አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 310

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    አንደኛ ንስሃ መግባት
    ሁለተኛ መፀለይ
    ሶስተኛ መስገድ
    አራተኛ መቀጥቀጥ መቁጠሪያ መጠቀም
    አምስተኛ ቅዱስ ቁርባን መቀበል

  • @ZenuAsfaw-d1q
    @ZenuAsfaw-d1q 18 дней назад +35

    ቀሲስ አባ ሔኖክ በእንጦጦ ማርያም የንስሃና የቄደር ጥምቀት ብዙ ጊዜ ያዘጋጁ ነበር እና እኔም እድሉን አግኝቻለው እና አባ ለአይምሮ የከበደ ሀጢያቴ በንስሃ ጭንቀቴን እንዳቀል ያበረቱን አባት እድሜ ይስጥልኝ

  • @Mesey-z1p
    @Mesey-z1p 13 дней назад +3

    የእኛ እንቁ አባቶች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በአባቶቻችን ላይ አድሮ የሚፈውሰን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው የሀይማኖት ገበሬ🙏

  • @masreshajorgi7938
    @masreshajorgi7938 17 дней назад +14

    ለኤልሳ የኤልያስን በረከት የሰጠ አምላክ የእናንተንም በረከት እና ትጋት ለኛም የድለን አሜን

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 18 дней назад +73

    በጣም፡ከፍቶኛል፡ዛሬ፡ሃገር፡ቤት፡ያሉት፡አካራዮቼ፡ባልና፡ሚስት፡በሰው፡እጅ፡ተ ገለው፡በመስማቴ፡ነፍስ፡ይማር፡አባቶቻችን፡እድሜ፡ይስጥልን

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 18 дней назад +20

    እንደ እናንተ አይነት አባት ያብዛልን መድሀኒአለም እኛ እኮ ጠፍተናል😢 እግዚያብሄር ይማረን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 18 дней назад +15

    « ኃጢያታችሁ እንቅፋት እንዳይሆንባችሁ ከኃጢያታችሁ ሁሉ ተመለሱ »
    « በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ »
    ለአባታችን ለቀሲስ ሔኖክ ወ/ ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን አሜን🎚

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 18 дней назад +18

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚሐብሔር ይመስገን አባቶቻችን እግዚሐብሔር በናንተ ላይ አድሮ እየቀየረን ነዉ ተመስገን መዳኒአለም ያጠንክረን

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 18 часов назад

    አሜን ክብር ለጔታ ይሁን አሜን ጔታ ሆይ ሀጢያታችንም ይቅር በለን ማሰረን ይቅር በለን እጂህን ዘርጋልን አባቴ ሆይ ክብር ምስጋና ክብር ለአንተ ትሁን ለዘላለም አሜን አሜን

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 18 часов назад

    ቅድስት ማርያም ሆይ ለምኝልን ሀጥያታችን ይቅር በይን ክብር ምስጋና ለአንች ትሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን

  • @nigatyiarsama9587
    @nigatyiarsama9587 18 дней назад +27

    አባቶቻችን ጸጋውን ያብዛላቹ በድሜ በጤና ያቆያቹ እኔ ኃጠያተኛ ነኝ እህቴን በሞት ካጣዋት 20 ቀን ሆነኝ ወለተ መድህንን ነፍስ ይማር በሉልኝ እኔንም አበርቱኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 4 дня назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልቡነችን ያሰድርብን ❤❤❤

  • @SalinaDaniel-g8z
    @SalinaDaniel-g8z 18 дней назад +4

    ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡራን ኣባታቶችን እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷እናመሰግናለው ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ እናንተ የሰጠን የተመሰገነ ይሁንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 17 дней назад +17

    በሥደት የምትገኙ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ የረፍት እንጀራ ይሥጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workubrhn
    @workubrhn 18 дней назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ሁለታችሁን አንድላይ ስላየሁ እጅግ ደስ ብሎኛል። ወለላይቱ እመቤት ስሟ የተመሰገነ ይሁን።

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 16 дней назад +3

    በዚህ እለት በባታው ተገኘቼ እግዚአብሔር በፈቀደ የአባቶቻችንን በረከት ተቀብያለሁ ይህን ላደረገ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 17 дней назад +3

    አዉነት ነው አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 16 дней назад +2

    እናንተ ኑሩልን አባቶቻችን የኛን ችግራችን የምታውቁልን እናተ ናቹ❤❤❤

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 16 дней назад +1

    አባቶቻችን ረዥም እድሜ ይሰጣችሁ አንድ ላይ ሰላየዋቹ በጣም ደሰ ብሎኛል የአግልግሎት ዘመናቹሁ ይባረክ አሜን❤

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 17 дней назад +4

    አባቶቻችን ፀጋዉን ያብዛለዎት እኔ በስደት ባህዛብ ሀገር ነዉ ያለሁት ግን ሰአቴን ጠብቄ በተቻለኝ ጥዋትና ማታ እፀልያለሁ እስግዳለሁ መፅሀፍ ቅዱስ አነባለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ኡሰሪዎቼ አይቃወሙኚም

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 17 дней назад +5

    አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን

  • @hana967
    @hana967 18 дней назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም በተማረነው ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህዎትን ያሰማልን አባታችን . እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን. እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችን, እንድንቅየር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን.

  • @AaAa-cr9ty
    @AaAa-cr9ty 18 дней назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቼ ሰወዳችሁ እድማችሁ ያርዝምልን በእውነት ህይወታችን በእናንተ እየቃና ነው ሰደተኛ ነኝ የመንፈሰ ፈተና ኣለብኝ እገሬን እንድገባ በፀሎታችሁ ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከመ ቤተሰቦቼ ❤❤❤❤❤

    • @TecastMasala
      @TecastMasala 18 дней назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ሁላችንም ስደተኛን በሠለሞ መልሶ በምህረቱ በመቅደሱ ያቁመን አሜንንን🙏🙏🙏🙏

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 18 дней назад +9

    አባታችን በእውነት በሠው አገር ሁኛ በህመም ተሠቃየሁ በፀሎት አስቡኝ በሠላም ላገሬ እንድበቃ በእውነት መዳህኒአለም ይድረስልኝ በጣም አሞኛል እህት ወድሞቸ ወለተ ፃድቅ እያላችሁ አንድ አቡነ ዘበሠማያት እያላችሁ አስቡኝ እመብርሀን ትድረስልሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭

    • @SinduHeftu
      @SinduHeftu 17 дней назад +2

      ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ትደብስሽ የኔ ውድ አይዞሽ ማማየ ከቻልሽ ጉሩብ የመንፈሳው ግብ ና ፆሎት አዘውትሪ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 17 дней назад +1

      😢😢😢😢እኔ በጣምጨቆኛል ሠው መሆኔን ጠላሁትኝ😢😢😢 እግዚአብሔር ይማረን

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 17 дней назад

      @@SinduHeftu አሜን አሜን አሜን እህቴ ይሁን ይደረግልኝ

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 17 дней назад

      @@SinduHeftu አሜን አሜን አሜን እህቴ ይሁን ይደረግልኝ

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 17 дней назад +1

      @@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ን ተስፍ አድርጊው እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ድንግል ማርያም ትድረስልሽ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ህመሙ ስቃዩ ከባድ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይማርን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 17 дней назад +2

    በዚህ በሃጢያተኞች ዘመን በዚህ የጭንቅ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን አባቶቻችን እናንተን ባይሰጠን መፅናኛ ምን እንሆን ነበር መንገድ የመራችሁን አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 17 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በረከታችሁን ያሳድርብን ❤❤❤❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 18 дней назад +4

    ቃለ ሂወት ቃለበረከት ያሰማልን ኩቡራን ኣባቶቻችን❤💒❤

  • @elshua9530
    @elshua9530 18 дней назад +5

    1)Nisha
    2)Tselot
    3)Sigdet and mekuteriya metekem
    4)Tsebel metemek
    5)mekureb/siga we demun mewsed

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 16 дней назад +1

    መምህር ግርማ በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ። እርስዎንም መምህራችን ቀሲስ ሄኖክንም የአገልግሎት ጊዜዎን ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን ። በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ ብርሃነ ስላሴ ነኘ

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 11 дней назад

    በእዉነት እናተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቶቻችን እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤

    • @Mazalinda-h2o
      @Mazalinda-h2o 11 дней назад

      ሰማሽንእኔመአዛሕይወተይባላሉሁልጂሃይገትትባላልሽልጁሳሚኤልይባላልመምህራችንፀሎትአረጉልን

  • @FgsjHstsi
    @FgsjHstsi 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏የወለላይቱ እመቤት በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቃችሁ🤲🤲🤲
    እናንተንና እንደእናንተ ያሉ አባቶችን ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን🤲🤲🤲🤲እናንተን ለኛ መዳኛ ትሆኑ ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ስላሳደረባችሁ እንድንነቃ ሆን ይክበር ይመስገን መድሀኒአለም🤲🤲🤲ጠፍተን የደብተራ መጫዎቻ ሆነን ነበር የምንቀረው🤲🤲🤲

  • @DerjaDera-s8d
    @DerjaDera-s8d 18 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 18 дней назад +2

    አባቶቻችን ኑሩልን ቃለህይወትን ያሰማለን🙏🙏🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 18 дней назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ፀሎታችሁ ይርዳን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ኑሩልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባቶቻችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹው ውድ አባቶቻችን

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 18 дней назад +3

    አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 15 дней назад

    አባቶቻችን የናንተን ትምህርት በተግባር አዉለን በጣም ተጠቅመናል። ረጅም ዕድሜና ጤናዉን ለአባቶቻችን ይስጥልን። ፀሎትና ምልጃችሁ ከኛ ጋር ይሁንልን። አ ሜ ን !! ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @tatualemayehu4175
    @tatualemayehu4175 15 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 15 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ኑሩልን❤አሜን አሜን
    እልልልልልልል👏👏👏👏

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጠላታችሁን የእግራችሁ መርገጫ ያድርግልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 17 дней назад

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ህይወት ያሰማልንአባቶቼ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ቅዱስ ማቱ ሳላ ያድልልልልንን 🌹🌿🌹🌿🌹🌿

  • @tago7889
    @tago7889 16 дней назад

    አሜን እኔን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 17 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ትምህርት ለካ እንደዚህ ነው አሁን ገባኝ የሚጣፍጠው ከልብ ማዳመጥ እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው እኔን ነው የንስሐ እድሜ ለሁላችንም ይስጠን አባቶቻችንን እረዥም ከጤናጋ ያድልልን ትምህርታቸው ይለያል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 18 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @KokobeGerma
    @KokobeGerma 15 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤🤲🤲🤲🤲

  • @AaAa-cr9ty
    @AaAa-cr9ty 18 дней назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ

  • @mdagjtpjdwt1892
    @mdagjtpjdwt1892 2 дня назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @EsuYawikal
    @EsuYawikal 18 дней назад +2

    ብቻ እግዚአብሔር እውነተኞቹን አባቶቻችን ይጠብቅልን ሁሉንም የሚያቅ እግዚኣብሔር አለ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 17 дней назад

    ተመሥገን ፀጋውን ያብዛላቹሁ አባቶቻችን❤❤❤❤

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ቃለ-ህይወትን ያሠመልን አባቶቻችን!!!

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 18 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳን አባታችን

  • @EyobMule-i6e
    @EyobMule-i6e 18 дней назад +1

    አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የነፍስ ብርሀኖች

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 18 дней назад +2

    አባቶቸ ደስታዬ ወደር የለው ደካማ ነኝ ግን በቃ እግዚዬብሔር እንዳመሰግን ዋነኛ አባቶቸ ናቸው እና አባቶቸ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሰዎዳቸው እፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ማስታዋሉ ያድነን በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AregahaghTajene
    @AregahaghTajene 17 дней назад +2

    ይገርማል የምገርም ጥምረት አድርጋችኋል😅
    ብዙ ሺ ካህናት ብዙ አብያተ ክርስትያን ባሉበት መሐል ከተማ የጥምቀት ደርብ ከምትሰሩ ጅማ፣ ጅንካ ኦና ጅግጅጋ ኼዳችሁ ብታስተምሩ ብትሰብኩ ብታጠምቁ ጥሩ ነበር ግን እዛ ለነገሩ ብር የለም🙄
    ጠንቋይ ለአመሉ ገብርኤል ተጠመቅ ይላል አሉ 😥
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን🤲🤲🤲

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 18 дней назад

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 18 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት ያገልግሎት ዘናችሁን እግዚያቤር ይባርክላችሁ በድሜ በጤና ያኑራችሁ በረከታችሁ ይደርብን የሰማነዉን በልቦናችች ያሳድርብን በእዉነት እናተን የሰጠን ልኡል እግዚያብሄር ክብር እና ምስጋና ይግባዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪድን ነኝ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቴቼ

  • @makimaki1861
    @makimaki1861 18 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 18 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አዲስትሆኑልን ማርያምን እደት ደስስስስ እዳለን እግዚአብሔር ይጠቡቃችሁ አባቶቻችን ❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 18 дней назад

    እውነት ነው አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 16 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 18 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶች እድሜ ጤና ይስጥልኝ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲🤲🤲

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 18 дней назад +1

    አባታችን ድንቅ የማንቂያ ትምህርት...❤❤❤

  • @tadesewaketolatadesewaketo9677
    @tadesewaketolatadesewaketo9677 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TedyYohans-m2b
    @TedyYohans-m2b 17 дней назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት ያስቡኝ ወልደ ሰበት

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 18 дней назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ለንስሐ ሞቱ ኣብቃኝ ጌታ ሆይ ኣወቀን ብድፈረት ሳናውቂ በስህተት የሰራናው ይቅር ይበልን በእውነት በፆሎታችው ኣስብኝ ከንየ የበረታችው

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 17 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @TeshomeGirema
    @TeshomeGirema 16 дней назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 18 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን በእውነት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 17 дней назад +1

    አምላከ ቅዱሳን እድሜውና ጤናንን ያብዛልን😢😢😢😢

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 18 дней назад

    አሜን።አሜን አሜን ቃለህይውፕት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን ❤❤❤❤❤🎉

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 18 дней назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን የቀጣይ አገልግሎት መቼ ነው ቀሲስ እርስዎንም ማግኘት እፈልጋለሁ ቀሲስ የእኔ አባት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

    • @Zewdeneshkass1240
      @Zewdeneshkass1240 15 дней назад

      እኔም እፈልጋቸዋለሁ የት ነው ያሉት

  • @genetemariyam9015
    @genetemariyam9015 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 18 дней назад

    አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን ኣባቶቼ 🥰🥰

  • @ወለተፃድቅየማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናይስጦት ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 18 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Zinash2921
    @Zinash2921 18 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tewabechgirma784
    @tewabechgirma784 17 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን አሜን !!!

  • @AsterSemachew
    @AsterSemachew 18 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @GenetGebregziabher-ty6pg
    @GenetGebregziabher-ty6pg 18 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባቶቻችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 18 дней назад

    አሜነ አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን መንግስተሰ ማያትን ያዉርስልን እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ መ ምህራኖቻች ንፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታች ሁይደርብን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    እግዚአብሔር ብድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችንን በጸሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ውድሜን ከሞተብኝ በስደት እኝ ውር ውነው በጸሎታች አስብልኝ ገብረ ስላሥ ብላች😢😢😢😢

  • @Sarki-u3p
    @Sarki-u3p 17 дней назад

    አሜን❤❤ቃለወትያሰማልን

  • @AsuAsu-t6c
    @AsuAsu-t6c 18 дней назад +1

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YnalemUrge
    @YnalemUrge 7 дней назад

    Memhir ! Kesis Henock redat selewonot betam tedeschealehu.
    Dr. Martha Abate

  • @AyelechA
    @AyelechA 17 дней назад +1

    Salam. Egizabiher. Betasaboch. Yee. Mamihir. Tasifayee. Abarn. Biroo. Yemitawuquu. Tsafuliny. Adaraa

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜኘፈን

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስን አባታታችን ዕድሜ እና ጥና ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MemeBerhan-rb7ir
    @MemeBerhan-rb7ir 17 дней назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቻችን

  • @JordanJod-b6w
    @JordanJod-b6w 17 дней назад

    ቃሊሆት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie 18 дней назад

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ

    ቀለ ሄወት የስመአልና ኣባ🙏 አይኒ ልቦናና ይክፈተልና ኣምላክ 🙏 ናብ ነስሓ ይብቅአና🙏 ኣብ ጽሎትኩም ዘኩሩና የኔ አባ🙏😢

  • @Barb-c1h
    @Barb-c1h 18 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤