Watch-out, I think she is confused and she does not know what she is saying. She just read what they gave her , anyways this video is totally against Ethiopian Orthodox Realigns period.
Well! According to the topic, I expect at list to mention Eritrea 🇪🇷 once . What you have been narrating is very different and which is unbelievable..... since when is Eritrea called as Ethiopia? Why is that you are lying on the Chanel which is Orthodox?! Eritrea is never been Ethiopia and please do not dream to have us Eritrea!!! I am Orthodox and Eritrean!!! Be Orthodox! Orthodox do not lie!!!
እናቴ ጎንደር የአለም ሚስጥር
ሀገሬ ትንሣኤሽን ያሣየኝ
የእኔ ምርጥ እህት ባለ ጣፋጭ አንደበቷ በርችልኝ፡፡
ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ❤
ልዑለ በሐሪ እግዚአብሔር የልባቹሁን መሻት ሁሉ ይፈጽምላቹሕ!!!
እናመሰግናለን ታሪክ ለባለቤቱ
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ አቀራረብ ነው በርቺ
የእኒህ ምሁር ስም እንደስራቸዉ አግማሴ ነው እንደግብራቸዉ አይደለም
የኔ አባት እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው እሳቸዉን ከታፈኑበት የፈታ ባለ ስልጣን በሰማይ የተፈታ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
ድንቅ ትምህርትእና መረጃ ነው :: የዚህች ድንቅ ሀገር ጉዳይ የተጠቀሱት አይነት ሰዎች ከመላው ሀገሪቱ በጥንቃቄ ተለቅመውና ማእከል ተዘጋጅቶ ቢሰራ መልካም ነው የሚል እምነት አለኝ:: ዋናው ጉዳይ እውቀቱ እና ክህሎቱ የተሰጣቸው እና መፅሀፍት በጥንቃቄ ሊጠበቁ ይገባል::
ሰላም ለውድ ሀገሬ
ፀጋው ያብዛልሸ የኔ እህቲ በርች የምራ ጃግና ነሸ ዋጋኖችዬ ሰድብ የማነው የእግዚአብሔር ሰው አይሰድብም።
ቃለህወትን ያሰማልን
የተዋህዶ ኦርቶዶክስ 81ዱን መፅሃፍ ቅዱስ እናንብብ እንረዳ
ነጮች ኃይልንና ሀብትን ለማግኘት ጥንቆላን ለመጠቀም ምንም ቅር አይላቸውም ስለዚህ ነጮቹ የኛ መመዘኛ ሊሆኑ አይችሉም ነገር ሁሉ የሚመዘነው በእግዚአብሔር ቃል ነው።
አማራ የሀገሪቱ ዋልታ ናቸውና 😮❤
እናመሰግናለን የኔ እህት
I visited debre bizin long time a go. What an amazing place
እውነት ነው የኛ ትውልድ ተማረ ይባላል እንጂ ምንም አያውቅም ከ እኔም ጨምሮ ምንም እንዳናውቅ እያፈዘዙን እነሱ ድብቅ ስራቸውን ያራምዱብናል። እርሱ መድሃኒዓለም ያንቃን እንጂ ትውልዱ ተኝቷል።
አብየት ክፋት በነጮች ላይ ማላክ ክ ብቻ ነዉ የምናዉቀዉ። እርስ በራስ እየተጨራረስን የተሰራዉን በጦርነት እያወደምን የአለም መሳቅያ ሆነን ነጮች እንዳህ አረጉን እንላለን። Please wake up and think positive.
ከነሀገሩ ስም እየጠራችሁ የምታወጡት ሚስጥራት አገርን አይጓዳም ወይ?
ጎድት. ስንቱን. መነኩሴ. አስገደሉ. ስንት. የጥንት. የቤተክርስቲያን. ቅርሶች. አዘረፍ. ስንቱን አሳረድ. ይህንን. ፕሮግራም. የሚያዘጋጅ. በቤተክርስቲያን. ምክርና. በቆሎ. ተማሪ. በመነኩሴዎቹ. ደም. በለፀጉ. ብዙ. ጥፋት. አድርገዋል. የብልጽግና. ቀኝ. እጅ. የዳንኤል. ክብረት. ቀኝ. እጅ. ናቸው
ኤርትራ ትግራይ ወይ ኢቲዮፕያ ኣይነበረትን ኣይትኸውንን እያ ግን ትዕግስቲ ንኹሉ ናይቃላትን ምልልስ ምጥባርን ከጋልጾ እዩ
Thank you
በበኩሌ ሀገር መጥራቱ ጥሩ አይደለም በስም የተጠራችዉ ሀገር ችግር ላይ ትወድቃለች እነሱ ቀድመዉን እንዲያገኙት በራሳችን አንደበት ጋበዝናቸዉ ማለት ነዉ
እባካችሁ....ላሊበላ እራሱን ከወንበዴዎች ጥፋትያዳነበትን ጥበብ ለዓለም፡አሣውቁ ፡፡
እድሣቱንም የውጭ ሰዎች ሣይነኩት በኢትዮጵያዊያን እነዴት እንደሚሆን ሚሥጥሩን ታገኛላችሁ፡፡
በርቺልን እህታችን።
በጣም ድስይላል
ወበከመ ይትወለዳ አውራህ እመ እለታት፣
ወአመታት እም አውራህ፣
ከማሁ ይትወለዳ አእምሮታት፣ እምግባራት ወእመከራት።
እንደ ግብራቸዉ ሳይሆን እንደስራቸዉ በሚል ይስተካከል
ኢትዮጵያ ለማየት ጎንደርን ለመጠበቅ
It is great
የምታቀርቡት ዝግጅትና ትምህርት በጣም ማራኪና አጉዋጊና ምስጢራዊም ነው የምትጠቅሱት መጽሐፈ ግን የማይገኝ ነው ወይም እኔ አግኝቼ አኔ ስላላገኘሁት የለም ማለቴ ግን አይደልም
የሚገኝ ከሆነ ግን የት እንዴት እንደሚገኝ ብትገልፁልኝ
እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ
ከድምጽሽ ልጀምር. ድምጽሽ ደስ ይላል. አንደበትሽን, ገጽታሽንና ጥልቅነትሽን አሳየኝ. አላውቅሽም ግን አንችን መሰል ብስልና የሰከኑ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ስላየሁ የከበረ አንደበትሽን መረዳት አልተቸገርኩም. ደስ የሚል ማንነትና ኢትዮጵይ አድጋ ተመንድጋ ለማየት የምትሽ መሆንሽና ውስጥሽ የሚበግን መሆኑ ያሳብቅብሻል. በርቺ! ተስፋ አትቁረጭ. ጠንካራ ሴት ለመሆንሽ ባልጠራጠርም የኢትዮጵያ ሁኔታ ረግቶ ምርምር ለማድረግ ቀርቶ ወቶ በሰላም ለመግባት አሳሳቢ ነው. ቀጣፊው, አስመሳዩ, ሐዛቡ ወዘተ... በዝቷል. ከብዙ ጊዜ በኋል እትዮጵያ ስመለስ ክው ነው የአደረገኝ. ለዚያም ወዲያውኑ የአደረኩት ለምን ይህ ሆነ ብዬ ኢትዮጵያ ምን ነካሽ በሚል አርዕስት ጥናት ጀመርኩ. መልሴን በአገኝም ከድጡ ወደ ማጡ ሆኗል. ሆነ ብሎ ቅርሷን, ማንነቷን ወዘተ... የሚከልሰው, የሚያጠፋውና ለገንዘብ የሚሠርቀው ብዙ ሆኗል.
የአነጋገርሽው ሰውም እንዴት ሰዎችን እንደሚቀርብና ሚስጡር እንዲያወጡ የመደለያ አቀራረብ እንጂ የኦውነት ተቆርቋሪ አይመስለኝም. ከራሱ አንደበት የወጣውን ስሰማ እየሸጠ ብዙ ገንዘብ የሚያገኝ የነበረ ልብ ገዝቶ ዛሬ ተቆርቋሪ መምሰሉ ዘዴው አስደመመኝ. አንችም ከሰማሽው በኋላ ለማመን የአበቃሽ ሚሶጢሩ አልገባኝም. ምናልባት አንቺ የእሱ ኢላማ መሰልሽኝ. በእርግጥ ልምድ የአለው ነው ግን ተቆርቋሪ ነው ብዬ ለማመን ተቸግሪያለሁ. እሱን መሠል አጋጥሞኛል. ግን አስቀድሜ ትክክለኛ ማንነቱን ስለተረዳሁ የፈለገውን እንዲያገኝ የምረዳ መስዬ ማንነቱን ከራሱ ተማርኩ. አንች በደግ መቅረቡ ጥሩ ሳለ ራስሽን አሳልፈሽ ለምን ተሎ እንደሰጠሽው አልገባኝም.
ይዛሬው፡ምንም፡አልገባኝም።
ሀብትሥ ቢኖር እንዴት እንዲህ አለም በሚደርሰው የመረጃ መረብ የሃገር ሥም አካባቢ ይነገራል
ኢትዮጺያን ከፍ ያርግልን
ጥያቄአለኝ አቡሸሀር ማለተ ምንማለትነው
የተፃፈው ርዕስና ትረካው የተለያየ ነው ምን ማለት ነው አልገባኝም ተዓመኔታ እንዴት ነው?
ይህ የቀመር ሚሰጥር ለምን የአረብኛ ስም
ተሰጠው?? እኔ የአረበኛ ቋንቋውን በጥልቅ ባላውቅም አቡ ሸሐር ( ትርጉም አቡ= አባት
ሸሐር =ወር ማለት ነው። ሁለቱን አንድ ላይ
የወር አባት ወ/ አባታዊ ወር ------?
እኔም የአባ ተስፋ ስላሴ ልጅ ነበርኩኝ።
ምን ለማለት እንደፈለግሽ ምንም አልገባኝም
ግልፅ ነውዌ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ትንሳኤ ነው የምታወራው።
አልገባኝም ምንድነው???
i think, i live in another Planet. the facts on the ground speak another laungage.
እግዝአብሄርይባርክሽፏጣሪኢትዮብያይጠብቅ
Merja
Hagere selamishin yamtaw fetar
Roman..bewunet.anchin.lemadinek.kalatoch.yatirunial.indawu.bedefenswu.idimens.tena.yistish.nuri.lin.ilishalehu.
ኤርትራና ኢትዮጲያ? መለስ ዜናዊ የፃፈው ይመስላል።
ተረተረት የላምበረት ብለሽ ጀምሪ
ቀመር እና ሚስጥር ስትወዱ ....!!!
አዎ ኢትዮጵያዬ ሚስጥር ናት። ታላቅነቷም ሚስጥሯም መገለጫው ቅርብ ነው ያኔ የተጣራ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ብቻ ይኖርባታል። 💚💛❤️
አቡሻህር ጥንቆላ ነው የሄኖክ ቀመር መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው።
Thank you so much
Anchim junta nesh
Tinsh enkuwan keyer atadergutim endewerede ke axume tube gelbitachu sitakerbu,eski yerasachihun lemesrat mokru
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🕯️☝️
Bertu yabzachu
እዚህ ቤት ግንኮመንት አያነቡም እንዴ ሊቁ እንደስራቸው አግማሴ የስም ሰህተት አሁንለሁለተኛግዜ አታደናግሩና
ምን አይነት እውቀት ነው ለኛ ሼር ያደረግሽን ኢሄኮ ሻይ ላይ የምናወራው ሀሳብ ነው ርእሱን ብቻ አተለቅሽው
የምን ቀመር ነው ምታወሪው?ደሃ ምቀኛ የበዛባት አገር አይደለች እንዴ?ምንድነው ተሸውዳችሁ ሰውን ለመሸወድ ምትጥሩት?
Kezih dibiku mahiber ga bagatami tegenagnech akalew dinke nachew
ይሀሄ ሌብነት ይቅርባችሁ። እናንተ ሃሰትን እንደ እውነት ለመተንተን ባዶ ወሬ ልቦለድን መርጣችኋል።
Endesirachew?
የመፅሀፍን ስም ብትነግሪን እባክሽ🙏🙏
Enamsgnlan sla webetow hagrahen ewkate slastahune
እረ ደግሞ እንዲህ ብላቹህ ግንቡን እንዳታሥፈርስሡት ኖህ ነው የተቀበረ ከፋሲል ግምብ ስር
ታሪክ እንደሚለው ኤርትራ የበሀሩ ስም እንጂ፤ የሀገሪቱ ስም ባህረነጋሽ ነው የሚሉን ብዙ አባቶች ናቸው።መፅሐፍ ቅዱስም የኤርትራ ባህርን ከፍሎ እንዳሻገራቸው ይናገራል። ታዲያ ኤርትራ የሚለውን ስያሜ ለመሬቷ የሰጠው ማንነበር?
ታሪክ ሳይሆን ኤርትራ ባሕረ ነጋሲ ነብር ስሞ ከዛም በፊት ኣዱሊስ ነበረች ኢትዬጵያ ደገሞ ኣቢሲንያ እና ማነው ኢትዬጽያ ብሎ የስየማት ንገሪኝ ሰውን ማናናቅ ኣስፈላጊ ኣይደለም
መጽሃፍ ጽቅዱስ የሚለው የኤርትራን ባሕር ነው ስለዚህ ባህሩ የኤርትራ ነው ፧፧ኤርትራ በቀድሞ ግዜ አቡነ ገላውዴዎስ ደግ ህዝብ ሲሉ በገድላችው ላይ ምድረ ሔራን ብለው ይጠሩዋት ነበር ፧፧፧ምድረ ሓማሴን ፧፧፧አዱሊስ ፧፧ ምድረ ሔራን ፧፧፧ባህረ ነጋሲ ፧፧፧ኤርትራ ተብላ ትጠራ ነበር ፧፧፧አብሲንያን ግን ኢትዩጵያ ብላ የሰየመችው የአሉላ ባንክረስ ሚስት silva ነች ፧፧፧፧ሊግ ኦፍ ኔሽን ላይ ሃይለስላሴ በነገስቦት ጌዜ አብሲንያ ነብር የአሁኑዋ ኢትዩጵያ ስም
ግን አንችስ ገገሩ እውነት ከሆነ ለአለም ሚስጥሩን አሳልፈሽ እየሰጠሽ አይደለም ወይ?
እውነት ነው በጣም ያሳዝናል ኣሳልፎ ለጅብ መስጠት
እንዴት ነው ብሄር የሌለው ብሄር ለብሄር ይከባበር ተባለ እንጂ እንዴት ብሄር የለም ትያለሽ
Watch-out, I think she is confused and she does not know what she is saying. She just read what they gave her , anyways this video is totally against Ethiopian Orthodox Realigns period.
Ena endsu eyaworachew gbuen asworeruet btam new ymtgrmu
አርእስቱ ሌላ ውስጡ ደግሞ የልበ ወለድ ትረካ ነው አርእስቱ አንባቢን ለመሳብ የዩቲዩብ ሣንቲም ... ደርሶ ሰለሀገር ሀሳቢ ባብዛኛው አርእስቱ ሳቢ ነው ውስጡ ተረት ነው በዚህ አይነት ሣንቲም ለመሰብሰብ መሞከር ዳግም ላለማየት ግድ ይላል ።
Well! According to the topic, I expect at list to mention Eritrea 🇪🇷 once . What you have been narrating is very different and which is unbelievable..... since when is Eritrea called as Ethiopia? Why is that you are lying on the Chanel which is Orthodox?! Eritrea is never been Ethiopia and please do not dream to have us Eritrea!!! I am Orthodox and Eritrean!!!
Be Orthodox!
Orthodox do not lie!!!
Wasn't Eritrea part of Ethiopia, before it became it's own country?
ተረት ተረት ነው ግን የሚያሳዝነው ይሄ ሁላ ህዝብ እንደ እውነት ተቀብሉ መኖሩ ነው ያውም ቢዚህ ክፍለ ዘመን፧፧፧፧ይሄ ሁሉ ጸረ ክርስትና ነው ፧፧፧፧እግዛብሔር እቅዱ አንድ እና አንድ ነው ፧፧፧የክርስታና የመጨረሻ ግቡ የሰው ልጅ በንስሃ ታጥቦ መንግቱን እንዲወርስ ብቻ ነው ፧፧
በጣም ግሩም አቀራረብ ከተመረጡ ቃላት ጋር ስለነበር እጅግ አጓጊ ነው። በርግጥ ይህን ሀሳብ ወደ ተግባር መለወጥ የሚፈልግ ሆነ ምስጢር የሚጠብቅ ይገኝ ይሆን እኔ እንጃ፣ ምክኒያቱም የዘመኑ ሰው ለዝና የሚኖር ጥቅም ፈላጊ ከመሆኑም ሌላ ሀገራዊ ስብዕናው ደካማ ነው። ይህን አሁን በተፈጠረው የወያኔ ጦርነት ማየት ይቻላል። እግዚአብሔር ይርዳን ጥቂት ሰዎች ቢኖሩም የሚያሰራ ምቹ ሁኔታም አይኖርም። እንዲህ ያሉ መጻሕፍት በኦርቶዶክስ እጅ ስለሆነም ሳንካ አያጣውም።
Btam des mile terka nw ena ye metshafun sem betngeri tru nw manbeb felgalew
የጎንደር ጠንቋይ ብሎ ብሎ አክሱም ብሎ ዮቲዮብ ከፈተ
exactly,
DEDEB AHYA KILLERS. WISHET INA CHIKANIE KE ABATOCHACHU NEW YETEMARACHUT. DENKORO AHYOCH.
Sew kemote bohal tinse tinse yemtluti negr asgrami new 😂😂😂
Fesam…you always say secret minamin…religion just blinds u!
የምቅድመው በጽህፍሽ ኢትዮጵያ ወይስ ኤርትራ ነው ፦አገላለጸሽ ፦አንቺ ቆሻሻ ነሽ
ምን ለማለት ፈልገህ ነው 😳😳😳
Why you say this can you explain?
@@yes6490 ምን ማለት ነው ካልሽ ምን ለማለት እንደፈለኩኝ ገብቶሽል ማለት ነው !!!
@Aklilu Teshome መሳደብ ሃጥያት ነው