Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
✞ ስድቤን አርቀሽ ✞ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽውእመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርምስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁሐዘኔን በአንቺ እረሳለሁነውር አለብኝ ብዙ ስድብአንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስልስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝበሐዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝእንደ ሃና ሆኜ ከቤተ መቅደስበመረረ ሐዘን ነው እኔ የማለቅስፍረጅልኝና ልመለስ ከቤቴሐዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ በግራም በቀኝም ጠላት ቢከበኝ አብዝቼ እጮሃለው እናቴ ስሚኝ
❤❤❤❤
ተባረኩ
❤❤❤
ቀጥሉበት ተመችቶኛል
እልልልልልልልልል
ቃላት አጠረኝ ድምፅሽ ልብ ዉስጥ ይገባል ዘማሪ መላክት ያሰማልን❤❤❤
በጣም🥹❤️
እውነት ብላሽ
ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤
መዝሙርን ሲሰማ እምባው የሚመጣ እንደኔ
me too
እኔም
መልካም አስመስሎ ጠላት እንድናለቅ ያደርጋል ንቂበት ከልብ ከሆነ ደስ ይላል
😢😢😢😢😢
ድምፅሽ በጣም ውብ ነው ለእመቤታችን ለክብራ አቁሞ ስላዘመረሽ መድሐኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው
ellllllllellllllllellllllllelllllllll👏👏👏👏
አንድ ቀን እኔም እንዲህ ቆሜ የማመሰግንበት ጊዜ ይመጣል ቅዱስ ሚካኤል ይረዳኛል እናንተም ፀልዪልኝ ደሞ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜሽ ይርዘምልን❤❤❤❤
አሜን የእኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን🙏 😢 የአዛኝቷ አማላጃችን የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ክብር ሹሞን በአውደምህረቱ እንድንዘምርለትና እንድናመሰግነው ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን፡፡🙏 እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮልን ለንስሀ ያብቃንና ወደ ቤቱ ይመልሰን ጌታ፡፡💝 አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእህታችን🙏
ኣሜን❤❤❤💒💒💒
አሜን ❤❤❤
እድሜና ጤናውን ይስጥሽ
❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ እርሷ ትጠብቀን ከሊብያ በመከራ ውስጥ ነኝ 😢 በጾሎታችሁ አስቡኝ ገብረማርያም 😢 ክምር ጨንቆኛል የተዋህዶ ልጆች ❤
እግዚአብሔር ያስብክ 😢🙏
እመብርሃን ከልጇ ጋር ትቅደምልህ ወንድምዬ🙏
Ayezoshe
ስደትን ስለምታቀው ለሷ ንገራት በእንባ የሷ ልመና አንገት አያስቀልስ ልብ አያስመልስ ❤❤❤
Ayezoike emaberehane kafeteike tekedemalice emabereihane kacinike kamakera tawetaike
እመቤታችን ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንሽን ትባርክ❤❤❤
አሜን
የልቤን መሻት ሁኖ ደርሶ አየሁት ፡ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እሰይ እንኳን ደስስስስ አለሽ
እንኳን ደስ አለሽ❤❤
🙏
ታድለሽ😊
Egziabhare yemsegen ❤❤❤
በእውነት ባላት ፀጋ በእጅጉ የምገረምባት እህቴ ናት።ብሩክቲዬ እመብርሃን በሞገስ በፀጋ ታቆይልን።ይሄን ዝማሬ ለምታደምጡ ሁሉ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ።
Amen 🙏🙏🙏
Amen 🙏 🙏 🙏
Amen @@hanabelayneh4345
የሷ መዝሙር አይደለማ?
ይህን የምታዩ ሁላችሁ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ስር ትደብቃችሁ❤❤
አሜን 3
አንድ ቀን እኔም እዚው ቦታ ቆሜ ዘምራለው አምናለው ድንግል ትርዳኝ
Dm ለምን አታደርጊም ማለቴ ጻፊላቸው የመዘመር ጸጋው ካለሽ🙏
አሜን ከዚ ዳንኪራ አና ሁካታ ከበዛበት አለም እመቤታችን ሰብስባ በቤቱዋ ታውለን አንድናገለግላት ፍቃዷ ይሁንልን እህቴ
የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
Me too
@@Hawiortdox21 አለኝ ግን ትንሽ መማር ያሉብኝ ነገሮች አሉ
✞ ስድቤን አርቀሽ ✞ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽውእመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርምስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁሐዘኔን በአንቺ እረሳለሁነውር አለብኝ ብዙ ስድብአንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስልስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝበሐዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝእንደ ሃና ሆኜ ከቤተ መቅደስበመረረ ሐዘን ነው እኔ የማለቅስፍረጅልኝና ልመለስ ከቤቴሐዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ በግራም በቀኝም ጠላት ቢከበኝ አብዝቼ እጮሃለው እናቴ ስሚኝ አዝ= = = = =መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል ድምፅሽን ልስማ ያረጋጋኛል የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው ደስታና ሐዘን የማይለየውበእጃችን ወድቋል ሲሉኝ ጠላቶቼአመለጥኳቸው ስምሽን ጠርቼሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልበቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባልእናቴ እመቤቴ ብዬ ስጠራሽከመከራ ሁሉ ታወጪኛለሽ አዝ = = = = =በምርኮ ሳለሁ በሰው ሀገር ግፍ ጥለውብኝ ስኖር በእስር ምልጃሽ ደርሶልኝ ተፈትቻለሁ በተአምራትሽ እኔ ድኛለሁቃልሽን ሰምቶ ጽንሱ ሰገደብላለች ኤልሳቤጥ ነውሬ ተወገደየጌታዬ እናት እኔን አሰበችኝታሪኬን ቀይራ ይኸው ባረከችኝየእመቤቴ ከሆንኩ ማን ይቃወመኛልወጀቡም ማእበሉም ይታዘዝልኛል አዝ= = = = =ወይንኮ አልቋል የዶኪማስ ቤት ድንግል አማልጅ ነይ የእኛ እመቤት ስምሽ ሲጠራ በየቦታው ይሞላልና የጎደለው ግራ የገባው የቸገረው ድንግልን ይጥራት እንድትረዳው ሳዝን ስተክዝ የምታጽናና እናት አለችኝ ርኅርኂተ ልቦናእናቴ እመቤቴ ብዬ ስጠራሽከመከራ ሁሉ ታወጪኛለሽ
😢❤
GOD bless you
@@tufg556ዝማሬ መላእክት። ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🙏🇪🇷❤️
🥰🥰2000 ዓ. ም አረብ አገር ቤሩት ከሄድኩ 7 ወሬ ነበር ዘማሪ እንግዳወርቅ ቤሩት መቶ ነበር እና እናም ስደት ላይ ሆኖ ደግሞ ከባድ ነበር አሁንም ስሰማው ያንን ጊዜ እያሰብኩ የማለቅሰው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
ያኔ እናት ማርያም ❤❤❤ እሄን መዝሙር ስስማ እባዬ መቆጣጠር አልችልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.......... እመ አምላክ አደራሽን ይሄን ክፉ ጊዜ እንድናልፈው ከልጅሽ አማልጅን ..........
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን ድምፅሽ ድንቅ ነው ❤
እጅግ ልዩ የሆነ የዝማሬ ፀጋ ነው እህቴ የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቦናሽ ጣዕሟን በአንደበትሽ ታኑርልሽ።❤❤❤
xejge btame lebe yenkale tbarki
ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ግን ምንም የማይሰለች ድምፅ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
በስመአብ ድምፅ✅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርች❤ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን🌹🌹
በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ድምፅሽ ከቃላት በላይ ከልብ ሰርስሮ እሚገባ ህሊናን የሚያድስ መዝሙር ነዉ በእውነት እመብርሃም ያገልግሎት ዘመንሽን ታርዝመው ፀጋውን እጥፍ ድርብ ታብዛልን እማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
ድምፅሽ ያምራል እማምላክ ትጠብቅሽ የኛ ዘማሪያችን ተባረኪልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን " ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፍንሽው እመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም"
ግሩም ድምዕ ነው: ልብን ሰርጾ ነው የሚገባው: ዝማሬ መልአክ ያሰማሽ !!!
ይህ ዝማሬ እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ የመሰማው ቀኑ ሙሉ ነው የመሰማው እንዲህ ሰምቼው አልጠግበውም
እህታችን በሚያምር ድምፅሽ ከዘፈን መዝሙር መዘመርሽ ደስ ይላል ልባም ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💕🙏
ኡፍፍፍፍ 10 ግዜ ይሆናል ደግሜ ያደማጥኩ 😥😥🌼🌼🤲🌼🤲🌼ዝማሬ መላእክት ይሰማል እህታችን የኛ እናት እመቤታችን ስምዋ ከፍ ይበል ።
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን.....እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል
በቀን 3 እሰማዋለው ቢያንስ በሷ ደሞ በጣም ወደድኩት መዝሙሩን❤❤❤
አባቴን እያስታመምኩት እያለቀስኩኝ ምሰማው መዝሙር ነው።አሁን አባቴ በህይወት ባይኖርም ለኔ ማስታወሻዬ ነው። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛልድምጽሽን ልስማ ያረጋጋኛልየሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነውደስታና ሀዘን የማይለየው።
ምን አይነት ድምፅ ነው! እመቤታችን ትጠብቅሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
እመ አምላክ ለተጨነቁ ነብሶቾ ሁሉ ከልጅሽ ጋር ድረሽልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🥰
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው🙏💚💛❤
እግዚያብሄር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሁንም የድንግል ማርያም ፍቅር ይብዛልሽ 🙏🙏🙏
በልጅኔቴ ስሰማ ያደኩት መዝሙር ነው ዘማር እንግዳ ወርቅ ይሄን የመሰለ ዝማሬ ሰቶናል እመቤቴ ታክብራቹ
ምን አይነት መዝሙር ነው በእመቤቴ ህይወት የሆነ መዝሙር አይጠገብም
ምእመናን በጸሎታችሁ አስቡን ልኡል ፈጣሪ ከእናቱ ጋር በልጅ እንዲባርኩንኝ በጸሎታችሁ አስቡንኝ
መዝሙሩን ስሰማ ዘማሬዋን ረሳዋት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ
ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝም ባሀዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ😢😢😢
አንድ ቀን በጉራጊኛ መዝሙር በዚህ ምድያ መቅረብ እፈልጋለሁ ቁጥራቸው ስጡኝ❤❤❤እና በርቱልን❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይውርስልን እግዚአብሄር ፍፃሜውን ያሳምርልን
ቃለ ይወት ቃለ በረከትን ያሰማል ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጠጋ ይጠብቅልን ከቤቱ አያብዛልን
ይህ መዝሙር የእንግዳ ወርቅ ነው። እሱም ሲዘምረው ውብ ነው፣ያንቺም ድምፀ ቆንጆ ውብ ነው። እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሸ፣ ልጠግበው አልቻልኩም ደጋግሜ እየሰማውት ነው፣ በቤቱ ያፀናሸ ከዚህ በላይ እንድታመሰግኝ እግዚአብሔር ይርዳሸ።
ደ ሰ ይ ል ላ ል ❤❤❤❤
በጣም የወደድኩት የአዚአዛም፣ የድምጽ አወቃር። በርቺ እህቴ ብሩክቲ❤❤❤
በእውነት ድንቅ መዝሙር ቃለ ሕይውት ያሰማልን
Finally 😍😍ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🤲እማ አምላክ ትባርክሽ ብሩክቲዬ 🤲🙏ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል ከፍ ያርግሽ 🤲🙏 ያረግሻልም 😊 ❤
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🥰🥰🥰🥰
21 ሚዲያዎች በጣም በርቱ የሚገርም ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ኦርቶዶክሳዊነትን የተላበሳችሁ
እመቤቴ እናቴ እረጅም መንገድ እየነዳሁ ሁሌም እየጠራሀት እሔዳለሁ እሳም ሁሌም አለች እሕቴ በርቺ እመብርሀንን የያዘ ማንም የወደቀ የለም እመብርሀን እንወድሻለን እናታችን !!!
እጂግ በጣም ልብን ሰጥቆ የሚገባ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልንሁላችነንም በስደት ያለነውን ከስደት መልሰሽለደጂሽ አብቂን ድንግል ወላተ አምላክ🙏❤😢❤❤
ዘማሬ መላይክት ያስማልን አግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ
ምነኛ መታደል ነው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያለቀስሁ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላዕእክትን ያሰማልን እህታችን ጥዑም ዜማ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏💖
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እህታችን ዘማሪት እድሜ ጤና አግልግሎትሽን ይባርከው
ዝማሬ መላእክት ያሠማማማማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 21 ሚዲያዎች በርቱ
የጭንቅ እማላጄ እመብርሀን ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ያለንበት ህይወት ላስጨነቀን ሁሉ አመብርሀን ትድረስልን
ይሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረ አየመሰለኝ ሁሌ እየሰማሁት አለቅሳለዉ ኦርቶዶክስያዌያን በፆለት አስቡኝ 😢😢😢😢
እጅግግግ ! ግሩም ድምፅ ነው ፀጋውን አብዝቶ ያትረፍርፍልሽ እህታችን❤ ውስጣችን አረሰረሽን❤❤ ቃለ-ህይወትን ዝማሬ-መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪልን. እልልልልልል
ቆንጆ ይምፅ ነው ያለሽዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰምቼ እማልጠግበው መዝሙር 😭😭
መፅናኛዬ እመቤቴ ስንቱ አለፈ ባንቺ አሁንም የልቤን ትካዜ ታቂዋለሽ እናቴ በሂወቴ ግቢልኝ እመ ምህረት ማንም የለኝም ድንግል ታሪኬን ለዉጭዉ😢😢😢
እኔም እንዳንቺ አሜን ትለዉጠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ሓብትና።
ፍቅሯ ሁሌም እንዳትለየን በፀሎት እንለምናት።
ፍቅሯ እንዳይለየን ሁሌ በፀሎት እንለምናት።
አሜን በእዉነት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እልል እልል እልል እልል እልል❤❤❤❤❤❤
💖💖💖እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💖💖💖ዝማሬ መላእክት ያሰማን እህታችን ❤🙏❤
እግዚኣብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም እናት ኣድርጎ የሰጠን። እመብርሃን እመኣምላክ ወይን ኮ ኣልቅዋል ምልጃሽን ኣይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይበል ነው የሀመረ ኖህ ልጅ እልልልልልልልልልልልልል ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን
ኮምቦልቻ ቅዱስ ገብርኤል ነው ??
የ እመቤቴ ፀሎት እና ምልጃ አይለየን 💞
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በጣም ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ነው።😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
የኔን ታርክ ይነካል ተመሠገን እማምላክእናቴአንችን ጠረቸ ጨለመየን አለፍኩት ለኔ የደረሰች ለሁላችሁም ትድረሰላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤
ዋውውው ግሩም ዝማሬ ነውዝማሬ መላእክት ያሰማለን❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብሩክቲዬ የሐመረ ኖኀ ፍሬ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
አናታችን ቅድስት ድንግል ማርአም ስምሺን ስጠራ አፅናናለሁኘ
Ye zmare melaekt yasemaln🙏🙏🙏
ወይኔ ብሩክቲ ምስጥ የሚያደርግ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን
ኣሜን❤❤❤
እደኔ ብዙ ግዜ ገብቶ ያደማጠው🙋♀️🙋♀️
Zemare melaektn yasemaln ehtachn 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ተማሪ እያለሁ ለመጀመርያ ግዜ የሸመደድኩት የዘመርኩት መዝሙር። ይሄን መዝሙር ስሰማ እምባዬን መቆጣጠር አልችልም።
እፆናናለሁ የኔ እናት እመአምላክ ወለአዲቶ አዛኛቱ አማላጂ የኔ ፈጥኖ ደራሺ እልልልልልልልልልልልል
ማነው እንደኔ ይህ መዝሙር ስትሰሙ ሰላም የሚሰማቹ 🙏🙏🙏🙏
ተባረኪ🤲.እማ🤲🥺🤲🥺🤲🥺🤦♀️🤚አሜን❤❤❤❤💒🤲💒🤲💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❣️❣️❤️👋❤️🕊🥺❤️🕊🥺❤️🕊🕊❣️🕊❣️🕊❣️🕊❣️🕊❣️⚘️❣️⚘️❤️🕊🕊ዝማሬ.መለአክት.ያሰማልን..ተባረኪ.ወድሻለሁ
በጣም በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትና ወንድሞቼ🎉🎉🎉❤❤❤
ተመስገን ደስ የሚል መዝሙር ቃለሂወት ያሰማልን እህቴ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ግሩም ድምፅ❤
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም 🥰ባአንቺ ስንቱን አልፊያለሁ የስደት እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ❤❤❤
ይሔን መዝሙር ስሰማው ጭቅ ውስጥ ሁኘ ነው 😢ማሪያምን አሁን አለሁበት ፓሊስ ይዘን መተን ልናሲዝሽ ነው ብለው እያስጨነቁኝ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
Ayzoshe wed maram terdshe
አይዞሽ እህቴ እመቤቴን ጥሪያት ስሟን የጠራ አይፈራም
kedane mehrte terdash wuda iyzosh wuda
አይዞሽሽሽ አይዞሽሽሽ እሕቴቴቴ የጠላቶችሽን ድምጽ ከምሰሚሚ ደጋግመሽሽሽ መዝሙር ና ስብከት አድምጪበት የዛሬዋ ኪዳነምህረት ጭቀትሽን ወደሀሴት ትቀይርልሽሽ 2017 16 ጥቅምት እለተ ሰበት ቅዳሜሜሜ🎉🎉🎉🎉🎉
Dingil tedreslish
እመአምላክን ጠርቶ ያፈረ ማነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሩ ያበረታል።
እህቴ ጽጋውን ያብዛልሽ በውነት!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
በአዲስ እንደዚህ ልብን በሚያረሰርስ መዝሙር እጠብቅሻለን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ታሰማልን በ ቤቱ ያፅናሸ
በጣም የተደሰትሁበት ዝምሬ ድግል ማርያም ታኑርል እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በጣም ምወደው መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልኝ... ከገላጭ_ቲዩብ
Kale hiwot yasemaln. Egziabher yeagelglot zemenshn yibarklsh. Dink Zimare New.
✞ ስድቤን አርቀሽ ✞
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው
እመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም
ስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁ
ሐዘኔን በአንቺ እረሳለሁ
ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ
አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል
ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ
በሐዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ
እንደ ሃና ሆኜ ከቤተ መቅደስ
በመረረ ሐዘን ነው እኔ የማለቅስ
ፍረጅልኝና ልመለስ ከቤቴ
ሐዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ
በግራም በቀኝም ጠላት ቢከበኝ
አብዝቼ እጮሃለው እናቴ ስሚኝ
❤❤❤❤
ተባረኩ
❤❤❤
ቀጥሉበት ተመችቶኛል
እልልልልልልልልል
ቃላት አጠረኝ ድምፅሽ ልብ ዉስጥ ይገባል ዘማሪ መላክት ያሰማልን❤❤❤
በጣም🥹❤️
እውነት ብላሽ
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
መዝሙርን ሲሰማ እምባው የሚመጣ እንደኔ
me too
እኔም
መልካም አስመስሎ ጠላት እንድናለቅ ያደርጋል ንቂበት ከልብ ከሆነ ደስ ይላል
😢😢😢😢😢
እኔም
ድምፅሽ በጣም ውብ ነው ለእመቤታችን ለክብራ አቁሞ ስላዘመረሽ መድሐኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው
ellllllllellllllllellllllllelllllllll👏👏👏👏
አንድ ቀን እኔም እንዲህ ቆሜ የማመሰግንበት ጊዜ ይመጣል ቅዱስ ሚካኤል ይረዳኛል እናንተም ፀልዪልኝ ደሞ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜሽ ይርዘምልን❤❤❤❤
አሜን የእኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን🙏 😢 የአዛኝቷ አማላጃችን የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ክብር ሹሞን በአውደምህረቱ እንድንዘምርለትና እንድናመሰግነው ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን፡፡🙏 እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮልን ለንስሀ ያብቃንና ወደ ቤቱ ይመልሰን ጌታ፡፡💝 አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእህታችን🙏
ኣሜን❤❤❤💒💒💒
ኣሜን❤❤❤💒💒💒
አሜን ❤❤❤
እድሜና ጤናውን ይስጥሽ
❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ እርሷ ትጠብቀን ከሊብያ በመከራ ውስጥ ነኝ 😢 በጾሎታችሁ አስቡኝ ገብረማርያም 😢 ክምር ጨንቆኛል የተዋህዶ ልጆች ❤
እግዚአብሔር ያስብክ 😢🙏
እመብርሃን ከልጇ ጋር ትቅደምልህ ወንድምዬ🙏
Ayezoshe
ስደትን ስለምታቀው ለሷ ንገራት በእንባ የሷ ልመና አንገት አያስቀልስ ልብ አያስመልስ ❤❤❤
Ayezoike emaberehane kafeteike tekedemalice emabereihane kacinike kamakera tawetaike
እመቤታችን ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንሽን ትባርክ❤❤❤
አሜን
የልቤን መሻት ሁኖ ደርሶ አየሁት ፡ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እሰይ እንኳን ደስስስስ አለሽ
እንኳን ደስ አለሽ❤❤
🙏
ታድለሽ😊
Egziabhare yemsegen ❤❤❤
በእውነት ባላት ፀጋ በእጅጉ የምገረምባት እህቴ ናት።ብሩክቲዬ እመብርሃን በሞገስ በፀጋ ታቆይልን።
ይሄን ዝማሬ ለምታደምጡ ሁሉ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ።
አሜን
Amen 🙏🙏🙏
Amen 🙏 🙏 🙏
Amen @@hanabelayneh4345
የሷ መዝሙር አይደለማ?
ይህን የምታዩ ሁላችሁ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ስር ትደብቃችሁ❤❤
አሜን 3
አንድ ቀን እኔም እዚው ቦታ ቆሜ ዘምራለው አምናለው ድንግል ትርዳኝ
Dm ለምን አታደርጊም ማለቴ ጻፊላቸው የመዘመር ጸጋው ካለሽ🙏
አሜን ከዚ ዳንኪራ አና ሁካታ ከበዛበት አለም እመቤታችን ሰብስባ በቤቱዋ ታውለን አንድናገለግላት ፍቃዷ ይሁንልን እህቴ
የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
Me too
@@Hawiortdox21 አለኝ ግን ትንሽ መማር ያሉብኝ ነገሮች አሉ
✞ ስድቤን አርቀሽ ✞
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው
እመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም
ስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁ
ሐዘኔን በአንቺ እረሳለሁ
ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ
አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል
ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ
በሐዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ
እንደ ሃና ሆኜ ከቤተ መቅደስ
በመረረ ሐዘን ነው እኔ የማለቅስ
ፍረጅልኝና ልመለስ ከቤቴ
ሐዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ
በግራም በቀኝም ጠላት ቢከበኝ
አብዝቼ እጮሃለው እናቴ ስሚኝ
አዝ= = = = =
መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል
ድምፅሽን ልስማ ያረጋጋኛል
የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው
ደስታና ሐዘን የማይለየው
በእጃችን ወድቋል ሲሉኝ ጠላቶቼ
አመለጥኳቸው ስምሽን ጠርቼ
ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባል
እናቴ እመቤቴ ብዬ ስጠራሽ
ከመከራ ሁሉ ታወጪኛለሽ
አዝ = = = = =
በምርኮ ሳለሁ በሰው ሀገር
ግፍ ጥለውብኝ ስኖር በእስር
ምልጃሽ ደርሶልኝ ተፈትቻለሁ
በተአምራትሽ እኔ ድኛለሁ
ቃልሽን ሰምቶ ጽንሱ ሰገደ
ብላለች ኤልሳቤጥ ነውሬ ተወገደ
የጌታዬ እናት እኔን አሰበችኝ
ታሪኬን ቀይራ ይኸው ባረከችኝ
የእመቤቴ ከሆንኩ ማን ይቃወመኛል
ወጀቡም ማእበሉም ይታዘዝልኛል
አዝ= = = = =
ወይንኮ አልቋል የዶኪማስ ቤት
ድንግል አማልጅ ነይ የእኛ እመቤት
ስምሽ ሲጠራ በየቦታው
ይሞላልና የጎደለው
ግራ የገባው የቸገረው
ድንግልን ይጥራት እንድትረዳው
ሳዝን ስተክዝ የምታጽናና
እናት አለችኝ ርኅርኂተ ልቦና
እናቴ እመቤቴ ብዬ ስጠራሽ
ከመከራ ሁሉ ታወጪኛለሽ
😢❤
GOD bless you
@@tufg556ዝማሬ መላእክት። ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🙏🇪🇷❤️
🥰🥰2000 ዓ. ም አረብ አገር ቤሩት ከሄድኩ 7 ወሬ ነበር ዘማሪ እንግዳወርቅ ቤሩት መቶ ነበር እና እናም ስደት ላይ ሆኖ ደግሞ ከባድ ነበር አሁንም ስሰማው ያንን ጊዜ እያሰብኩ የማለቅሰው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
ያኔ እናት ማርያም ❤❤❤
እሄን መዝሙር ስስማ እባዬ መቆጣጠር አልችልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.......... እመ አምላክ አደራሽን ይሄን ክፉ ጊዜ እንድናልፈው ከልጅሽ አማልጅን ..........
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን ድምፅሽ ድንቅ ነው ❤
እጅግ ልዩ የሆነ የዝማሬ ፀጋ ነው እህቴ የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቦናሽ ጣዕሟን በአንደበትሽ ታኑርልሽ።❤❤❤
xejge btame lebe yenkale tbarki
ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ግን ምንም የማይሰለች ድምፅ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
በስመአብ ድምፅ✅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርች❤ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን🌹🌹
በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ድምፅሽ ከቃላት በላይ ከልብ ሰርስሮ እሚገባ ህሊናን የሚያድስ መዝሙር ነዉ በእውነት እመብርሃም ያገልግሎት ዘመንሽን ታርዝመው ፀጋውን እጥፍ ድርብ ታብዛልን እማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
ድምፅሽ ያምራል እማምላክ ትጠብቅሽ የኛ ዘማሪያችን ተባረኪልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን " ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፍንሽው እመአምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም"
ግሩም ድምዕ ነው: ልብን ሰርጾ ነው የሚገባው: ዝማሬ መልአክ ያሰማሽ !!!
ይህ ዝማሬ እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ የመሰማው ቀኑ ሙሉ ነው የመሰማው እንዲህ ሰምቼው አልጠግበውም
እህታችን በሚያምር ድምፅሽ ከዘፈን መዝሙር መዘመርሽ ደስ ይላል ልባም ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💕🙏
ኡፍፍፍፍ 10 ግዜ ይሆናል ደግሜ ያደማጥኩ 😥😥🌼🌼🤲🌼🤲🌼ዝማሬ መላእክት ይሰማል እህታችን የኛ እናት እመቤታችን ስምዋ ከፍ ይበል ።
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን.....እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል
በቀን 3 እሰማዋለው ቢያንስ በሷ ደሞ በጣም ወደድኩት መዝሙሩን❤❤❤
አባቴን እያስታመምኩት እያለቀስኩኝ ምሰማው መዝሙር ነው።አሁን አባቴ በህይወት ባይኖርም ለኔ ማስታወሻዬ ነው። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል
ድምጽሽን ልስማ ያረጋጋኛል
የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው
ደስታና ሀዘን የማይለየው።
😢😢😢😢😢
ምን አይነት ድምፅ ነው! እመቤታችን ትጠብቅሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
እመ አምላክ ለተጨነቁ ነብሶቾ ሁሉ ከልጅሽ ጋር ድረሽልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🥰
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው🙏💚💛❤
እግዚያብሄር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሁንም የድንግል ማርያም ፍቅር ይብዛልሽ 🙏🙏🙏
በልጅኔቴ ስሰማ ያደኩት መዝሙር ነው ዘማር እንግዳ ወርቅ ይሄን የመሰለ ዝማሬ ሰቶናል እመቤቴ ታክብራቹ
ምን አይነት መዝሙር ነው በእመቤቴ ህይወት የሆነ መዝሙር አይጠገብም
ምእመናን በጸሎታችሁ አስቡን ልኡል ፈጣሪ ከእናቱ ጋር በልጅ እንዲባርኩንኝ በጸሎታችሁ አስቡንኝ
መዝሙሩን ስሰማ ዘማሬዋን ረሳዋት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ
ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝም ባሀዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ😢😢😢
አንድ ቀን በጉራጊኛ መዝሙር በዚህ ምድያ መቅረብ እፈልጋለሁ ቁጥራቸው ስጡኝ❤❤❤እና በርቱልን❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይውርስልን እግዚአብሄር ፍፃሜውን ያሳምርልን
ቃለ ይወት ቃለ በረከትን ያሰማል ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጠጋ ይጠብቅልን ከቤቱ አያብዛልን
ይህ መዝሙር የእንግዳ ወርቅ ነው። እሱም ሲዘምረው ውብ ነው፣ያንቺም ድምፀ ቆንጆ ውብ ነው። እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሸ፣ ልጠግበው አልቻልኩም ደጋግሜ እየሰማውት ነው፣ በቤቱ ያፀናሸ ከዚህ በላይ እንድታመሰግኝ እግዚአብሔር ይርዳሸ።
ደ ሰ ይ ል ላ ል ❤❤❤❤
በጣም የወደድኩት የአዚአዛም፣ የድምጽ አወቃር። በርቺ እህቴ ብሩክቲ❤❤❤
በእውነት ድንቅ መዝሙር ቃለ ሕይውት ያሰማልን
Finally 😍😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🤲
እማ አምላክ ትባርክሽ ብሩክቲዬ 🤲🙏
ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል ከፍ ያርግሽ 🤲🙏 ያረግሻልም 😊 ❤
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🥰🥰🥰🥰
21 ሚዲያዎች በጣም በርቱ የሚገርም ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ኦርቶዶክሳዊነትን የተላበሳችሁ
እመቤቴ እናቴ እረጅም መንገድ እየነዳሁ ሁሌም እየጠራሀት እሔዳለሁ እሳም ሁሌም አለች እሕቴ በርቺ እመብርሀንን የያዘ ማንም የወደቀ የለም እመብርሀን እንወድሻለን እናታችን !!!
እጂግ በጣም ልብን ሰጥቆ የሚገባ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
ሁላችነንም በስደት ያለነውን ከስደት መልሰሽ
ለደጂሽ አብቂን ድንግል ወላተ አምላክ🙏❤😢❤❤
ዘማሬ መላይክት ያስማልን አግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ
ምነኛ መታደል ነው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያለቀስሁ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላዕእክትን ያሰማልን እህታችን ጥዑም ዜማ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏💖
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እህታችን ዘማሪት እድሜ ጤና አግልግሎትሽን ይባርከው
ዝማሬ መላእክት ያሠማማማማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 21 ሚዲያዎች በርቱ
የጭንቅ እማላጄ እመብርሀን ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ያለንበት ህይወት ላስጨነቀን ሁሉ አመብርሀን ትድረስልን
ይሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረ አየመሰለኝ ሁሌ እየሰማሁት አለቅሳለዉ ኦርቶዶክስያዌያን በፆለት አስቡኝ 😢😢😢😢
እጅግግግ ! ግሩም ድምፅ ነው ፀጋውን አብዝቶ ያትረፍርፍልሽ እህታችን❤ ውስጣችን አረሰረሽን❤❤ ቃለ-ህይወትን ዝማሬ-መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪልን. እልልልልልል
ቆንጆ ይምፅ ነው ያለሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰምቼ እማልጠግበው መዝሙር 😭😭
መፅናኛዬ እመቤቴ ስንቱ አለፈ ባንቺ አሁንም የልቤን ትካዜ ታቂዋለሽ እናቴ በሂወቴ ግቢልኝ እመ ምህረት ማንም የለኝም ድንግል ታሪኬን ለዉጭዉ😢😢😢
እኔም እንዳንቺ አሜን ትለዉጠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ሓብትና።
ፍቅሯ ሁሌም እንዳትለየን በፀሎት እንለምናት።
ፍቅሯ እንዳይለየን ሁሌ በፀሎት እንለምናት።
አሜን በእዉነት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እልል እልል እልል እልል እልል❤❤❤❤❤❤
💖💖💖እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💖💖💖ዝማሬ መላእክት ያሰማን እህታችን ❤🙏❤
እግዚኣብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም እናት ኣድርጎ የሰጠን። እመብርሃን እመኣምላክ ወይን ኮ ኣልቅዋል ምልጃሽን ኣይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይበል ነው የሀመረ ኖህ ልጅ እልልልልልልልልልልልልል ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን
ኮምቦልቻ ቅዱስ ገብርኤል ነው ??
የ እመቤቴ ፀሎት እና ምልጃ አይለየን 💞
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በጣም ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ነው።😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
የኔን ታርክ ይነካል ተመሠገን እማምላክእናቴአንችን ጠረቸ ጨለመየን አለፍኩት ለኔ የደረሰች ለሁላችሁም ትድረሰላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤
ዋውውው ግሩም ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን❤❤❤❤