ለውስጥ እግር, ለተረከዝ ህመም መላ ተገኘ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 мар 2024
  • #ሐበሻ#ethiopian#healthy
  • КиноКино

Комментарии • 19

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 4 месяца назад +2

    እንኳን ደኅና መጣሽ ላውራ ቅጠል ምንድ ነው

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 месяца назад

      ከሊይ ቪዲዮ እይ

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 месяца назад

      እኔ እራሱ አልገባኝም የተናገረችው በግሊዘኛ ወይስ በአረበኛ ???

  • @HelenKasahun
    @HelenKasahun 4 месяца назад

    ሰላም እንካን ደህና መጣሽ ላውራ ማለት መን ማለት እንደሆነ ምንም ኣላውቀውም እና እባክሽ ንገሪን....❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 месяца назад

    እረ አናቀውም የምትይውን ቅጠል

  • @AzebSimon-tl6wd
    @AzebSimon-tl6wd 4 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ላዉራቅጠልምንድነዉ የትነዉ የሚገኘዉ

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 4 месяца назад

    ሰላም ጄሪ ላውራ ቅጠል በእንግሊዝኛ ምንድነው የሚባለው ? እባክሽ ላስቸግርሽ እግሬን ስለሚያመኝ ነው።

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 4 месяца назад

    ላውራ ቅጠልበእንግሊዘኞ ምንድነው የሚባለው search እንዳደርገው?
    thank you !!!!!

  • @user-ct1yy1wj8c
    @user-ct1yy1wj8c 4 месяца назад

    ሰላም ጄሪ ላውራ ቅጠል ኢትዮ...ባሕርዛፍ ነው???

  • @woudiewondimagegn33
    @woudiewondimagegn33 4 месяца назад

    ላውራ ቅጠል ምን ማለት ነው

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 3 месяца назад +1

    ላውራ ቅጠል ማለት ምንድነው...

    • @AKRM55
      @AKRM55 3 месяца назад +1

      ወረቀ ጋር

  • @AKRM55
    @AKRM55 3 месяца назад +1

    በአረብ ሃገር የላችሁ ወረቀ ጋር ይባላል

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 месяца назад

      ገብቶሻል ያለችው ቅጠል አልገባኝም