Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 27ኛ የህይወት ገጠመኝ ደርሰናል መስማት ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ ክርስትና እንድንኖር ያምላካችን ፍቃድ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በፆሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ
,አሜን
ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ምሥጢረ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር አምላክ የልቤን በጎውን መሻት እንዲፈፅምልኝ 🙏
ወይ መምህር ምን ይሻላል የሚለውን ልጅ ድምፁን ሳይቀር አስመሰልከው እኮ😂😂 ራሴን አሞኝ ደብሮኝ ነበር የዋለ ፈገግ አደረከኝ ኑርልኝ መምህሬ❤
😂😂😂😂😂😂ተመቻችተናል አታሰቸግርህም አላለም
Betam nw yaskut 😂😂😂
@@abunagizaw8753 😁😁😁
@shewa6148 እኔም😁
ከመስማቴ በፊት ኮሜንቱ ነው ያነበብኩት ሲሰማ በጣም ኣሳቀኝ ፊቱ። ዉይ መምህርየ። ታሪኩ ኣካብደህ ስለ የማትተርከው ለሁሉም በሚመችህ ኣይነት ነው በጣም ደስ ይላል❤😂
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምለክ ባለህበት ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ክፉ አይንካህ መምህራችን ስጦታችን ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን ልቦና አድሎን ሰምተን ተምረን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን🙏
መምህር እንኳን በሰላም ተመለስክ!እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን!!እኛንም ሰምተን ምንለወጥበት ወደ ውስጣችን ወደራሳችን ምንመለከትበትን ምንለወጥበት ከተኛንበት ነቅተን የምናዳምጥበት ማስተዋል ያድለን!!🙏🙏🙏እዚህ ቤተሰብ ውስጥ የገባ ምህረት የእግዚአብሔር ክንድ በየቤታችን በህይወታችን በልባችን ይግባልን ሰላም ሁኑልኝ እህት ወንድሞቼ🙏
ዋው!😯 የዛሬው background ያምራል!
,ሰላም የተዋህዶ ልጆቸ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
እንኳን በስላም መጣህ መምህርየ
ሰላም የምህር ተማሪዎችና መምህራችን አንኳን እድርሳቹ ለፀድቁ ኣባታችን ገብረመንፈስ አሜን ኣሜን ኣሜን
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አድምጬ ልመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
እድሜ ጨምሮ እስትንፋስ ቀጥሎ ለእዚች ሰዓት ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህርዬ እኔ እተርክልኃለሁ በቃ አታስብ ታርፋለህ አሜን በእውነት ለምስክርነት ያብቃን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢💔💔😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ የበረሀው መናኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Abune echiga yeridushe
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እትሱን ሳነብ የኔን ታሪክ መሰለኝ ገጠመኝ አዳምጨ ስጨርስ እፅፍለው
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ዮሐንስ❤❤❤
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እባክህ መምህር የአንድን ቤተሰብ ህይወት ታደግ የምፅፍልህ ከአዳማ ነው እንዴት እንደማፐኝህ ግራ ገባኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለልጆቹ ስትል ለዚህ ቤት መፍትሔ ታምጣ
እንኳን በደህና መጣህ መምህር።
27ኛ የህይወት ገጠመኝ የእግዚአብሔር ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መጠበቅን ጠብቆ ምህርት ቸርነቱ ሳይለየን ለዝች ሰአትና ደቂቃ ላደርሰን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዉ አሜን፫🤲🌸
🙏🙏🙏Memihir askorebegn
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር❤እህት ወንድሞቼ የመምህር ተማሪዎች ከኔ በፀሎት የበረታቹ በመብርሃን ስም ወለተ ስላሴን በፀሎት አስቡኝ እህታቹ በሰዋገር በፈተና ደከምኩ😢
እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏🌿
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ እንካንም በሰላም መጣህልን ተሰፍሸየ ባንተ ነው ማቅርብ የሚያምርው እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ተሰፍሸየ
እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ለኃገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱላት አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህሬ
መምህር ለመጀመሪያ ጊዜ በህልሜ አየሁህ ፣ I was so excited, can't believe it
❤❤❤❤❤አሜንንን
ሰላም እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን
ሰላም ላንተ
እንኮን ደና መጣህ መመምህር❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳዕ ብስላም መፃእካ መምህር ተስፋዬ❤
ደምርኝ 💖🤲💖
ደምሪኝ
@@amanbekele1181 ደምርኩህ ወንድሜ እንተም ደምርኝ💚
እግዚእያብሄር ይመስገን። መምህርዬ እንኮን ሰላም መጣህልን ❤❤🎉🎉
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ይጠብቅልን እንኳን አደረሳቹ 🕯️🕯️🕯️ ለአቡነ ሙሴ ብጽእ አብርሐ ወአጽብሐ አብነ መልከጼዴቅ ሁሉም ቅዱሳን 🕯️🕯️🕯️🕯️ በረከታቸው ጸሎታቸው አይለየን 🌿🌷🌿🌷🌿🌿🌷
መጀመርያ ኮማች ነኝ እመ ኣምላክ ከኩፉ ነገር ትጠብቃቹ❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ስጠብቅ ነበር ዋውው ተመሰገን አምላኬ❤
ከወራቶች በሀላ ሀገሬ እገባለሁ ብያለሁ በሠላም ግቢ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብን ከእህቴ ጋር ነዉ የምንገባዉ መምህሬንም እንደማገኘዉ ተሥፋ አደርጋለሁ ለአከለ ስጋ ከቤተሠቦቻችን ጋር ያገናኘን የምቱትንም ነፍስ ይማር እና በፀሎታችሁ አሥብን
Beselam gbu emeberhen tktlachu
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤
ተመስገን ዛሬስ ቀደምኩ❤ መምህር እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር ለቤታቸው ምህረትን አደረገላቸው
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲የሕይወት ገጠመኝ በጣም ያስተምራል ያገልግሎት ዘመንህ የተባርከ ይሁን በሁላችንም ቤት ያለ ነው
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ክበርልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች
እመሰክራለው። በአካል ፈጣሪ ይፍቀድ ትልቅ ትምህርት አለ
Temesegin Enikuan Dehina mexahi memehir👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ
መምህርዬ እንከዋን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች እንደምን አላችሁ ገና ላዳምጥ ነዉ❤❤❤❤
እባካቹ እህትና ወንድሞቼ ወለተ ሚካኤል እያላቹ በፀሎት ኣስቡኝ እኔ ደካማ ልጃቹ /እህታቹ🤲
መምህራችን ቃለህይወን ያሰማልን❤❤❤
እዉነት ነዉ መመህርዬ መጠንቀቅ አስፈላጊነዉ የዋህነትም እዳለ ሆኖ እራስን ቸክ ማረግ ደግሞ ግዲታችን ነዉ❤❤ ፈጣሪ እድሜዉን ይጨምርልህ መምህርዬ ባተ ትምህርት በጣም እየተለዎጥን ነዉ ከምር
መምህር ሲስቅ ማነው አብሮ በሳቅ ክንፈ ያለው ደሞ ራሱ እየሳቀ አትሳቂ አንቺ ደሞ ይታል😂😂😂😂
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መስገን መምህራችን እንኩዋን በደህና ሙጡልኝ ❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ😮የሚገርም ገጠመኝ ነው 😮የልጆች ጉዳት በጣም አሳዝኖች ነበር እንኳን ዳኑ ተሻላቸው
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ።መምህር እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ልይ ገጠመኝ ነዉ እለት ከለት የሚገርም ነዉ ልቦና ይስጥ አንቺ የልጂቷ እናት ንስሀግቢ ይርታመጠየቅ አለብሽ አወን መምህር ወንዶ ን እናማርራለን መምህር ቃለህይ ወት ያሰማልኝ አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያሳዝናል መጨረሻዉ ቢያምርም መጀመርያዉ ያደክማል እፍፍፍፍፍ
መምህር ካሁን አሁን መጣህ እያልኩ ስመላለስ እግሪን አመመኝ😂
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ አሜን
ግን ሰዎች ስንባል የጣልነውን ሌላ ሰው ሲያነሳው በቃ ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለን መጀመርያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይባል ስለዚህ በህይወታችን ውስጥ ያለው ሰው በፍቅር እንያዝ ካሁኑ ስገምት ግን ፖሊሱ ለመከታተል ብሎ ሳይሆን ለራሱ ለማብሰል ነው በቃ መጨረሻ ላይ ተጣበሱ ትለናለህ እርግጠኛ ነኝ ኧረ እነዚህ ሌቦች አልተቻሉም 17:19 ክክክክ ከቨር ነው የወሰድከው ደስ ይላል 18:30 እኔ በፍጹም እንደማልሳሳት ነው የተረዳሁት ይሄ ምጡቅ ጭቅላቴ ምን ላርገው እንደው ክክክክክክክ20:55 እ እስካሁን ገጠመኙ አልጀመረም ወይኔ ልቤ ፍራት ፍራት አለው 22:10 በሥላሴ ስም ምን ልሁን ነው ምትለው እንዴ አግብታ እየኖረች አይደል እንዴ 24:14 ወይኔ ሲያሳዝኑ በጌታ አይይይ የሰው ልች ክፋት ግን አያድርስ ነው እጄን በጄ ማለት አሁን ነው በአዙሪት የምትሰራው ክፉ ስራ ለልጇ ተረፈ29:15 እውነትም ማልቀስ ይሻላል ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ33:5እንደዚህ አይነት ጓደኛ ለሁሉም ሰው ያስፈልጋል እንጸል እንስገድ እንቀጥቅጥ እንጹም ንስሐ እንግባ እንቁረብ ቤተክርስቲያን እንሂድ የሚል ጓደኛ ነው መያዝ ያለብን ጓደኞቻችን መርጠን እንያዝ35:5 የኔ ትሁት አልመታችኝም መልካም ናት አለችኮ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ 39:30 ውይ የኔ ቆንጆ ትንሿ ልጅ እህቷን በጣም ነው ምትወዳት 40:20 ዘብር ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ስራው ግሩም ድንቅ ነው ተምረኛው አባቴ ለታመሙት ሁሉ ይፈውሳቸው አሜን በእውነት 44:00 ኡፍፍፍ በጣም ጨነቀኝ እንዴ 44:55 በራስሽ አይደል እንዴ የተውሽው መች ወስዳብሽ ነው ምን አይነት ፈጣጣነት ነው ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ይሄ ሆ 46:59 እንደዚህ አይነት ብዙ ሰዎች አሉ ለኔ ካልሆነ ለሌላ ሰው አይሁን ብቻው ይኑር ነው ሚሉት እጅግ በጣም ያሳዝናል 48:00 በሥላሴ ስም ቃሉ እንዴት ይከብዳል ውይይ እችን ምስኪን ልጅ ግን ተጨነቀችኮ 50:10 የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን በእውነት ይሄ ቆራጣ ሲዋረድ እንዴት ደስ ይላል ተመልከቱ እግዲህ እንዲህ የሚዋረድ አፈር ላፈር እሚልከሰከስ መንፈስ ማምለክ ዝቅጠት ነው ባእድ አምልኮ ምታመልኩ አስተውሉ 52:50 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እጅጉን በጣም ነው ደስ ያለኝ በሥላሴ ስም ተመስገን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገንየኔ እናት አሁን አንቺ ጥፋትሽ አምነሽ ጸበል ተጠምቀሽ በፍቃድሽ ያስገባሽው መንፈስ አስረሽ ቀጥቅጠሽ ተሸኝቶልሽ ንስሐ ገብተሽ መቁረብ ነው ያለብሽ በቀል የኔ ነው እኔም ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ካለፈው የሚመጣው እንዳይብስብሽ ይሄ መምህር ከሚተቹ ጋር ሂደሽ መጥፎ ኮሜንት መፃፍ አይጠቅምሽም ይልቁንም ነፍስሽን አድኝ እኔኮ የላክሽው መንፈስ ተዋርዶ እንዴት ነው አሁንም ልብሽ ተደፍኖ ካፈርኩ አይመልሰኝ ምትይው ተይ እንጂ እግዚአብሔር እድሜ ለንስሐ ሰጥቶሻል ተጠቀሚበት እግዚአብሔር አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ መምህርዬ ስለምክርህ እጅግ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው የመከርከን እኔ አሁን ትዳር ውስጥ ባልሆንም ለወደፊት ህይወቴ ይጠቅመኛል ተወዳጆች ትዳራችሁን ጠብቁ ከመፍረስ አድኑ በማለዳ ንቁ 🙏
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እኔን አንድ መድረክ አዘጋጅልሻለሁ ብለከኝ ነበር ፅጌ ፆም ላይ ግን እስካሁን አልተገናኘንም ግን ከቻልክ እባክህን አውራኝ ብዙ ነገሮች ተጨምረዋል ልታግዘኝ የምፈልግበትም ጉዳይ አለ መድረኩም ላይ ከ እናቴ ጋር ነው ምንቀርበው እሷም በ ኦሮምኛ ያለፈችበትን ችግሮች /chaleng ታቀርባለች 🥹🙏
እግዚአቤሄር ይመስገንእንኮእ ብሰላም መጽአካ ክቡር መምህርና
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ 🌸❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣህ መምህር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙌🙌🙏❤❤❤❤❤
❤❤❤❤መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ አባት ❤
መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ እማፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤❤❤የእኛ መምህር❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እንኳን በደና መጣህልን መምህራችን
ወለተ የዉሃንስ ብላቹ በፀሎት አስቡን መምህር ሂወቴ ሰላም ላግኛ ፍቅኛ ነበረን አንድ አመት ቆይተን ነበረ እኔ አፍቅራለሁ እሱሙ ይላል አላዉቅም ከዛ እየተቀየረ ሂደ ዛሬ ቀን ግን ዘጋን ይወጣለሁ ሳይል ወንድሙ ስልኩ ከኔ ነዉ ብሎ ፅፈልን ለም ያልነገረን ሂደ ብሎ ተባስጬ ዉስጢ ተረበሸ ሰላሜ ትመልስልን እሜቤቴ በፀሎት አስቡን አላምኖሙ ነበረ ከብዙ ሴት እንደያዉራ 😢
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
Memihir tiru new yastemiral! Tebarek!
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤
እንኳን ደና መጣህልን መምህርዬ❤
መምህርየ እክን ደና መጣህልን እኳን አደረሳቹ ለአቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰየልዉል እግዚብሔር ቤተሰቦች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እኔ እስከ ነቤተሰቤ ያለን ገጠመኝ ብትሰማ እያለቀስክ እየሳክ እያዘንክ በእግዚአብሔር ስራ እየተገረምክ ታዳምጣለህ አይቀርም እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ብቻ ያገናኜን❤
ይሄ ነው ወይም ያ ነው የሚያስብል በጎነት እና ትህትና ባይኖረኝም:- የኔ የህይወት ጉዞ ልምድ አንድ ቀን የሚጠቅመው ሰው እንደሚኖር ባውቅም ባንተ እና ባንተ ብቻ ለመቀየር በመብቃቴ መምህር እንደስምህ ለሌሎችም ተስፋህ ይብራ!!!
መምህር እንኳን ደህነ መጣህ ❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
እንኳንለአቡነ ገብረ ሙንፈስ ቅዱስ በአል አደረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የአይነጥ መንፈስ ልክ ነው እንደዚህ ነው እኔን የሚደርገኛ
መምህራችን
መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የዚህ ቤት መዳን ለሁላችን ይሁንልን አሜን 😭 መምህርዬ በርሜል ጊዮርጊስ አብሮህ የሄደዉ ፍቅረኛዬ መስቀሉን አስታዉሰህ ከሆነ በዛ ምክንያት እስርቤት ሁለት ቀን አለፈዉ በጣም ጨንቆኛል ገብረ መድን ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ የመምህር ተማሪዋች😢😢😢😢😢
መምህረ እንኩዋን ደህና መጣህልን
አሜን አሜን አሜነ
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያስበን እመብርሃን ታስበን
ስለማይነገርስጦታዉ እግዚአብሔረ ይመስገን መምህራችን እንኳንደህናመጣህል እንኳን ለአቡነገብረመንፈስቅዱስበሰላምአደረሳችሁአደረሠን
❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 27ኛ የህይወት ገጠመኝ ደርሰናል መስማት ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ ክርስትና እንድንኖር ያምላካችን ፍቃድ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በፆሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ
,አሜን
ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ምሥጢረ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር አምላክ የልቤን በጎውን መሻት እንዲፈፅምልኝ 🙏
ወይ መምህር ምን ይሻላል የሚለውን ልጅ ድምፁን ሳይቀር አስመሰልከው እኮ😂😂 ራሴን አሞኝ ደብሮኝ ነበር የዋለ ፈገግ አደረከኝ ኑርልኝ መምህሬ❤
😂😂😂😂😂😂ተመቻችተናል አታሰቸግርህም አላለም
Betam nw yaskut 😂😂😂
@@abunagizaw8753 😁😁😁
@shewa6148 እኔም😁
ከመስማቴ በፊት ኮሜንቱ ነው ያነበብኩት ሲሰማ በጣም ኣሳቀኝ ፊቱ። ዉይ መምህርየ። ታሪኩ ኣካብደህ ስለ የማትተርከው ለሁሉም በሚመችህ ኣይነት ነው በጣም ደስ ይላል❤😂
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምለክ ባለህበት ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ክፉ አይንካህ መምህራችን ስጦታችን ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን ልቦና አድሎን ሰምተን ተምረን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን🙏
መምህር እንኳን በሰላም ተመለስክ!እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን!!እኛንም ሰምተን ምንለወጥበት ወደ ውስጣችን ወደራሳችን ምንመለከትበትን ምንለወጥበት ከተኛንበት ነቅተን የምናዳምጥበት ማስተዋል ያድለን!!🙏🙏🙏እዚህ ቤተሰብ ውስጥ የገባ ምህረት የእግዚአብሔር ክንድ በየቤታችን በህይወታችን በልባችን ይግባልን ሰላም ሁኑልኝ እህት ወንድሞቼ🙏
ዋው!😯 የዛሬው background ያምራል!
,ሰላም የተዋህዶ ልጆቸ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
እንኳን በስላም መጣህ መምህርየ
ሰላም የምህር ተማሪዎችና መምህራችን አንኳን እድርሳቹ ለፀድቁ ኣባታችን ገብረመንፈስ አሜን ኣሜን ኣሜን
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አድምጬ ልመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
እድሜ ጨምሮ እስትንፋስ ቀጥሎ ለእዚች ሰዓት ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህርዬ እኔ እተርክልኃለሁ በቃ አታስብ ታርፋለህ አሜን በእውነት ለምስክርነት ያብቃን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢💔💔😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ የበረሀው መናኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Abune echiga yeridushe
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እትሱን ሳነብ የኔን ታሪክ መሰለኝ ገጠመኝ አዳምጨ ስጨርስ እፅፍለው
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ዮሐንስ❤❤❤
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እባክህ መምህር የአንድን ቤተሰብ ህይወት ታደግ የምፅፍልህ ከአዳማ ነው እንዴት እንደማፐኝህ ግራ ገባኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለልጆቹ ስትል ለዚህ ቤት መፍትሔ ታምጣ
እንኳን በደህና መጣህ መምህር።
27ኛ የህይወት ገጠመኝ የእግዚአብሔር ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መጠበቅን ጠብቆ ምህርት ቸርነቱ ሳይለየን ለዝች ሰአትና ደቂቃ ላደርሰን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዉ አሜን፫🤲🌸
🙏🙏🙏Memihir askorebegn
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር❤እህት ወንድሞቼ የመምህር ተማሪዎች ከኔ በፀሎት የበረታቹ በመብርሃን ስም ወለተ ስላሴን በፀሎት አስቡኝ እህታቹ በሰዋገር በፈተና ደከምኩ😢
እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሰን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏🌿
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ እንካንም በሰላም መጣህልን ተሰፍሸየ ባንተ ነው ማቅርብ የሚያምርው እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ተሰፍሸየ
እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ለኃገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱላት አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህሬ
መምህር ለመጀመሪያ ጊዜ በህልሜ አየሁህ ፣ I was so excited, can't believe it
❤❤❤❤❤አሜንንን
ሰላም እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን
ሰላም ላንተ
እንኮን ደና መጣህ መመምህር❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳዕ ብስላም መፃእካ መምህር ተስፋዬ❤
ደምርኝ 💖🤲💖
ደምሪኝ
@@amanbekele1181 ደምርኩህ ወንድሜ እንተም ደምርኝ💚
እግዚእያብሄር ይመስገን። መምህርዬ እንኮን ሰላም መጣህልን ❤❤🎉🎉
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ይጠብቅልን እንኳን አደረሳቹ 🕯️🕯️🕯️ ለአቡነ ሙሴ ብጽእ አብርሐ ወአጽብሐ አብነ መልከጼዴቅ ሁሉም ቅዱሳን 🕯️🕯️🕯️🕯️ በረከታቸው ጸሎታቸው አይለየን 🌿🌷🌿🌷🌿🌿🌷
መጀመርያ ኮማች ነኝ እመ ኣምላክ ከኩፉ ነገር ትጠብቃቹ❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ስጠብቅ ነበር ዋውው ተመሰገን አምላኬ❤
ከወራቶች በሀላ ሀገሬ እገባለሁ ብያለሁ በሠላም ግቢ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብን ከእህቴ ጋር ነዉ የምንገባዉ መምህሬንም እንደማገኘዉ ተሥፋ አደርጋለሁ ለአከለ ስጋ ከቤተሠቦቻችን ጋር ያገናኘን የምቱትንም ነፍስ ይማር እና በፀሎታችሁ አሥብን
Beselam gbu emeberhen tktlachu
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤
ተመስገን ዛሬስ ቀደምኩ❤ መምህር እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር ለቤታቸው ምህረትን አደረገላቸው
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲የሕይወት ገጠመኝ በጣም ያስተምራል
ያገልግሎት ዘመንህ የተባርከ ይሁን በሁላችንም ቤት ያለ ነው
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ክበርልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች
እመሰክራለው። በአካል ፈጣሪ ይፍቀድ ትልቅ ትምህርት አለ
Temesegin Enikuan Dehina mexahi memehir👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ
መምህርዬ እንከዋን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች እንደምን አላችሁ ገና ላዳምጥ ነዉ❤❤❤❤
እባካቹ እህትና ወንድሞቼ ወለተ ሚካኤል እያላቹ በፀሎት ኣስቡኝ እኔ ደካማ ልጃቹ /እህታቹ🤲
መምህራችን ቃለህይወን ያሰማልን❤❤❤
እዉነት ነዉ መመህርዬ መጠንቀቅ አስፈላጊነዉ የዋህነትም እዳለ ሆኖ እራስን ቸክ ማረግ ደግሞ ግዲታችን ነዉ❤❤ ፈጣሪ እድሜዉን ይጨምርልህ መምህርዬ ባተ ትምህርት በጣም እየተለዎጥን ነዉ ከምር
መምህር ሲስቅ ማነው አብሮ በሳቅ ክንፈ ያለው ደሞ ራሱ እየሳቀ አትሳቂ አንቺ ደሞ ይታል😂😂😂😂
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መስገን መምህራችን እንኩዋን በደህና ሙጡልኝ ❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ😮የሚገርም ገጠመኝ ነው 😮የልጆች ጉዳት በጣም አሳዝኖች ነበር እንኳን ዳኑ ተሻላቸው
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ።
መምህር እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ልይ ገጠመኝ ነዉ እለት ከለት የሚገርም ነዉ ልቦና ይስጥ አንቺ የልጂቷ እናት ንስሀግቢ ይርታመጠየቅ አለብሽ አወን መምህር ወንዶ ን እናማርራለን መምህር ቃለህይ ወት ያሰማልኝ አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያሳዝናል መጨረሻዉ ቢያምርም መጀመርያዉ ያደክማል እፍፍፍፍፍ
መምህር ካሁን አሁን መጣህ እያልኩ ስመላለስ እግሪን አመመኝ😂
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ አሜን
ግን ሰዎች ስንባል የጣልነውን ሌላ ሰው ሲያነሳው በቃ ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለን መጀመርያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይባል ስለዚህ በህይወታችን ውስጥ ያለው ሰው በፍቅር እንያዝ ካሁኑ ስገምት ግን ፖሊሱ ለመከታተል ብሎ ሳይሆን ለራሱ ለማብሰል ነው በቃ መጨረሻ ላይ ተጣበሱ ትለናለህ እርግጠኛ ነኝ ኧረ እነዚህ ሌቦች አልተቻሉም 17:19 ክክክክ ከቨር ነው የወሰድከው ደስ ይላል 18:30 እኔ በፍጹም እንደማልሳሳት ነው የተረዳሁት ይሄ ምጡቅ ጭቅላቴ ምን ላርገው እንደው ክክክክክክክ
20:55 እ እስካሁን ገጠመኙ አልጀመረም ወይኔ ልቤ ፍራት ፍራት አለው 22:10 በሥላሴ ስም ምን ልሁን ነው ምትለው እንዴ አግብታ እየኖረች አይደል እንዴ 24:14 ወይኔ ሲያሳዝኑ በጌታ አይይይ የሰው ልች ክፋት ግን አያድርስ ነው እጄን በጄ ማለት አሁን ነው በአዙሪት የምትሰራው ክፉ ስራ ለልጇ ተረፈ
29:15 እውነትም ማልቀስ ይሻላል ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ33:5እንደዚህ አይነት ጓደኛ ለሁሉም ሰው ያስፈልጋል እንጸል እንስገድ እንቀጥቅጥ እንጹም ንስሐ እንግባ እንቁረብ ቤተክርስቲያን እንሂድ የሚል ጓደኛ ነው መያዝ ያለብን ጓደኞቻችን መርጠን እንያዝ35:5 የኔ ትሁት አልመታችኝም መልካም ናት አለችኮ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ 39:30 ውይ የኔ ቆንጆ ትንሿ ልጅ እህቷን በጣም ነው ምትወዳት 40:20 ዘብር ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ስራው ግሩም ድንቅ ነው ተምረኛው አባቴ ለታመሙት ሁሉ ይፈውሳቸው አሜን በእውነት 44:00 ኡፍፍፍ በጣም ጨነቀኝ እንዴ 44:55 በራስሽ አይደል እንዴ የተውሽው መች ወስዳብሽ ነው ምን አይነት ፈጣጣነት ነው ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ይሄ ሆ 46:59 እንደዚህ አይነት ብዙ ሰዎች አሉ ለኔ ካልሆነ ለሌላ ሰው አይሁን ብቻው ይኑር ነው ሚሉት እጅግ በጣም ያሳዝናል 48:00 በሥላሴ ስም ቃሉ እንዴት ይከብዳል ውይይ እችን ምስኪን ልጅ ግን ተጨነቀችኮ 50:10 የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን በእውነት ይሄ ቆራጣ ሲዋረድ እንዴት ደስ ይላል ተመልከቱ እግዲህ እንዲህ የሚዋረድ አፈር ላፈር እሚልከሰከስ መንፈስ ማምለክ ዝቅጠት ነው ባእድ አምልኮ ምታመልኩ አስተውሉ 52:50 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እጅጉን በጣም ነው ደስ ያለኝ በሥላሴ ስም ተመስገን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን
የኔ እናት አሁን አንቺ ጥፋትሽ አምነሽ ጸበል ተጠምቀሽ በፍቃድሽ ያስገባሽው መንፈስ አስረሽ ቀጥቅጠሽ ተሸኝቶልሽ ንስሐ ገብተሽ መቁረብ ነው ያለብሽ በቀል የኔ ነው እኔም ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ካለፈው የሚመጣው እንዳይብስብሽ ይሄ መምህር ከሚተቹ ጋር ሂደሽ መጥፎ ኮሜንት መፃፍ አይጠቅምሽም ይልቁንም ነፍስሽን አድኝ እኔኮ የላክሽው መንፈስ ተዋርዶ እንዴት ነው አሁንም ልብሽ ተደፍኖ ካፈርኩ አይመልሰኝ ምትይው ተይ እንጂ እግዚአብሔር እድሜ ለንስሐ ሰጥቶሻል ተጠቀሚበት እግዚአብሔር አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ መምህርዬ ስለምክርህ እጅግ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው የመከርከን እኔ አሁን ትዳር ውስጥ ባልሆንም ለወደፊት ህይወቴ ይጠቅመኛል ተወዳጆች ትዳራችሁን ጠብቁ ከመፍረስ አድኑ በማለዳ ንቁ 🙏
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እኔን አንድ መድረክ አዘጋጅልሻለሁ ብለከኝ ነበር ፅጌ ፆም ላይ ግን እስካሁን አልተገናኘንም ግን ከቻልክ እባክህን አውራኝ ብዙ ነገሮች ተጨምረዋል ልታግዘኝ የምፈልግበትም ጉዳይ አለ መድረኩም ላይ ከ እናቴ ጋር ነው ምንቀርበው እሷም በ ኦሮምኛ ያለፈችበትን ችግሮች /chaleng ታቀርባለች 🥹🙏
እግዚአቤሄር ይመስገን
እንኮእ ብሰላም መጽአካ ክቡር መምህርና