- Видео 264
- Просмотров 4 284 210
werkeaferahu Assefa
США
Добавлен 9 июн 2023
www.youtube.com/@werkeaferahuassefa3069
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ከእግዚአብሄር በታች በእናንተ ድጋፍ ከአስር ሺህ በላይ ሰብስክራይበር ገብተናል። ከእዚህም በላይ ማበረታታትን ከእናንተ እጠብቃለሁ። ስለዚህ ቻናሉን ሰብስክራይብና ሼር ከማድረግ በተጨማሪ በፋይናንስና በማቴሪያል
ልትደግፉኝ የምትፈልጉ (አድራሻዬን የጠየቃችሁኝ ስላላችሁ ነው) በ0967308874 ልታገኙኝ እንደምትችሉ ማስታወስ እፈልጋለሁ። ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን። አመሰግናለሁ
www.youtube.com/@werkeaferahu
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፡- 1000088308011

እንኳን አደረሳችሁ | የድሬደዋ ከንቲባ ድንቅ ንግግር | ድሬዳዋ የተባረከች ነች | በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
እንኳን አደረሳችሁ | የድሬደዋ ከንቲባ ድንቅ ንግግር | ድሬዳዋ የተባረከች ነች | በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
Просмотров: 1 781
Видео
5ቱ የገሀነም በሮች በሮም ተከፈቱ | የዓለማችን ዝነኞች ተባባሪዎች ናቸው ሁፒ ጎልድበርግ፣ ክሪስ ሮክ እና ሌሎችም
Просмотров 2,4 тыс.2 часа назад
5ቱ የገሀነም በሮች በሮም ተከፈቱ | የዓለማችን ዝነኞች ተባባሪዎች ናቸው ሁፒ ጎልድበርግ፣ ክሪስ ሮክ እና ሌሎችም
የትዝታው ቅዠት | ቴዲ አፍሮ ቢጎዳ እዳ ነው | ስፕሪቱ አውሬ መስሎ ኦዲየንሱ ውስጥ ሲገባ አየሁ
Просмотров 3,7 тыс.4 часа назад
የትዝታው ቅዠት | ቴዲ አፍሮ ቢጎዳ እዳ ነው | ስፕሪቱ አውሬ መስሎ ኦዲየንሱ ውስጥ ሲገባ አየሁ
ህልሞቻችሁን ፍቺ ማወቅ ለምትፈልጉ | አስደናቂ የህልሞቻችን ፍቺዎች
Просмотров 9 тыс.7 часов назад
ህልሞቻችሁን ፍቺ ማወቅ ለምትፈልጉ | አስደናቂ የህልሞቻችን ፍቺዎች
ብልጽግና ጎዶሎነትን አይሞላም/እግዚአብሔር ነው የሚሞላልህ
Просмотров 2,4 тыс.14 часов назад
ብልጽግና ጎዶሎነትን አይሞላም/እግዚአብሔር ነው የሚሞላልህ
በገዛ ደብተሬ የተሰራብኝ የአብር አንከርት መተት ጣጣ | ሲኦል ገብቼ ሲገረፉ ያየውት ስቃይ | ለሊት 9 ሰአት እየተነሳ ለደም ግብር ዶሮ ያርዳል !
Просмотров 8 тыс.16 часов назад
በገዛ ደብተሬ የተሰራብኝ የአብር አንከርት መተት ጣጣ | ሲኦል ገብቼ ሲገረፉ ያየውት ስቃይ | ለሊት 9 ሰአት እየተነሳ ለደም ግብር ዶሮ ያርዳል !
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ አስደንጋጭ ምልክቶች | ነፍሳቸውን መሸጣቸውን አመኑ | Rain Man- ሁሉም የከነፉለት የአርቲስቶቹ ሰይጣን
Просмотров 1,9 тыс.19 часов назад
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ አስደንጋጭ ምልክቶች | ነፍሳቸውን መሸጣቸውን አመኑ | Rain Man- ሁሉም የከነፉለት የአርቲስቶቹ ሰይጣን
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም | ተማሪዎች የሰይጣንን ርህራሄ ተማሩ ተባሉ |የሀገራችን ት/ቤቶች በራችሁን ዝጉ
Просмотров 3,7 тыс.День назад
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም | ተማሪዎች የሰይጣንን ርህራሄ ተማሩ ተባሉ |የሀገራችን ት/ቤቶች በራችሁን ዝጉ
አውሬውን ተከተሉት! | ሩሀማ ሀብታሙን ይቅርታ ጠየቀች | ያላንተ መኖር አልችልም
Просмотров 5 тыс.День назад
አውሬውን ተከተሉት! | ሩሀማ ሀብታሙን ይቅርታ ጠየቀች | ያላንተ መኖር አልችልም
በተለይ ለወላጆች | ትምህርት ሲጀመር ልጆቻችን ላይ የሚላክ መተት | ምልክቶቹ እነዚህ ናቸው
Просмотров 4,9 тыс.День назад
በተለይ ለወላጆች | ትምህርት ሲጀመር ልጆቻችን ላይ የሚላክ መተት | ምልክቶቹ እነዚህ ናቸው
መተት የሚልኩብን እነማናቸው? | ከመተት እስራት እንዴት እንፈታ? | መተት መላኩን ማወቂያ መንገድ
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
መተት የሚልኩብን እነማናቸው? | ከመተት እስራት እንዴት እንፈታ? | መተት መላኩን ማወቂያ መንገድ
ደክሞሀል!? ደክሞሻል!? | ችግራችሁን መፍታት ላቃታችሁ
Просмотров 3,2 тыс.14 дней назад
ደክሞሀል!? ደክሞሻል!? | ችግራችሁን መፍታት ላቃታችሁ
እግዚኦ!! | ለሁለት ደፈሩኝ |አወዛጋቢው የሙዚቃ ኢንደስትሪ ገመና
Просмотров 3,4 тыс.14 дней назад
እግዚኦ!! | ለሁለት ደፈሩኝ |አወዛጋቢው የሙዚቃ ኢንደስትሪ ገመና
ሁለት ቀናትን ከመምህር ግርማ ወንድሙ ጋር |በሜዲቴሽን የተለከፋችሁ ተጠንቀቁ |ሀሙስ ዕለትም አገልግሎት አላቸው
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ሁለት ቀናትን ከመምህር ግርማ ወንድሙ ጋር |በሜዲቴሽን የተለከፋችሁ ተጠንቀቁ |ሀሙስ ዕለትም አገልግሎት አላቸው
ዶክተር ቄስ ግርማ ዘውዴ ያጋለጡት ምስጢር | እርግማን ትተው ነው የሄዱት |የተደፈሩ ልጆች አሉ
Просмотров 13 тыс.14 дней назад
ዶክተር ቄስ ግርማ ዘውዴ ያጋለጡት ምስጢር | እርግማን ትተው ነው የሄዱት |የተደፈሩ ልጆች አሉ
ኢትዮጵያዊ ወጣት ና ጉድህን ስማ | ኮሜዲያኑ በርሀብተኝነታችን ተሳለቀ | ኢትዮጵያውያንን ያስለቀሰው ትዕይንት | ምግብ አምጡላቸው አለን
Просмотров 9 тыс.21 день назад
ኢትዮጵያዊ ወጣት ና ጉድህን ስማ | ኮሜዲያኑ በርሀብተኝነታችን ተሳለቀ | ኢትዮጵያውያንን ያስለቀሰው ትዕይንት | ምግብ አምጡላቸው አለን
መምህር ደረጀ አስጠነቀቀ!! |ፓስተር ሶፊ ፀበል ይወሰድ | ልጅቷ መጠየቅ አለባት | ለሰይጣንም ቢሆን አከራየዋለሁ
Просмотров 8 тыс.21 день назад
መምህር ደረጀ አስጠነቀቀ!! |ፓስተር ሶፊ ፀበል ይወሰድ | ልጅቷ መጠየቅ አለባት | ለሰይጣንም ቢሆን አከራየዋለሁ
ዘማሪት ዮርዳኖስ ዝምታዋን ሰበረች! | ስለሀዋዝ ያልሰማናቸው መረጃዎች | የተንጫጫው ዲያብሎስ ነው | እዚያም ሆኖ ማተቡን አልበጠሰም
Просмотров 41 тыс.21 день назад
ዘማሪት ዮርዳኖስ ዝምታዋን ሰበረች! | ስለሀዋዝ ያልሰማናቸው መረጃዎች | የተንጫጫው ዲያብሎስ ነው | እዚያም ሆ ማተቡን አልበጠሰም
መተት በየት አለ? | የተላከብንን መተት ወደ ላኪዎቹ እንዴት እንመልሳለን? | ወደላኩብን መመለስ ስህተት ነው?
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
መተት በየት አለ? | የተላከብንን መተት ወደ ላኪዎቹ እንዴት እንመልሳለን? | ወደላኩብን መመለስ ስህተት ነው?
መንፈስ አዋራሹ አነጋጋሪ ፊልም | ጥይት አይነካችሁም | ሰው አርዶ ተመስገን የሚል ትውልድ
Просмотров 3,9 тыс.Месяц назад
መንፈስ አዋራሹ አነጋጋሪ ፊልም | ጥይት አይነካችሁም | ሰው አርዶ ተመስገን የሚል ትውልድ
አስደንጋጩ የዛር መንፈስ አምልኮ | ሰው የሚሰዋበት ነው!! | የዓመድ አፋሽነታችን ምስጢር
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
አስደንጋጩ የዛር መንፈስ አምልኮ | ሰው የሚሰዋበት ነው!! | የዓመድ አፋሽነታችን ምስጢር
ትራምፕ በግብረሰዶማዊነት ላይ ጦርነት አወጁ | የማውቀው ሴትና ወንድን ብቻ ነው | ግብረሰዶማዊ ወታደር አይኖረኝም
Просмотров 3,6 тыс.Месяц назад
ትራምፕ በግብረሰዶማዊነት ላይ ጦርነት አወጁ | የማውቀው ሴትና ወንድን ብቻ ነው | ግብረሰዶማዊ ወታደር አይኖረኝም
ታላቅ የፈጣሪ ቁጣ!! | ዋሽንግተን በ"ቦምብሳይክሎን' ተመታች | የዓለም ሚዲያዎች ተረባርበውበታል
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ታላቅ የፈጣሪ ቁጣ!! | ዋሽንግተን በ"ቦምብሳይክሎን' ተመታች | የዓለም ሚዲያዎች ተረባርበውበታል
በፍቅር ብን ብልም | ፍቅረኛዬ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ ደሜን መምጠጥ ስለሚያረካው ተለየሁት
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
በፍቅር ብን ብልም | ፍቅረኛዬ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ ደሜን መምጠጥ ስለሚያረካው ተለየሁት
የዘንዶው መንፈስ ጀርመንም ገብቷል | ሲዖልን የሚናፍቁ ዝነኞች ቁጥር በረከተ | እኛ ጋር በድብቅ እነሱ በይፋ
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
የዘንዶው መንፈስ ጀርመንም ገብቷል | ሲዖልን የሚናፍቁ ዝነኞች ቁጥር በረከተ | እኛ ጋር በድብቅ እነሱ በይፋ
አስደንጋጩ የከተማችን ሀብታሞች ጉድ | ዘንዶዎቹን ሳይ የምገባበት ጠፋኝ | ሶስት ቤት አሽጠውኝ ድሀ ሆኛለሁ
Просмотров 72 тыс.Месяц назад
አስደንጋጩ የከተማችን ሀብታሞች ጉድ | ዘንዶዎቹን ሳይ የምገባበት ጠፋኝ | ሶስት ቤት አሽጠውኝ ድሀ ሆኛለሁ
መደብ ላይ አጋድሞ ተጫወተብኝ | የመስተፋቅር አስማት ልታሰራ ሄዳ ደብተራው ደጋግሞ የደፈራት ሴት አስደናቂ ታሪክ
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
መደብ ላይ አጋድሞ ተጫወተብኝ | የመስተፋቅር አስማት ልታሰራ ሄዳ ደብተራው ደጋግሞ የደፈራት ሴት አስደናቂ ታሪክ
የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
Просмотров 42 тыс.Месяц назад
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
ድሬደዋ አብሮ የመኖርና የመቻቻል ሀገር ናት ክብር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ወድማችን ወርቃፈራው❤❤❤
እሚገርምህ የናቴ ልጅ ወድሜ ነው የወሰደብኝ እና እናቴ ታዉቃለች እያወኩት ያድስብኛል የክፋቱ ክፋት መርጌታ ነው ንስሀ ግባ አልኩት ታሪኩ ......ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን ወርቅዬ ሁሌም ለምታቀርብልን ትምህርቶች እናመሰግናለን ❤❤❤
የተከበሩ የድሪደዋ ከከንቲባ ከድር ❤❤❤ እግዚአብሄር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም እናመሰግናለን ዘሮት ይባረክ ከክፉ ሁሉም ነገር ይጠብቅዎት ❤❤❤❤❤❤❤
እሰይይይይይይይ ምነው ሁሉም እንዳንተ በሆነ ፈጣሪን ያከበረ ይከብራል ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤናን ይስጥልን
so beautiful ❤️
so beautiful ❤️
ይሕ ቻናል የኢትዮ ኤርትራ የተዋሕዶ ልጆች ነው መሆንም አለበት የሚመለከተን ስለ ሀይማኖታችን ብቻ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰው በጠፋበት ግዜ ፍቅርሰባኪ ስለሆኑ ያመኑት አምላክ እድሜጨምሮ ጨምሮይስጣቸው የጠላትን አይን ይያዝላቸውከነቤተሰባቸው ድሬዎች እድለኞችናችሁእንዲህ አይነት መሪስላላችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ruclips.net/user/liveEcm1ovQQSeA?si=h8yyXiEQGsf9b95b
እልል,,ሙስልም,ክርስቲኑ,,የፍቅር,አገር,ነበረች,,ኢትዮጰያ,በመጀመሪያ,አሀን,ትውልድ,ዘረኞ,ሆነ,ፍቅር,ይዘዝለን,ገብሬኤል,አባቴ
Enkuwan Abro Adersen Egizabhre yemsegen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን።በጣም እናመሰግንለን ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ በርታ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን አብሮ አዴረሰን
አቶ ከድር ጀዋር በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እንዳንተ አይነቱን 1000 አመት ቢያኖረው እግዚአብሔር ጥሩ ነበር እንወድሀለን
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት በጣም በጣም የተደነቁበት ድንቅ እና ደማቅ አቀባበል ነው ለታሪክ ይቀመጥ እግዚአብሔር የድሬዳዋ መንግስትና መላው ህዝብ እግዚአብሔር ይባረካቸው 🤲❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለንግስ የወጡትን ወገኖቻችን በሰላም ይመለሱልን
ድሬደዋ እንደዚ ስርአተኛ ናቸዉ ለካስ። ፈጣሪ ይባርካቸዉ።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Egziabher ymesgen enkuan abro aderesen .
እንኳን አቡሮ አደረሰን❤❤❤
Ay Dire..❤
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉
እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ይጥብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ 💞
እንኳን አብሮ አደረሰን
ለይኩን ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ። ጠላቶቿን በእለተ ቀኑ ይጨፍጭፍልን።
Amhara wake up !
አማራ ብቻ አይደለም የሁሉም ክልል መሪ ዘረኝነትን ልዩነትን ከሚሰብኩ ከኝህ ትልቅ ሰውሊማሩ ይገባቸዋል የሱማሌው ሙስጠፌምአሁንድምፁ ጠፋ እንጂ ብዙ ውለታ አድርጓል የሱም ውለታ አይረሳም የሌላው ክልል ከንቲባዎች እንኳን እግዚአብሔር ያስባቸው
በህልም ሰማይ ላይ በደመና የተሳለ ልብ ውስጥ መስቀል ማየት ምንድነው የምታውቁ ንገሩኝ
Teddy ባለቆሪጥ ነውኮ አየነው አባል ነው ምልክቱ አንድ እጁን ከወደ ብብቱ ሸብረክ ያደርጋል እንደውም አንድ መድረክ ላይ ለንግግር ሱወጣ በደንብ ያሰታውቅበት ነበር ወርቃፈራው እሰኪ ቨድዎቹን መርምሩ የአገሬው ምልክት በደንብ አለበት እንደውም ኮመንት ፅፈንለታል
ንሰሐ ገብቶ እንዳንተ ተሳዳቢ ይሁን የቁም ቅዠትህን ዋጠው አጋንት ያሰየህን ህልምህን ለራስህ ፍታው
እረ መላ በለኝ! ወንድሜ !
በስመአብ በዜ ልክ ግን ስውን ትልቅ ሁሉን ይስይጣን አይከብድም ሮማ እኮ እናንተ እንደምትሉት አይደለም ጌታ ሁይ ይቅር በለን ሁሉን ከስይጣን እግዚአብሔር ምድር ላይ አይስራም
,ይቅርታ ወንድሜ ፈጣሪ የሰጠህን ያንተን እድል ሰው የመውሰድ አቅም አለው የፈጠረንስ ዝም ብሎ ይመለከታል መልስስ የለውም የፈጠረን
ቃለ ህወትን ያሠማልን እኔ ብዙ ህልም አያለህ እዝህ ላይ አልተፈታልኝም ሌላም ምፍች አቅርብልን
ሁላችንም ተጋልጠናል እስኪ መፍትሔ አለው
Maalqas bahilme mendinaw
ወርቅ አፈራው የገሀነም በር ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከፈተ ቆየ እኮ ከደርግ ግዜ እስከአሁን ሰአት ድረስ ኢትዮጵያ እንደተከፈተ ነው ሰይጣን ቢመጣ ሰውን በእሳት ከማቃጠል ሰው ከማረድ ውጪ ሌላ ምን ያደርገናል ኦሮሞ አርዶ በልቶ ቤት ዘግቶ በቤንዚል አቃጥሎ አሳይቶናል ከዚ ሌላ ምን ይመጣል ወርቅአፈራው ከተሳሳትኩ እታረማለሁ
Amllak tena yestelen wedem alem
በሁሉም ሀይማኖት እየገባቹ ማብራሪያ የምትሰጡት ነገር አይይይይይይይይይይይይ ዩቲዩብ
ድምፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ ጥራት የለውም ማይክ የለክም እንዴ
ማንም እየሱስን ሳያቅ እዳይሞት እየሱስ ጌታ ነው
ከትናንት በስቲያ ሮም የተካሄደው ግን አዲስ ነው ፖፕ ፍራንሲስም አዲሱን የአምልኮ ስርአት ያስተዋውቃሉ። አዲሱንም Ornat በ2025 በግብር እንደሚያውሉት ቃል በቃል ተናግረዋል።
እባክህ ወንድማችን ወርቅአፈራሁ ፦Asope Ethiopia ( አለልኝ ካሣዬን) ጋብዘህ ቃለ-መጠይቅ አድርግለት። ላንተም ላድማጮችህም ብዙ ዘመኑን የዋጀ መረጃ ይሠጠናል።
Camp Imibalew betam gobez neber ahune Tefa gin
ይህ ቪዲዮ በስዊዘርላድ ከአመታት በፊት በተከፈተው ካናል ምክንያት በአውሮፓ መሪዎች ፊት የተካሄደ ነው። ዝግጅቱም ከጥልቁ ለሚወጣው አውሬ የተሰጠ Welcome ceremony ነው። ወርቃፈራሁ ትክክል ነው።
Exactly remember Mr Camp talked about it
🙏ፖፑ ዊልቸር ማን ሆኖ እንኳን ሰውን ነፍስ ወደ ገሀነም መውሰዱን አላቆመም
እኔ የባክስቲያን ፁፍፍ የመሰለ ውሀ ነክረው አጠጥተውኛል አልጠጣም ስል በሻሂ አርገው አጠጡኝ ማንን እደምጠይቅ አላውቅም ተባበረኝ ወንድሜ ህይወቴ ጨለመ😢😢
ኣረ ወንድም የዛሬ ቪድዮ እሰብበት የሰው ሥራ 2024 ዓ ም ሊዘልቅ ኣይችልም። ኮምኒዝም የኣንድ ሰው ዕድሜ በልቶ ነው ያለፈው ትምህርቱ ግን ዓልማችንን በክለዋል ይህንን ትምህርት ብግልጽ የተቃውመቹ የካተሊክ ቤተ ክርስትያን ነበርች። በኮከብ ምልክት ከሆነ ስብኣ ሠግልን የመራቸው እኮ ኮከብ ነበር /ሉቃስ 2 9-10/ ኣሁን በዝህ ቪድዮ የዝመናችን ዩሲፈር መራቸው ማለት ነው ኣልገባ ኣለኝ። እንፈርመሽኑን ከተቃውሚ ይልቅ ከበተክርስትያን ብታገኝው እላለሁ። በተረፈ በጣም የምያከብርህ የትምህርትህ ተጠቃሚ ነኝ ምክንያቱም ሰይጣን ወገን ኣይለይም የስው ልድ ብቻ ነው መንቃት ያለብት በርታ ውድ ውንድማችን። ተመስገን ነኝ።
መፍረድ ከባድ አይደለም ስይጣን በምድርስ ብሁን ከእግዚአብሔር አይበልጥም እረ ነግርሉኝ በነሱ እይተረጉም ይማይሁን እረ ብስመአብ አትዮጵያ ብቻ ነው የምትፅድቀው