በሥራችን ላይ የሚመተት መተት! በሥራችን እና በሥራ ዕድላችን ላይ መተት ሲመት የምናያቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 306

  • @MimekokeTiyya
    @MimekokeTiyya 23 дня назад +2

    ትክክል አባታችን ሸረኞችን መተተኞችን ፈእጣአሪ ልቦና ይስጣቸዉ የስቱን እድል ቀበሩት

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Месяц назад +34

    ይፍቱን አባታችን' እኔ እርሶ በሚዘክሩት ዝክር ወይናባ ማርያም 20015 ጥር 21 የእመቤታችንን ዝክር በልቼ ምርመራ ላይ ሳባ በሽታ ሆኖ ወደ ውጭ ሀገር እንዳልሄድ በሽታ የሆነብኝ መንፈስ በዝክር ድራሹ ጠፍቶልኝ አሁን 2 አመት ሊሆነኝ ነው ከመጣሁ ክብር ለወለላይቱ እመቤት እናተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋ ይድረሰው❤❤

    • @aserlopwle
      @aserlopwle Месяц назад +3

      endew lanechi yeders legnam yederslen betam kebade new

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 Месяц назад +5

      እኔም በቀሲስ ምክንያት ወይን ዓምባ ተስዬ ሲቲዝን አሰጥታኝ ለሀገሬ ለደጇ አብቅታኝ ስንቱን ክፉ መናፍስት በትናልኛለች አሁንም ስራዋን እየሰራች ነው አባታችን ቀሲስ ኄኖክ ወልደ ማርያምን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ክብር ይድረሳት❤❤❤

    • @Hana-gm1ob
      @Hana-gm1ob Месяц назад

      @@mihretsisay9347 እንኳንም ስለትሽን ሰማችሽ የኔ እናት

    • @Hana-gm1ob
      @Hana-gm1ob Месяц назад

      @@aserlopwle አሜን እመብርሀን አለሁ ትበሎት

    • @Jahed-h9s
      @Jahed-h9s Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@mihretsisay9347

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Месяц назад +52

    የኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለዚች አጭር እድሜ ስንቱን አየን እኮ በስመአብ አባቴ ቃል ህይወትን ያሰማልን እስት አንዳንደ ላይፍ ይግቡልን ❤

    • @amanuel5687
      @amanuel5687 Месяц назад

      እንኳን ደህና መጡልን አባታቼን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአቢሄር አምላክ የሰጦት ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መተት አድራጊዎች ከምድር ያጥፋልን ያጥፋልን አባ ይፍቱኝ

    • @AntehungirmadagnawuAntehungirm
      @AntehungirmadagnawuAntehungirm Месяц назад

      በ እመቤቴ ስም አትለፊኝ። ስፅፍልሽ እያለቀስኩ ነው። ስልካቸውን እንዴት እናገኛለን ??? ቅበሪኝ" ሳልሞትብሽ ድኃው ወንድምሽ

    • @Mihretyirga-g7v
      @Mihretyirga-g7v Месяц назад

      ​@@AntehungirmadagnawuAntehungirm አይዞህ ወንድማችን በርታ

    • @ururur6108
      @ururur6108 Месяц назад

      አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጠን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም በመታት ህይወቴን ዝብርቅርቅ አድርጎ አስቀሩኝ እግዚአብሔር የሰራቸውን ይስጣቸው

    • @shimelismekit4632
      @shimelismekit4632 Месяц назад

      መተት የሚሰሩም ሰለ መተት የሚያወሩም አንድ ናቸው ሁለቱም እንጀራ ይበሉበታል።አይ ተዋህዶ ስንቱ በላብሽ።!!!!

  • @FitsumeDegu
    @FitsumeDegu Месяц назад +45

    አባታችን የሁለት ልጅ እናት ነኝ ስራ ካጣው 2ዓመት ሆነኝ ከከበረ ስራ ወጥቸ ነው በማርያም ሁሉም ነገር ተዘግቶብኛል ብስራተ ገብርኤል ይፀልዩልኝ።

    • @bethyethiopiaiwt2721
      @bethyethiopiaiwt2721 Месяц назад +2

      ቅዱስ ገብርኤል ያስብሽ

    • @mulumulu5957
      @mulumulu5957 Месяц назад +1

      ወድሜ እግዚአብሔር የጀራ በርክን ይክፈትልክ በፀሎትክ በርታ ስዕለት ተሳል ፈተና ለበጎነው 😊

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 Месяц назад +4

      ለቅዱስ ገብርኤል ተሳይ እህቴ ለአቡነ እጨጌ ዩሀንስ ንገሪያቸው ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ተሳይ ተዓምራቸውን ያሳዩሻል በፀሎት በስግደት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

    • @kikamik7241
      @kikamik7241 Месяц назад +2

      ስዕለት ተሳል። እኔም ተዘግቶብኝ በዛ ነው ያገኘሁት።

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 Месяц назад +10

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ይሄ ሁሉ የሚሆነው ለኛ ቅርብ የሚያዝኑ በሚመሰሉ ሰዎች ነው እግዚአብሄር ልቦና ይሰጣቸው ከመተተኞች ከአሰመታቾች እመብረሃን ትጠብቀን አሜን።

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn Месяц назад +29

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ትምህርተዎት እንደ ውሃ ጠምቶኝ ነበር እድሜ እና ጤና ይስጠወት

    • @AntehungirmadagnawuAntehungirm
      @AntehungirmadagnawuAntehungirm Месяц назад

      ኧረ በ ገብርኤል ቁጥራቸውን ንገረኝ። እየሞትኩ ነው።

    • @AmenSetegn
      @AmenSetegn Месяц назад

      @AntehungirmadagnawuAntehungirm ወንድሜ ቁጥሩ ከደረሰህ እኔም እንዳንተ በስቃይ ላይ ነኝ

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t Месяц назад +16

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሀኒአለም የአገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ አባታችን በነፃ ስንት አመት ተማርን ነቃን ተመስገን

  • @አቤቱበመግስትህአስበኝ
    @አቤቱበመግስትህአስበኝ Месяц назад +18

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እዃን በሰላም መጡሉን ያልካችዉ ሁሉ እወነት ነዉ የኔም ታሪክ ነዉ እድሌ ተወስዶ እየሰራሁ ዉየ ማታላይ ሳየዉ ብሮ የለም የነካሁት ሁሉ አይበረክትልኝም ኡፍፍፍፍፍፍፍ የደረሰበት ያዉቀዋን የምሰራበትን ቦታ በማልጠብቀዉ ነገር ጥርጥረዉ ቤት ልቀቂ አሉኝ በድንገት በትዳርም እዳልባረክ የአይነጥላ መንፈስ ችግር ፈጠረብኝ እድሜየም ሄደ32 ደረስኩ ትዳር የለኝ ልጂ የለኝ ኡፍፍፍፍ አባየ በስልክ ባገኝሁህ ቡዙ እምለአርህ ነበረኝ አባየ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች አትርሱኝ አስቡኝ አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita Месяц назад

      አባታችን የት የምገኑ ወንድሜ ንገርን በማርያም

    • @CanikissYou-r7e
      @CanikissYou-r7e 2 дня назад

      ​@@Tomas-komitaአዲስ አበባ ጎሮ አደባባይ ጋር ስትደርሽ ባጃጆች አሉ ቅርብ ነው።ወይን አምባ ማርያም ብለሽ ጠይቂያቸው

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Месяц назад +6

    አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ ቅዱስ ቃል ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @YeMaryam-rp5ew
    @YeMaryam-rp5ew Месяц назад +19

    አባቴ እባኮት በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ብለው ሁሉም ነገር ተዘጋግቶብኛል ሁሉም ነገር አልሳካም አለኝ እጅግ በጣም ከፍቶኛል በፀሎት አግዙኝ

  • @antenehalemayehu3574
    @antenehalemayehu3574 Месяц назад +11

    ስለኛ ድህነት በመትጋታቹ እያሳደዷቹ እንደሆነ እናውቃለን። እግዚአብሔር ያበርታቹ። እውነተኛ አባቶቻችን በርቱልን። እየነቃን ነው።

  • @baushBelay
    @baushBelay Месяц назад +5

    በረከትዎት ይደርብን አባቴ ይሄ የኛህይወት ነው

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Месяц назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ከክፉ ይጠብቅልን ጠላቶቾትን ድንግል ማርያም ትደምስስሎት ትደምስስልን❤❤❤

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🤲🌺🌺🌺🌹🌹💐💐🌸🌷🥀🌻🌾💐🌸

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Месяц назад +5

    የኔ አባት ይፍቱን ይባርኩን መታችንም አስመታችንም እግዚአቡሔር ይያዝልን❤❤

  • @weletemariyam5260
    @weletemariyam5260 Месяц назад +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት ሂወት ጭልም ባለችብን ጊዜ እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ብርሃን ሆኖልናል ሁላችሁም ሰለ ጥንተ ጠላታችን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን የምታስተምሩን አባቶች ወንድሞች ብዙ ሰው አትርፋችኋል ዋጋችሁን በላይ በሰማይ ይክፈላችሁ በዚህ ትምህርት በጣም ደስተኛ ነኝ እና በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ

  • @meriman2496
    @meriman2496 Месяц назад +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ከባድ ነው እኔ በስደት ነው ያለሁ አራት አመት ሙሉ ስሰራ አንድም ነገር የለኝም ነበረ ለስራ እረፍት የለኝም እሰራለሁ ምን ጠብ የሚል የለም አሁን ግን ስለመናፈስት ማወቅ ስጀምር እኔም ባቅሜ በመታገል ቅዱስ ሚካኤል ከታሰርኩበት ፈትቶኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ❤❤

  • @berkutitadess
    @berkutitadess Месяц назад +5

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እድሜ ከጸጋ ጋያድልን!

  • @asteriotube7367
    @asteriotube7367 Месяц назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እኔ አባችን በሚያስተምርት በመከታተልና በተግበር በብዙ ነገር ስኬታማ ሆኛለው እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng Месяц назад +3

    የእግዚአብሔር ሰላም ለእርስዎ ይሁን በዚህ ክፉ ስራ እኔም ተጎድቼበታአለሁ በጣም ብዙ ሥቃይ ነገርግን የዮሐንሷ ማርያም አልተወችኝም እስከዛሬም ድረስ ሠርተን ከእጅ ወደ አፍ በሚባል ነው እናም ያልተነካ የአዳም ዘር ደግሞ ከሰዉ በላይ ይሰራል እያባከነ ነው እንጂ ይላሉ በተረፈ ቀሲስ ለመንፈሳዊ ሕይወቴ መለወጥ ቀሲስ ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ እመቤታችን ድንግል ወላዲተአምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ከመላው ቤተሰብዎ ጋር በመጨረሻም ቀሲስ የትነው አገልግሎት እየሰጡ ያሉት ቀሲስ እዉነት በጣም ነው የናፈቁኝ የመንፈሳዊ ሕይወት መንገድ መሪዬ ቀሲስ መቼም አረሳኹም የሳንሱሲ ልጆችዎን አንድ ቀን ሰብስቡን በአንድ ዝክር

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita Месяц назад

      ስልክ ካገንህ ንገረን ወንድመ

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش Месяц назад +2

    አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን አባቴ ወለተ እየሱስ ከና ቤተሰቦቿ ጭምር በፀሎት አስቡኝ አባዬ በጣም ተቸገርኩት የበተሰብ እና የጉረበት አስቸግሮኛል እኔ አረብ አገር ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ኑሩልን❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Месяц назад +2

    አባታችን በረከቶ ይደርብን የፍቱን ይባርኩን በፀሎቶ አስቡን ፀጋበረከቱን ያብዛሎት በእድሜ በሞገሱ ይጠብቅልን የድንግልጅ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏

  • @EmdteEmbte
    @EmdteEmbte Месяц назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @YeneneshYenenesh-dr9nm
    @YeneneshYenenesh-dr9nm 5 дней назад

    ልዑል እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @Ytghy-z4s
    @Ytghy-z4s Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ወለተ ኪዳን እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @Abebech-pp7ej
    @Abebech-pp7ej Месяц назад +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፣እባኮትን ብዙ ውስብስብ ችግር ገጥሞኅኛል በምን ላገኞት እችላለሁ ፡በፀሎት አስቡኝ ወ/ሰንበት ፡

  • @ganat12345
    @ganat12345 Месяц назад +2

    ወለተአማኑኤል,,አባታችን,እግዚአብሔር,በእድሜናበፀጋ,ይጠብቅልን,,❤❤❤❤❤❤

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማል አባታችን ፀጋው ያብዛልህን🙏🙏🙏

  • @የእመብርሀንልጅኪዩ
    @የእመብርሀንልጅኪዩ Месяц назад +1

    አባታችን እንኩዋን ደና መጡ ፀጋዎት ይብዛልን አቤት ምን አይነት ፀጋ ነው ተናግሮ መደመጥን የንግግር ለዛ የአንደበር ማርነት መሰጠት እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥልን ያቆይልን

  • @የስላሴልጅነኝ
    @የስላሴልጅነኝ Месяц назад +1

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እካን ደህና መጡልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @belachewgelan1906
    @belachewgelan1906 Месяц назад +1

    አሜን አባታችን በረከቶ የጎብኘን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንኳን ደህና መጡልን ጌታ ሆይ ከስራታችን ፍታን ክፉ ሰሪዎቹም ስራቸው ሁሉ ይክሸፍባቸው የተረገመ የሳጥናኤል ምሽጎች😢

  • @zhra2931
    @zhra2931 Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ሸአመት ኑሩልን

  • @giftitesfaye-ne5op
    @giftitesfaye-ne5op Месяц назад +5

    እየጠበቅኖት ነው አባታችን አቤት የደቂቃው ርዝመት .....

  • @danielamare11
    @danielamare11 Месяц назад +1

    ቃል ህይወትና ያሰማልን❤❤❤

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Месяц назад +2

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንደው ጠቅላላ ያስተማሩት የኔ ሕይወት ነው እጅግ በጣም እያዘንኩኝ ነው ስሰማ የነበረው የስራ ሕይወታችን እንዳለ ተወስዶብን እኔንም ባለቤቴንም እቤት ቁጭ አድርገውን እቤት ውስጥ እድሜ ለእናንተ ስታስተምሩን እየገባን ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ አብትችን

  • @BirukMinalu-e1m
    @BirukMinalu-e1m Месяц назад +4

    አባታችን በጋደኛየ ከብብቴ ስር ሸሚዜ ተቆርጦ ተወስዶብኛል ይኸውድፍን አስር አመት ሆነኝ በድህነት እየተሰቃየሁ እገኛለሁ። የጤናየም ችግር ገጥሞኛል እባክወን ፀሎት ያርጉልኝ ገ/ማሪያም

    • @frehiwotamdie6525
      @frehiwotamdie6525 Месяц назад +1

      ድርሰነ ሚካል በየእለቱ ማንበብ ሰይፈ ስላሴ ጸልይ በርታ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    ይፍቱኝ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Месяц назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @AntehungirmadagnawuAntehungirm
      @AntehungirmadagnawuAntehungirm Месяц назад +1

      ቁጥራቸውን እንዴት ነው ማገኘው በማርያም ቅበሪኝ። ወንድምሽ ሳልሞት።

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Месяц назад

    እንኳን ደሕና መጡልን አባታችን

  • @ua21s24
    @ua21s24 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን በመተት ተሳስረን የተቀመጥን ትውልዶች ነንና ይማረን።

  • @znawuhagoss9176
    @znawuhagoss9176 Месяц назад

    ቃልሂወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Месяц назад

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa Месяц назад

    እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እቁ አባት የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን።ፈጣሪ ከተኛንበት ያቃን

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 Месяц назад +2

    መምህር. እንኳን ደህና መጡ ከ6 አመት በፊት በስራየ ጎበዝ ቀልጣፋ በሒሳብ ስራ እየሰራሁ ነበ

  • @MershaYmer
    @MershaYmer Месяц назад

    አባታችን ቃለ ህይት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልገሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም አድሜ አና ጤና ይስጥወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወተ ኪዳን ብለዉ

  • @adwawoldearegai
    @adwawoldearegai Месяц назад

    ክብርና ምስጋና ለመሓንኣለም ይሁን ፈጣሪ እንደእርስዎ ያሉ የእግዝኣብሄር ልጆች ያብዛልን ኣሜን

  • @dammamdammam322
    @dammamdammam322 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Месяц назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @alemkabed9540
    @alemkabed9540 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @WoletmariyamEshino
    @WoletmariyamEshino Месяц назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv Месяц назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለጾመ ነብያት እና ለእመቤታችን ለቃል ኪዳንዋ እመቤት ለኪዳነ ምህርነት በዓል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሼር ኮሜንት እናድርግ ግራ ተጋብተው በዙ ወገኖች አሉና እንዳነ አብረን እርስ በራሳችን እንተጋገዝ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Месяц назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Meaza-e5m
    @Meaza-e5m Месяц назад +1

    ይፍቱኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ አባታችን!

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤ እውነት ነው አባቴ❤❤❤❤

  • @TesfayeAlemayehu-gu9nu
    @TesfayeAlemayehu-gu9nu Месяц назад

    አባቴ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @RomanGetaneh
    @RomanGetaneh Месяц назад +11

    አባ እኔ በጣም ተስቃይቻለሁ ስው ቀርቦኝ ኮኮቤን አስቆጥሮ በብር ቀለበት አስርቶ በቀለበት አስርቶ የተቀጠቀጠ የስራስር ነገር ስትተኝ አሽትቺው በውሃ በጥብጦ አሽቶኛል በአንገቶ ላይ በቀይ የተፃፈ ፁሁፍ በአንገቶ እንዳስረው አርጎኛል ደብተራ ቤት እንድሄድ አርጓል አባ ለዚህ ሀጢያቴ ንስሀ ገብቼ ቄደር ተጠምቄያለሁ አባ ብዙ ነገር አርጎኛል የገባብኝ የጡት ካንሰር ታማሚ ስለነበርኩኝ ትድኛለሽ በማለት የገባብኝ መስቀልሽ ቀይሪኝ በማለት ነው ህይወቴ ውስጥ የገባው እንዴት እንደነቃሁ አላውቅም እመብርሀን ከዚህ ህይወት ነቅቼ ዛሬ ለመዳን እውተረተራለሁ አባ ሀና ማርያም እባላለሁ በረከቴ የልጄ ን ተሽከርካሪ ምን እንደሆነ ሳይታወቅ ቆሙዋል እባኮት ሀና ማርያም ብለው ፀልዩልኝ ያሉበት ብመጣ የት ይገኛሉ

    • @doctorsolomon8893
      @doctorsolomon8893 Месяц назад +4

      መዝሙር ዳዊት
      ሰይፍ መለኮት እና ውዳሴ ማርያም ይጸልዩ

    • @CanikissYou-r7e
      @CanikissYou-r7e 2 дня назад

      አዲስ አበባ ጎሮ አደባባይ ጋር ወርደሽ ሰው ጠይቂ ያሳዩሻል

  • @Jahed-h9s
    @Jahed-h9s Месяц назад

    አሚን አሚን አባችን የሁላችን ችግር ነው የነገሩን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o Месяц назад

    ቃለህይወአተ ያሰማልእን የሉእተ ነአገር በእኔ እና በእናአቴ ላይ የሆነአውን ነአው አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ ሰህነአ ማርያም በፀሎአተ አሰቦእኝ😢😢😢

  • @kedeset
    @kedeset Месяц назад +1

    አባቴ አምላክ በድሜ በጤናይጠብቆት

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c Месяц назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያርግልን❤

  • @AbinetAbinet-q8x
    @AbinetAbinet-q8x Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት የሳማልን አባታችን

  • @TedyYohans-m2b
    @TedyYohans-m2b Месяц назад

    ቃል ህይወትና ያሰማልን

  • @ayumedia-2578
    @ayumedia-2578 Месяц назад

    Amen❤❤❤

  • @tesfuzewdegebrelibano8424
    @tesfuzewdegebrelibano8424 Месяц назад +1

    ሰላም ኣባታችን መምህራችን እንኼን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 Месяц назад

    እዉነት ነዉ የኛ አባት የኛ አስተማሪ

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan Месяц назад

    አባታችን ረዥም እድሜ ይሰጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Месяц назад

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችንይባርኩኝ ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ይገርማል ቸሩ እግዝአብሔር ሆይ የምሕረት እጆችህን ላክልን 🤲🤲🤲

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq Месяц назад

    ቃለሔዎት ያሰማልኝ ።
    እረጅም እድሜ ከጤና ለአገልግሎት ይስጥልኝ ።
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ ።

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 Месяц назад

    አባታችንን ስላሴ ከክፉ ይጠብቅልን፡፡ ይፍቱኝ ሒሩተ ስላሴ፡፡

  • @NigatMahider
    @NigatMahider Месяц назад

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባካቹህ ወለተ ፂዮን ብላቹህ በፀሎት አስብኝ

  • @saranegash12
    @saranegash12 Месяц назад

    Qalehiwet yasemallin abatachin

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp Месяц назад +2

    የኔ ታሪክ እኮ ነው አይይይይይይ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Месяц назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን👏

  • @solomontekeste7937
    @solomontekeste7937 Месяц назад

    የኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @habetamuwerkuhabetamuwerk-1496
    @habetamuwerkuhabetamuwerk-1496 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን +++

  • @YaynemisaTaddese
    @YaynemisaTaddese Месяц назад

    በረከቶት ይድረሰን

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ Месяц назад

    Anen 🤲🏻🕊️Amen 🕊️Amen 🕊️🤲🏻 abatachin qalehiyot yasmalin tsagachon yabizalin edimechon yasirazimln talatachon kaigiracho seri yitalilin Amen 🤲🏻🕊️Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻

  • @KasiTsegaye
    @KasiTsegaye Месяц назад

    አባታችን በረከትዎ ይደርብንየኛዉ እይወት ነዉ

  • @mesi5527
    @mesi5527 Месяц назад

    Kale hiwot yasmalen abatachn

  • @Asmeret-o8d
    @Asmeret-o8d Месяц назад

    God bless you Aba

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Месяц назад

    እናመሰገናለን አባታችን ይህን ይመሰተ ትምህራት ለኛ በሚገባን መልኩ እይፈትፈቱ ሰለ ሜመገቡን እረጀም እደሜ ይሲትልን አባታችን

  • @AsenakeZeyede
    @AsenakeZeyede Месяц назад +1

    አባታችን ከኔ እድሜ ተቀንሶ ጌታ ይስጦት

  • @saragasa174
    @saragasa174 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢

  • @IAMNOTAND
    @IAMNOTAND Месяц назад

    አሜን ያጥፋልን አባታችን

  • @HelenBirane
    @HelenBirane Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegakasayi1569
    @tegakasayi1569 Месяц назад +4

    የዙሙት መንፈስ እያሰቸገረኝ ተጎዳሁ እባካቹ ፀጋብርሃን ብላቹ አሱቡኝ በፀሎታቹ 18ዓመት የዙሙት ንፈስ መጠቃት ከጀመርኩ እና እባካቹ ሳልሞት አሱቡኝ በፆሎታቹ ከዙሙት መንፈስ ከዳንኩ ወጥቺ እመሰክራለው እእእእባባባባ ካቹ

    • @shimelismekit4632
      @shimelismekit4632 Месяц назад

      በእርግጠኝነት ተድናለህ ወንድሜ። መፍትሄው ጸበል እና ቅዱስ ቁርባን ነው ግን የማንን ጸበል ለስንት ቀን የሚለውን መንገዱን አንዴት ለንገርህ???

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Месяц назад

      ​@shimelismekit463😢😢😢2እኔም ጡቴን አሠቃዬኝ

    • @AliGammal-p2c
      @AliGammal-p2c Месяц назад

      Wedmaiye megebe.knense segde.kebae.kdwese tetkeme

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Месяц назад +3

    ተቃዋሚዎቻችን ሰማችሁ የናተ ማቃወም መተታችሁ ይስራባችው እጂ ለቤተክርስቲያን አዛኝ በታምር ሆናችሁ አደለም :; በጣም ተነቃቃን አየናችሁ አወቅናችሁ :: እግዚያብሄር በመናፍስት ላይ የነቁትን አባቶች ያብዛልን :: ደም እኮ የሚገርመው የአባቶች እና ቁልፍ የቤተክርስቲዬን ሰዎች ሲቃወሙ ሳይ አፍር ያደርገኛል

  • @bethyethiopiaiwt2721
    @bethyethiopiaiwt2721 Месяц назад

    አባታችን እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን!!!!!!!

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Ewentenaw Egzabere amilke eghanieme yatabekane abatchen

  • @jemalmohamd6461
    @jemalmohamd6461 Месяц назад

    አባታችን እናመሰግናለን

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም Месяц назад +1

    ይፍቱኝ ይባርኩን አባቴ 🙏

  • @elssaandarge1156
    @elssaandarge1156 Месяц назад

    Yiftugn welete meskel welete meskel welete meskel❤❤❤

  • @EtsMul
    @EtsMul Месяц назад

    ቃለህይወት ያሠማልኝ አባቴ ይሄ የኔ ታሪክ ነው

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Месяц назад

    🎚አሜን
    የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን
    አሜን🎚

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Месяц назад

    አባቴ እንኳን ሰላም ተመለሱልን በፀሎት አስቡኝ እኔን ልጆትን ወለተ ማርያም ።