Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ፋኖነትና ሰብዓዊነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RUclips , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    RUclips - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Комментарии • 138

  • @hawaa112
    @hawaa112 3 часа назад +20

    አማራነት መሆን ምነኛ መታደል ነው ወገኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ድል ለመላው አማራ ድል ለፍኖ

  • @MelesDereje-mt3iq
    @MelesDereje-mt3iq Час назад +5

    ወንድሞቻችሁን እንዲህ በመንከባከባችሁ ፈጣሪ ይቁጥርላችሁ። ተባረኩ።❤❤❤

  • @mikiyaszewdu9676
    @mikiyaszewdu9676 2 часа назад +8

    መጨረሻ ላይ ያለዉ ግጥም በቲንሹ " ኦ ጋዲሰ ቢያ ፋኖኖን ጋቸና ቢያ" ማለት ኦ የሀገር ጥላ ፋኖ የሀገር መከታ🥰🥰🥰 I'm really happy never give up in Fano and Ethiopia ❤

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 2 часа назад +10

    በእውነት አማራ ያሸንፋል ጀግኖች ናቸው ስብዕናን ለዓለም ልዕልናን ለሰውልጅ ያስተማረ ሩህሩህ ህዝብ እግዚአብሔር ያግዛቹሀል

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 2 часа назад +10

    የአማራነት ስነልቦና ይህ ነው፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 2 часа назад +8

    የኔ ደግ አማራ ክፋ አይንካችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 3 часа назад +8

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ ፋኖ አስረስ ዳምጤ እናመሰግናለን ወንድሞቻችን አኩርታችሁናል በርቱልን።

  • @Workantifu
    @Workantifu 2 часа назад +5

    😢የአማራዬ ጨዋነት ግርም ይለኛል 😢😢😢 እየሞተም የሚያከብር የሚንከባከብ
    እሯ ...
    ክብር ድል ለጀግናው ፋኖ ✊💚💛❤️🥰

  • @yeshiwasgebeyehu-js2lb
    @yeshiwasgebeyehu-js2lb 2 часа назад

    ድል ለፋኖ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 35 минут назад

    ድል ለ ፋኖ ይሁን ፋኖ ያሸን ፋል 💚💛❤ 💪💪 🎉🎉🎉

  • @Ethiopianfirst1221
    @Ethiopianfirst1221 33 минуты назад

    መድኃኔ ዓለም ይጠብቃችሁ ፋኖዎቼ

  • @KedirTefera-m4u
    @KedirTefera-m4u 2 часа назад +2

    ሆደባሻው አማራ የኢትዩጲያ ኩራት የደግነት ባለቤት ሰላም ለሀገራችን

  • @SaidmiguilWais
    @SaidmiguilWais 2 часа назад +6

    አማር በመሆኔ በጣም ኮረሁ

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 3 часа назад +5

    የአማራህዝብ እየገደሉትም የዋህነቱ አይለቀውም ያሳዝናል 😢

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 44 минуты назад

    ❤ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ❤❤❤

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 2 часа назад +3

    አማራነት ነፃነት እኩልነት እድገት ትምህርት ነው አስተማሪም ነው አማራነት ይለምልም ብዝሀነት ይፅደቅ😊

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 3 часа назад +3

    ድል ለተገፋው የ አምሐራ ሕዝብ

  • @danielsebsib3454
    @danielsebsib3454 2 часа назад +3

    የፋኖ ልዐልና ከፋታ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 3 часа назад +3

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 2 часа назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 часа назад +4

    ይሄን የዋህ ህዝብ ነው እሚጨፈጭፉን 😢😢😢😢😢

  • @MuhammadOmar-rg1wy
    @MuhammadOmar-rg1wy 5 минут назад

    💪💪💪💪💪💪💪❤❤ዲልፈኖየየየየየየየየ❤❤❤

  • @Sol-x2n2u
    @Sol-x2n2u Час назад +2

    አንደኛው እኔን ለመምታት ጥረት አደረገ ሌሎቹ ቶሎ እጅ ሰጡ አብዛኞቹ አሁን ከፋኖ ጎን ተሰልፈው እየታገሉ ይገኛሉ በጥንቃቄ ከተያዘ እና አላማችንን እነሱ ላይ ማስረፅ ከቻልን ምርኮኛ የሰለጠነ የሰው ሀይል ትልቅ ሀብት ሲሆን ለጠላት ደሞ ከባድ ኪሳራ እና የመናድ ምልክት ነው::

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ደግ ህዝብ ስትል ሰላሙን አውልድልን ሊገለው የመጣን ጠላት አብልቶ አጠጥቶ ተንከባክቦ ይሸኛል

  • @SolomonSimachew-v3d
    @SolomonSimachew-v3d Час назад

    ፋኖ ፋኖ will win the war

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 59 минут назад

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @fithum9035
    @fithum9035 Час назад +2

    እንኳን በሂይወት ተረፋችሁ ፊታችሁ ላይ ያየሁት ፈገግታ እንደተደሰታችሁ ይናገራል

  • @bdjjddj1398
    @bdjjddj1398 Час назад

    እንደው የፈጣሪ ፍርድ ይዘገያል እንጅ አይቀርም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ።
    እንፅና ብሎአል መሪያችን እንፅና !!

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Час назад +1

    arWe proud of you Fanos

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 2 часа назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ😢😢ወገኖቸ

  • @GetachewGetu-ot6ii
    @GetachewGetu-ot6ii 3 часа назад +3

    ፋኖ የሰበአዊነት ጥግ ማዕከል የምንለው በምክንያት ነው

  • @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ
    @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ 2 часа назад

    ድሉ ይቀጥላል ድል የአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @AsniN-ze4tm
    @AsniN-ze4tm Час назад

    ድል ለእውነተኞች!!!!!!!

  • @BayuZerihun
    @BayuZerihun Час назад

    ይመችህ አቦ

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 14 минут назад

    ያስለቅሳል ሰው በምሰራበት በሚወልዱበት ለ ሀገር መልካም ነገር በሚያደርግበት ውስን እድሜ እርስ በ እርስ መገዳደል ያሳስዛናል

  • @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ

    እንባዬ ኮለል አለ ስለእውነት. አምሐራ የሰው ዘር መለኪያ. ያ ሁሉ ጥፋትን ረስቶ በፍቅር አይን ማናገር 🙏🙏🙏

  • @FishaBelay-h1x
    @FishaBelay-h1x 3 часа назад +1

    ግሩም ነው

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 16 минут назад

    ሁሉም አማራ አንድ ፋኖ መሆን አለበት ሙስሊም ክርስቲያን ተብሎ መከፋፈል የለበትም

  • @TekluteferaAtlaw
    @TekluteferaAtlaw 3 минуты назад

    amara Bemehone Korshu Enkuan Fetari Amhara Adereghegn Amen

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 2 часа назад

    ጀግናዎች

  • @danielabraham7491
    @danielabraham7491 Час назад +1

    🙏🙏🙏🇪🇷❤️fano💪👑

  • @muleeb4940
    @muleeb4940 35 минут назад

    FANO, WORLD HEROES OF THIS ERA

  • @semagnkebede2201
    @semagnkebede2201 29 минут назад

    ❤❤❤

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 2 часа назад +1

    ድል ለአማራህዝብ የከተማው ህዝ አብይአህመድ በድሮ ተሚጨርሠዉ ቢዋጋምንአለበት

  • @KonjoHager
    @KonjoHager Час назад

    ፋኖ እግዚአብሔር ነው ሀይላችሁ አሁንም እግዚአብሔር ሀይል ይሁናችሁ

  • @Peak.570
    @Peak.570 Час назад

    ፋኖ ትክክል ነው የሚያደርገው!!

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እግግግግ እያረሩ መሳቅ😢የአማራ ህዝብ እነሱን መቀለብ??እህህህህ የአማራ እናት መካን በሆንኩኝ ብለሽ ተመኝ😢

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r Час назад

    ይህንአለምአቀፍአድደርሥአርጉበአላህእሥበሥለማጫረሥየሜታገለውመግሥትማ ንኝውምእድውቀውተከታዬችእጃቸወንእዳነሱከአማራህዝብላይድልለተከፋህዝብ😢😢😢❤

  • @Hawa-p4p
    @Hawa-p4p Час назад

    በድሮን ህዝባችንን መግደል ካላቆመ ይረሸኑ

  • @tenachin1864
    @tenachin1864 Час назад

    proud of you our hero. you are matured enough and we need heros like you.

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 8 минут назад

    በተለይ ጎጃም❤

  • @GhettoDebero
    @GhettoDebero 2 часа назад +1

    Long live amahara fano

  • @DilbesaMulugeta
    @DilbesaMulugeta Час назад

    አቤት ደግነት ከጀግንነት ጋር ሲጣመር

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Час назад

    ወይኔ ሀገሬ በዚህ በድን ሰውዬ እጅ ወድቃ ህዝቦቿ ተጎሳቆሉ ወይኔ ወገኔ እረ ተው ኢትዮጲያውያን አንድ ሁነን እሔንን የሉስፌር ተሿሚ ህፃን ጠሚና ሞግዚቶቹን በማስወገድ ህዝባችንን ከመጥፋት እንታደግ

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 39 минут назад

    እዬሞተ የሚያዝን አርቆ አሳቢ ያሐገር ባለውለታ የአማራ ሕዝብ ምንም አይንካችሁ በእናንተ እኛም ከደቡብ መከፋፈል ነፃ እንወጣለን።

  • @LebezaAlemu-1
    @LebezaAlemu-1 21 минуту назад

    Amhara

  • @AchamyelehAgegnehu
    @AchamyelehAgegnehu 8 минут назад

    ዉዴ... አወን!

  • @አጋይቱታደሠ
    @አጋይቱታደሠ 2 часа назад +1

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 2 часа назад +1

    መከላከያ፣አድማ ብተና፣ፖሊስ ፣ሚሊሻ ስርአቱ የምትሞቱለት አይደለም በከንቱ ከመሞት የነፃነት ታጋዩን የአማራ ፋኖን ተቀላቀሉ ።

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 2 часа назад +1

    ይሰልጥኑና ፋኖን ተቀላቅለው ስርአቱን ይዋጉ

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 2 часа назад +1

    እር ጥንቃቄ ይደርግ ለድሮን እዳይጋለጡ መሰባሰብ ይቅር

  • @FetahunWalelgn
    @FetahunWalelgn 3 часа назад +2

    የምንታገለው በምክንያት ነው

  • @truthfreeus3546
    @truthfreeus3546 2 часа назад

    ማኛው ጎጃም❤

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 2 часа назад

    አማራ ያሸንፋል

  • @MuhamedDawed-db5hm
    @MuhamedDawed-db5hm 3 часа назад

    ወገንህን እያስገደልክ እሱን እየቀለብክ ታዘፍናለህ አይ አለመታደል

  • @mikelzelalem
    @mikelzelalem 48 минут назад

    አሰግድ ይፈታ

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 3 часа назад +1

    የአማራ ህዝብ በቀየው ባደገበት መኖር አልቻለም ግፉበዛበት ወዴት አቤት ይበል ።

  • @TechnologyProduct-k3k
    @TechnologyProduct-k3k Час назад

    ምን ጉድ ነው የምታሳዩን። ይህን ሁሉ በፋኖ የተማረከ ነው እንዳትሉኝ ?

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 2 часа назад

    በነገራችን ላይ ከእኛ ሰፈር በጣም ብዙ ሚዲያዎች አላችሁ ጥሩ ነው በርቱ ግን ጎጃም ላይ ብቻ ትኩረት አታድርጉ ትዝብት ላይ እየወደቃችሁ ነው ወሎ ጎንደር ሸዋንም አካታችሁ ድምፅ ለመሆን ሞክሩ በተቻለ መጠን አማራነትን ለመስበክ ሞክሩ🙏

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf Час назад

    ለመላ አማራ ሕዝብ ችግሮች የከፉ የተለያዩ በሕዝብ ላይ ጥቃት ስለሚፈፀም ዝግጁ እና የተዘጋጀ እንዲሆን ትምህርት ጥንቃቄ እና መረጃ መለዋወጥ መማማር በፅናት እንዲቆም ማስገንዘብ መደጋፍ መተባበር መተጋገዝ መሪዎች ማስተማር ማዘዝ አለባቸው

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 56 минут назад

    እግዚአብሔር ከብልፅግናዎች ላይ የማስተዳደርን ፀጋ ባይገፍባቸዉ ኖሮ የሀገር መሪዎች መሆንና ማድረግ ያለባቸዉ ልክ እንደፋኖ ነበር። አሁንማ እየተቅበዘበዙ ስለሆነ በጏፍ ላይ ግፍ ከመደራረብ ዉጭ ምንም አዲስ ነገር የማምጣት ብቃት አይኖራቸዉም።

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ 2 часа назад +1

    የኸን ደግ ህዝብ ነውኮ የሚወጉት አቦ😟

  • @MengstuAkalu
    @MengstuAkalu 3 часа назад

    ያገሬ ልጆች እርስበርስ ስትጨራርሱ ማየት ያማል!

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 часа назад

      እያጫረሰን ያለው የኦሮሞማ መንግስት ነው በስልጣን የተጠማው አብይ አህመድ ነው እያጫረሰን ያለው አማራ ማንንም ጨርሶም ገፍቶም አያውቅም

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n Час назад

    አስረስማር ዳመ

  • @hdhs5658
    @hdhs5658 2 часа назад +1

    🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 13 минут назад

    ፖለቲካ ለግዜው እውነት ትምሰል እንጅ ጥንብ ናት የወደቀላት ሳይሆን ያወቀባት የሚነግስባት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 часа назад +1

    ምን አይነት እርግማን ነው። ይሕ ሁሉ ውጣት ወደልማት መግባት ሲገባው ይገዳደላል።

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 2 часа назад

    አይ ደጉ የአማራ ህዝብ ወጥ አወጣጣችሁ እንኳን ይለያል። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @YeshiworkBelayneh
    @YeshiworkBelayneh Час назад

    😢

  • @KidistAdmasu-ss9sc
    @KidistAdmasu-ss9sc 50 минут назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @daniEthio-cu1te
    @daniEthio-cu1te 2 часа назад

    Amara yashenefal❤❤❤❤❤

  • @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ
    @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ 2 часа назад

    አላህ የአማራን ህዝብ ሰላን መልስለት የአማራ ህዝብ ደግ ህዝብ ነው ወላሂ

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 часа назад

    😂😂😂😂አይ ጭራሽ ለምርኮኛ የደበጫ አረቄ ተሰጣቸው ስንቱን ንፁሃንን ገለዋል እረሽነዋል እነዚህ ክፉዎች ብቻ ፋኖ አዛኝ ጀግና እሩህሩህ ነው ለታሪክ ይቀመጥ የከፍታ ልዕልና ላይ ያለ ህዝብ ነው አማራ መቼም ቢሆን አንገቱን አይሰብርም ያሸንፋል ምርኮኛ ባይለቀቁ መልካም ነው ለምግባቸው ሁላችንም እናዋጣለን ገበሬውን ያግዙት በስራ 😂😂 ቁጭ ብለው መቀለብ የለባቸውም ድል ለፋኖ❤❤

  • @muhacha1
    @muhacha1 2 часа назад

    ጎጃም ማር ወለላው የበላይ ትንፋሽ የሰው ወሀ ልክ ማለት ጎጃሜ ነው

  • @tamenedamte8624
    @tamenedamte8624 2 часа назад

    ይገርማል ይህን ሰው ማለት

  • @Biruke3
    @Biruke3 2 часа назад +1

    ግን አማራነት ምድነው መለኪያው ገራሚ ነው ወላሂ

  • @DerejeNegash-z7c
    @DerejeNegash-z7c 2 часа назад

    አረቂ ለብርድ ጥሩ ነው ጃል ሞቅ ሲለው 😂😂😂😂

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 2 часа назад +1

    ብእንክብካቤ መያዛቹ ጥሩ ነው ግን ሑሉን አትመኑ

  • @mdeeeeassa4775
    @mdeeeeassa4775 Час назад

    እነሱ ቢሆን የመርኩን ይገሉን ነበር እናተ ታበላላችሁ አፈር ብሉ

  • @ababualamu729
    @ababualamu729 2 часа назад

    Yes fannoo gachana biyyaaa

  • @meresameresa6724
    @meresameresa6724 Час назад

    ምን ብየ እንደምናገር አላዉቅም ለዚህ ርህሩህና አዛኝ የሰዉነት ልክ የሆነ የአማራ ህዝብ ድሮንና ታንክ አይገባዉም ነበር😂😂😂😂😂 ሊጨፈጭፉት ሊያጠፉት የመጣ መንጋ አሁንም ጋዳዉ ከፍቶ ይቀልባል!? እግዚሔር ይሁንን ከማለት ምን ይባላል። ደል ለአማራ ህዝብና ፋኖ❤❤❤

  • @GetshunMeselu-xk8fk
    @GetshunMeselu-xk8fk 2 часа назад

    አማራ ትዕግስት ግን ግሩም ነው

  • @fentahunMolla-o3t
    @fentahunMolla-o3t 2 часа назад

    አማራነት ማለት የሃዲድ ምሶሶ የወንዝ ዳር አለት
    ማንም የማያጥፈዉ በአንድ የተነሳ ለት
    የሃገር አባዉራ የታሪክ አለቃ
    የቀትርደመና የምሽት ጨረቃ
    አማራነትማ
    ፎጣ ቁምጣ ለበሽ
    ለአንዴ ማይለየዉ ከትክሻዉ ክላሽ
    ክልሽ እንኳን ቢያጣ አያጣም ከዘራ
    በጀብድ የበቀለ በጀብድ የተዘራ
    ለዚህ ነዉ እኮ አማራነት ከሚለዉ ስማችን
    አሸናፊነት የታተመበት

  • @birhanuhailu
    @birhanuhailu 2 часа назад

    አሁን ይህ የምርኮኛ አየያዝ ይመስላል!? ተጠርተው ለሰርግ የመጡ እንጂ.. አብይ ግን ነፍሰጡር እንኳን አይምርም ሲገድል ግን ያልፋል....

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 42 минуты назад

    በውነቱብልጰግና
    ተሸንፋል

  • @نايفعثمان-س6ط
    @نايفعثمان-س6ط Час назад

    የአማራ ሚንሻና ፖሊሥ ን እዳምሮቸው

  • @YaredAli-s4s
    @YaredAli-s4s 2 часа назад

    ፋኖ ረሽኑ ቀልዱን ተውት😢

  • @nigussietsegaye7343
    @nigussietsegaye7343 2 часа назад

    ፋኖ ፃድቅ ፃድቅ አትጫወት ,ወጥርና ተኩስ ,የአብይ ወታደር ሁኔታው ቢፈቅድለት እያጎረሰኸውም ቢገልህ ደስተኛ ነው

  • @TilahunTadesse-zm3us
    @TilahunTadesse-zm3us 48 минут назад

    በህዝባችሁ ደም እና ነፍስ እየቀለዳችሁ ምን ጎደለ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ እንዴ?

  • @shegawabebe8594
    @shegawabebe8594 3 часа назад

    ቅጭል ቅጭሉን ብሎ እንደመግደል እሱን መቀለብ
    Reply

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 часа назад +2

      መግደል አቅቶቸው ይመስልሻል ሰውን ከመግደል ምን ይገኛል አሁን እነዚህ የምታያቸው ያሳዝናሉ