የዘንዶው መንፈስ ጀርመንም ገብቷል | ሲዖልን የሚናፍቁ ዝነኞች ቁጥር በረከተ | እኛ ጋር በድብቅ እነሱ በይፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии •

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Месяц назад +9

    ከዚህ ጀርመን በግልፅ ልጆች ከትምህርትቤት ስለግብረስዶም እንዲማሩና ጾታ መቀየር የሚፈልጉ ልጆች ካሉ ወላጅን መጠየቅ እንደሌለባቸውና ከ14 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች መቀየር እንደሚችሉና ትምህርትም ሊስጡ እንደሆነ አፅድቀዋል በዚህም ወር አፅድቀዋል😢😢😢

    • @rishane9576
      @rishane9576 Месяц назад

      ኣቤት ማረን ፈጣሪ እንዴት ይዘገንናል ግን

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 Месяц назад +1

    ትክክል ነው በከተማዋ የዳይኖሰርስ ሀውልቶች ተተክለዋል እባቦች ያሉበት ቤቶች ብዙ ናቸው

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ግዜው የመጨረሻ

  • @TeweldeTsegaye
    @TeweldeTsegaye Месяц назад

    አይዞህ ወርቅየ ዋጋህን ከልጆችህም በሰማይም ታገኘዋለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው😊😊😊❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Месяц назад +1

    ወርቅዬ በርታ ወንድሜ ከጎንህ ነን።

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 Месяц назад +2

    እግዛብሄር ይጠብቀን

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Месяц назад +6

    ወርቅሻ መነሻው ጀርመን ነው ማለት ይቀላልኮ ጀርመንም ገብቷል ከማለት።
    ቤተክርስቲያናት 69% አገልግሎት የማይሰጡባት ሀገር ጀርመን ናት።

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Месяц назад

    Werk!betam yigermal Egziabher libona yisten! Yihe mechem ye ganchuru sira new Tebarek!!!

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j Месяц назад

    ትክክክልነህ ወድማለም❤❤❤❤❤

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ።

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Месяц назад +1

    ጀርመን በመሆኑ አይገርምም። ኢትዮጵያ መሆኑ ነው እሚገርመው በጣም ያሳዝናል ወገኖች። ወዴት እየሄድን ነው ወዴት ነው የምናመራው? ሰው ለሆዱ ብሎ እራሱን ይሸጣል?? እግዜአብሔር ሆይ ና!!!😭😭😭

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Месяц назад +1

    Eshi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤እንኳን,ደህና,መጣህ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Месяц назад +1

    ሰላም ወንድማችን

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp Месяц назад +2

    እኛም አገር እየተለማመድን እያለማመዱን አይደል ትዳር ክብር እንደሌለው ትዳር አልፈልግም ልጅ የምትል የሴጣን መንፈስ ልጅ መውለድ አይችልም ነገር ግን በክፉ መንፈስ ስትያዝ እራሱ ያገባታል እንደነ አሊማ አይነቱ ዘፋኝ ለምን የሰው አገር ብቻ ታወራለህ ኢቢኤስ ቴሌቨዥን የሚያስተላልፈው መልክት

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ Месяц назад +3

    ኢትዮጵያ ውስጥም አለ እኮ ለምሳሌ ሰሞኑን የሰማሁት በሚዲያ ላይ ልጅቷ በቤተሰባችን የሚመክ ነገር አለ እና ድንግልናችንን የምንሰጠው ለጠንቆይ ነው አለች በጣም ከባድ ነው
    እኔ ግን ለዚህ ሁሉ ተጠያቂነት አባቶች ናቸው የሰይጣንን ሴራ የባድ አምልኮ ሴራ ማስተማር ነበረባቸው ግን ጭራሽ የሚነቁትን ይቃወማሉ

    • @rishane9576
      @rishane9576 Месяц назад +1

      እንዴት ያስተምሩ እነሱም በተለየየ የሰይጣን እስራት የተያዙ ናቸው ስለዚ ኣባቶች ብቻ ማሳደድ ነው ስራቸው ኣይነ ልቦናቸው ፈጣሪ ይክፈተው እንጂ

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢ምን አባቶችማ ተከድኖ ይብሠል

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Месяц назад

    የሆነ ሀይማኖት አርማ ላይም ሁለቱ ዘንዶዎች አሉ ምንድነው

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Месяц назад

    ጀርመን ቆየኮ 😢

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይገባ ነው ? ያልከው ወንድሜ ምነው ኢትዮጵያ ስር መሰረቷን ማናውቅ መስሎህ ነው ? እያንዳንዱ ሀበሻ እርኩስ መንፈስ ሲስብ እያየን ያደግነው ይሄ ሁሉ ግጭት ይበዛው በዚህ ውጤት አይደለምን አውሮፓ አሁን ላይ ተበላሹ የተባለው አዎ ልክ ነው ግን እኛ ግን የጥንት የጠዋቱ ነን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад

    የሳውዲውን ጉድ ዝትበሉ

  • @BirekensheNbeyu
    @BirekensheNbeyu Месяц назад

    አንተ ለሀገራችን ሰዋች በተለይ ወጣቱ የፈንጅ ዘፈን ፅድቅ ስለሚመስላቸው ሳትደክም ማሳወቅ ይገባል

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn Месяц назад

    በቃ አሁንም ዘንዶ ዘንዶ fairytale ነው?😂 ለራስህ ስብዕናና ጤና ደግ አይመስለኝም; ይማርህ

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      አንተ ደንቆሮ መጀመርያ ስምህን እየው እስኪ፣ ሆሊ ብሎ ሺት አይባልም፣ ይህንን የዳቢሎስ አምላኪዎች የቅዱሱ አምላክ ተቃዋሚዎች ናቸው የሚጠቀሙበት፣ ክፉ ስራችሁ እንዲገለጥ ትውልድ እንዲነቃ አትፈልጉም መቼም

  • @asenakechedejena801
    @asenakechedejena801 Месяц назад

    ጅል😂

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Месяц назад +1

      ልብ,ይስጦት,ርሶ,የፈጣሪ,ያለህ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Месяц назад +3

      😢ልቦና ይስጦት

    • @ሶልያና-ጸ5ዀ
      @ሶልያና-ጸ5ዀ Месяц назад +8

      የሰይጣን ገርድ ከመሆን የእግዚአብሔር ሆኖ ጅል መባል ይሻልል
      ምክያቱም ሰው አለሙን ሁሉ. ቢያተርፍ
      ነፍሱን ግን ቢያጐድል ምንይጠቅመዋል ተብሎ ተፅፋል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Месяц назад

      ጅል አንች ነሽ ወደ ልብሽ ተመለሽ