የጸጉር መርገፍ፣ ፎሮፎርና መሳሳት የሚያስቀር በቤት ውስጥ የሚስራ የሽንኩርትና የዘይት ጥምረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 86

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 4 месяца назад +2

    አመሠግናለሁ ።

  • @mhussen
    @mhussen 2 года назад +5

    ወንዲም በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ትልቅ ኘሮግራም ነው ቀጥልበት በርታ

    • @mhussen
      @mhussen 2 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mhussen
      @mhussen 2 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haderaabdella8148
    @haderaabdella8148 2 года назад

    ሀይ ታሜ የምትሰጠው ትምህርት ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው አላህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 года назад +3

    ሰላምህ ብዝት ይበል እድሜ ከጤናጋር እመኝለሁ ተባረክ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Год назад +1

    ኤረ። በጣም ይሰማል

  • @takhabeach1547
    @takhabeach1547 2 месяца назад

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Год назад

    ተምየ። ሰላም። ላንተ። ይሁን። የኔ። ልጅ። ጰጉርየን ሸሞ። ከወሰድኩ። ብሀላ። ጸጊርየ። አልመለስ። አለኝ። በተለየ። የፊቴ። ተመለጠ። እቢ። አለኝ ምን። ትመክረኝ መትሰጠው። ትምርት። ድንቅ። ነው። ተባረክ እግዚአብሔር። እውቀትን። ይጨምርልህ

  • @meremomar402
    @meremomar402 2 года назад

    ጎበዝ ዶር ነህ በጣም አመሠግናለሁ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 года назад

    ስላም የስማል

  • @WeletAman-nz4ut
    @WeletAman-nz4ut Год назад

    አመሰግናለው በጣም

  • @getachewobse2178
    @getachewobse2178 2 года назад +2

    ይሠማል

  • @mikeendale2716
    @mikeendale2716 4 месяца назад

    ኑርልን❤

  • @emebetbelachew5248
    @emebetbelachew5248 Год назад

    ይሰማል !

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 Год назад

    Amazing lesson. Thank you so much.

  • @asterbirhane9234
    @asterbirhane9234 Год назад

    Yesemal

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Yene Tegur betam rejem neber gene arebe hager Semeta regefe Sasa mene edemareg gera gebetognale

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 2 года назад

    አዎ ይሰማል

  • @belayaddis7814
    @belayaddis7814 Год назад

    Awo

  • @tiruneshdendea2623
    @tiruneshdendea2623 Год назад

    Thanks

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Thank you bather ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @altayeyigezu7966
    @altayeyigezu7966 2 года назад

    Enamesegenalen

  • @koket4315
    @koket4315 2 года назад

    Tame betam betam ameseginihalehu 🙏🙏🙏🙏

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 Год назад

    ይሰማል ወንድሜ እንዴት ነህ ኑርልኝ

  • @menbihailuali2833
    @menbihailuali2833 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
    የኮኮናት ኦይል በቤቴ ያዘጋጀሁት ነው ይጠቅመኛል ወይስ የፋብሪካውን ልጠቀም

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Zare lene betam asfelagee timihirt se letemarku betam des des new yalegn amesegnalehu te barekilign amesegnalehu!!!

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 года назад

    Thank you. brother

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw4976 2 года назад +1

    ሰላም ታሜ እንዴት ነህ? ትምህርቱ በጣም ጥሩ እና የምፈልገው ነው። ግን ይህ ውህድ ለሁሉም አይነት ፀጉር ይሆናል? ሳልፍርስ ለፀጉር የጎንዮሽ ጉዳት የለውም? የሶስት የፀጉር አይነቶችን እና አብረው የሚሄዱ ውባቶችን ብታብራራልን ጥሩ ነው እላለሁ።ለህጻናት የሚሁኑ ጥሩ ቅባቶችን ብትጠቁመንም ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
    አመሰግናለሁ።

  • @getachewobse2178
    @getachewobse2178 2 года назад

    እሪ ይሠማል የራሣቸው ችግር ነው።

  • @ephahabesha2930
    @ephahabesha2930 2 года назад

    Selam yesemal

  • @bellawoldemarieam1360
    @bellawoldemarieam1360 2 года назад

    Yes

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 2 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው sun screen ሥራልን ለልጄ ይሆናል ?

  • @hadisebabre5066
    @hadisebabre5066 2 года назад

    ስላምክ ይብዛልኝ ዉድ ወድመ

  • @selomietesfay8517
    @selomietesfay8517 2 года назад

    Thank you

  • @tseghish
    @tseghish 2 года назад

    Betam enamsegnalen wendemachen ene 1 negere menger eflgalhu le mejemrya gize ye artichokes (carciofi)weha colors like endante aynet metalgne gin ye samawena ye Salvia gin menem endante lehonlgne alchalem ebakhe meten kalew tengrgne thank you.

  • @meronghiwot9407
    @meronghiwot9407 2 года назад +3

    ሰላም ታሜ ሰላምህ ይብዛ የሠሊጥ ዘይት ካልተገኘ በሌላ ዘይት መሆን አይቻልም ወይ ሌላው ደግሞ የቆርቆሮው ኮኮስ መሆን ይችላል ወይ ???

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад

    Thank you!

  • @nazrawitdereje2284
    @nazrawitdereje2284 2 года назад +1

    YEDEM MANESE MEDANET

  • @wegdeti1962
    @wegdeti1962 2 года назад

    Yikirta sign malet yihon

  • @wegdeti1962
    @wegdeti1962 2 года назад

    Yeslferu meten min yahil new?

  • @wegdeti1962
    @wegdeti1962 2 года назад

    Yemichesew dign malet new?

  • @derjebazabh7722
    @derjebazabh7722 2 года назад

    የእጅ ጣአቴን አልፎ አልፎ እንደቃሪያ ይለበልበኛል ዶክተር የምን ችግር ነው

  • @masreshalemma5757
    @masreshalemma5757 2 года назад

    ዘአልመነድ ዘይት እንዲሁም ጥሬውን እንዴትነው የማገኘው በጣም እፈልጋለሁ እባክህ

  • @wegdeti1962
    @wegdeti1962 2 года назад

    Selfer sitil sign malet new?

  • @asnakujima153
    @asnakujima153 2 года назад

    ሰላም ተሜ እግዚአብሔር ይባርክ የእዉነት እኔ ህይወቴ አደጋ ላይ ነበር አሁን ሙሉ ጤናኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰጌን እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክ ወድሜ ወአሁን ግን ወሰጥ እግሬን ያቀጥላኛል

  • @wegdeti1962
    @wegdeti1962 2 года назад

    Yisemal

  • @magdam8106
    @magdam8106 2 года назад

    Salm amesgan 🙏🙏🙏

  • @AbrehetAbrehet-w3p
    @AbrehetAbrehet-w3p Год назад

    ሽንኩርቱን ብቻውን ብንቀባስ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Год назад +1

    111

  • @emebet2722
    @emebet2722 2 года назад

    ስለ ፁጉሪ ማናገር ፈልጊ ነበር ነገር ግን ስልክ የለኝም ብዙ ጊዜ ጠይቄ መልስ አላገኘሁም እባክህን ስልክህን ባገኝ እባክን እባክን በውስጥ መሰመር አናግሩኝ ትላለህ ከየት አግኝተን አንተን ማግኘት እጅግ በጣም እፈልጋለሁ እባክህን ሰልክን!

  • @wanofitadessa8628
    @wanofitadessa8628 2 года назад +1

    🙏🙏

  • @antenhgebere1032
    @antenhgebere1032 2 года назад +1

    በምግብ ዘይት አይሆንም?

  • @azebzeru5162
    @azebzeru5162 2 года назад

    ሰላም ነህ ወንድሜ እኔ ላናግርህ እፈልጋለውኝ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @kakibelo1576
    @kakibelo1576 2 года назад +1

    ማር ያሸብታል ይባላል ውሸት ነው ወይ

  • @HgHg-yk9gv
    @HgHg-yk9gv 2 года назад

    እኔ ራሴን በጣምያመኛል ምን ማዲረግ አለብ የደም አይነቴ AB + ነው

  • @betiabebe1013
    @betiabebe1013 2 года назад

    ሰላም በደንብ ይሰማል

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 2 года назад +1

    Thank you for sharing 🙏

  • @muiuhagoss2417
    @muiuhagoss2417 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ አኔ ፈሳሽ የወይራ ዘይት እና ኮኮናት ዘይት ጭንቅላቴ ላይ ሳደርግ የተደበደበ ያህል ነው የሚያመኝ ምን ፈሳሽ ቅባት ልጠቀም

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink 2 года назад

      ቅቤ ሞቅ አድርገሺ ተቀብውና አቆይተሺ ታተቢው በጣም ይጠቅማል

    • @muiuhagoss2417
      @muiuhagoss2417 2 года назад

      እሺ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 2 года назад

    ያቅለጥልጥህ ክክክክ ያስቀኛል ወሬህ ግን ለሂወቴ በጣም ጠቅመህኛል አላህ ይጥቀምህ ያጄት ቁስለት ሊገለኝ ነው መላካለህ በሚነሳብኝ ሰአት ምንም አይነት ምግብ አይስማማኝም ሁለት ጆክ ውሀጬርሼነው እሩሄ እሚመመለሰው

  • @heleneyasu7263
    @heleneyasu7263 2 года назад

    Selzeytoch progerame seralen letekelala ewket

  • @haileselassiezegeye1543
    @haileselassiezegeye1543 2 года назад

    ስንት ማንኪያ ዘይት ልጭምር በሽንኩርቱ ላይ?

  • @desdemo7993
    @desdemo7993 2 года назад

    Erere yisemalllll

  • @meremomar402
    @meremomar402 2 года назад

    እኳንም አወኩህ

  • @bilekebede4008
    @bilekebede4008 2 года назад +1

    For blood group B types hair growth food Tel me

  • @hadisebabre5066
    @hadisebabre5066 2 года назад

    🙌🙌🙌❤❤❤💕💕🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @abebawoldeyes9871
    @abebawoldeyes9871 2 года назад +1

    ይሰማል

  • @alganeshwmichael5408
    @alganeshwmichael5408 2 года назад

    Yesemal

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 года назад

    Thank you

  • @HSsinkie
    @HSsinkie 2 года назад

    yisemal

  • @melowz1x737
    @melowz1x737 2 года назад

    Thanks

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 Год назад

    ይሰማል

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Год назад

    ይሰማል

  • @emebetbelachew5248
    @emebetbelachew5248 Год назад

    ይሰማል

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 2 года назад

    ይሰማል

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 2 года назад +1

    ይሰማል

  • @HgHg-yk9gv
    @HgHg-yk9gv 2 года назад +1

    ይሰማል

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 2 года назад

    ይሰማል

  • @workneshkemal4331
    @workneshkemal4331 2 года назад

    ይሰማል

    • @haileselassiezegeye1543
      @haileselassiezegeye1543 2 года назад

      ምን ያህል ዘይት ነው በሽንኩርት ውስጥ የሚጨመረው?

  • @heleneyasu7263
    @heleneyasu7263 2 года назад

    Yesemal

  • @desdemo7993
    @desdemo7993 2 года назад

    Yisemal