Ethiopia | ከጨጓራ በሽታ ጨርሶ ለመገላገል እነዚህን ፈፅሞ ያስወግዱ | ይሄን ጨጋራ ፈዋሽ ምግብም ማዘውተርም የግድ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @yenetena
    @yenetena  2 года назад +29

    👍👍ጨጓራ በሽታ የጀማመራችሁ እና ህመሞተኞች ለብሆኑ ፍቱን መላ በውጤቱ ይረካሉ
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!ruclips.net/user/sgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png

    • @zemuzeruegebremicael9135
      @zemuzeruegebremicael9135 2 года назад

      እሺ እናመስግናለን ክቡር መንድማችን

    • @ሺርክእናፖለቲ
      @ሺርክእናፖለቲ 2 года назад +1

      የኔን በሺታነው የነገርከኝ ግን የመዳም ሸቃሎች ከባድነው

    • @tube7610
      @tube7610 2 года назад

      ብዙ ጊዜ ተሠቃይቻለሁ በጨንጓራ አሁን ግን ትንሽ ቀለል ብሎኛል ።የምንመገባቸው ምግቦች ብዙ ጊዜ የከልከልሀቸው ምግቦች ቋሚ ምግቦቻችን ናቸው ።እና በጣም ከባድ ነው

    • @endegbayu1199
      @endegbayu1199 2 года назад +4

      ሰላም ዶክተር እዴት ነህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ጥያቄ ነበረኝ እኔ በጣም ያመኛል 2አመት ሁኖኛል መዳሀኒት ወስጃለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም እጡቴ እና እጡቴ ማሀል ወይም እሆዴ የላይኛ ፓርት በጣም ይቆስላል ሆዴን ስነፍው እራሱ በጣም ይሰማኛል እስኪ መላ ካለህ

    • @aziebhabte-selasie7329
      @aziebhabte-selasie7329 2 года назад +1

      VERY important solshens thank you.

  • @tigistnegash1657
    @tigistnegash1657 2 года назад +3

    ዶ/ር ያቀረብክልን ነገር በጣም ትክክል ነው እኔ በተግባር የማውቀውን ነው ፡ የረዠም ዓመት የጨጓራ ታማሚ ነኝ፡፡ ግን ጠዋት ባዶ ሆድ ውሃ መጠጣትም በጣም ጥሩ ነው ፡፡ ተባረክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +4

    የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ለአንተና ለብሩክ ቤተሰብህ ይሁን ክቡር ዶክተር ዳኒ ተባረክ

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ጥበብና እውቀት ይጨመርልህ
    ዶክተር ዳኒ እባክህ ብዙ ሰው እግሩን እየታመመ ነው እሰቲ መላ በለን መቸም አንተጋ የሚጠፍ መፍቴ የለምና

    • @derebaasheber7260
      @derebaasheber7260 2 года назад

      I am suffering from acid I went to the Doctors I didn't got any solution from the doctor or the Medicine and I gave up .

  • @5minuteprojectideas
    @5minuteprojectideas 2 года назад +1

    Thank you for sharing. Your channel is inspirational. Keep up the good work.

  • @tayegebreamlak5313
    @tayegebreamlak5313 2 года назад +4

    ሰላም ዶክተር፤ በጣም እናመሰግናለን። ለጨጓራ ሕመም በሰጠኸው ጠቃሚ ምክሮች ላይ በቂ ውሃ መጠጣት እንዳለብን ቢነገር በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል።

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +2

    ዶክተር እድሜ ይስጥህ ከባድ ጨጎራ ነበረብ በጣም ለዉጥ አግቻለሁ

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 2 года назад +1

    ዶ/ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በትጋትህ ልክ አልልህም በእርሱ ቸርነት ይባርክህ
    በውሀ ፆም ያገኘሁትን የጤና ፈውስ ትንሽ ልቆይና እገልፅልሀለሁ
    በጣም አመሰግንሀለእ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 года назад +3

    እናመሰግናለን

  • @ge6368
    @ge6368 2 года назад +3

    Selam Dr. Daniel. Can you please do a video about Crohn's disease.

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад +1

    ዘመንህ ይባረክ Dr Daniel 🙏🙏🙏

  • @mesfingose759
    @mesfingose759 Год назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው። ትንሽ ነገር ለመጨመር አሁን እየጨመረ የመጣው yeast intolerance በተለይ እንጀራ ለሚመገቡ ሰዎች። በዚህ ላይ ብትሰራው ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +2

    ዶክተር በአንት ትምህራት ጤናየን አግንቸአለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @semira823
    @semira823 Год назад

    ወንድም እናመሰግናለን እርሜ ና ጤና ይሰጥልን

  • @tadessekidane5523
    @tadessekidane5523 2 года назад +1

    ኣንተ እግዚኣብሒር የባረክህ ሊግ ንህ ዛሬ የሰው ሊጅ እንደ እንሣ በግዛ ወንድሙ ለመግደል እንቅልፍ ኣጥቶ በምያድርበት ግዜ ለህዝብ ይጠቅማል በማለት ይህመድሃኒት እያልክ ሰው ለማዳን የምታደርገው ጠረት ሳላደንቅህ ኣልቀርም ብእውነቱ ኣንተ እንደ ኣንድ ጤነኛ ሰው የምያስብው ነህ ሳመሰግንህ ኣልቀርም ምንም እኻንለገ ቢ ማጝኝት ነው ቢባልም ለሰው በሚጠቅ መንገድ ገንዘብ መፈለጉ እግዚኣብሄ የሚዎደው ነገር ነው እና ተባረክ።

  • @OnlyforITassignmentBEIMNET
    @OnlyforITassignmentBEIMNET 12 дней назад +2

    የብሮክሊ ዘሩወይንም ቦቆልትየሚመስለው የትይገኛል ???ደ/ር

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Год назад

    Thank you Dr Jonny 🙏🏽

  • @haimihaimi8107
    @haimihaimi8107 11 месяцев назад

    በጣም እንመሰግናለን

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 2 года назад +1

    Always God bless Dr.

  • @lubabalubaba8670
    @lubabalubaba8670 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kadiribrahim
    @kadiribrahim 2 года назад +1

    Thanks doctor

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 года назад +1

    God bless you and your family 🙏❤️

  • @OnlyforITassignmentBEIMNET
    @OnlyforITassignmentBEIMNET 12 дней назад +2

    የብሮክሌዘሩ ወይም ቦቆልቱ የት ይገኛል

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 года назад +18

    ጨጓራ በሽታን ለጠላት አይስጠው የማይድን ቡዳ በሽታ ነው እንታከማለን ተመልሶ ይመጣል ጨጓራ ሲበሉበት የሚያም ሳይበሉበት የሚያም ክፉ በሽታ ነው ግን ይድን ይሆን ?

    • @tirste2744
      @tirste2744 2 года назад +2

      በጣም እህት እኔ የሄ ልሞቶ ነው

    • @samaalqasimiah3179
      @samaalqasimiah3179 Год назад

      ልክነሽ እህቴ ተሠቃየሁ

    • @yogy3952
      @yogy3952 Год назад

      ኧረ እኔማ ተቃጥየ አለኩ

    • @فاطمهفاطمه-ك7ب
      @فاطمهفاطمه-ك7ب 4 месяца назад

      ኧረ እኔም አለሁ ልሞት ነው

    • @mimibinyam1774
      @mimibinyam1774 4 месяца назад

      @@فاطمهفاطمه-ك7ب አይዞሽ በምግብ ተንከባከቢው እንጂ መድሀኒት አያድነውም

  • @endegbayu1199
    @endegbayu1199 2 года назад

    ሰላም ዶክተር የምትሰጠው ትምህርት በጣም አሪፍ ነው እኔ ሰገራ ምርመራ አድሪጊ የጨጎራ ባክቴሪያ አለብሽ ተብየ መዳሀኒት ወስጀ አልተሻለኝም ሁለተኛ ምርመራ አድርጊ ውጤቱ ነጌቲብ ነው ግን ቁስለቱ በጣም ይሰማኛል ከሆዴ የላይኛው ፓርት ለይ

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ከበርልን

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад

    Thank You dr bless You More !!!!

  • @emebetayalew776
    @emebetayalew776 2 года назад

    እናመሱግናለን ዶክተር

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 2 года назад +2

    ሰላም ዶ/ር ዳንኤል እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @yosiefberhe3050
    @yosiefberhe3050 2 года назад

    Thank you Doctor! it is very informative lesson. What do you recomand for a stomach bloating/constant burb. FYI, tested negative for Hpylori. Thanks

  • @raheltegen8650
    @raheltegen8650 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 2 года назад

    Thankyou doctor 👨‍⚕️

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 года назад

    Great, Thank you very much

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 2 года назад

    You are blessed God bless you richly

  • @sarasunabara8978
    @sarasunabara8978 2 года назад +2

    Selam doctor, pls sle IBS( Irritable bowel syndrome) seralin

  • @danielgedefaw5420
    @danielgedefaw5420 2 года назад

    ስላም ጤናይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል በጨጓራ በሽታ ምክንያት የተለያዩ መዳኒቶችን ወሰድኩ ለውጥ አልሰጠኝም በጣም አስቸካሪ ደረጃላይ ደርሻለሁ

  • @TamiratZula-l3d
    @TamiratZula-l3d 9 месяцев назад +2

    ዶ ር ስለ ምክሪህ አመስግናለው ግን መጥፎ ሽታ ላለው ምን መደሬግ አለበት ትላለህ

  • @senaithagos4879
    @senaithagos4879 2 года назад

    አመሰግናለው ዶክተር እግዚያብሄር እውቀትክን ይባርክልክ አብዝቶ ይስጥክ

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 2 года назад +1

    በጣ
    ዶክተር ዛሬ ዶክተሬ ጋ ቁጭ ያልኩ ነው የመሰለኝ እድሜ ይሰጥልን

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 года назад

    Thank you Dr.

  • @titiafework5049
    @titiafework5049 2 года назад

    Thank you Dr may god bless you 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      You are most welcome

  • @kanatebuta9913
    @kanatebuta9913 2 года назад

    Bless you more!!

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 года назад +1

    God Bless you

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 2 года назад

      እኔ ደግሞ ሚጥሚጣ ይስማማኛል

  • @algh2751
    @algh2751 2 года назад +16

    የስልክ ቁጥራችሁን ለምንድነው የማታስቀምጡልን በተለይ በሰው ሃገር ላለነው ጨጓራ ካመመኝ ስድስት አመት ምንም ነገር ተጠቅሜበት አላውቅም አሁን በጣም ታምሚያለሁ በጉሮሮዬ ጎን ትንንሽ ድብልብል ያለነገር ይወጣል በጣም ነው የሚሸተው ካፌሲወጣ ፈርስ ፈርስ ነውየሚለውአፌሽታው ያምየሚወጣው ሰገራ ሰገራ ነው የሚለው አሁን ያም ቀርቶ በጣም ነው የታመምኩት ከኪምቤትም ሄድሁ ምንምአላዳነኝ ደግሜ ልሄድ ነው እባካችሁ እርዱን ቶን ሲል ይሁን ጨጓራ አላወቅሁትም ብቻ እግዚያብሄር ይማርሽ በሉኝ በሰው ሃገር እንዳልቀር በጣም ነው የፈራሁት ቁጥራችሁ ቢኖር ይመረጣል በምን እንገናኝና በሽታችንን እንወቀው እባካችሁ እርዱን

    • @yerusalembeirut3648
      @yerusalembeirut3648 Год назад

      ይህ ዶክተር የሚኖረዉ አሜርካ ነዉ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Год назад

      ጣሪ ይማርሽ እር እዚህ አያውቁትም

    • @yilefdesalegngedamu5595
      @yilefdesalegngedamu5595 Год назад

      አምሰት አመቴ ነው እባካችሁ ስልክ ላኩልን

    • @RahemuRahema
      @RahemuRahema Год назад

      እንዲ እሚየያረገው ጨጓራ ነው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 9 месяцев назад

      እመቤቴ ጨረስትማራሺ ፈጥሪ ጨረሱ ይማራሺ

  • @mercy6146
    @mercy6146 2 года назад

    Tebarek enamesegnalen dani

  • @Yirgalem-r2m
    @Yirgalem-r2m 9 месяцев назад +3

    ተልባ፡ወይምአበሽ፡ለጨጓራ፡ጥሩ፡ነው፡ይባላል፡አውነት፡ነው

  • @mesayersido4542
    @mesayersido4542 2 года назад

    Thnkyou Doctor

  • @AbdullahUmar-pw5vc
    @AbdullahUmar-pw5vc Год назад +4

    የቀኝ ጎኔን በጣም ያቃጥለኛል ምን መፍትሄ ይነግሩኛል ዶክተር

  • @yemsirachgiffar2497
    @yemsirachgiffar2497 2 года назад

    Thanks 🙏

  • @WorkneshEshetu-qc8vt
    @WorkneshEshetu-qc8vt 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ

  • @HinsyLala
    @HinsyLala 4 месяца назад +4

    ምግብ መብላት አልቻልኩም ዉሀ ስጠጣም በግድ ነው በጣም እያመመኝ ነው እባክህ መፍትሔ ካለው ንገረኝ ተሰቃየዉ

    • @gfDj-e4v
      @gfDj-e4v 3 месяца назад

      ክኒና አለ ዋናው ነገር ምግብን ማሥተካከል ነው

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 2 года назад

    በጣም እየተሰቀየሁ ነው

  • @ayamohammed6138
    @ayamohammed6138 2 года назад

    Tnx a lot

  • @hilinatewodros9173
    @hilinatewodros9173 2 года назад +1

    Dr. Betam yamegal megebem sebela yamegal abeso sega nk negeroch ena betam bezu gize honogal hospital sehed ye cheguara bacteria yelugal eje ena egeren yekeretatefegal wegat ke rase gemero eske derte deres yewegagal mefetehew mn denw telba azewetere etetalew gn mnm lewet alayehubetem mn baderg yeshalegal ???

  • @amesiyas1994
    @amesiyas1994 2 года назад +28

    ልቤ ላይ የሆነ ነገር የተቀመጠ አይነት ነገር ይሰማኛል አንዳዴ ቶሎ ቶሎ ይርበኛል የበላሁት ለመፈጨት እረጅም ሰአት በሚቆይበት ወቅት የመጨናነቅ ልብ ምቴ ቶሎ ቶሎ ይመታል እና መደነው ችግሩ

    • @zeye591
      @zeye591 2 года назад +2

      Einem endanchi new miyaregeg,chenket ymeslegal

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 года назад +1

      እኔም ነኝ

    • @lina-om8ye
      @lina-om8ye 2 года назад +1

      Ebakh lezi tyake video sralen yebzuwoch chgr new ebakh

    • @bimelsbima6500
      @bimelsbima6500 2 года назад

      የኔም ችግር ነው ይሄ

    • @gannatganath2570
      @gannatganath2570 Год назад

      ሀኪቤት ሂደሽ ታይው እኔም እድህ ልቤ በፍጥነት ሲመታ ሂጄ ስታየው አስቸኳይ ኦፕሬሽን መሆን አለብሽ ተባልኩ መጨረሻው ይመር ሰርጀሪ ተደረገልኝ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 года назад +1

    ሰላም Dr Danny እባክ ስለ ሀሞት ጠጠርን ማስወጫ ነገር ንገረኝ ከማስወጣው፧ ♥️♥️🙏🙏

  • @fatimaredi3069
    @fatimaredi3069 2 года назад

    Can you please tell us about inflammation, like IBD and IBS can u make video about this thing thank you in advance

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 2 года назад +2

    እነመሰግነለን ከወሬ ከዘር ነፅ የሆነ ሚድያ ጎሽ ቀጥልበት🍰🍰🍰

  • @gebremeskel5434
    @gebremeskel5434 2 года назад +1

    Ebakh tedegagami bomit eske dem metfat tesekayeyu mefhew

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +11

    ጨጎራ ላለባችሁ ሠወች ልገራችሁ እኔ በጣም ያመኝነበር።እና ምግብ ስበሉ ልክ ህፆን ልጆ ምግብ እንደሚበሉ ወይም ፍጩት ወይም በደብ አላማችሁ ብሉ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 года назад

      እሽ ውዴ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 года назад

      ቅመም የበዛበት ምግብስ

  • @toybahassan6176
    @toybahassan6176 2 года назад +4

    ደክተር አቦ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔንስ አጥቅቶኛል ምንም የሚይስማማኝ ምግብ የለ ጨጓራ ወገብ ያቃጥላል ግን ግራጎኔን ይዞ ወገቤ ብበላም ባልበላም ያመኛል ሌላ ህመም እንደው ብየ በተደጋጋሚይ ሄድኩ ግን መፍቲይ አላገኘውም ዶክተር ጨጓራ ከልጅነቴም አለብኝ አሁንግን በስደት እክምናም እንደልብ አይገኝ ከቀድሞው ጨጓራ ህመም ያስደነገጠኝ ጎኔን ና ወገቤን በጣም ስለሚይሰማኝ ነው ምን ለማለት ፈልጌ ነው ጨጓራ እንድህ ያደርጋል እስኪይ ንገሩኝ በእግዚአብሔር⛪😢🙇

  • @lulamebrahtu5267
    @lulamebrahtu5267 2 года назад +3

    ሀይ ዶክተር በግል ላናግርህ እፈልጋለሁ ቁጥርህ ብትልክልኝ

  • @selamawitdamtew8058
    @selamawitdamtew8058 Год назад +1

    Era ene betam new yemeyamegne endekare chegora new malet new

  • @አላለልኝምእችለዋለሁ

    እናመሰግናል

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 2 года назад

    ዶክተር ዳኒ ጌታ ይባርክህ
    በግራ ጎኔ በጣም ይወጋኛል በግራ ጎኔ መተኛት አልችልም ብዙ ሰዋች ትርፍ አንጀት ነው ይሉኛል
    አንተስ ምን ትላለህ?

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 2 года назад +1

    ሰላም የኔ ወንድም ስለትምህርትህ እጅግ አመሰግናለሁ አብስለን ነውወይስ በጥሬው ነው ይምንመገባቸው?

  • @tegesthailu3165
    @tegesthailu3165 2 года назад

    Dokter dane god Blues you

  • @danielhaileysus4370
    @danielhaileysus4370 2 года назад

    Chegaorayen betam yamegnal bakh mela belegn

  • @geteyealtaye1612
    @geteyealtaye1612 2 года назад +2

    I just have heard your elaborated educational speech about Acid reflux, which is my problem in about two to three years. I can say, I got a very good leason, giving such lesson freely with taking your time is great gift for us
    Thank you

  • @michael3891
    @michael3891 2 года назад +1

    Hi doctor! Yene cheguara degimo betam yasleghal ena degimo betam bizu mirak new mitefaw betam rejim gize honegh
    Hode lay minim himem yelebighim gurereye lay bicha new

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 2 года назад +5

    የኔ ህመም ነው ግን ሀኪም ሀጃ እራጅ ተነሠሁ ምንም የለብሽ አሉኝ አሁንማ ተባብሦል ምንም በለሁ ጠጠሁ የለይኛው የሆድ ክፍል ያብጣል ያሥጨንቀኛል

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 года назад +3

    የ አሲድ ሪፍሌክስ የሚባል በሽታ በጣም እያሰቃየኝ ነው መፆም እንኳን አልቻልኩም ምክር ካለዎት ?

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 года назад +3

    ሰው ከህይወቱ ላይ እየተቀነሰበት ያለ ጊዜው በተለያዩ ችግሮች ከዚህ አለም ይሰናበታል። ይህ ከእውቀት ጉድለት ስለሆነ አንተ ይህንን ችግር በብዙ መልኩ ትቀርፋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። የምታወራቸውን ነገሮች ሁሉ በተግባር ተቸግሬበታለሁ እናመሰግናለን

  • @demisabate8440
    @demisabate8440 2 года назад +1

    sarcoidosis እባክህ ስለዚህ በሽታ መንስኤው እና ለመከለል ምን ማድረግ እንዳለብን አስረዳን ዶክተር አመሰግናለሁ

    • @nejatahmed5434
      @nejatahmed5434 2 года назад

      Ebakeh doctor ena alebsh below madanit doctor setag le 7 Kan gen menem lawet yelam

  • @AsmeretAmanual
    @AsmeretAmanual 9 месяцев назад +1

    ጥሬ ቲማቴም ስምግብ ነው ቆይቱ ሚምኝ

  • @MohammedMohammed-w6j
    @MohammedMohammed-w6j Месяц назад +1

    ማንኛውንም ምግብ በልቸ አይስማማኝም መፍትሄ ንገረኝ

  • @kidistgetachew8240
    @kidistgetachew8240 Год назад

    selam doc. ye chegora hemen erase yazoral enda ebakehen mels seteg

  • @romang.tsadik5794
    @romang.tsadik5794 2 года назад +1

    ሰላም ዶክተር ጨጒዋራዬን ያመኛል እንደውም አልሰር እያሉኝ ነው ሐኪሞች አሁን የተቸገርኩት ታይሮክሲን መድናኒት ሁሌ በባዶ ሆዴ እወስዳለሁ እና ከጨጒዋራው ጋር ሌላ ችግር አያመጣብኝም ከሆነስ መፍትሔው ምንድነው?

  • @esayasmersha3293
    @esayasmersha3293 2 года назад

    I have done everything you mentioned on your video and don’t consume alcohol or cigarettes.I am very reliant on fiber foods (At least for a year).I also have seen several doctors in the U.S.A. but they always recommended CT Scan and would say I don’t have any problems.I know my pain though.I’m suffering from this gastritis.What would you suggest?

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      Do you take any kind of medication for it ?

  • @ethiopiatikidem308
    @ethiopiatikidem308 2 года назад +2

    ዶክተር የኔ ህመም ነው ግን ሀኪም ስሄድ ምንም የለብሸም ይሉኛል እና ይህን ዋጭ ይተተውሻል ይሉኛል ቡዙ ዘመን አስቆጠርሁ መፍትሄ የለኝም አንድ ምግብ አይስማማኝም

  • @toybahassan6176
    @toybahassan6176 2 года назад +1

    ረአ እኔየ እየተሰቃየሁነዉ ባክቴሪያ

  • @BzuhanGeletaw
    @BzuhanGeletaw Месяц назад

    ሹሮብ እየወሰሩክ ነበር በጣም እያቃጠለኝ ነዉ ሆዴ እና ጀርባየን ምንድ ነዉ መፍትሄዉ ዶክተር

  • @ፍቅርተማርያም-21
    @ፍቅርተማርያም-21 Год назад

    Selam doctor yemnorew arebhager new cheguwara alebign mata erat ayasbelagnim beka yeschenkegnal wusten yirebishegnal

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 2 года назад

    ሰላም ዶክተር እባክህን ልጄ በድርቀት ትሰቃያለች እና ለድርቀት የምትለው መፍተሄ

  • @yilefdesalegngedamu5595
    @yilefdesalegngedamu5595 Год назад

    ብዙ አመቴ ነው ስልክህን ብትልክልኝ ጥሩ ነበር

  • @መኪነኝየሱበቻ
    @መኪነኝየሱበቻ 2 года назад

    Pathology ምንድነው ሰልሱ በታብራርለን አምሰግናለው

  • @HannaTilahun-m4i
    @HannaTilahun-m4i Месяц назад

    ዶክተርዬ እንብርቴጋ ሀይለኛ ቁርጠት ይቆርጠኛል ሆዴ ይወጠራል ሀይለኛ እራስ ምታት ያመኛል ቋቅ ይለኛል መፍትሄው ምንድነው

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 2 года назад

    Ene betam iye tesekayehut negn abtuwal mekemet alchilim haahun sikemet echengegnal 😭😭

  • @lylasurure
    @lylasurure Год назад +1

    👍👍👍👌

  • @ritafr2634
    @ritafr2634 2 года назад +1

    እኔ ልቤ ስር እና ጀርባዬን የመጋጥ ለረጅም ስኣት ይቆይብኛል እና በጎን በጀርባም መተኛት ኣልኝልም መቅለሽለሽ ወዲያው ያስቀምጠኛል መፈቴወ ምድነዉ?

  • @መታመኛየ
    @መታመኛየ 2 года назад +1

    የእጀንና እግረን መዳፋ ያቃጥለኛል ልቤ ላይም የማፈን ስመት ምልክት አለው ኤች ፓይሎር አሰርቸ ባክተርያ የለም ተባልኩ የማቃጠሉ ስመት ረጅም ግዘ ቆየብኝ

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 2 года назад

    Does coffee and Tea are included in this 1!30 minutes after meals?

  • @MohammedMohammed-w6j
    @MohammedMohammed-w6j Месяц назад

    ደክተር እኔ በጨጓራ ባክተሪያ እየተሠቃየሁነው ሀኪም ሣልሄድ ከኔኔ ብጠቀም ምን ችግር አለው እስኪ መልስልኝ

  • @HalimahussenAhmed
    @HalimahussenAhmed 20 дней назад

    ዶ አፌ ጨው ምራቄ ጨው የምን ምልክት ነው

  • @kanatebuta9913
    @kanatebuta9913 2 года назад +1

    Is rye oat seed? I thought it’s “Temege”(

  • @alembihonbihon3575
    @alembihonbihon3575 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን እኔ በጣም የጨጉራ በሽታ ታማሚ ነኝ እጀንም እግሬን ምይዞኛል ሆዴንምይነፋኛል እረመዳኒት እፈልጋለሁ ተባበረኝ በጣም ያመኛል

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад

    Thank you! for sharing..,

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 года назад

    እናመስግናለን ዶክተር
    ግን ክአልኮል ነጻ ነበርኩ በጨጎራ ቁስለት ተስቃየሁ ማስታገሻ መድሀኒትም አልወስድም ወላሂ ተስቃየሁ

  • @emibey1665
    @emibey1665 Год назад +4

    በጨጓራ ህመም ስሰቃይ 20 አመት አልፎኛል አንድም ዶክተር ዘላቂ መፍቅሄ ሰቶኝ አያውቅም አሁን ደሞ ምንም አይነት ምግብ መመገብ አልቻልኩም ትንሽ ስበላ ይጨንቀኛል በጌራ በኩል ያበጠ ይመስለኛል ከቆይታ ስቃይ በዋላ የቀመስኩት ይወጣል ። ዶክተር አሲድ ነው ብሎኝ መድሀኒት ቢያዝልኝም ምንም መፍትሄ አላገኘውም። መፍትሄ ካለህ እባክህ

    • @fozeyatgestu
      @fozeyatgestu Год назад

      😢ወላሂ እኔም እንደዛው አስታውሳለሁ ደጅ ላይ ከልጆች ጋር ስጫወት አቋርጬ ገብቼ እተኛ ነበር ያመኝና ኢሄው አለሁ እስከ ዛሬ ሲፈልግ ቆይቶ ይነሳብኛል ሲፈልግ ቶሎ ቶሎ 😢

    • @fafantastic8814
      @fafantastic8814 Год назад

      እኔንም ያመኛል በጣም ይነፋኛል በግራ በኩል ድርቅ ያለ ነዉ