Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዛሬዋ ፅዮን ማርያም ከተንኮለኞች ከመተተኞች ከመታቾች ትጠብቀን🙏
አሜን
@@Hanamarym አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
የዛሬዋ ፅዮን ማርያም ከሰላቢና ከመተተኛኞች ትጠብቀን አባታችን እኔ የተቸገርኩበት ነገር ስራ ቋሚ ስራ አግንቸ አላቅም አንድ አንድ ወር ነው የምሰራው እሱንም የሰራሁትን ለሰው አበድራቸዋሎሁ ግን ይዞውብኝ ይጠፋሉ ያለሁት በስደት ነው 7 አመቴ ነው5 ሳንቲም የለኝም የገዛሁት ነገርም የለም 😢አባታችን በማርያም ላግኝዎት ስልክዎትን አንሱሉኝ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ በስደት እድሜዬ አለቀ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ወይኔ መምህርይየራሴን ታሪክ የሚናገሩ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን እናንተ ባትኖሩ ህዝባችን ምን እንደሚሆን ለመገመት ይከብደኛል ኑሩልን🙏🙏🙏
9አመቴ እሰራለሁ ዜሮ እኔም ተስፋ አልቆርጥም አለሁ እመብርሐን እድሌን እስትከፍትብኝ 😢😢
እኔ 13አመት😢😢😢
@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ እመቤቴ ታግዘሽ አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ለመልካም ይሆናል
😢😢😢😢😢😢14 ትዳር የለም ልጅ የለም ከሞትም ተረፍኩኝ በፆለትም አስቡኝ@@Yeshi987
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
እኔ 5 አመት በስደት ሰርቼ ምንም የለኝ ድጋሚ ተሰደድሁ 6 ኛ አመቴን አስቅጠርሁ 😭😭😭😞
የተዋህዶ ልጆች በማርያም በመንፈሳዊ ህወቴ ጥሩ ነበር አሁን ግን የእውነት አሁን ግን ሰንፊለው ሁሉም ነገር ጨልሞብኛል በፀሎታችሀ አስቡኝ😢😢😢
እመቤቴ ታስብሽ😢😢😢
@Yeshi987 በማርያም ምከሩኝ እስኪ የእውነት በአባ ትምህርት ለቅዱስ ቁርባን ሁሉ በቅቺ ነበርአሁን ግን እንኳን 18ሰሀት እስከ 9ሰሀት መቆየት አልቻልኩም የተውኩት የቡና ሱስ ሊደፋኝ ነው
@@ወለተሚካኤልነኝ የኔ ውድ እኔ ምን አቅም አለኝ ብለሽ ካንች የባስኩ ደካማ ምንም የማላውቅ ከንቱ ነኝ እመቤቴ እሷ በምህረቱ ትጎብኝሽ እማ
አይዞሽ እህታችን። እንደዚ ተስፋ የሚያስቆርጥሽ ራሱ መንፈሱ ነው። ፋታ አትስጭው። በጸሎት በስግደት ቀጥቅጪው። በእግዛብሔር ስም ተስፋ አለመቁረጥ። በርቺ!
Ayezoshi ehite enem andanide endih ayenti negir yagatimgale endih sesimashi wed embetachin amelkechiyat esua terdashalechi endibetetu me selye kakatishi yechalshewn yhel lemebetachin segidshi negirsshat tenshi enje eraseshin Endatasechinke begize hedet yesetekakelale enem bizu gize selmigatemg New beterfi ayezoshi
በእውንት አባታችን ላይ አድሮ ያስተማን የመከተን እግዚያብሔር ይመስገን ለአባችን ፀጋ በረከቱን ያብዛላቸው እኛንም ከዚህፉ ከአጋንት አሰራር ይጠብቀ አሜን አሜን አሜን🙏🙏💠💠🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 12 ሰራቼ ባዶ ነኜ እግዚአብሔር ይገፀሰው ሰላቢ መንፍስ
😢😢😢ይህ በህይወቴ ላይ ያለው ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍😍
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባ ይሄ የኔ ህይወት ነው በጣም ተሰቃይቻለሁ እንኳን እኔን ልጄም ጎበዝ ነበር ይስራል ያገኝ ነበር አሁን ግን ገንዘቡን ሁሉ ስው ወስደበት ባጃጅንም አበላሽቴ ቆመ መስሪያም ጠፉ እባኮት አባ ስርቼ ባዶዬን ነኝ ለፍቾ ለፍቾ ባዶ ውራቅቴን ልሄድ ነው ልጆቼን ማስተዳደር አቅቶኛል እባኮት አባ በመቤቴ ማርያም አማላጂቱ እለምኖታለሁ ሀና ማርያም ብለው ፀልዩልኝ ባዶዩን ነው የቀረሁት
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን።
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abatachn bereketo ydresen
ቀሲስ ያስተማሩን የመከሩን እግዚአብሄር ይስጥልን. በእውነት ያስተማሩን ሁሉ እኔ ላይ የደረሰና እየሆነ ያለ ነገር ነው . መፍትሄውን እንዳስተማሩን ለመከወን እግዚአብሔርይርዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍቅርተገብርኤል በፀሎትዎ ያስቡን ፍቱኝ እባቴ🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የተባለዉ ነገር በአብዛኛዉ አጋጥሞኛል አለኝ የምለውን ለፋቼ ያገኘሁትን ንብረት ማጣት ገንዘቤ መባከኑ ግራ ያጋባኝ ነበር ይሄ ትምህርት ብዙ አሳውቆኛል አመሰግናለው።
ቀሲስ ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልወት የእኔን ሂወት ነው የነገሩን ቅድስት ድንግል ወላላይቱ እመቤቴ ለስጋው ደሙ እንድከብር አብቅታኛለች ከዚህ በሇላ እመቤቴ ይህን ችግር እንደምታነሳልኝ አምናለሁ
አባታችን ወለተ ሚካኤል በፀሎቶት አስቡኝ
Amen amen amen kale hiwot yasemalin abatachin ❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሽ አመት ኑሩልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ
እባታችንን ቃለህወትን ያሰማልን ይህ ታሪክ የኔህውትነው
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ያሳዝናል በእዉነት አይ የኔም ህይዎት ይሄ ነዉ ይማረን በእዉነት እፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤
በሰልብ መንፈስ በመተት, በድግምት,ያልትስቃዬ ሰው የላም በለልዬ ይህ ተውልድ እግዚአብሔር ብቻ ይማረን . የሰላቢ መንፈስ ሁሉም ቤት አለ እግዚአብሔር ብቻ ይማረን. ይድርስልን እንጂ. አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን አባቴ. በጸሎት አስብህን 🥲
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሠማይት ፈዝዠ ደንዝዠ ቁጭ ብያለው አእምሮዬ ከኔ ጋራ የለም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ነው የሚያኖረኝ
መምህረይ ብሕቂ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልኩም አብታ ቅድስቲ ጽሎትኩም ዘኳሩኒ
አባታችን በፀሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ
መምህረይ ቃል ህይወት የስመዐልና
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ይስጥልን። አሜን።
የሚደቅ ግሩም ትምህርት ነው ተምረን እንዳልተማረ ቤት ዘግተን የተቀመጥ ሠወች አለን እግዜአብሔር ያስጥወት
ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን ይሔ ኹሉ የኔ ነው እድሌን ትምሕርቴን ማንነቴን ጭምር ነው የተሰለብኩት መድሐንያለም እስኪመሕስልኝ እየተማፀንኩኝ ነው እመብርሐን ትርዳኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜንንን በእውነት እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን በእውነቱአባታችን እኔ እስራት በኩራት አወጣለሁ እንደውም ካላወጣሁ በጣም ቅር ይለኛል ግን ቤተሰቦቼ የባእድ አምልኮ አለባቻው ስመክራቸው ምንም አይሰሙኝም እንደውም ጠሉኝ እንደዛም እየሆነ ገንዘቤ በጣም ይባክናል ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም
አባቴ ጸልይልኝ ሁሉም ነገር የእኔ ነው።
አረ አባቴ የተቸገርኩበት ነገር ነዉ ስሰራ እንጂ ብሩ የት እንደሚሄድ አላቅሜ ዘመኔን በሰዉ ሀገር በሰዉ ቤት ጌዜዬ አለቀ አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ አታሰርኩበት ይፍታኝ ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን😢 የኔ ህይወት ነው😔
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔላይ በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል መንፈስ ተጋልጦ የእድል እና የመልክ ሰላቢ ነኝ ይላል አላምነውም ነበር በህይወቴ ከሚደርሰው ነገር በመነሳት ግን ተረድቼዋለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ ሳያቸው
ስውር እጆች ይቆረጡ ቅዱስ ሚካኤል መብረቅ ያውርድበት አችልም የወደቀ የተዋረደ እግዚአብሔር ይገስፀው
አባታችን እርሶ የሚሉትነገር ሁሉ እኔጋ አለ። በአሜሪካ ምድር ካንድም ሶስት ሱቅ ዘግቼ ቁጭ ብያለሁ። በህልሜ እምሮዬን እንደ ጅማት ሲተረትሩት ገንዘቤን ሲዘርፉት አያለሁ። ወደሱቄ ደግሞ የማይወረወር ነገር የለም። ጌታ ይጎብኝህ በሉኝ። ልጆቼንም በትኛለሁ።
Slki delina alena aboyi keschi hinok🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
Amen
እውነት ነው😢😢😢😢 እኔ እድሜ ልኬን ስንከራተት ሃፍት የለ ትዳር የለ ምንም ሳይኖረኝ ሰላሳ አመት ሞላኝ እግዚአብሔር ይመስገን በሂወት መኖሬን አመሰግነው አለው በዚህ በሰላቢ መንፈስ የሰራውትን ገንዘብና ያለፈብኝን ገንዘብ ሳስብ 😢😢😢አለቅሳለው ቤተሰቦች በፆለት አስቡኝ እኔ ብቻ አይደለውም ቤተሰቦቼም ናቸው እግዚአብሔር ይማረን እኛንም እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን
እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ነው አባታችን
የኔጉድ ነዉ ማበደር መልሱማለት ይከብደኛል አላፈላ ጊ እቃ መግዛት እጋ አለ እመብር ሐን ትገላግ ለኝ ከዚህ መተት አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡ አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤ በፆለት ያስቡኝ ወለተ ስንበት ብለው አባቴ😢😢
Amen🤲🏻🕊️Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻 qalehiyot yasmalin abatachin Egzahber tsagahoten yabizalin edirmewotin yasirazimln talatotin kaegiroti seri yitalilin Amen 👏🏻🕊️🤲🏻Amen 🕊️👏🏻🤲🏻Amen 👏🏻🕊️🤲🏻egnami batemarino temirt /30/60/100/ yeamre firee afiriten babetu yanurani Amen 👏🏻🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለ ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆቾ እባካችሁ ላይክ አድርጉ ያያችሁት ሁላችሁም
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
የዳቢሎስን ስራ ሊአፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ። መፍቴዉ አርሱ ነዉ።
KALE HIWETENE YASEMALENE KESIESE❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ያልካችዉ ሁሉ እዉነት ናችዉ እድንነቃጥላታችነን እድናዉቅ ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም ከዚህ እስራት እግዚአብሔር ኤፍታን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
.እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአል አባቴ ወላድተአምላክ በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን አባየ እባከወት መልሡልኝ ነገ የፈዉስአገልግሎት ይሰጣሉ እንደ
Abatachin kale hiwet yasemalin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin Amen Amen Amen 🙏🙏❤️♥️♥️
ቃለኽይወት ያሰማልን
እዉነት ,አዉነት, እዉነት አባታችን!😢አዉይይይይ በተለይ በዉጭ አገር የምንንኖር ቁም ሳጥናችን የሐጢአት ዙርያና የመዓት ጫማ ተንደርድረዋል ወይኔኔኔኔ ነዉ የሚያስብለዉ አባታችን ጸሉይልን አባታችን❤ 🙏🙏🙏አንዴ ለራሳችን አንዴ ለሰዉ ሰርግ ስንል ተሰልበን ተሰላልበን ሐጢአታችን አያየን አየፈራን ኡኡኡ ብቻ ነዉ 😢😢😢😢
ቃለህይወት ያስማልን መምህር በድሜ በጤና አጋእዝታለም ስላሴ ይጠብቅልን
ቃለህይወትንቃለህይወትን ያሰማልን
ቀሲስ ያስተማሩን ደስ ይላል,ግን መፍትሄው ላይ አንደኛ ሁለተኛ እያሉ ቢያስቀምጡልን
Kale hiwet yasemaln
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
Amen amen amen 🤲🏽🤲🏽💔💔
ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ዋነው መፍትሔውንም በደምብ ይተንትኑልን አባታችን
ፈጣሪ እዱሜ ይስጦት
ይህቱን ይባርኩን አባታችን
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያስማልን የዛሬው ትምህርት የእኔ ሂወት ነው
ቀሲስ ያስተማሩት በብዛት እኛ ቤት ዉስጥ አለ በተለይ በዚ አነድ አመት ዉስጥ አይጥ ቤት ዉስጥ የመጀመሪያ ጊዜ በትአችን ዉስጥ ሲመጣ በጣም ገረመኝ አሜሪካ ሀገር ዉስጥ አይጠ አለ ብዪ ያዉ መንፈፈሳዊ ዉጊያ ዉስጥ ከገባዉ ሶስተ አመተረ ነዉ እሚገርሞተሸ ቀሲስ መርዝ ለአይጦቹ አርገን የጣበቁና ይያዛሉ በሳንምቱ ይመጣሉ ከዛ እያዘለሉት ይሄዳሉ ከዛ ወዲያዉ ገባኝ ሰላቢ መተት እንደሆነ ባለቤቴ ይሰራል ግን ባዶ ነን እንዳሉት ምክንያት እየፈለገ አነዴ መኪና ይበላሻል እሱነሸ ስናሰራ በፋጥነት ነደሰተሀል በለዉ ትኬት እበረት ድረስ ቅጣት ይመጣል ብቻ በሰዙ ፈተና አለ አሁን በጣም ሲገባ ማወቅ ጀምሪያለዉ ልክ አነሸድ አይጥ ስትመጣ ያን ቀን በጣም ብዙ ወጪ እናወጣለን ያለምክንያት በጣም ከባድ ነዉ በፀሎት እምተጋዉ እኔ ብቻ ነኝ ባለቤቴ ገና አልነቃም በፀሎት የዉለተ ማሪያም ቤተሰብ በለቹ አስቡን ፈሀተናዉ ከባድ ነዉ እግዝያብሔር ግን እንደቸርነቱ እያኖረነ ነወ
EMEBETE KIDIST DINGLE MARIAM Hoy amesegnalehu
ጌታሆይ ደክሞናል ቶሎ ና
qale hiwot yasemaln abatachin. bedme betsega bemoges yitebekln.
😢የኔ ብቻ ችግር ይመስለኝ ነበር ድክም ብሎኞል ጭራሽ ስደት ተጨምሮበት በፀሎት አስቡኝ አባ አስካለማሪያም 😢😢😢
አባታችን የሚያስተምሩን ትምህርት ስሜን ብቻ ካለመጥራትዎ በስተቀር የኔን ህይወት የሚተርኩ ነው የመሰለኝ:: በተለይ ከትምህርትና ከንባብ እንዲሁም ከስራ ጋር በተያያዘ ሲያስተምሩ በጣም ነው ያዘንኩት ምክንያቱም የሆንኩት ነገር እስከአሁን ድረስ አለማወቅ ነው:: እንደውም ቤተሰቦቼ የተማረ መሀይም ሳይሉኝ አልቀረም:: በተደጋጋሚ ይህን ያህ ተምረህ ከሰው በታች ሆነህ ትኖራለህ ይሉኛል:: በምሰራው ስራ ሌላ ሰው እንዲመሰገን፣እንዲሸለምና እንዲዲያድግ አስቀድማለሁ:: በርስዎ ትምህርት መነሻ ዘላቂ እውነት እሻለሁ ድንግል ማርያም ትርዳኝ አሜን::
ሁሉም ነገር ለኔ የሆነነዉ
Abatachin yetenagerut Hulu kena lay yale new bewunet betam yigermal
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባ ቅዳሜ 9:30 የሚካሄደው የስደተኞች የፈውስ ስነስረአት ተቋርጧል እንዴ
Edimena Tena yistachu memirye❤❤❤
የአይምሮ ሰላቢ አለብኝ የማቀዉን ያጠፍዋል እየፀለይኩ እሱ ይጨርሰዋል እዴት እዳለቀ አላዉቅም ፆለቱ የመርሳት ችግር ተኝቸ ስነሳ የትነኝ እላለሁ የትነኝ ብየ እጨነቃለሁ ከቤቴየ ተኝቸ ሀጥያት ያሰራኝ እና ያስፀትተኛል ስቀጠቅጥ ሰወቹን ያሳየኛል አድሬ እረሳዋለሁ ምን ላድርግ ጨነቀኝ መቸነዉ የመዳኔ ቀን😢😢😢
ሰላም አባታችን የፍቱን ይባርኩን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እንደው በአዛኝቶ በእመብርሃን ስም ሂወቴ ትዳሬ ተመሰቃቅሎል ስልከወትን ፈልጊ ነበር በአመቶ በህዳር ማርያም ስልክ ስልክ ስልክ
ይፍቱን ይባርኩን ቀሲስ
Abatachn Yftun Ybarkun 🙏🏾🥰😇💕❤️❤️❤️😍🥹✝️✝️✝️
memቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም dDOCTOR mechershawa endet hone tefewesech
❤❤❤ Yftugn ybarkun abatachn
እውነት ነው
አባ እዴት ብዬ የሆዴን ዘርግፊ ልገሮት እኔ ሰደት ተወጣሁ ስድስት አመት ሆነኝ ማሪያም ነው የምለው አድብር አጀላይ የለም እሰራለሁ ግን የት እደሚሄድ አላውቅም አሁላይ ተስፋ እየቆረጥሁ ነው እራስ ማጥፋት ሀጣት ባይሆን ብሞት ደስ ባለኝ ምን ይሻለኛል አረቦቹቤት ሄጀ ዘይት እኳን እነሱ ሲበዛ አይወዱም ትንሽ ትንሽነው ግን ሁለት ቀን አይቅይም ዘይቱ እኔ እደነግጣለሁ ግራግብትይለኝል ተሰብሮ ይሆን ብየ ሳየው ምንም ማፍሰሻ ከዳዳ የለውም አይ ብቻ ደክሞኛል ባዶ ባዶ ታውቃላችሁ እኔ እደዛ ሆኛለሁ አገሬ ብገባ እደምድን አውቃለሁ ግን ኦዴት ሆኘ 😅😭
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ewnet new agatemognal enam
እመቤቴ፣ማርያም፣፣፣እናቴ፣ጠይቄሺ፣አንሺኝም፣፣አምናለው፣፣፣ክእሥራቴ፣ፍችኝኝኝ
Emaberahn xegu tabzahlkum abatahen yegarmal
አረ አባቴ እኔም ባዶ ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤
እኔማ ቡዳ ሰላቢ አለብኝ የማልፈልገዉን እቃ በተለይ ልብስ እያስገዛኝ ገንዘብ አዉጭ አዉጭ እያለኝ ተቸገርኩ
ላይክ አርጉ ውዶችየ
ሚገርም ነው ቀሲስ ቤቴ የሆነች ሰራተኛ ከገባች ብዙ ነገር ሆኖብኛል ቤቴ ትርምስምሱ ነው የወጣው ጎበዝ ነች ብዬ ከቤቴ አላባረርኳትም አህዛብ ነች ደሞ እና ምን ላርጋት?????
እስቲ ላይክ ኣርጉ ኣሕዋት
Awnatnawhelemaenaleyale
የዛሬዋ ፅዮን ማርያም ከተንኮለኞች ከመተተኞች ከመታቾች ትጠብቀን🙏
አሜን
አሜን
@@Hanamarym አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
የዛሬዋ ፅዮን ማርያም ከሰላቢና ከመተተኛኞች ትጠብቀን አባታችን እኔ የተቸገርኩበት ነገር ስራ ቋሚ ስራ አግንቸ አላቅም አንድ አንድ ወር ነው የምሰራው እሱንም የሰራሁትን ለሰው አበድራቸዋሎሁ ግን ይዞውብኝ ይጠፋሉ ያለሁት በስደት ነው 7 አመቴ ነው5 ሳንቲም የለኝም የገዛሁት ነገርም የለም 😢አባታችን በማርያም ላግኝዎት ስልክዎትን አንሱሉኝ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ በስደት እድሜዬ አለቀ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ወይኔ መምህርይየራሴን ታሪክ የሚናገሩ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን እናንተ ባትኖሩ ህዝባችን ምን እንደሚሆን ለመገመት ይከብደኛል ኑሩልን🙏🙏🙏
9አመቴ እሰራለሁ ዜሮ እኔም ተስፋ አልቆርጥም አለሁ እመብርሐን እድሌን እስትከፍትብኝ 😢😢
እኔ 13አመት😢😢😢
@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ እመቤቴ ታግዘሽ አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ለመልካም ይሆናል
😢😢😢😢😢😢14 ትዳር የለም ልጅ የለም ከሞትም ተረፍኩኝ በፆለትም አስቡኝ@@Yeshi987
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
እኔ 5 አመት በስደት ሰርቼ ምንም የለኝ ድጋሚ ተሰደድሁ 6 ኛ አመቴን አስቅጠርሁ 😭😭😭😞
የተዋህዶ ልጆች በማርያም በመንፈሳዊ ህወቴ ጥሩ ነበር አሁን ግን የእውነት አሁን ግን ሰንፊለው ሁሉም ነገር ጨልሞብኛል በፀሎታችሀ አስቡኝ😢😢😢
እመቤቴ ታስብሽ😢😢😢
@Yeshi987 በማርያም ምከሩኝ እስኪ የእውነት በአባ ትምህርት ለቅዱስ ቁርባን ሁሉ በቅቺ ነበርአሁን ግን እንኳን 18ሰሀት እስከ 9ሰሀት መቆየት አልቻልኩም የተውኩት የቡና ሱስ ሊደፋኝ ነው
@@ወለተሚካኤልነኝ የኔ ውድ እኔ ምን አቅም አለኝ ብለሽ ካንች የባስኩ ደካማ ምንም የማላውቅ ከንቱ ነኝ እመቤቴ እሷ በምህረቱ ትጎብኝሽ እማ
አይዞሽ እህታችን። እንደዚ ተስፋ የሚያስቆርጥሽ ራሱ መንፈሱ ነው። ፋታ አትስጭው። በጸሎት በስግደት ቀጥቅጪው። በእግዛብሔር ስም ተስፋ አለመቁረጥ። በርቺ!
Ayezoshi ehite enem andanide endih ayenti negir yagatimgale endih sesimashi wed embetachin amelkechiyat esua terdashalechi endibetetu me selye kakatishi yechalshewn yhel lemebetachin segidshi negirsshat tenshi enje eraseshin Endatasechinke begize hedet yesetekakelale enem bizu gize selmigatemg New beterfi ayezoshi
በእውንት አባታችን ላይ አድሮ ያስተማን የመከተን እግዚያብሔር ይመስገን ለአባችን ፀጋ በረከቱን ያብዛላቸው እኛንም ከዚህፉ ከአጋንት አሰራር ይጠብቀ አሜን አሜን አሜን🙏🙏💠💠🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 12 ሰራቼ ባዶ ነኜ እግዚአብሔር ይገፀሰው ሰላቢ መንፍስ
😢😢😢ይህ በህይወቴ ላይ ያለው ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍😍
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባ ይሄ የኔ ህይወት ነው በጣም ተሰቃይቻለሁ እንኳን እኔን ልጄም ጎበዝ ነበር ይስራል ያገኝ ነበር አሁን ግን ገንዘቡን ሁሉ ስው ወስደበት ባጃጅንም አበላሽቴ ቆመ መስሪያም ጠፉ እባኮት አባ ስርቼ ባዶዬን ነኝ ለፍቾ ለፍቾ ባዶ ውራቅቴን ልሄድ ነው ልጆቼን ማስተዳደር አቅቶኛል እባኮት አባ በመቤቴ ማርያም አማላጂቱ እለምኖታለሁ ሀና ማርያም ብለው ፀልዩልኝ ባዶዩን ነው የቀረሁት
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን።
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abatachn bereketo ydresen
ቀሲስ ያስተማሩን የመከሩን እግዚአብሄር ይስጥልን. በእውነት ያስተማሩን ሁሉ እኔ ላይ የደረሰና እየሆነ ያለ ነገር ነው . መፍትሄውን እንዳስተማሩን ለመከወን እግዚአብሔርይርዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍቅርተገብርኤል በፀሎትዎ ያስቡን ፍቱኝ እባቴ🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የተባለዉ ነገር በአብዛኛዉ አጋጥሞኛል አለኝ የምለውን ለፋቼ ያገኘሁትን ንብረት ማጣት ገንዘቤ መባከኑ ግራ ያጋባኝ ነበር ይሄ ትምህርት ብዙ አሳውቆኛል አመሰግናለው።
ቀሲስ ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልወት የእኔን ሂወት ነው የነገሩን ቅድስት ድንግል ወላላይቱ እመቤቴ ለስጋው ደሙ እንድከብር አብቅታኛለች ከዚህ በሇላ እመቤቴ ይህን ችግር እንደምታነሳልኝ አምናለሁ
አባታችን ወለተ ሚካኤል በፀሎቶት አስቡኝ
Amen amen amen kale hiwot yasemalin abatachin ❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሽ አመት ኑሩልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ
እባታችንን ቃለህወትን ያሰማልን ይህ ታሪክ የኔህውትነው
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ያሳዝናል በእዉነት አይ የኔም ህይዎት ይሄ ነዉ ይማረን በእዉነት እፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤
በሰልብ መንፈስ በመተት, በድግምት,ያልትስቃዬ ሰው የላም በለልዬ ይህ ተውልድ እግዚአብሔር ብቻ ይማረን . የሰላቢ መንፈስ ሁሉም ቤት አለ እግዚአብሔር ብቻ ይማረን. ይድርስልን እንጂ. አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን አባቴ. በጸሎት አስብህን 🥲
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሠማይት ፈዝዠ ደንዝዠ ቁጭ ብያለው አእምሮዬ ከኔ ጋራ የለም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ነው የሚያኖረኝ
መምህረይ ብሕቂ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልኩም አብታ ቅድስቲ ጽሎትኩም ዘኳሩኒ
አባታችን በፀሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ
መምህረይ ቃል ህይወት የስመዐልና
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ይስጥልን። አሜን።
የሚደቅ ግሩም ትምህርት ነው ተምረን እንዳልተማረ ቤት ዘግተን የተቀመጥ ሠወች አለን እግዜአብሔር ያስጥወት
ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን ይሔ ኹሉ የኔ ነው እድሌን ትምሕርቴን ማንነቴን ጭምር ነው የተሰለብኩት መድሐንያለም እስኪመሕስልኝ እየተማፀንኩኝ ነው እመብርሐን ትርዳኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜንንን በእውነት እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን በእውነቱ
አባታችን እኔ እስራት በኩራት አወጣለሁ እንደውም ካላወጣሁ በጣም ቅር ይለኛል ግን ቤተሰቦቼ የባእድ አምልኮ አለባቻው ስመክራቸው ምንም አይሰሙኝም እንደውም ጠሉኝ እንደዛም እየሆነ ገንዘቤ በጣም ይባክናል ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም
አባቴ ጸልይልኝ ሁሉም ነገር የእኔ ነው።
አረ አባቴ የተቸገርኩበት ነገር ነዉ ስሰራ እንጂ ብሩ የት እንደሚሄድ አላቅሜ ዘመኔን በሰዉ ሀገር በሰዉ ቤት ጌዜዬ አለቀ አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ አታሰርኩበት ይፍታኝ ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን😢 የኔ ህይወት ነው😔
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔላይ በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል መንፈስ ተጋልጦ የእድል እና የመልክ ሰላቢ ነኝ ይላል አላምነውም ነበር በህይወቴ ከሚደርሰው ነገር በመነሳት ግን ተረድቼዋለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ ሳያቸው
ስውር እጆች ይቆረጡ ቅዱስ ሚካኤል መብረቅ ያውርድበት አችልም የወደቀ የተዋረደ እግዚአብሔር ይገስፀው
አባታችን እርሶ የሚሉትነገር ሁሉ እኔጋ አለ። በአሜሪካ ምድር ካንድም ሶስት ሱቅ ዘግቼ ቁጭ ብያለሁ። በህልሜ እምሮዬን እንደ ጅማት ሲተረትሩት ገንዘቤን ሲዘርፉት አያለሁ። ወደሱቄ ደግሞ የማይወረወር ነገር የለም። ጌታ ይጎብኝህ በሉኝ። ልጆቼንም በትኛለሁ።
Slki delina alena aboyi keschi hinok🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
Amen
እውነት ነው😢😢😢😢 እኔ እድሜ ልኬን ስንከራተት ሃፍት የለ ትዳር የለ ምንም ሳይኖረኝ ሰላሳ አመት ሞላኝ እግዚአብሔር ይመስገን በሂወት መኖሬን አመሰግነው አለው በዚህ በሰላቢ መንፈስ የሰራውትን ገንዘብና ያለፈብኝን ገንዘብ ሳስብ 😢😢😢አለቅሳለው ቤተሰቦች በፆለት አስቡኝ እኔ ብቻ አይደለውም ቤተሰቦቼም ናቸው እግዚአብሔር ይማረን እኛንም እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን
እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ነው አባታችን
የኔጉድ ነዉ ማበደር መልሱማለት ይከብደኛል አላፈላ ጊ እቃ መግዛት እጋ አለ እመብር ሐን ትገላግ ለኝ ከዚህ መተት አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡ አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤ በፆለት ያስቡኝ ወለተ ስንበት ብለው አባቴ😢😢
Amen🤲🏻🕊️Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻 qalehiyot yasmalin abatachin Egzahber tsagahoten yabizalin edirmewotin yasirazimln talatotin kaegiroti seri yitalilin Amen 👏🏻🕊️🤲🏻Amen 🕊️👏🏻🤲🏻Amen 👏🏻🕊️🤲🏻egnami batemarino temirt /30/60/100/ yeamre firee afiriten babetu yanurani Amen 👏🏻🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለ ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆቾ እባካችሁ ላይክ አድርጉ ያያችሁት ሁላችሁም
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
የዳቢሎስን ስራ ሊአፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ። መፍቴዉ አርሱ ነዉ።
KALE HIWETENE YASEMALENE KESIESE❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ያልካችዉ ሁሉ እዉነት ናችዉ እድንነቃጥላታችነን እድናዉቅ ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም ከዚህ እስራት እግዚአብሔር ኤፍታን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
.እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአል አባቴ ወላድተአምላክ በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን አባየ እባከወት መልሡልኝ ነገ የፈዉስአገልግሎት ይሰጣሉ እንደ
Abatachin kale hiwet yasemalin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin Amen Amen Amen 🙏🙏❤️♥️♥️
አሜን
ቃለኽይወት ያሰማልን
እዉነት ,አዉነት, እዉነት አባታችን!😢አዉይይይይ በተለይ በዉጭ አገር የምንንኖር ቁም ሳጥናችን የሐጢአት ዙርያና የመዓት ጫማ ተንደርድረዋል ወይኔኔኔኔ ነዉ የሚያስብለዉ አባታችን ጸሉይልን አባታችን❤ 🙏🙏🙏አንዴ ለራሳችን አንዴ ለሰዉ ሰርግ ስንል ተሰልበን ተሰላልበን ሐጢአታችን አያየን አየፈራን ኡኡኡ ብቻ ነዉ 😢😢😢😢
ቃለህይወት ያስማልን መምህር በድሜ በጤና አጋእዝታለም ስላሴ ይጠብቅልን
ቃለህይወትንቃለህይወትን ያሰማልን
ቀሲስ ያስተማሩን ደስ ይላል,ግን መፍትሄው ላይ አንደኛ ሁለተኛ እያሉ ቢያስቀምጡልን
አሜን አሜን አሜን
Kale hiwet yasemaln
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
Amen amen amen 🤲🏽🤲🏽💔💔
ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ዋነው መፍትሔውንም በደምብ ይተንትኑልን አባታችን
ፈጣሪ እዱሜ ይስጦት
ይህቱን ይባርኩን አባታችን
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያስማልን የዛሬው ትምህርት የእኔ ሂወት ነው
ቀሲስ ያስተማሩት በብዛት እኛ ቤት ዉስጥ አለ በተለይ በዚ አነድ አመት ዉስጥ አይጥ ቤት ዉስጥ የመጀመሪያ ጊዜ በትአችን ዉስጥ ሲመጣ በጣም ገረመኝ አሜሪካ ሀገር ዉስጥ አይጠ አለ ብዪ ያዉ መንፈፈሳዊ ዉጊያ ዉስጥ ከገባዉ ሶስተ አመተረ ነዉ እሚገርሞተሸ ቀሲስ መርዝ ለአይጦቹ አርገን የጣበቁና ይያዛሉ በሳንምቱ ይመጣሉ ከዛ እያዘለሉት ይሄዳሉ ከዛ ወዲያዉ ገባኝ ሰላቢ መተት እንደሆነ ባለቤቴ ይሰራል ግን ባዶ ነን እንዳሉት ምክንያት እየፈለገ አነዴ መኪና ይበላሻል እሱነሸ ስናሰራ በፋጥነት ነደሰተሀል በለዉ ትኬት እበረት ድረስ ቅጣት ይመጣል ብቻ በሰዙ ፈተና አለ አሁን በጣም ሲገባ ማወቅ ጀምሪያለዉ ልክ አነሸድ አይጥ ስትመጣ ያን ቀን በጣም ብዙ ወጪ እናወጣለን ያለምክንያት በጣም ከባድ ነዉ በፀሎት እምተጋዉ እኔ ብቻ ነኝ ባለቤቴ ገና አልነቃም በፀሎት የዉለተ ማሪያም ቤተሰብ በለቹ አስቡን ፈሀተናዉ ከባድ ነዉ እግዝያብሔር ግን እንደቸርነቱ እያኖረነ ነወ
EMEBETE KIDIST DINGLE MARIAM Hoy amesegnalehu
ጌታሆይ ደክሞናል ቶሎ ና
qale hiwot yasemaln abatachin. bedme betsega bemoges yitebekln.
😢የኔ ብቻ ችግር ይመስለኝ ነበር ድክም ብሎኞል ጭራሽ ስደት ተጨምሮበት በፀሎት አስቡኝ አባ አስካለማሪያም 😢😢😢
አባታችን የሚያስተምሩን ትምህርት ስሜን ብቻ ካለመጥራትዎ በስተቀር የኔን ህይወት የሚተርኩ ነው የመሰለኝ:: በተለይ ከትምህርትና ከንባብ እንዲሁም ከስራ ጋር በተያያዘ ሲያስተምሩ በጣም ነው ያዘንኩት ምክንያቱም የሆንኩት ነገር እስከአሁን ድረስ አለማወቅ ነው:: እንደውም ቤተሰቦቼ የተማረ መሀይም ሳይሉኝ አልቀረም:: በተደጋጋሚ ይህን ያህ ተምረህ ከሰው በታች ሆነህ ትኖራለህ ይሉኛል:: በምሰራው ስራ ሌላ ሰው እንዲመሰገን፣እንዲሸለምና እንዲዲያድግ አስቀድማለሁ:: በርስዎ ትምህርት መነሻ ዘላቂ እውነት እሻለሁ ድንግል ማርያም ትርዳኝ አሜን::
ሁሉም ነገር ለኔ የሆነነዉ
Abatachin yetenagerut Hulu kena lay yale new bewunet betam yigermal
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባ ቅዳሜ 9:30 የሚካሄደው የስደተኞች የፈውስ ስነስረአት ተቋርጧል እንዴ
Edimena Tena yistachu memirye❤❤❤
የአይምሮ ሰላቢ አለብኝ የማቀዉን ያጠፍዋል እየፀለይኩ እሱ ይጨርሰዋል እዴት እዳለቀ አላዉቅም ፆለቱ የመርሳት ችግር ተኝቸ ስነሳ የትነኝ እላለሁ የትነኝ ብየ እጨነቃለሁ ከቤቴየ ተኝቸ ሀጥያት ያሰራኝ እና ያስፀትተኛል ስቀጠቅጥ ሰወቹን ያሳየኛል አድሬ እረሳዋለሁ ምን ላድርግ ጨነቀኝ መቸነዉ የመዳኔ ቀን😢😢😢
ሰላም አባታችን የፍቱን ይባርኩን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እንደው በአዛኝቶ በእመብርሃን ስም ሂወቴ ትዳሬ ተመሰቃቅሎል ስልከወትን ፈልጊ ነበር በአመቶ በህዳር ማርያም ስልክ ስልክ ስልክ
ይፍቱን ይባርኩን ቀሲስ
Abatachn Yftun Ybarkun 🙏🏾🥰😇💕❤️❤️❤️😍🥹✝️✝️✝️
mem
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም dDOCTOR mechershawa endet hone tefewesech