On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
ሰዎች ግን ምንም እምነት ሳይኖራቸው መኖር አይችሉም? ለምን ሁሉንም በካልች ብለው አያባርሩትምና ነፃ ሆነው አይኖሩም? Can't we be free from ... Free from god Free from jesus Free from alla Free from waka Free from jin Free from atete Free from ... all ?? Jesus is accepted because he is domestificated, isn't he?
የኛ እንቁ ወንድማችን እ/ር በአንተ ላይ አድሮ ስላስተማረኝ ፈጣሪን አመሰግናለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያቤዛልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ፈጣሪ ሚስጥሩን ይግለፅልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
በሄድክበት በደረስክበት ባለህበት ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደምልህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ቸርነቱን አያጉድልብህ ዘርህ ይባረክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ኑርልን የእግዚአብሔር መልዕክተኛ
እድሜ,ጤና,እስኪ,ላይክ,አርጉት,ጥሩ,ትምህርት,ነው❤❤❤❤
አሜን ኑርልን የኛ ብርቱ ወንድማችን❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ከባእድ አምልኮ ጠብቀኝ በቤትህ ፀንቼ እንድኖር እርዳኝ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይገስፅ የባህድ አምልኮ
ወርቅየ እደስምህ ወርቅ እንዳታይኖቶችን ወንድሞች ያብዛልን ወንድም አለሜ ሀገራችን ይዳን❤ ላይክ አድርጉ እህቶ ወንድሞች❤
መቼም እኛ ለደህና ነገር ላይክ አናረግም😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን 🙏 ትልቅ ትምህርት
እግዚአብሔር ይገስፀው
Good see you
Edema kaxana❤❤❤❤❤❤yeseteke
betam libona yistachew
❤❤❤❤❤
በጣም😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይየኔወድም ማንሊሰማህ አሁንማ ብሶባቸዋል ከአፍሪካ ጠቋዮች እሰከ ኢሺያ ህንድ በመሄድ በማሰጠንቆል ነገለሚቀር ሀብት ለማግበሰበሰ የማይሰራ የለም 🎉🎉🎉🎉🎉
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
On the power On St John
On the power On St Paul
On the power On St Peter
On the power On St zeqwes
On the power On St betrelmyos
On the power On St Andrew
On the power On St Marcos
On the power On St Mery all the ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
❤❤❤❤❤❤✝️💒☦️💯🤴🤴🤴
Lendzih negeroch iyetemeleku iko new lijochachew behedubet besew ij yemitefu yalut beteley besdet fetari mastewalun ysten ykir bilo bebetu ymaren amen😢
የተውዳቹ እህቶቺ እና ዎንደሞቸ
የውርቅ ኣፍራው ስልክ ቁጥር መታወቁ ክሆናቹ ነግሩን እፍልገለው ታባበሩኝ
ብ እሜብታቸን ስም ❤❤❤❤
Nurilgn zelalam!!!
እባክህ እርዳኝ ወንድሜ አሁን በዚህ በንፈስ እየተሰቃየሁ ነዉ እማደርገው ጨነቀኝ የሚረዳኝም አጣው
አችሁ ግን ዘፈን ቢሆን ብዙ ተመልካች ይኖር ነበር
ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እጅግ ጥሩ ስራ ነዉ የምትሰራሁ በርታ ለአንድ አስፈላጊ ጉዳይ ላገኝህ ፈልጋሃለሁ በዉስጥ መስመር አግኘኝ
ፈልጌወት ነው
ምን ይሻላል በጣም ተችግርናል
ስልክ ቁጥሩላኩልኝ
ዝንጀሮ በጓደኛው መቀመጫ ይስቃል አሉ እኛስ ሀገር የጌታ እናት ተብላ ልጅ ያቀፈችው ጣኦት አንድ አይነት አይደሉ እንዴ ማርያም የምትባለው መፅሐፍ ቅዱስ በት. ኤርሚያስ ላይ የሰማይ ንግስት ተብላ የተገለፀችው የኢትዮጵያ ጣኦታትማ ብዛታቸው።እግዚአብሔር የትውልዱን አይን ያብራ።
“በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለ ምን ታያለህ፥ በራስህ ዓይን ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?”
- ሉቃስ 6፥41
እውነት አንች የጌታ እናት ማርያምን ነው ጣዎት ያልሽው ?🤭🤭🤭🤭እረ የናንተስ ድፍረት እግዚኦ😢😢😢
ezili dantor ትባላለች
ሰዎች ግን ምንም እምነት ሳይኖራቸው መኖር አይችሉም?
ለምን ሁሉንም በካልች ብለው አያባርሩትምና ነፃ ሆነው አይኖሩም?
Can't we be free from ...
Free from god
Free from jesus
Free from alla
Free from waka
Free from jin
Free from atete
Free from ... all ??
Jesus is accepted because he is domestificated, isn't he?