ግን እኔ እንዴ አመት ሞላኝ ይኮሶ ትል ማይት ከቻልኩ እኔ ይስጋ ትጥቃሚ ወይም ያሳማ ስጋ አልበላም ከማርማሲ ይህን መዳኔት አዛውልኝ ነበር ግን ምንም ለውጥ ይለኝም vermox pls እርዳታህን እፍልጋለሁ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-bm7my5ry3f
    @user-bm7my5ry3f 3 месяца назад

    ❤❤❤,አስፈለጊ መርጀ ነው ኡንት መደኒቲ እስከ ስንት ወር መሁሠደ አሌብነ አማሠጊንለው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      Praziquantel የተባለውን መድሀኒት አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚወሰደው።

    • @user-bm7my5ry3f
      @user-bm7my5ry3f 3 месяца назад

      @@dr.abrahamkassahun ለኔ ላ እንድ ውር ኔው የትስጡኛ እንዴት ነው እስቲ

  • @alelng
    @alelng Месяц назад

    የት ነው ክሊኒክህ ዶክተር

  • @user-jj2fx9zq6f
    @user-jj2fx9zq6f Год назад +1

    በመጀመሪያዎቹ 3ወር እርግዝና የትኛው መድሀኒት መጠቀም ይቻላል።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Category B ውስጥ የሚመደበውን Pyraziquantel መጠቀም ይቻላል።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

    • @user-vm6hm9ez7e
      @user-vm6hm9ez7e 10 месяцев назад

      Menebzol mewused yichalal endi dr 4 wore erguz negn

  • @user-jb1jj8ww9b
    @user-jb1jj8ww9b 3 месяца назад +1

    አድራሻ ህ የት ነዉ ዶክተር

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 3 месяца назад

    አመሰግነዋለሁ ዶ/ር ግን ለእሩጉዝ ሰት ይጎዳል ወይ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @FjFj-oq6cx
    @FjFj-oq6cx 3 месяца назад

    አምላኬ ሆይ እኔ ያለሁበት ሁኔታ እደዉ በእመቤቴ አልቻልኩትም መጀመሪያ ላይ ትንንሽ ሆኖ ነበረ የሚወጣኝ ግን አሁን በጣም እረዘመብኝ ልክ እዳየሁት ማለት ነዉ ሰዉነቴንም አልቻልኩም ጭቅላቴንም በጣም ያመኛን እማምላክን አልቻልኩትም ያለሁት ደግሞ ዉጭ ሀገር ነዉ እና መዳኒቱን አሳየኝ ከቻልክ እደዉ በእመቤቴ አሳየኝ መዳኒቱንና ልጠቀመዉ እስኪ ጭቅላቴን አልቻልኩትም ሊፈነዳ ነዉ እና መላ በለኝ እስኪ በማርያም ኡፍ😢😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

    • @ZaharaZara-nv3ew
      @ZaharaZara-nv3ew 19 дней назад

      እኔ ሀኪቤት ለህድነው አሞኛል ሲያስፈራደሞሞ

  • @user-cp7ow7ww9d
    @user-cp7ow7ww9d 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @user-bm7my5ry3f
    @user-bm7my5ry3f 3 месяца назад +1

    ስልክ ቁጥርሒና ለኪልኛ እበክ Dr

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

    • @user-bm7my5ry3f
      @user-bm7my5ry3f 3 месяца назад

      እንደትኖ ምገቦዋ ስልክ ቁጥር ላክልኝ አመዝጊንለው dr

  • @seblekasu9340
    @seblekasu9340 11 месяцев назад

    ዶክተር እንደምን አሉ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያለውት ከአገር ውጭ ነው ያለውት ግን ኮሶ በጣም አሰቃየኝ ግን መድሀኒት በመጠቀሜ ቢያንስ አያ ሜትር የሚሆን ከሰገራ ጋር ወቶልኛል ግን ኮሶ ከወጣልኝ 6 ነው ግን ሆዴ በጣም ተነፍቶ ሊቀንስ አልችልም ወደ ላይ ሁላ ይለኛል ግን መድሀኒት እክምና ላይ ነኝ ግን ሳምንት ሆነው ለውጥ የለውም ሆዴ በጣም ተነፍቷል ተቸግሬአለው ምን ይሉኛሉ ዶክተር መፍትሔ እንዲሰጡኝ ነው ኮሶ ሲወጣ የቀረስኩት ሁሉ አለ ዶክተር ምን ይሉኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 месяцев назад

      መድሃኒቱን ይቀጥሉ። ከጨረሱ በኋላ ለውጥ ከሌለው ይንገሩኝ።

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e 7 месяцев назад

    እኔ በልጂነቴ ጀምሮ አለብኝ ፀጉሬ በጣም እየሄደነዉ በሱ ምክኒያት መሠለኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 Год назад +1

    የኔ እንዲ ነው የሚወጣው እረጅም ነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ወደ አቅራቢያ የሚገኝ ጤና ተቋም በመሄድ ይመርመሩ እና ተገቢውን መፍትሄ ያግኙ።

  • @user-qx3bz7kl4n
    @user-qx3bz7kl4n Год назад

    Dr erguz negn gn koso tayegn MN aynet medhanit lwsed????

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      በመጀመሪያ ኮሶ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል። ሌሎች የትል አይነቶች ስላሉ በእርግጠኝነት እንዲታወቅ በሆስፒታል ይመርመሩ።

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Год назад

    መመገብ የሌለብኝ ምግብ ካለ ንገረኝ ዶክተር በፈጣሪ ስጋ ጭራሽ ትቻለሁ አንድአመት ሆነኝ ፅዳት በጣም እጠነቀቃለሁ ግን ሰላጣ እመገባለሁ አቸቶእናሎሚ ጨምሬ እራሴ ስለማዘጋጅ በደንብ አጥቤነው ምላድርግ🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      የኮሶ ትል የሚተላለፈው በንፅህና ጉድለት እና ጥሬ ስጋ በመመገብ ነው። ይህን የሚቀርፊ ከሆነ ሊተላለፍ አይችልም። ስለዚህ እያደረጉ ያሉትን ይቀጥሉ።

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi Год назад

      @@dr.abrahamkassahun አመሰግናለሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ችግር የለውም። ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @meki562
    @meki562 Год назад +1

    ከልጅነት እስከ አውቀት እያሰቃየኝ ነው አልተወኝም እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ ለኮሶ😢ያሎሰኩት መዳኒት የለም

    • @fatimasoliman-cj3ni
      @fatimasoliman-cj3ni Год назад +1

      አረ እኔም አሁን እንይ ሊገለኝ ነውመሰል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      የተመከረው በአመት ውስጥ 2 ጊዜ ወይም በየ 6 ወር ትላትሎችን የሚገድል ኪኒን መውሰድ ነው። Albendazole (ለነፍሰ-ጡሮች አይመከርም) ወይም Mebendazole መዉሰድ ይቻላል።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Telegram ቻናል
      t.me/premiumethio

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Год назад +1

      @@dr.abrahamkassahun ትናንሽ የሆድ ትላትሎች በምን ማጥፊት እችላለው መዳኒት ስወስድ አመት ሆነኝ ይጠፋል ትንሽ ተመልሶ ይመጣል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      የተመከረው በአመት ውስጥ 2 ጊዜ ወይም በየ 6 ወር ትላትሎችን የሚገድል ኪኒን መውሰድ ነው። Albendazole (ለነፍሰ-ጡሮች አይመከርም) ወይም Mebendazole መዉሰድ ይቻላል።

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 Год назад +1

    እባክህ ስልክ ቁጥርህን ዶክተር

  • @meram4534
    @meram4534 8 месяцев назад +1

    እባክህ ዶክተር እኔ የሆድ መነፍት አስጨንቆ ሊገለኝነዉ😭😭😭ሆደን ይነፍኛል ልቤን ይጨቀኛል እባክህን እርዳኝ

    • @tolinaOfficial
      @tolinaOfficial 5 месяцев назад +1

      ከእኔጋ ተመሳሳይ ችግር አለ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад +1

      ሆስፒታል ሄደው ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

    • @user-jq1lp2tk7v
      @user-jq1lp2tk7v 21 час назад

      ደክተሪስምንንገረኝ

  • @BETELHMETESFAYE
    @BETELHMETESFAYE 3 месяца назад

    መድሀኒት አልተስማማኝም እራሴን እስታለው ምን ላድርግ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-ny3rx3cb7l
    @user-ny3rx3cb7l 6 месяцев назад

    ኧርዶክተር መልስልኝ ሶስታመቴ ተሰቃየሁ ኪሎየ 45ነው ስለፈጣሪ እዳታልፈኝ አይተህ እና ከይሀገር ሀኪቤት ህጃለሁ መፍትሄ የውም ከዚህ የፖሰከው የለም ነው የሚሉት ለላካለ አትለፈፍ😢😢😢😢😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-my2kt2pp8r
    @user-my2kt2pp8r 10 месяцев назад +1

    Sidazol 500 liyatefaw yechelal wey?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 месяцев назад +1

      የኮሶ ትሉን አይገድለውም።
      Praziquantel ወይም albendazole መጠቀም ይሻላል።

  • @MiraMiramake
    @MiraMiramake 8 месяцев назад

    ሰላም ዶክቶር እኔ የኮሶ ትል አለብኝ 10 ዓማተት ቆጥሮአል ሁሌ በሰገረ እየዎጣ እቻገረለው ከፈርመስ የኮሶ ክንን ገዝቼ ስወስድ አንድ ሰምንት ቆሞ እንዴገነ ይጀምረል ፕልስ መፍቴውን ንገረኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @Aynalem1234Aynalemtamire-mm4vn

    2 wer nebstur negn koso tayegn min madrg albegn medanetun betkemew gudat yamtal betwews esum gudat yamtal wey

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      በእርግዝና ጊዜ የሚከሰቱ ማንኛውም አይነት የአንጀት ትላትሎች ለእናት እና ለፅንሱ የሚገባውን ምግብ እና ንጥረ ነገር ይሻማሉ። በዚህም የተነሳ ለደም ማነስ (ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ ይመልከቱት) ያጋልጣሉ። ስለዚህ ቢታከሙ ይመረጣል። Praziquantel እና Niclosamide ለእርጉዝ ሴቶች የተመረጡ ናቸው። በመጀመሪያ ግን ይመርመሩ። ይህ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት share ያድርጉ። እንዲሁም ቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ። t.me/premiumethio

    • @Aynalem1234Aynalemtamire-mm4vn
      @Aynalem1234Aynalemtamire-mm4vn Год назад

      Amesgnalew dr edme yestlgn

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      @@Aynalem1234Aynalemtamire-mm4vn
      አመሠግናለሁ። Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
      በዚህ t.me/premiumethio ቴሌግራም ላይ ያገኙኛል።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Telegram ቻናል
      t.me/premiumethio

    • @annabeln6781
      @annabeln6781 9 месяцев назад

      Ebakeshe endat honshe sister enam agatemegn

  • @AishaMulu
    @AishaMulu 8 месяцев назад

    2 wer ergezena alegn ye koso tele yetayegnal men laderg

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @fatimasoliman-cj3ni
    @fatimasoliman-cj3ni Год назад +1

    ደክተር እኔ አለብኝ ጠፉጣፋው እረጂም ግዜ ሆነኝ አሁን ግን በጣም ያመኛል ጉሮሮየን ይላወስብኛል ያለሁት እሰው ቤት ነው ግንሀኪም ቤትሆዲኩ ጤነኛ ነሽ ይሉኛል መልስልኝ😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      የተመከረው በአመት ውስጥ 2 ጊዜ ወይም በየ 6 ወር ትላትሎችን የሚገድል ኪኒን መውሰድ ነው። Albendazole (ለነፍሰ-ጡሮች አይመከርም) ወይም Mebendazole መዉሰድ ይቻላል።

    • @fatimasoliman-cj3ni
      @fatimasoliman-cj3ni Год назад

      በቀላሉ20 አመት ይሆነዎል ከያዘኝ ግን ሁለተየ እሚዎጥ ተጠቀምኩ ለሶስትወርውይም ለሁለት ውርእየተውኝ ይመለሳል ከዛብዙም እመም ስላልነበረው ምንም እይመስለኝም አሁን ግን ሰውነቴን ተቆጣጠረው መሰል በጥም ነው እሚላወስብኝ እራሴንምአይኔንም ይላወስብኝል እና ደምም ሰጥቸነበርምንም የለብሽ ይሉኛል አልትራሳውዲም 3 ጊዜ ተነሳሁ??

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ራጅ ተነስተው ነበር?

    • @fatimasoliman-cj3ni
      @fatimasoliman-cj3ni Год назад

      @@dr.abrahamkassahun አልትራሳውዲና እራጂ ልዩነት አለው አላቅም ለዛ ነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      አዎ ይለያያሉ። አልትራሳውንድ Sound wave የሚጠቀም ሲሆን ራጅ ደግሞ x-ray ጨረር ነው የሚጠቀመው።

  • @user-pn8ci1cm1r
    @user-pn8ci1cm1r Месяц назад

    ኧረ ሊገለኝ ነው ዶክቶር የኮሶ ትል😢

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Год назад

    ዶክተር በናትህ እኔ ኮሶ ሊገለኝነው መዳኒት ወስጀ ከ2ወር ቡኋላ ይመለሳል ግራገባኝ እስከመጨረሻው አይጠፋም??

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ኮሶ መሆኑን ተመርምረው አረጋግጠዋል?

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi Год назад

      ​@@dr.abrahamkassahun አወ እያየሁትነው ከመብዛቱ የተነሳ በረጅሙ መውጣትጀመረ 🥺🥺🙏መን ይሻለኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      መድሀኒት መውሰድ አለቦት።

  • @braderasta5809
    @braderasta5809 Год назад

    የሆድ ቁርጠት መነፋት በባዶ ሆድ ችግር ምንድን ነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      በጣም ብዙ ምክንያቶች ይህን በሽታ ሊያስከትሉ ይችላሉ። ሆስፒታል ሄደው ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

  • @user-zr1qx5qk7i
    @user-zr1qx5qk7i 9 месяцев назад +1

    La metataba setes

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @wendmagegnassefa1011
    @wendmagegnassefa1011 Год назад

    ዶር ከልጅነቴ እስካሁን አልተላቀቀኝም። አሁን 40 ዓመት አልፎኛል።እንዴት ላድርግ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
      ወደ አቅራቢያ የሚገኝ ጤና ድርጀት በመሄድ ተመርምረው ያረጋግጡ። ከዚያም በቪዲዮ ላይ ያለውን መድሃኒት ይታዘዝሎታል።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

    • @tekleweyniteklay
      @tekleweyniteklay Год назад

      ሰለም፡ነው ፡

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 3 месяца назад +1

    አረ ሸልክ ቁጡር ላክ

  • @miminejat8603
    @miminejat8603 Год назад

    አንድ ጓደኛ አለች በኮሶ ምትሰቃኝ ሰውነቷእራሱ በጣም ነውየወፈረው እና ወደሀኪም ቤት መሄድ አትችልም የመኖሪያ ፍቃድ ስላሌላት እባክህ ዶክተር የቤት ውስጥ ልትጠቀም ምትችለው ነገር ካላት ብትነግረኝ🙏🙏

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +3

      ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
      አብዛኞቹ የሆድ ትላትሎች የምግብ ፍላጎትን በመቀነስ የውፍረት መቀነስን ያስከትላሉ። የኮሶ ትልም ከሌሎቹ የተለየ አይደለም። የኮሶ ትልን ከሰውነት ለማስወገድ መድሃኒት መውሰድ ግድ ይላል። ነገር ግን በቤት ውስጥ የሚያግዙ ነገሮች አሉ።
      1. Spicy 🌶️ የሆኑ ምግቦችን መመገብ: ልክ እንደ ቃሪያ, ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት። ሳይበስሉ ጥሬ።
      2. ብዙ ውሃ መጠጣት: በቀን ከ 2-3 ሊትር
      3. ቀይ ስር እና ካሮት
      4. ፓፓያ እና እርድ ሊጠቅሙ ይችላሉ።
      ነገር ግን በመድሃኒቶቹ 95% የሚሆኑትን የኮሶ ትሎች ማጥፋት ይቻላል።
      ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @tube-dg9ij
    @tube-dg9ij Год назад

    ለአጥቢ እናቶች የትኛው መድሀኒት ይመከራል ዶክተር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ብዙ ጥናቶች እንዳመለከቱት Mebendazole በጡት ወተት ውስጥ በብዛት ስለማይወጣ ለሚያጠቡ እናቶች እና ልጆች safe ነው።

    • @tube-dg9ij
      @tube-dg9ij Год назад

      አመሰግናለው ዶክተር🙏

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ችግር የለውም። ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ። Thanks.

    • @helengmichael9402
      @helengmichael9402 Год назад +1

      ​@@dr.abrahamkassahundr erguz negn ena tesekayew min ladreg medanit ahun mewat aychalim alugn

  • @MaxamedXikam-wd1ql
    @MaxamedXikam-wd1ql Год назад +1

    👍👍👍👊

  • @azmerawmelkamu9814
    @azmerawmelkamu9814 Год назад

    ዶክተር መድኃኒቱ ከምግብ በፊት ነው ከምግብ በኃላ ሚወሰድ?

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Год назад

    ስውነት ላይ እዴትልነገርይፍለከለክብኛል ምንእዴሁ እዴትማወቅእችላለሁ😢 በጭቅላቴላይ ይፍለከለክብኛል ጥርሴም እዬተቦርቦረ ተቸግራለሁ መፍትሄካለህ በቤትውስጥ የ ሚስራ መዲሀኒት

  • @fggf7653
    @fggf7653 3 месяца назад

    እስኪ የመዳኒቱ ፎቶ ላኩልን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @eliasalemayehu9989
    @eliasalemayehu9989 3 месяца назад

    Be milk yomatel

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

    • @Yimesretgosa-yp1pe
      @Yimesretgosa-yp1pe Месяц назад

      Be milk endet ?

  • @lailashamsoun8711
    @lailashamsoun8711 Год назад

    ለሰጠከን መረጃ በጣም አመሰግናለው እና አንድ ጥያ ነበረኝ በናትክ እዳታልፈኝ እኔ በኮሶ ትል እየተሰቃሁኝ ነው እናም ፋርማሲ ሄጄ መዳኒት ሰጡኝ እና ወሰድኩኝ ምንም ለውጥ የለም አሁን ከወሰድኝ አንድ ወር ሆነኝ እና አልጠፍም አለኝ ምላር እሰው ሀገር ነኝ መታከም ማልችልበት ቦታ ነኝ እባክህ ተባበረኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
      በአብዛኛው ጊዜ መድሃኒት አልሰራም የሚለው የበሽታው አይነት በደንብ አልታወቀም ወይም የተሰጠው መድሀኒት በሽታውን ፈዋሽ ሳይሆን ሲቀር ነው። እንደ እኔ ከሆነ ትክክለኛ በሽታውን ለማወቅ እሞክራለሁ። ያለቦት በሽታ ኮሶ ነው ብለው የሚያምኑ ከሆነ በቪዲዮው ላይ ያሉት መድሀኒቶች ምርጫዎች ናቸው።
      ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      የኮሶ ትልን ከሰውነት ለማስወገድ መድሃኒት መውሰድ ግድ ይላል። ነገር ግን በቤት ውስጥ የሚያግዙ ነገሮች አሉ።
      1. Spicy 🌶️ የሆኑ ምግቦችን መመገብ: ልክ እንደ ቃሪያ, ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት። ሳይበስሉ ጥሬ።
      2. ብዙ ውሃ መጠጣት: በቀን ከ 2-3 ሊትር
      3. ቀይ ስር እና ካሮት
      4. ፓፓያ እና እርድ ሊጠቅሙ ይችላሉ።
      ነገር ግን በመድሃኒቶቹ 95% የሚሆኑትን የኮሶ ትሎች ማጥፋት ይቻላል።
      ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

    • @lailashamsoun8711
      @lailashamsoun8711 Год назад

      አው አኮሶ ትል ነው አንድ አመት ሆነኝ አልጠፋም አለኝ እና እስካልጠፋልኝ በተደጋጋሚ ብወስድ ምንም ችግር አይፈጥርብኝም ማለቴ አሁን አሶስት ቀን እሚወሰድ ክኪን ሰጡኝ ወሰድኩት አንድ ወር ሆነኝ አሁንም አተ ያስቀመጥከውን ብወስድ ምንም አይነት ችግር አይፈጥርብኝም ሆዴውጥ እሚሽከረከር ነገር አለብኝ እና ተባበረኝና

    • @lailashamsoun8711
      @lailashamsoun8711 Год назад

      እረ የቀረኝ ነገር የለም ነጭ ሽኩርት ጥሬው በባዶ ሆድ እወስዳለው ቃርያ ዝድብል አይለዩኝም ግን ሊያጠፉልኝ አልቻልኩም ሶስት ግዜ በተደጋጋሚ ክንኖችን ወሰድኩ አሉ አሁን አራተኛ ልውሰድበት ለምትሰጠኝ ምላሽ ከልብ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @woynshetdegefu5242
      @woynshetdegefu5242 Год назад +1

      anans.bebado.odshi.minm.satbyibet.esun.bicha.eytetashi.wilshi.ederebet.le.24.sat.minm.migib.atbybet.teqlilo.new.yemyawtlshi.migib.gin.eyblashi.ketetashi.aywetam.yerab.simet.sesemshi.anansun.techebet

  • @aaaabbbod
    @aaaabbbod 10 месяцев назад +1

  • @ekacrochet8518
    @ekacrochet8518 Год назад

    🙄🤢🤢🥰🥰

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 3 месяца назад

    አመሰግነዋለሁ ዶ/ር ግን ለእሩጉዝ ሰት ይጎዳል ወይ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 Год назад

    እናመሰግናለን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      እኔም አመሠግናለሁ።
      Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Telegram ቻናል
      t.me/premiumethio

    • @user-jl2od5hj4u
      @user-jl2od5hj4u 6 месяцев назад

      ዶክተር እኔ በጣም ተቸገረኩ የክኑን አይነት ወይም ስሙን እፈልጋለሑ 😢😢😢

  • @user-ku6cl2og1q
    @user-ku6cl2og1q 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤