ዘንዶው ፊቴን ወደራሱ መልክ ቀየረው | እጅግ አስደናቂው የአብሳላት ታሪክ | ለማመን ቢከብድም መደመጥ ያለበት| መልሱ ያለው 28 ቁጥር ላይ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 128

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 19 часов назад +12

    ኡፍፍፍፍ😢 የምለው ጠፋኝ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳሽ ለክፉዎችም ማስተዋልን ይስጣቸው😢😢😢

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 15 часов назад

      Ewneti bxam yazainale Egziyabher Amilaki ygibana yfitawe yhenini betasab ayzoshi ehitachani😢

  • @berhanegebre7523
    @berhanegebre7523 6 часов назад +3

    Kalheywet yasemashe ayezosh atefre fetare kanche gar new amen 🙏

  • @Fanosee
    @Fanosee 12 часов назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ በምረቱና በቸርነቱ ያስብሽ እህቴ እንድ መፋተንሽ ዋና አለው ለቅዱስ እዮብ ትግስትን ያለብስሽ እማብርሃም ትርዳሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባይ 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @selamHogsa
    @selamHogsa 3 часа назад +1

    አይዞሽ እመብርሀን ትጠብ ቅሽ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 18 часов назад +12

    መዳህኒ አለም እሱ ያስብሽ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም ትደረስልሽ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 13 часов назад +3

    ቅዱስ አሜኑኤል ምሕርቱን ያቅርብልሽ ያቅርብላችሁ ዬኔ አባት ሞቴን በሕይወት የለወጥክልኝ ለዚህ ጊዜ ያደረሰከኝ በተላያዩ መከራና ፈተና ያሉትን ወገኖቼ ሁሉ እንደቸርነትህ መጠን ጭንቃቸውን አቅለህ ወደ አረፍትህ መልሳቸው አሜን ወንድማችን ወረቅአፈራሁ እናመሰገንናለን

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 16 часов назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢እያለቀስኩ አለቀ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳሽ እህቴ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 19 часов назад +6

    ሰላምህ ይብዛ ፈንድማችን እህቴ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርል ግን ለእርማት የቅዱስ ሩፋኤል መልከአ ነው እንጂ ገድል አይባልም አይዞሽ እህቴ አባቴ እጨጌ ቅዱስ ዮሐንስ ኸእሰራትሽ ይፍቱሽ ለሁላችንም ይደሩልን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 19 часов назад +15

    እግዚአብሔር በአጋንንት እስራት የሚሰቃዩ ሰዎችን ከእስራታቸው ፍታ። ለክፍዎችም ቅጣታቸውን ሰጣቸው

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 19 часов назад +7

    ፈጣሪ ሁላችንም ከእስራታችን ይፍታን እማ ፍቅር ትጎብኝሽ የተጨነቅን ሁላችንም ትጎብኘን

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት 10 часов назад +1

    ሰይጣን የሚፈታትን በፆምና በስግደት የበረታን ነውና የሚፈታተነው አይዞሽ ወደኋላ መመለስ ሳይሆን ወደፍት መበርታት አለብሽ ፅናቱን ይስጥሽ🙏 አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በኑሮአችሁ ጣልቃ ይግባ አሜን🙏

  • @yonasendeshaw
    @yonasendeshaw 9 часов назад +3

    ለሚያለቅሱ ፈጥኖ የሚደርስ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ

  • @merd24
    @merd24 20 часов назад +25

    ለሚያሳድሱ ሰዎች ዘብር ገብርኤል ፍቱን መድሃኒት ነው። ከሚያዚያ እስከ ሰኔ የሚደረግ ሥርዓተ ፀሎት አለ እናም ይኼን ዕድል ተጠቀሙበት። በዚህ ዘመን ትልቁ ፈተና ከመተተኛና ከመታች ጋር የሚደርግ የሕይወት ግብግብ ነው። የበረታ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ኃይል ሁሉንም ያሸንፋል

    • @rishane9576
      @rishane9576 19 часов назад +2

      እዝጋኣቢሄር ይስጥሽ እህት የት ቦታ ነው ዘብር ገብሪኤል እንደኣዝጋኣቢሄር ፍቃድ ለመሄድ ኣስባለው ❤

    • @Mita4164
      @Mita4164 12 часов назад

      ወቅሸት ነው አባ ዮሀንስ ስልካቸው ካለሽ ተባበሪኝ እህቴ

    • @ገብርሂወት
      @ገብርሂወት 12 часов назад

      ይቅርታ የክርስትያን ቤተሰብ ዘብር ለመሄድ
      በዚ ስኣት ይቻላል ይሆን

  • @rishane9576
    @rishane9576 19 часов назад +5

    ኣይዞሽ እህት ሁሉ ለበጎ ነው ምን እናደርግ ኡፍፍፍ በኣንዳንድ ሰዎች ክፋት ምን ያልሆነው ኣለን ፈጣሪ ይገስጻቸው❤❤❤

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 2 часа назад

    አቢቶ. አምላኬ. ሆይ. ጥበቃህ. አይለየኝ. የናቴን. የአባቴን. ነፋሰ. ማርልኝ

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 19 часов назад +11

    እያመመኝነው የጨረስኩት
    እኔም ባላገባም እሀው በየሰው ሀገር ያንከራትተኛል የኔና የ እናቴ ሕይወት እንዲው መልፋት መንከራተት ብቻ እንሰራለን ግን ባዶ ነን ዛሬ ወደ በርሜል ጊዎርጊስ ጉዞ ጀምራለች በድል እንደምትመለስም አምናለው የልዳው ሰማእት ታርካችንን ቀይሮ ይመልሳታል አምናለው

  • @rahelmesfin2791
    @rahelmesfin2791 11 часов назад +1

    Medhanialem yabertash ehte

  • @deme2727
    @deme2727 15 часов назад +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለጠላት አሳልፎ አይሰጥሽም!
    ወዮ ለመተተኞች....
    ወዮ ለክፉዎች.... እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ከሱ ማን ያስጥላችሁ...

  • @mihrettesfaye3080
    @mihrettesfaye3080 14 часов назад +5

    ኧረ ምንጉድ ዘመን ላይ ደረስን 💔ላንቺ የደረሠ ያሣደገኝ መድሐኒ አለም ለኔም ይድረስ ታሪኬን የምትነግረኝ ያህል 💔😭😭

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት 9 часов назад +2

    አንቺ ለእናቱ የክርስቲና ስማቸውን ፅፈሽ ፀልይ ሲገጂ እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @indristallew1880
    @indristallew1880 21 час назад +4

    I am strong muslim / I like orthodox -gobez neh berta

  • @sirgutdemssie5572
    @sirgutdemssie5572 13 часов назад

    ወዮ ወዮ ወዮ ለዚህ ዘመን ወዮ ለኛ መጨረሻ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 20 часов назад +2

    በርቺ እህቴ እግዚአብሔር በምህረቱ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @HannaAbraha-h2u
    @HannaAbraha-h2u 20 часов назад +3

    ኪዳነመህረት እናታችን ትጎብኝሽ እህቴ

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 14 часов назад

    እህቴ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳሽ

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 20 часов назад +10

    በጣም ያሳዝናል ሁሉም የሚስቃየውበመተት ነውእሱ ስላሙን ያውርድልን ጠንቋይና ደብተራን ከምድረገፅ ያጥፋ

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 15 часов назад +2

    እግዚአብሔር ያስብሺ እህታችን 😢

  • @YemariamWeldu
    @YemariamWeldu 20 часов назад +3

    ማስተዎልን ይስጠን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 19 часов назад +3

    እኔም በባለቤቴ እናት እሰቃያለው ግን እግዚአብሔርን የሚያሸንፈው ሀይል ምንም የለም በእግዚአብሔር ታመኝ እህቴ

  • @AryamSamuel-sp1qd
    @AryamSamuel-sp1qd 13 часов назад +1

    አብሳ እህታ እግዚአብሔር ፀሎት ያስማ

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 21 час назад +3

    አውቤቱ፡ፈጣሪዬ፡ሆይ፡የተቸገሩትን፡እርዳቸው፡እኔን፡ጨምሮ፡የዛሬ፡ባለታሪካችን፡ካአምሮ፡በላይ፡ነው

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 16 часов назад +1

    እህቴ በርቺ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር በወጀብና በአውሎ ንፋስ መአል መንገድ አለው። የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነውና መጨረሻውን ያሳምራል

  • @HannahKenorah
    @HannahKenorah 12 часов назад +1

    Abati yegasi gudi Meni tetekemo Fitariy yegachewn yekifelachw😢

  • @HomeAddisቤትአዲስ
    @HomeAddisቤትአዲስ 19 часов назад +4

    እማ እኔ የሚገርምሽ ነገር የቅዱስ አማኑኤል ልጅ ነኝ በጣም ነው የምወደው በጣም ፍቅር አለኝ የተለየ ፕሮግራምሽን እራሱ ያየሁት የአማኑኤልን ቁጥር አይቼ ነው እናም አትጠራጠሪ ምንም አትጠራጠሪ ይደረግልሻል የምትፈልጊው የምትመኚው ሁሉ ይደረግልሻል ካሰብሽው በላይ እመኚኝ እሱ ያንቺን የእምነትሽን ጥንካሬ ብቻ ነው ካንቺ የሚፈልገው እመኚኝ እማ አማኑኤል ትልቅ እና ታላቅ ድንቅ አምላክ ነው እና በርቺ በርቺ በርቺ እሱን ይዘሽ አትወድቂም በርቺ

  • @RozaHaset
    @RozaHaset 16 часов назад +2

    እህቴ እግዚአብሔ ይርዳሽ ከነቤተሰብሽ 😢😢😢

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 12 часов назад

    እህቴ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳሽ አይዞሽ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 20 часов назад +3

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚሆ እግዚሆ አቤቱ ጌታ ሆይ ልባቺን መልካም እንድናስብ እርዳን 🤲🤲🤲🤲ኡፍፍፍ አቤቱ የኛ ክፋት እማ አምልካ ባዘርፋፋ ቀሚሱ ትሻፍንሽ እህቴ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @GeneneGirma-q7c
    @GeneneGirma-q7c 15 часов назад +2

    ይህ ታሪክ የእኔም ታሪክ ነው እ/ር ይሁንሽ

    • @ururur6108
      @ururur6108 14 часов назад +1

      እህቴ በርች እግዚአብሔር አይቶዊሽም የማንሽው የድንሸል ጠለትሽን ይጠልልሽ😢😢😢😢

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 4 часа назад

      እግዚአብሔር

  • @betselotaregay8182
    @betselotaregay8182 17 часов назад

    Werikye Egziyabher yedingil lij Medhinelem yitebikh❤🙏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 часа назад

    በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ እኛንም ያበርታን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን አይዛሽ እህቴ በረች የመምህር ተሰፍየ ተማር እህቴ አይዞን

  • @betselotaregay8182
    @betselotaregay8182 17 часов назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ Wey Anchi ETHIOPIYAYE 😭😭😭😭😭😭😭ere min teshalen Ufffff be Eniba chereskut Yene Enat KIDUS AMANUEAL CHERSO YIFEWUSISH ESKEBETESEBOCHISH🤲🤲🤲

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 18 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን እህቴ ሆይ እስከዝ ቀን ያደረሰሽ እግዚአብሔር የምሳነው የለም ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይሽ ❤❤❤

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 19 часов назад +1

    ቅዱስ አማኑኤል ይምርሻል አይዞሽ የፊትሽን በደረሰው ታሪክ ውስጥ በጣም ባሳዝንም እሩፉኤል መልእክት ማረሽ ትልቅም በጣም ባሳዝንም ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ጠላትሽን አውቀሻል በፀሎት ድነሻል በርቺ ታሪክሽ ሰው እናት በልጃ ያደረገችው ያማል ልብን ያደማል ከሰሩት ወጀል በንሰሀ ቢገቡ የተሻለ ነው

  • @Embete-
    @Embete- 20 часов назад +3

    😢 እፉፉፉ

  • @ፀጋንየሞላብሽድንግልማርያ

    አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 21 час назад +9

    ምን የማይሰማ ጉድ አለ 🤔ኢንተርኔት እኮ የዓለም ገፅታ ግልጥልጥ አድርጎ ነው ያወጣው 🤔

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 20 часов назад +2

    ቅድስአማኖኤልታረቀን

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 15 часов назад +2

    Gena sasebewe 3tie amatebekeku egeziyo meharene keresetose

  • @KedirAman-rp8ko
    @KedirAman-rp8ko 11 часов назад

    Iyesus ayiteram ends ye,alem medhanit

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 14 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሺ እኔም በፆለታችሁ አስቡኝ ፈተና ውስጥነኝ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 21 час назад +5

    🙆እግዞ🙆እግዞ🙆እግዞ🙆
    አቤት የእስራኤል አምላክ፣ ሰው በገዛ ቤተሰብና ልጁ አገኘና አገባ ብሎ ይህን ያህል መተትና ጥንቆላ🙆
    🙆ይህ ሁሉ የመሬት መንቀጥቀጥና መንሸራተት ከዬት የመጣ ነው❓

  • @سعده-ص4ف
    @سعده-ص4ف 15 часов назад

    ሰላማ

  • @shimelsmekdes6954
    @shimelsmekdes6954 20 часов назад +3

    ተመስገን በሉ ቢያንስ አልተለያያችውም መከራዉ ቢበዛም 15 አመት በየፀበሉ ተንከራቶ በስቸመጨረሻ ተለያየን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 17 часов назад

    Embete Mariyam ebetesh west tegeba...Le Egziybeher yemsegen yelem...bekerebu hulu yaestekakelal❤🙏

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 20 часов назад +1

    እግዚሐብሄር ሁላችንም ይፍታን😢😢

  • @retareta8348
    @retareta8348 19 часов назад +2

    Ena saladekesh malefe alefelegem godezi nesh betam tekara sati nesh yemeri bacha bezu sew yemarale ena erasa temareku endate tedare meyaze becha mecheresawe yasemerelesh bereche yena enate fetari kachigare yeune uuuffff

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 22 часа назад +3

    በየ ቤቱ እኮ ያለ ፈተና ያለ ስቃይ እግዚአብሔር አምላክ ከእስራታችን ይፍታን በምህረቱ ይመልከተን የኛ ቤት ፈተና አለማየት ነው አንድ ጤነኛ ሰው የለም መተቱም የቤተሰብ የዛር አምልኮም አከራተተን😢ከኔ የበረታችሁ የተዋሕዶ ልጆች በጸሎት አስቡን☝️🙏
    እህታችን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ አለሁ ይበልሽ አንችን የረዳ እኛንም ይርዳን 🙏

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 Час назад

    😢😢😢አዞሺእህታችን እግዚአብሔር ያስብሺ❤❤❤አችብቻአያደለሺም በያቤቱ ብዙጉአለ ያለነዉ በችሪነቱነዉ ያምያኖረንእንጂ😢😢😢

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 20 часов назад +1

    ኡፍ እንዴት ልብ ይነካል:: አይዞሽ እህቴ በርቺ በፀሎትዽ:: እግዝአብሔር አንድ ቀን ጥያቄውችዽን ይመልስልሻል:: የዘመድ፣ የቤተሰብ መተት ብዙዎቻችንን እያስቸገረ ያለ ነገር ነው:: የአንቺን ብርታት እግዝአብሔር ይስጠን:: ክፉዎችንም እግዝአብሔር ልቦና ሰጥቶ ለንስሃ ያብቃቸው

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye1221 18 часов назад

    ቅዱስ አማኑኤል ይለመንሽ የኔ እናት እመብርሀን በግራ በቀኝ ትቁምልሽ ስቃዩ ችግሩ ሁሉ ተረት ይሆናል እግዚአብሔር የራሱ ካላንደር አለዉ የኔ እህት ልዑል እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስለንም የሚቀድመዉ የለም

  • @fekerkidus
    @fekerkidus 17 часов назад +2

    አትኖሩም ነበር ስለዚህ አንቺ ሁሉኑም ለፈጣሪ ስጪ ከውስጥሽ አውጪው የሚጠብቅሽ አይተኛም መስመር ይዘሻል አይዞሽ 64,ሰላም ለኪ በይ በየቀኑ ሰላም ሁኚ

  • @tewodroswoldeyes2243
    @tewodroswoldeyes2243 15 часов назад

    no words

  • @SariBullo
    @SariBullo 14 часов назад +1

    ቅዱሳን መላዕክት ድርሳን ነው ያላቸው ገድል አይባልም ።ክህነት የሌለው ሠው ማጥመቅ አይችልም

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 22 часа назад +2

    እናመሰግናለን ።

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 15 часов назад +1

    በፈጣሪ ያለህ እመብረሀን ከዚህ ፈተና ጠብቄን

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 16 часов назад +1

    ተክልዬ abate😭😭😭😭

  • @hawushait1926
    @hawushait1926 17 часов назад

    Midnight prayer
    5to9:30

  • @TarikDingeta
    @TarikDingeta 55 минут назад

    Workaferam endat nah betam amsegenalw lemetakerebew mereja be eniba nw yesemawet erasanm ayechalw bezi e/r yankash belugn esemalw bezu nagere gin denziz biya kuch beyalw tselot yelem gin eyesemaw etsetsetalw alekesalw gin meramed alechalekum 😢

  • @yonas3556
    @yonas3556 8 часов назад

    እህቴ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ፣
    እኔም እንዳንቺ ተፈትኛለሁ፣ የምመክርሽ ነገር፣ ሁሉንም እርግፍ አርገሽ ትተሽ፣ መፅሀፍ ቅዱስ የሚለውን ብቻ ተከተይ፣ አንብቢ እወቂ፣
    ዮሐ 8:32
    እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፡
    ሊያድንሽ የሚችለው አማኑኤል ብቻ ነው የሚፈታሽ እሱ ነው፣ ፃድቃን ሰማዕታት መላዕክት ከእግዚአበሔር በታች ናቸው፣ አንቺ ግን ሁሉንም ትጠሪያለሽ፣ ትለማመኒያለሽ

  • @Ethiopiamekonnen
    @Ethiopiamekonnen Час назад +1

    እንደ ኢትዬጵያ ህዝብ ግን ክፉ አለ ወይ?ጥቂት በጎና ፃድቅ ሰዎች አሉ አወ ነገር ግን አብዛሀኛው መተተኛ ጠንቋያም አይደለም ወይ?ሁልጊዜ አውሮፓንና አሜሪካን እርኩስ ሀጥያተኛ እንላለን እንደ እኛ ግን የሚከፋ ህዝብ ምድር ላይ መኖሩን እንጃ የገዛ ወንድም ይሄ ብቻ ቢሆን እሽ እንዲህ አይነት ታሪኮች አደከሙን ንስሀ ካልገባን የመጀመሪያ ከምድረ ገፅ የምንጠፋ እኛ እንደምንሆን አትጠራጠሩ።

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 16 часов назад +1

    በጣም ያሳዝናል በእውነት እኔ እግዚአብሔር ይመገን እናቴ ክርቶስ ሰምራ ጠርታኝ ያንን አስቸጋሪ መንገድ የመንገድ ስንቅ ብ በረከት አድርጋልኝ የቃልኪዳን ቦታዋን አስረግጣኛለች ቡኢ ክርስቶስ ሰምራ እና ቅድስት ድንግል ማርያም ወ አቡነ እስትንፋሰ ክርቶስ ገዳም እናም እህቴ አይዞሽ በርቺ ሲውድን የምትኖሩ የመተት እድሳት ያለባችሁ ለሶስት ሰዎች የቃልኪዳን እምነቷን እሰጣለሁ ቡና ለማትጠጡ !!

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 16 часов назад +1

    አይ ጉድ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መቼም ስራችን ክፋቱ አቺና ቤተሰቦችሽን ቅዱስ አማኑኤል ይፍታችሁ

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 20 часов назад +2

    እህቴ እመቤቴ እኔን ከመተት እስራት ያውም በባዕድ ሀገር እንደፈታችኝ አንቺንም ፣ ባለቤትሽንም ፣ልጅሽንም ትፍታችሁ፣ ነፃም ታውጣችሁ።

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y 3 часа назад +1

    ግን ለምን ከፋን ለዚ ደረጃ በአይማኖት በስነምግባር ያደግን የፈጣሪን አያልነት እየሰማ ነው ያደግነው ምንድ ነው ለዚ ነገር መክፋታችን እኔ ምን አገባኝ የአንዱ እድል ቢያምር ። ደሞ በቅር ሰው ሲሆን ከባድ ነው
    እኔ ግን ለባለቤቱ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ እናትህም ብትሆን ላንተ ሂይወት ካላሰብች እረስተ ልጅን እና ሚስትን ይዘ ኑሮ ማይሆን አይሆንም እግዚአብሔር አንድ ቀነ ልብ እስከሚሰጣቸው ደረስ እራቁ
    እግዚአብሔር ይፍታችሁ ሁላችንም ይፍታን ታስረናል ምንበላው ባናጣም ብዙዎችን ሰርተ ባዶ ነን 😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 19 часов назад

    ወርቅየ ደህና ነህ?? ፊትህ ግርጥት አለብኝ አይኔ ነዉ ወርቃችን አደራ አደራ ከማንም ጋር ዉጭ ሻይ ቡና እንዳትል በፋጹም ሃገራችን አሁን ሰዉ የሚጠቃዉ የኔ በሚለዉ ሰዉና ሰዉ ብቻ ነዉ!!!!!

  • @heriakostewodros5298
    @heriakostewodros5298 2 часа назад

    ek ek atebag ehta

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma 18 часов назад +1

    እህቴ እኔም ድነሽ ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgHj-xb6wx
    @FgHj-xb6wx 7 часов назад

    በፈጣሪ ሰም😢😢😢

  • @EmebetBelay-g9p
    @EmebetBelay-g9p 5 часов назад

    ስልክህን

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 18 часов назад

    ምስሉን አሳው በማርያም

  • @ZinetAsefa-r7m
    @ZinetAsefa-r7m 21 час назад +1

    Egzeabeher new yemisetew

  • @SfeggHddhd
    @SfeggHddhd 20 часов назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @rahwamehari8297
    @rahwamehari8297 21 час назад

    Fetari hoy tesekayan .this everyone's house

  • @habesha214ethiopia2
    @habesha214ethiopia2 18 часов назад

    It is a very very sad story.please sister please pray in the name of JESUS
    He is the only one can set you free.
    JESUS only can save you.He loves you so much.He dead for you.
    Come to Jesus he has the answer. You don't have to be suffer.

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 15 часов назад +1

    😂😂😂 አባባ ተሰፋዬ ለምን የተገለጠዉን መፀሀፍ ቅዱሰ አታሰተምርም እዉነት ከመሰማት ነዉ መሰማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነዉ ይላል አብሳላት ለራሷ ኖራ አልፋ ይሆናል ሁሌ ተረተረት ከምታወራ የእግዚአብሔርን ቃል ብታካፍል? ከሰዉ ተረተረት ዉጣ እድሜህም ጠና ያልክ ነህ መፀሀፍ ቅዱሰ አንብብ።

  • @john7630
    @john7630 15 часов назад

    Balishi yebuda menifesi ynirbeti yhonal ...yemeta

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 13 часов назад

    በርቺ እህቴ ይህ የክፉዎች ሴራ ነው በጸሎት መጠንከር ብቻ ነው። የሰው እድል ምትዘጉ ግንምን አይነት ጨካኖች ናችሁ።ደግሞ የባልሽ እናት ናት እንዲህ ያደረገች እግዚኦ

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 13 часов назад

    አረባካችሁ አትታለሉ የሚያድነው አንድ ነው አባትም አንድ ነው እሱም ጌታ አየሱስ ነው በቃ ከሱ ጋር መጣበቅ ብቻ ነው ደጉ ጌታ. እፎ ይታ ጌታ አይንሺን ያብራው

  • @amaledassefa3305
    @amaledassefa3305 21 час назад +1

    እ/ር ለ እናንተ የደረሰ አምላክ ለእኒ ፤ልጆቺ ፤ለባለበቲ ጋ ያልውን ፈጣሪ በቃ ይበለን ይህ ህይወት ሰልችቶኛል። ጸልዩልኝ።

  • @HaleluyaWerku-r1k
    @HaleluyaWerku-r1k 14 часов назад

    ተረት ተረት የላም በርተ

  • @fekerkidus
    @fekerkidus 17 часов назад

    አኔምልሽ መዳንየምትፈልጊ ከሆነ በፍፁም ሰለመተተኞቹ እንኳን ለሰው ለራስሽም አታውሪ ለምን መሰለሽ እንደነሱ አሰራር ቢሆን ኖሮ አንቺም ቤተሰብሽም

  • @SaronSamuel-vy2du
    @SaronSamuel-vy2du Час назад

    ሕይወትሽን ለመድኃኒአለም ስጪ እንኳን አንችን አለምን አድኗል

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
    @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ 20 часов назад

    😂😂😂