I am so proud of you sister Abebech It blow my mind how much you knew about Ethiopian history plus how much you care about the people of Ethiopia your great service regards to natural cure you are such a great scholar and care taker for the people who suffer from different illnesses.we appreciate for your hard work even though you had too many challenges in the pass. We encourage you to continue your hard work to educate youth to keep our culture and history . May Almighty bless you with health and long age.
Dear Hon. Hakim Abebech (Eteya)! CONGRATULATIONS! Realy you are a ver respected Ethiopian Icon! You do have abundant resources and talents. You are: 1. Astronomer 2.Idegineous medicine specialist 3. Historian 4. Environmentalist, and 5. Artist("Telsem") As a result of these We Ethiopians love and respect you much. During this occasion I would like to appreciate the due attention and respect given to Zere Deshet & You by PM. Dr. Abiy, MOH, MOI, Oromia Regional State, AU and all other local & foreign institutions and other supporters. God bless Hakim Abebech! God bless Ethiopia! God bless Africa!
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 hakim adanech semetic tel nech here history is baised she is cushtic i dont know her birth place but from what she is talikng and doing is ሴም ጠል narrations
የተላለፈውን በተመስጦ ተከታትያለሁ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ችግሩን በቅርብ ስለማቅ ሐኪም አበበች ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው ።ለሁሉም ጊዜ አለው! ጥላሁን ቱራ
በጣም እናመሰግናለን ውድ እናታችን
እባካችሁ ርእሳችሁን አርሙ ኢትዮጵያን ነጻ የሚያወጣት እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነው
በጣመሰ ማፈሪያ ነን እኮ። ምነም እንኳን በእግዚአብሔር ስጦታ ጥበበኛ መዳህተኛ ቢሰጠንም ከሁሉ የሚበልጠወን የ ክርስቶስ ስጋ ደሙን የሚያሽሽ የማያያቀርብ ስብከት አትስበኩ። ስንት ዐመት ይኖራል ስግብግብ ማለት። ስንቴስ ተወራ አለማቀፍ እውቅና እስኪያገኙ ነው የሚታሹት money , money ። ስንቱ ረገፈ። ወሬ ጠላሁ
እንኳን ደስ አሎት ሀኪም አበበች ይህንን ዝግጅት ላቀረባችሁትም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኦንላይን ትምህርት ሲጀመር አደራ አሳውቁን
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።በርቱልን።
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
እንኳን ደሰአለን እናታችን ፈጣሪ እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ይሰጥልን
እልልልልልል እንኳን ተመለሰለውት እናታችን
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፣ቆፍጣ፣ ምሁር ቆራጥ፣ ፅኑ ፣ፍቅር ናቸው። እግዚአብሔር ያሰቡትን የተመኙትን ይፈፅምላቸው። 👍🙏🙏🇪🇹
አምላኮት አይተኛም
እረጅም ዕድሜ ለእናታችን ተመኜው
ኢትዮጵያን ነፃ የሚያወጣዉ የፈጠራት አምላክ እግዚአብሔር ነዉ እንጂ ሰዉ አይደለም አባባላችሁን ብታርሙ መልካም ነዉ::
እርዳታን ከሰዉ የሚፈልግ የተረገመ ይሁን ነዉ "የሚለዉ" መፅሓፍ ቅዱሳችን:ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ጥበብ ከየት ነዉ ምንጩ ?
ነፃ አውጪ እግዚአብሔር ነው እሱ ጥበብን ስጥታቸዋል የእግዚአብሔር መልክተኞች ናቸው እሱ ይጠብቃቸው
እናታችን ❤ እወድሻለእ እጣዬ
ሀኪም አበበች እንኳን ደስ አላቸው፡ እኔም ሁል ጊዜ ሁኔታዎች ስላልተመቻቸላቸው እቆጭ ነበር፡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኢትዮጵያ ገናና የምትሆንበት ጊዜም ስለቀረበ የበለጠ ደስ ይላቸዋል።
እውነት ነው
በውቺ ሀገር ወይዝሮአበብልች ክንቱነትን ነው የትማርኩት❤
ከናተ በፊት ያርገን
Wonderful woman. Thanks a lot.
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን ሀኪም አበበችን እንኳን ደስ አያላቸው ከፍታ እድገት ብልፅግና ፍቅር አንድነት መከባበር ለኢትዮጵያችን ይሁን አሜን አሜን አሜን🌹🇧🇴🇪🇷
እግዚአብሄር ሀገራችን ኢትዮጵያውያን እርስዎ እንዳሰቡት ያድርግዎት የኛ አሳቢ🙏🏾♥️👏
ሀኪም ወይዘሮ አበበች እውንተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ኑኡ ላስተምራችሁ የሚሉ ተተኪ የሚናፍቁ ወዘሮ አበበች እግዚአብሄር ይርዳሆት ይደተባረከ ተተኪ ይስጣሆት እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነሆትና🙏🙏🙏
አሄን ያሰማሃን ልዑል አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏
ሀኪም ምሁር ወ/ሮ እቡች እድሜውን የማቱሳላ ያድርግልን ስው ገዳም ልግባ ይላል እኔ ከሪዬን ዘመን በእርሶረዳት አገልጋይ ሆኜ ቀረው ዘመኔን ከርስዎ ጋር በኖርኩ ምኞቴ ነው
የኢትዮጵያ ሙሁራኖች ለአገራቸው እንደ ሐኪም አበበች ለአገራቸው በእውቀታቸው ከመጉዳት ይልቅ ወገን ከወገን በማገጨት ትርፍ ሰለሚያገኙ
እግዚአብሔር ያሰቡትን የተመኙትን ይፈፅምላቸው። 👍🙏🙏🇪🇹
I am so proud of you sister Abebech It blow my mind how much you knew about Ethiopian history plus how much you care about the people of Ethiopia your great service regards to natural cure you are such a great scholar and care taker for the people who suffer from different illnesses.we appreciate for your hard work even though you had too many challenges in the pass. We encourage you to continue your hard work to educate youth to keep our culture and history . May Almighty bless you with health and long age.
@@IsaacHopeFoundationInc እንኰንደስአለዋትበጣምነውደስያለኝፈጣሪአገርችንንስላምያድርግልን
Dear Hon. Hakim Abebech (Eteya)!
CONGRATULATIONS!
Realy you are a ver respected Ethiopian Icon! You do have abundant resources and talents. You are:
1. Astronomer
2.Idegineous medicine specialist
3. Historian
4. Environmentalist, and
5. Artist("Telsem")
As a result of these We Ethiopians love and respect you much. During this occasion I would like to appreciate the due attention and respect given to Zere Deshet & You by PM. Dr. Abiy, MOH, MOI,
Oromia Regional State, AU and all other local & foreign institutions and other supporters.
God bless Hakim Abebech!
God bless Ethiopia!
God bless Africa!
Amennnnnnellllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllellllllllllllllllllll
ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ሲፈቅድ ነውና እንኳን ደስ አሎት ኦንላዩን በጉጉት እጠብቃለሁ
Congratulations!!! Your vision is now realized. Your patience's has brought a final fruitful result.
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ሀኪም አበበች አንቺ ደስ ስላለሽ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ እንኳን ደስ አለሽ በድጋሜ።
እውንትም ሃገሬ ተንሳኤዋ ደርሱአል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እች የሚስጥር ሃገር መጨረሻዋን ያሳየን እናመስግናለን እስኪ እንዲህ ተስፋ እንስማ ::
በርግጥ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው! !! ሐኪም አበበች ጠንካራና ልዩ
ኢትዮጵያዊት ነዎት ከልቤ ነው የማደንቅዎት ከጎንዎ ነኝ ።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት ።ገና ቡዙ አበበችን ይፈጥራሉ።ትምህርቱን ሁላች እንማራለን።
ሀኪም አበበች በጣም እወድዎታለሁ
ወ/ሮ አበበች እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
እሰይ ሀኪም አበበች እንኳን ደስ አሎት ትምህርቱን ለመከታተል ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ነው መመዝገብ የሚቻለው?
Amen
እንኳን ደሰ አሎት ሀኪም አበበች እግዚአብሔር ቀጣዩን የሰራ ዘመን ይባርክሎት
Temsgne selulme egzabre yemsgne
ከመከራ ነፃ እሚያወጣው ፈጣሪ አምላክ ነው።
You are RIGHT; Only The Almighty God Can Set Us Free!!!
ለእስራኤላውያን ከፈርዖን የግፍ የሰቆቃ ባርነት ነፃ እንዲወጡ ነብዩ ሙሴን መርጦ እነደአስነሳውና እንደላከው አታውቁምን?
Amen Amen Amen, very proud to been Ethiopian 💚💛❤
ሃኪም አበበች በአላማቸው የጸኑ የተደረገባቸውን ተጽእኖ ተቋቁመው እዚሀ የደረሱ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ናቸው ሃባቸውን በመረዳት ከጎናቸው ለቆሙት መሪያችን ትልቅ አድናቆት አለኝ
ሃኪም አበበችን ቀርበን ተዝቆ ከማያልቀው እውቀታቸው እንጠቀም ሃኪሟ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
ረጅም ዕድሜ እመኝልዋታለሁ❤️ ኢትዮጰያ ሚስጢር ናት. ኢትዮጵያዊ በመሆናችን እንኮራለን
እንኳን ደስ አሎት ሀኪም አበበች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
ነፃ የሚያወጣ አምላክ እንጂ ሰው አይደለም
እንኳን ደስ ያለን እግዚአብሔር ይመስገን።
ቆንጆ ትምህርት ነው ነገር ግን ያቀረባችሁት ፕሮግራም ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድሮሜዳ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ስለሆነ ይሄን ፕሮግራም ተከታታዮች አዲስ ታሪክ እንዳላቀረባችሁ አሳውቃችሁ ክሬዲቱን ለአንድሮሜዳ አዘጋጅ ለመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ብትሰጡት ጥሩ ነው ባይ ነኝ ቀጥታ ከሳቸው ጋር የተደረገው ኢንተርቪም አንድሮሜዳ ላይ ይገኛል
በጣመሰ ማፈሪያ ነን እኮ። ምነም እንኳን በእግዚአብሔር ስጦታ ጥበበኛ መዳህተኛ ቢሰጠንም ከሁሉ የሚበልጥ የ ክርስቶስ ስጋ ደሙን የማያያሽሽ የሚያቀርብ ስብከት ስበኩ። ስንት ዐመት ይኖራል ስግብግብ ማለት። ስንቴስ ተወራ አለማቀፍ እውቅና እስኪያገኙ ነው የሚታሹት money , money ። ስንቱ ረገፈ። ወሬ ጠላሁ
Egzihebher enquan mgnoton asakalot heleluya lefetari mn ysanewal Yemiyamunut lul egzihebher beknfe redetu ytebkot edme ena tena ystot🙏
Lemejemriya Do.r Abiyen Enamsegenalen !!🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇧🇴🇧🇴🇧🇴
Bemketele Hakim Abebehe Befitahewe fegegeta bemayeta
Desta yesemagale!! Gata ytbkaheho
Letebaberaheho bemolo!! ename
Telke desta tsemtogal Ahon Ye Gata fekado Hone
ETHIOPIA TASHNFALH !!
Egame ENDENALEN
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
አረ እባካችሁ በፈጣሪ ነፃ የሚያወጣን ሀያሉ አመላካችን ፈጣሪያችን ብቻ ነው ።
እግዚአብሔር በፍጡራኑ ላይ ይሰራል ጥበብን እውቀትንና ጥበብንም ይሰጣል።
እውነት ነው እግዚአብሔር ግን ለመሥራት ሰውን ይጠቀማል።
አቡዬ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እናቴ
ሃኪም አበበች እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም ተሳካ አብያችንንም እድሜና ጤና እየተመኘሁለት ሳለ እንጠቀምበት እግዚአብሔርም ይርዳን አሜን
ሐኪም አበበች ሽፈራው እኔና መላው ቤተሰቤ ከጎንዎ ነን ይበርቱ. !!!
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን +++
እናቴ ኑርልኝ እንዴት ነፍሴ የሚወጣው ደግሟ ትኑር አንድቀን ማየቴ አይቀርም
👍
የተከበሩ እናታችን እተያ እኔ በጣም እጅግ በጣም የእርሰዎን ትምህርት መማር እፈልጋለሁ የምኖረው ባህርዳር ነው እወደዎታለሁ እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
....አድራሻቸውን እባካችሁ !!!
እዴትዴ እሳቸው ጋ መድረስ ይቻላል? አድረሻቸው የት ነው?
ፈጣሪ እርስዎን ያከበሩትን ያክብራቸው።ከፍ ከፍ ያድርጋቸው። መሪያችንን ይጠብቀው።
sint aynet asqabach Mehayem ale jal ??
kkkkkkkkkkkk !!!
ሐኪም አበበች እንኳን ደስ አሎት እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን: እግዚአብሔር: ይስጥልን: ይህን: ፕሮግራም: ስለ: አቀረቡልን:: ሃኪም: አበበች: እንኻን: ደስ: አለሽ: እግዚአብሔር: ይመስገን: ለዚህ: ያደረስሽ:: ፀሎታችን: እንቀጥላለን: ያሰሰብሽውን: በሙሉ: እንዲይሳካልሽ::
ከቅድመ ኦሪት ከአዳም ጀምሮ ለኢትዮጵ ልጅ ቤኦር የልጅልጅ ተወላጁ ለካህኑ ና የጠፊር ተመራማሪው ንጉሳችን ደሸት እና ለ10ኛው የኢትዮጵ ልጅ አዜብ/አዘቦ የልጅ ልጅ ታላቁ የዘረመል መሀንዲስ ኢሳኤል/አፄ ተላልፎ የመጣውንና ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሄር ያበረከተላቸውን የተፈጥሮ መድሀኒትና ሕክምና እውቀት በዘመንሽ ተመርጠሽ ተረካቢ በመሆንሽ ፣ ሥራሽና እውቀትሽም ለጊዜው ባልባሌዎችና ሥምየለሽ ፤ዕውቀት፣ሀገርና ህዝብ ጠሎች፤የታሪክ ነቀዞች ቢገፋም በ እግዚአብሔር ቸርነት ፀንቶ ቆሟልና እንኳን ደስ አለሽ !!!! የኛ ኢተያ- እቴጌ(ሀኪም አበበች)በርቺ።
woww enameseginalen amen 🙏🙏🙏🙏
God is good all time. May God be with you Hakim Abebech an Iconic Ethiopian.
መድሃኒኣለም እንጅ ማንም ነፃ የማውጣት ሃይል የለውም:: ርእሱ ክርስቲያናዊነት የለውም ስለዚህ ኣላዳመጥኩትም
Hakime Abebech ereso ewekete yesetote Egeziabeher newe. Egeziabeheren yamenena eweneten yeyaze: yetegna yemeselale eneji ayemotem. Belu beretulen. Enekuwane dese alewo alen. Kereso eweket lemagegnet begugut alen
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።እርሶንም በሰላም እግዚአብሔር ስላቆየልን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን።
ልጄ ፋርማሲስት መሆን ይፈልጋል አሁን የ11 ክፍል ተማሪ ነዉ።
እናም ትምህርቱን እንዴት ነዉ ኢንፎርሜሽን ማወቅ የምንችለዉ?
በጣም እናመሠግናለን በርቱልን
እንኳን ደስ አሎት ሀኪም አበበች!!!!
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እንጂ አይተኙልንም እነዚያ የውጪ ጠላቶቻችን። በርቱ ብለናል።
ሴትዮዋ ግን ሃይማኖት አላት ወይ? ኦሪትንና ወንጌልን የምትቀበል አይመስለኝም::
እንኳን ደስ አሏት እናቴ 🤲
atewashu
Congratulations to all !! Please let people know how to register for the class on your channel. Thank you so much sister!!
ያቆይልን
ፈጣሪ ሆይ ፍርድህን ተሎ ስጥ
እግዚአብሔር ሆይ በኢትዮጵያ ጠላቶች ላይ ፈጥነህ ፍረድ!በአሜሪካን ላይ ፈጥነህ ፍረድ!
💚💛❤
Only jesus makes our country and us free not your dr Abebech ,
ዶክተር አበበች እግዚአብሄር ይስጥዎ ፈጣሪ ይርዳዎ፣
ካረጉቴ መልካም አቢቾ ፂሞትን ላጭቶ ኦንደጃዋር በቀለ ገረባ ለማ አፍዝዞ በጆሮ ግንዶት ሠንደል ለኩሦ ኦንዲሄዱ ኦንዳያደርጎት ጦርነቱ ሥጋዊ ሣይሆን መንፈሣዊ ሥለሆነ
እንዴት የት መቼ ነው መርዳት የምንችለው?? ደግሞስ ከራሷ አንደበት እንስማው ካልሽ በኋላ ለምን ራስሽ አነበብሽው? ከእሷ መሆኑን በምን እናውቃለን? ሙድ እየያዛችሁ ቢሆንስ??
ሀኪም አበበች እንኳን ደስ ያለወት! ትምህርቱ የሚጀምረው መቼ ነው?
🙏🙏🙏👏👏👏❤
Btame das ylal egbhar EDM Katan ga ystachu hakem ababach Ethiopia lzlalme tunar tkabra manim saynkat hlam 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
Ewenete kalehiwet yasemalen Medhanialem kenanete gare yehun legam lebe yeseten leneseha yabekane
ይሄ የስንት ዓመቱን ነው የምታወርው ከእርሷ የሰማውት ከሶስት ዓመት በፍት ነው
ሀኪም አበበች በመፃፍ ቅዱስ ጥበበኛውን ሰለሞን ተሳድበዋል አላላችሁ??
Is there evidence that she treat any of or any one disease effectively
የት ብዬ ነው የምመጣው እሺ?
manen new yemtakemw habtamon betam yasaznal yayahut
አስተማማኝ አይደለም በኦሮሚያ ክልል ብቻ እናያለን እደኢትዮጲያ ካሰቡ😎
ከተረተረት የማትወጡ ዜግች ፡፡ ከዚህ በፊት የኮረና ክትባት አስወርታ ነበር ይች ሰትዮ፤ አሁን ደግሞ ሰላም ይዣልው እያለች ታስወራለች፤ ኢትዮጵያ ከእንደዚች አይነት ሰወች ነፃ እስካልወጣች ድረስ ዘለቄታ ስላም አይኖርም፡፡ ማሀይም፤ ተረት ተረት፡፡
አያቹ የእግዚያብሄርን ስራ ሀይል ሰው ከንቱ
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 hakim adanech semetic tel nech here history is baised she is cushtic i dont know her birth place but from what she is talikng and doing is ሴም ጠል narrations
ሀኪም አበበች የባህል ህክምና አድራሻዋ የትነው?
ሀ
Tnish atafrum ??? Abebech Ethiopian Netsa leyawetu new ?? kkk
Ene lememar Hageren yimetekim neger lay lemesatef felagotu alegn na endet meteche mamar chilalehu belulegn
አዎ ትግራይ ለቢቻቹ ትኑራላቹ