ህልሞቻችሁን ፍቺ ማወቅ ለምትፈልጉ | አስደናቂ የህልሞቻችን ፍቺዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 103

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 21 день назад +7

    አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ወረቀት አፈራሁ አድሜ ጥናዉን አብዝቶ ይስጥህ

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 21 день назад +3

    በህልሜ አየሁ ከ 7 አመት ልጄ ጋር ወደ ክፍል ገባን። በወርቃማ የጠረጴዛ ጨርቅ የተሸፈነ ጠረጴዛ አየሁ. በጠረጴዛው ላይ ወርቃማ 12 ኩባያዎችን ፣ ሹካዎችን ፣ ሳህኖችን ፣ ወንበሮችን አየሁ ። ሁሉም ነገር ወርቃማ ነበር ፣ መጋረጃው ወርቃማ ነበር። ከዚያም 6 ደቀ መዛሙርት ከጠረጴዛው አጠገብ ቆመው ሲነጋገሩ አየሁ። ሲያዩኝ ከደቀ መዝሙሩ አንዱ ወደ እኔ መጣና የተጠቀለለ የወርቅ ወረቀት በኢትዮጵያ ባንዲራ ታስሮ ሰጠኝ። ወረቀቱ በጠረጴዛው ላይ ነበር. ከሰጠኝ በኋላ እነዚህ ከደቀ መዝሙሩ ዮሐንስ ናቸው አለ። አለ ዌስጀው?

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 21 день назад +9

    እግዚአብሔር ያክብርህ ትንሽ ድምፅህን ጥራቱን ብታስተካክለው ርቋል

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 20 дней назад +1

    በስመ ሥላሴ። በጣም ይገርማል እናመሰግናለን ወርቅዬ በርታልን ወንድማችን 🎉❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 19 дней назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ብዙ ተረዳሁ ከዛሬ የህልም ፍቺህ

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 18 дней назад

    እናመሰግናለን ወድማችን ወርቃፈራው❤❤❤

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 21 день назад +1

    Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnshaGashaw
    @AnshaGashaw 21 день назад

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 17 дней назад

    ተባረክ❤

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 21 день назад +3

    Memher. Edmen Tenan. yahbkia. Fetrie. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 19 дней назад

    ቃለ ህወትን ያሠማልን እኔ ብዙ ህልም አያለህ እዝህ ላይ አልተፈታልኝም ሌላም ምፍች አቅርብልን

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 21 день назад

    እናመሰግናለን ።

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 21 день назад

    ባለፈው ሁለት አመት ጓደኛዬ ገዳም እያለ ዋልድባ ገዳም ሄዷል። ህልሜን ​​አየሁ፣ ከሜሴንጀር ፌስቡክ መልእክት ልኮልኛል፣ የፌስቡክ መልእክቱን ከፈትኩ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ሞልቶ ተጽፎ ነበር እና በገጾቹ መጨረሻ ላይ ማህተም ነበረ።

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን እኔ 2,አግኛቻለዉ እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድማችን

  • @TarikDingeta
    @TarikDingeta 21 день назад +4

    በጣም ስፈልግ ነበር በጣም አመሰግናለው ወርቅዬ ከቦርና ሳንቲም ጋር የህልም ፍቺ ይኖር

  • @SelamKonjo-o3u
    @SelamKonjo-o3u 20 дней назад

    እናመሰግናለን ይቀጥል

  • @vufuf9066
    @vufuf9066 20 дней назад +1

    ወርቅዬ በርታልን ወድማችን

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 21 день назад

    እናመሰግናለን፡በርታ

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 21 день назад

    ቃል ህይወት የስማን ወንድማችን ሁሌ ነው የምላመው እኔ ግን ኣይገባኝም

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn 18 дней назад

    Egzeabher yakbrilin.

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 21 день назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @YafetTekleab
    @YafetTekleab 12 дней назад

    🎉

  • @JoniSaba
    @JoniSaba 21 день назад

    Enamesegnalen wendmachn❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 20 дней назад

    Memehirye ❤

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ አባት A B c ይቀጥልልን

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn 21 день назад

    በርታልን

  • @freefree8182
    @freefree8182 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 21 день назад

    🙏🙏🙏

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 21 день назад

    ሰለም ወንድሜ የአየሁት በመክና ሊገጨኘነበር ግንአንሰዉ መጥቶ አይገጭሽ ይለና

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 16 дней назад +1

    በህልም ቀለበት ማየት ምንድነው የዳይመንድ የጋብቻ ቀለበቴን አንድ የማውቃት ሴት አውልቂው ትለኛለች እኔ ግን አላወለቅከትም ምንድነው ፍቱልኝ

    • @edulove.
      @edulove. 12 дней назад

      Enim temesasay hilm aychalew

  • @12M19G
    @12M19G 21 день назад +9

    ህልም እና ቅዠት የሚያመሳስላቸው ነገር ሁለቱም በእንቅልፍ ወቅት መታየታቸው ነው ። ልዮነታቸውም ህልም ትክክለኛ መልዕክት ያዘለ ሲሆን ቅዠት ግን ምንም የማይገናኝ የተምታታ ታሪክን ተኝቶ መመልከት ነው ። ጥያቄ _የምናየውን ነገር ምንነት የምንለየው እንዴት ነው? ቅዠት ይሁን ህልም በምን እንለየዋለን?

    • @YonasTamrat-r2i
      @YonasTamrat-r2i 21 день назад +5

      ቅዘት የአጋንንት ማስፈራሪያ ነው ወይም በዙሪያሽ የአጋንንት ውጊያ አለ ይህም የሚመጣው ከፀሎት ከ ስግደት ስንርቅ አጋንንት በተራው ሊያስጨንቅ ይቀርብሻል እና የመንፈስ ዝለት ወይም ከመንፈሳዊ ሕይወት መራቅ ቅዘትን ያመጣል
      ህልም ደሞ መልዕክት ነው
      በመንፈሳዊ አለም እና በስጋም ያለንበትን ሁኔታ እና ከፊት ስለአሉት ፈጣሪ እንድናውቀው የሚፈልገው ነገርን በዚም በሌላም በሰው አድሮ እግዚአብሔር ያስተምራል ይመክራል

    • @meron7563
      @meron7563 20 дней назад

      ​@@YonasTamrat-r2iበትክክል ወንድማችን።ተባረክ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 21 день назад +3

    እኔ በተደጋጋሚ የመምህር ተስፍዬ ሚስት ፀጉሬን ስትሰራኝ አያለሁ

  • @GenetNegash-gu8br
    @GenetNegash-gu8br 21 день назад

    በጣም የምፈልገዉ ነገር

  • @talakalem1684
    @talakalem1684 21 день назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አንድ ሰው እራቁቱን በህልም መምጣት ምን ማለት ነው ?

  • @EtoAdiba-s2p
    @EtoAdiba-s2p 18 дней назад

    በህልም ሰማይ ላይ በደመና የተሳለ ልብ ውስጥ መስቀል ማየት ምንድነው የምታውቁ ንገሩኝ

  • @teddybahiru
    @teddybahiru 21 день назад +3

    እኔ ከጓደኛዬ መኪና ተበድሬ መኪናውን ተሰርቆብኝ ሳላገኛው በዛው ጠፍቶ ቀረ መኪናው ምንድነው ፍቺው ንገሩኝ 🙏

    • @Its.amen1212
      @Its.amen1212 20 дней назад +2

      ዩቲዩብ ላይ ህልምና ፍቻቸው የሚል ብዙ ፔጅ አለ ሠርች አድርገህ እየው በደንብ ማብራሪያ አለው ብትፈልግ በመንፈሳዊ ብትፈልግ በባህላዊ ሳይንሳዊ ገባብለህ ፈልግ።

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 17 дней назад

    ወርቃፈራሁ ድምፅ በጣም ደደከመ ነዉ። የምትለዉ አይሰማም

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 21 день назад

    Nice

  • @fikadu-1071
    @fikadu-1071 21 день назад +4

    ✅መለኮታዊ:ሀይል:ያድልልን:በዚህ:ዘመን:ክፉዉን:ከበጎ:ለይቶ:የእግዚአብሔርን:ቀጥተኛ:መንገድ:ለመከተል:ቆራጥ:የእምነት:ሰዉ:የማይወላዉል:መሆን:እንደሚገባ:ጥሩ:ምሳሌ:አንተን:የሰጠን:እግዚአብሔር:ይመስገን ።
    እንደስምህ:ህይወትህም:ወርቅ:ያፍራ።

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 21 день назад +2

    የምታውቁ ንገሩኝ እኔ ሃጭያተኛ ነኝ ግን ቅዱስ በርሜል ጊዮርጊስ እሄዳለው ብዬ በጉጉት እየተጠበኩኝ ነው አሁን ስደት ነኝ በቅሩ እገባለው
    ግን በህልሜ እዛ ህጄ ይመስለኛል ግን ሳልጠመቅ ተመለስኩኝ ድጋሚ ለአንድ ወር እሄዳለው ብዪ እናገራለው ምን ይሁን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 20 дней назад

      ኧር እኔም ከመጓጓቴ የተነሣ ሣልጠመቅተራየ ሢደርሰ ፀበሎ ደርቆ በተደጋጋሜ አየሆት

  • @meseretbereda9478
    @meseretbereda9478 15 дней назад

    Wendime betedegagami self teselife ayalehu mindinewu

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 16 дней назад +1

    ጤና ይስጥልን ወንድሜ በጣም ተጨነቅያለሁ እባክህ ፍታልኝ አንድት የበደለችኝ ሴት አለችኝ አንድ ዘመዷ እኔ በጣም ጥልቅና ረጅም ባህር ውስጥ ነበርኩና እጄን ይዞ የሆነ ትልቅና የተቆረጠ ዛፍ ጎቱና የደረቀ ነው እሱ ላይ ያቆመኝና የተናኘኝ ይመስለኛል ከዛ ይዞኝ እየወጣን ዳር ላይ ስደርስ ቀኝ እጄ በትኩስ የታረደ ሞራ ተጠምጥሞ አየሁ ምንድነው እባክህ??

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 17 дней назад

    የምንወደው ሰው በእልም ቦታ ሲገዛ የማየት ምንድነው

  • @meron7563
    @meron7563 20 дней назад

    Ereee pls hulem akrbln pls.pls.arif negern yzehlen metak

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 21 день назад

    እኔና የወንድሜ ልጆ በውስጥ ቤት ሆነኝ ቤቱ ተዘግቶ እያለ በውጪ በሩ ይንኻኻል እኛም በወስጥ ነው ያለነው ማነህ ስንል ኣይመለሰልኝም ዝምብሎ ያንኻኻል ከዞ በሞስኮት ልካፍቶ ብሎ ወጦ የወንድሜ ልጆ ና በዛ ኣይጥ ገባች የሚያንኾካም የለም ኣይጥዎ በእግራ ስትሽከርከር ነበረች ለመግደል ኣልቻልናትም ከዛ እንደምንም ብየ ገደልካ ግን ርስዎ እንደእንቅ ትንሽ ሆነ ለብቻው ለላሰብነታም ለብቻ ሆነ ግን ገዲያታለሆ በርስዎ ግን ተገርሚ እንዲት ሊሆን ቻለ ራስዎ የኣይጥ ኣይደለም

  • @BiniShow-h4u
    @BiniShow-h4u 19 дней назад

    Maalqas bahilme mendinaw

  • @wetregetbezabih
    @wetregetbezabih 8 дней назад

    ሎተሪ ሊደርስ ሲል የሚታየውን ህልም ንገሩኝ ባካቹ እሱን ለማየት ልጣር

  • @sarakhan1061
    @sarakhan1061 17 дней назад

    ዕኒ በብዛት የማየዉ ከ10 ዐመት በፊት ስማይ በክዋክብትና በብርሀን ዐሽብርቆ ነበር ዐሁን ከኮርና ጀምሮ ያለዉን ዐመትግን በተደጋጋሚ ማለት ይቻላል ሰማይ ጭልሞ ውንም ድንግዝ ግዝ ባለ ብርህን ዐየዋለሁ ግን ትርጉሙን ምን ዕንደሆነ ዐልገባኝም ዕና ዕባክዉት ይንገሩኝ

  • @lidiya727
    @lidiya727 17 дней назад

    ስልኬ ሌባ ሁሌ ይወስድብኛል ለመቀበል በጣም ብዙ ደክሜ አገኘዋለሁ

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 21 день назад +1

    በህልሙ አይጥ ተገድሎ በተለይም በመኪና ተረግጦ የሚመስል ካየስ ምንድን ነው ትርጉሙ ወይም ፍች ምን ማለት ነው ?

    • @AlemshetGebersilassie
      @AlemshetGebersilassie 21 день назад

      ጠላትህ ነው የተረገጠው አይጥ የሰላቢ መተት ምሳሌ ነው

    • @asfawtamene9300
      @asfawtamene9300 20 дней назад

      አይጥ በህልም ማየት ድግምት/ምቀኛ ነው ስለዚ አይጥ ተግድላ ማየት ደግሞ የተደረገውን ደግምት አይሰራም ወይም ምቀኛው አሁን የለም ማለት ይመስለኛል

  • @RozaRoza-u9r
    @RozaRoza-u9r 20 дней назад

    ሰላም ብዙ ጊዜ ድመት ልትነክሰኝ ልትበላኝ ስትል አያለሁ እምታዉቁ ፍቱልኝ

    • @lidiya727
      @lidiya727 17 дней назад

      መተት ነው ጸሎት አድርጊ ወይም ዩቱብ ላይ ድመት በህልም ብልሽ አዳምጭ

  • @hezbetesfaw
    @hezbetesfaw 21 день назад

    እባክህ እባክህ እባክህ ከከፍታህ አትውረድ

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 21 день назад

    በክርስትን ህልም የምፈች ሰዎች የለውም ትንች ቃላት ብቻነው በሞስልም ስፍ ያለ በደምብ የሚፈጩ ነው ፍጩ ኣንድ ነው?

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 21 день назад

    ከ 6 ወር በፊት ይህንን ህልም አየሁ? ኢየሱስ ክርስቶስ በእጄ ላይ ሰይፍ ሰጠኝ፣ ነገር ግን የወርቅ ቀለም ወይም የብር ቀለም እርግጠኛ አይደለሁም።?

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 21 день назад

    ጋደኛየ ማኬና ስትነዳ እኔም ከስዎ ጋር ሆኔ በፊጥነት ስትነዳ ለኔም ነጭ ልብስ ገዝታልኝ ሊላ ነጠላ ነው የምፈልገዎ እያ ሉኮት ቆንጆ ነው ስትለን በፍጥነት ስትነዳ ማኬናዎ ኣየሁ ምን ድነው

  • @konjo9894
    @konjo9894 20 дней назад

    በህልም 3 ካህናት እንደገና 3 ጳጳሳት በደስታ ወደ ቤታችን ሲገቡ አየሁ ምንድነዉ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 19 дней назад

      ስላሴዎች ገብተዉልሻል ታድለሽ ዝክራቸዉን ዘክሪ

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 21 день назад

    ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይበላ ይሞት ነበር

  • @MiserYeab
    @MiserYeab 21 день назад

    የሚገርመው በዚ ወር ነበር እናቴ እና እህቴ የመቱትእህቴን ዛሬ በህልሜ አየሀት

    • @asdfsdf3088
      @asdfsdf3088 20 дней назад

      እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው ፀሎት አስደርጊላቸው በክርስትና ስማቸው አንችም በፀሎትሺ አስባቸው 😢

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 21 день назад

    የሞተ ወንድሜ መጥቶ በደምብ ስቅፈኝ ኣየሁ ምን ድነው

  • @henimak2727
    @henimak2727 21 день назад

    ወርቅዬ እኔ ሁሌ የሰፈር ሰው ሲያባርረኝ ነው የማድረው አዳድ ቀን እደምንም የሚያድነኝን ሰው አገኛለሁ

    • @lidiya727
      @lidiya727 17 дней назад

      በዛ ሰው ተመስሎ አጋንንት ጠላት ነው ጸልይ

  • @yodithagos3797
    @yodithagos3797 16 дней назад

    እኔ ያየሁት ሹፌር የሌለው መኪና ልክ ሹፌር እዳለው ይዛኝሲሔድነው

  • @blackstone07
    @blackstone07 21 день назад +2

    የዛሬው የድምፅህ ቅጂ በጣም ወርዷል። ከእንቅልፋችን ላለመቀስቀስና ህልማችን እንዳይዛባብን አስብህ ነው?😊 በነገራቸነን ላይ እኔ ለረጅም ዓመታት አልሜ አላውቅም።

  • @MekdesYeshitela
    @MekdesYeshitela 20 дней назад

    Ene yetachegarkubet negar hule mayew beya 2 weru yimetabignal enate motalech gn be hilme amuwat ene demo tsebal wesije ladinat sitagel gn alchilm hulem tama nw mayat gn mn yihon

  • @TekluHabtemikael
    @TekluHabtemikael 20 дней назад

    Be awroplan behlm mehed mndnew

  • @mikking9432
    @mikking9432 19 дней назад

    ድምፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ ጥራት የለውም ማይክ የለክም እንዴ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 21 день назад +3

    አመሰግናለሁ እኔ በብዛት ህልም ከሚያዩት ውስጥነኝ አንዳንዴ ምንም ፍቺ ሳያስፈልገው የሆነ ህልም አያለሁ ቀጥታ ያየሁት ሲፈጸም አያለሁ እገረማለሁም ግራም ይገባኛል።

  • @somemeash-ot8yy
    @somemeash-ot8yy 21 день назад +1

    Ere ante sewye keza Girma ke mibal achiberbari sew Gare mawal kejemrk jemiro betam teblashehi. Mirt sew neberk

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh 21 день назад +1

    አሁንስ ተንዘባዘብክ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 21 день назад

      አይባልም

    • @12M19G
      @12M19G 21 день назад

      ባለጌ ስድ ። ምቀኛ ። ደደብ ።

    • @elizabethgessese5529
      @elizabethgessese5529 21 день назад +2

      አንቺ የአዳልሞቲ ልጅ ከቤታችን ውጭ አንቺን አይመለከትም ግማታም።

    • @getahoy3619
      @getahoy3619 21 день назад

      ​@@elizabethgessese5529እህቴ አትሳደቢ ከቻልሽ ምከሪያት

    • @AlemshetGebersilassie
      @AlemshetGebersilassie 21 день назад

      አዳምጪ ብሎ ማን አስገደደሽ

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 21 день назад +1

    በህልሜ አየሁ ከ 7 አመት ልጄ ጋር ወደ ክፍል ገባን። በወርቃማ የጠረጴዛ ጨርቅ የተሸፈነ ጠረጴዛ አየሁ. በጠረጴዛው ላይ ወርቃማ 12 ኩባያዎችን ፣ ሹካዎችን ፣ ሳህኖችን ፣ ወንበሮችን አየሁ ። ሁሉም ነገር ወርቃማ ነበር ፣ መጋረጃው ወርቃማ ነበር። ከዚያም 6 ደቀ መዛሙርት ከጠረጴዛው አጠገብ ቆመው ሲነጋገሩ አየሁ። ሲያዩኝ ከደቀ መዝሙሩ አንዱ ወደ እኔ መጣና የተጠቀለለ የወርቅ ወረቀት በኢትዮጵያ ባንዲራ ታስሮ ሰጠኝ። ወረቀቱ በጠረጴዛው ላይ ነበር. ከሰጠኝ በኋላ እነዚህ ከደቀ መዝሙሩ ዮሐንስ ናቸው አለ። አለ ዌስጀው?

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 21 день назад

      ወርቅ በወርቅ ልትሆኚ ነው😂

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤