ታላቅ የፈጣሪ ቁጣ!! | ዋሽንግተን በ"ቦምብሳይክሎን' ተመታች | የዓለም ሚዲያዎች ተረባርበውበታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 43

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g Месяц назад +5

    አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ማረን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Месяц назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ☦️🤲🤲🤲😢

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Месяц назад

    አቤቱ ንጉሤና አምላኬ እንደሃጢያችን ሳይሆን እንደቸርንት ይቅር በላን😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z Месяц назад

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደ አጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ አርግልን ማረን ማረን ማረን ❤❤❤❤❤

  • @mantegeboshbaddo9214
    @mantegeboshbaddo9214 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 28 дней назад

    ከቦምብ ሳይክሎን ፈጣሪ ያድናችሁ

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 Месяц назад +2

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው።!!!

  • @BettyQrc
    @BettyQrc Месяц назад +1

    ክርስቶስ ከዚህ ፈተና ይጠብቀን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Месяц назад

    ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ ብሎናል አስቀድሞ እኛ ግን መስሚያችን ጥጥ ሆነ። ይቅር ይበለን ይማረን ያትጋን። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወርቅዬ እናመሰግናለን።

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Месяц назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ !!!!!!!አምላክ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ከሚመጣውም አደጋ ጠብቀን !!!!!!! ታይቶ ከመጥፋትም ጠብቀን ለንስሀ አብቃን አባት ሆይ

  • @Hahuhi1234
    @Hahuhi1234 Месяц назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Месяц назад +2

    የመጀመርያ ጥበብ እግዝኣብሄር መፍራትኖው መዝሙር ዳዊት 110 ቁጥር 10❤❤❤

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Месяц назад

    Sleweladite amilak bilehSlelikemelakit kidus michael bileh maren silehulu kidusan bileh amen

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Месяц назад +1

    ኤኔ የሚገርመኝ ስም ለማውጣት ያላቸው ፍጥነት ነው። እግዚአብሔር ይማራቸው ፣ ይማረን።

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Месяц назад +3

    በሏ ፈጣሪ የኔ ክንደብርቱ እውቀት ቢሰጣችዉ ተሳለቃችውበት ከዳችሁት ሰይጣንን አነገሳችው ፈጣሪ የይቅርታ አምላክ ስለሆነ እንጂ እናንተን ለማጥፋት ሰከን አይፈጅበትም ይቅር በለን አምላኬ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад

    እግዚኦ አድነን የእስራኤል ቅዱስ

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Месяц назад +1

    እግዝኦ ኣድነምን ማረን ይቅር በለን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p Месяц назад

    የእግዚአብሔር ቁጣ ነው እሔም ሲያንሠን ነው የአዳም ልጆች በደል ሞልቶ ገንፍላል የእግዚአብሔር ቸርነት ነው እስካሁን ያቆየን ገና ከዚሕ የከፋ ይገጥመናል ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያቅርብልን

  • @AbrahamAbera-e7w
    @AbrahamAbera-e7w Месяц назад +2

    አሜሪካ የምትባል ሀገር ገና የስራዋን ታገኛለች።

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f Месяц назад +1

    ፈረንሳይ ይቀጥላል ።

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Месяц назад +1

    ዘመኑ የፍርድ ነው 😢😢😢

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f Месяц назад

    አመሰግናለሁ ።

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Месяц назад

    የንፅሐን አምላክ ይፍረድባቸው

  • @YoditRezene-i2x
    @YoditRezene-i2x Месяц назад +1

    ☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️☝️☝️☝️

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 Месяц назад

    God have Mercy, Jesus is our shepherd he is the only one who can save us from different evil spirits and natural disasters let’s pray pray , praying is protecting us from what we hear horror natural disaster and man power have a blessed day

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Месяц назад

    Amen yezemenun babilon qoshasha hagerin yatfalin bejochua yenitshan ena yedihoch enbana dem yalebat qoshasha hager nat

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Месяц назад

    Abetu becherinetih alemachinin selam adrgilin

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Месяц назад

    እግዝኣብሄር ኣንድስው መጥፋት ስለማይወድ ብንስሃ እንዲመለስ የተኣገስኖው 2 ጰጥሮስ ምእራፍ 3 ቁጥር 9

  • @blackstone07
    @blackstone07 Месяц назад

    አሜሪካ ከጥንትም በሳይክሎን በሱናሚ በመሬት መነቀጥቀጥ በመብረቅ በሁሉም ነገር እንደመታች ነው። ምንም አዲስ ነገር የለም።

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 Месяц назад

    Yasus wadi Dawiet yqra baleøna.

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Месяц назад +3

    ኢትዮጵያ ላይ ይቅርታ ብላችው ውደቁ ኢትዬን የነካ እንደዚህ ነው ያጥፋችው ሀገሬ ሰላምሽ በፈጣሪ ነው የዳዊት ልጅ ማረን ይቅር ይበለን

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Месяц назад

      ፐ ማን ሆነና ቀድሞ የሚጠፋዉ የኛ ፃድቃን ኢትዮጵያ አማራዎች አይደላቹ በመተት በጥንቆላ አደንዝዘዉ ወጣቱ ለሞት ለጦርነት የተዳረገው

  • @AbrahamAbera-e7w
    @AbrahamAbera-e7w Месяц назад

    ግን መቼነዉ?

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Месяц назад

      Washington state/ seattle Kee tenant wedyaa Maksego new yehee yehonew, ginee eskahun electric power enaa Internat yelem. Kebadee neber gudatu. Ginee betewesenee akababe new hulum gaa aydelem.

  • @hilinakidane6654
    @hilinakidane6654 Месяц назад

    Gattn alamn yakar yabaln

  • @YordanosTekie-f4u
    @YordanosTekie-f4u Месяц назад

    Ezgabhier bemhretu ayn yraayena