🔴👇 ድንቅ ማስረጃ❗ [ዘረ ደሸት ምስጢሩን አወጣ] ሰብአ ሰገል ኢትዮጵያውያን ናቸው!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 152

  • @gizetube28
    @gizetube28  4 года назад +59

    ◦ 🔴 ◌◌ⒼⒾⓏⒺ ✞ ⓉⓊⒷⒺ◌◌🔴
    ከሀገር ውጪ በመሆን ይህንን የግዜ ቲዩብ መርሀግበርን በሀገር ፍቅር፣ በእናት ጓዳ በእናት ጉርሻ፣ በአባት ምርቃት እና በዘመድ አዝማድ ናፍቆት እየተናጣችሁ ይህንን መርሀግብር የምትከታተሉ ሁሉ እንዲሁም በሀገር ውስጥ በመሆን በሀገር ፍቅር፣ በእናት ጓዳ ከዘመድ አዝማድ ጋር በመሆን ይህንን መርሀግበር ለምትከታተሉ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግበር ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን...የከርሞም ሰው ይበለን::
    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ አምላኳ ትዘረጋለች
    ኢትዮጵያ ትቅደም
    ✞✞ አሜን ፫ ✞✞

    • @bethelehembelayneh6045
      @bethelehembelayneh6045 4 года назад +1

      Egziyabher yistilign, kejerba yalew mezmur linkun binegeren weyim riesun ..

    • @gizetube28
      @gizetube28  4 года назад +1

      @@bethelehembelayneh6045
      ሠላም እህታችን
      የመግቢያ እንዲሆን የተቀዳ ዝማሬ ነው
      እንኳን አደረሠን ሠላም

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 4 года назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን !
      በሰላም እና በጤና እምትለው የተለምዶ ቃላፄ ብትሆንም አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ብያለሁ
      እግዚያብሄር ይህንን ክፉ ዘመን በቸርነቱ ይታደገን ከደጉ ዘመን ያድርሰን !
      የግዜ ትዩብ አዘጋጆች እና አቅራቢዎች " ህያውእግዚያብሄር ያበርታችሁ ከአጥማጅ አሳዳጅ አሳውርቶች የሳጥናኤል ደንገጡሮች ይታደጋችሁ ይሸሽጋችሁ " !

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @ساركياثيوبيا
      @ساركياثيوبيا 4 года назад

      Amen yhunln yderegln!!! rgtachn enamesegna egziabher amlakachn tsegawn yab alsh amen

  • @roozrooz2804
    @roozrooz2804 4 года назад +1

    amen amen amen

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥግን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እንኳን አቡሮአደረሥን ያባቶቻችን ሠባሠገል በረከታቼው አይለየን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @adwa6513
    @adwa6513 4 года назад +6

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
    ብዙ ምንማርበት እንደሚሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ።
    ኦርቶዶክስ የብዙ ታሪክ ባለቤት።

  • @እመንእጅአትፍራ
    @እመንእጅአትፍራ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 года назад +11

    የልኡል እግዚያብሄር ስም የተመሠገነ ይሁን ኢትዮጵያ ኢርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 4 года назад +28

    ውድ የተዋዶ ልጆች እንኳን አደረሳችው ፈጣሪ የሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን በምረቱ ይየን ከአመት ያድርስን

  • @ለምለምአለማየሁ-ፀ9ተ
    @ለምለምአለማየሁ-ፀ9ተ 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ እህታችን ግሩም ነው ሁሉም ነገር ኢትዮጵያ ሃገራችንን እግዝያብሄር ይጠብቃት አሜን ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @madinamadina7319
    @madinamadina7319 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን አብሮ አዴርሠን😭😭😭አሜን አሜን አሜን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 4 года назад +13

    አሜን ቃልወት ያሰማልን ኦርቶድክስ ታዋዶኦ ለዘላለም ተኑር🙏🙏🙏🙏

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልኝ እንኳን አብሮ አደርሰን ጸጋውን ያብዛልን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 4 года назад +3

    አሜን ቃአለሕወአት ያአሰማአልን

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 4 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህታች አሜን ፫ ከወራት ወራት ከአመት አመት በሠላም በጤና ያሸጋግረን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ለትንሳኤዋ በሰላም በጤና ያድርሰን።

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ባለ ሙሉ ታሪክ ሀገር ነው ያለችን

  • @buzyabelacew8689
    @buzyabelacew8689 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሒወት ያሰማልን

  • @asteryegzaw7577
    @asteryegzaw7577 4 года назад +1

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏

  • @betibeti1592
    @betibeti1592 4 года назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የልደት በአል ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን ላመቱም በሰላም ያድርሰን

  • @UserUser-xh5el
    @UserUser-xh5el 4 года назад +1

    አሜን እህታቸን ከልኦትን የሳማልን መንግስተ ሰማየትን የዋርስልን እህታቸን ተዋይዶ ለዛለለም ትኑር ታስፈ አነጣም

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 4 года назад +7

    ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ማነዉ በጉጉት ሚጠብቀዉ እግዚአብሔር አምላክ በሥደት ኑሮን ለማሸነፍ ብለን ያለኑትን ለንሠሐ ሞት ያብቃን

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @madinamadina7319
    @madinamadina7319 4 года назад +1

    ቃለ ለይወት ያሠማልን

  • @መቅደላዊትሽመልስ-ነ8የ
    @መቅደላዊትሽመልስ-ነ8የ 4 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @kidestmekkonen3032
    @kidestmekkonen3032 4 года назад +4

    እንኳን ለጌታችን ለመድዓኒታችን ለኢየሱስ ከርስቶስ ልደተ በዓል በሰላም በጤና በፍቅር እጅጉን ጥበቃው በዝቶ አደረሰን አሜን!!!!

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር የመሰገነ ይሁን አሜን
    አምላካችን እድሜ ይስጠን እጅ ገና ብዙ
    ነገር እንሰማለን ። እመቤታችን ሀገራችንን
    ጠብቂልን🤲🤲😭😭😭💚💛❤️

  • @nycundergroundsound5423
    @nycundergroundsound5423 4 года назад +1

    አመተ ፍዳ ተገርስሶ አመተ ምህረት የጀመረው መስከረም ፩ ንጉሣችን እና አምላካችን ሲወለድ ነው።

  • @addisaddis4301
    @addisaddis4301 4 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 qale hiyiwet ysemalin

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን

  • @tegist2763
    @tegist2763 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mogesamare9326
    @mogesamare9326 4 года назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna6735 4 года назад +5

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ጠብቆልን እኛንም ያሰብነው ሞልቶልን በሰላም ወዳገራችን ለመግባት ያብቃን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሖት ይሠማ እንኳን አብሮ አደረሠን ለንሠሐ ሞት ያበቃኘ

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 года назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
    ቃል ህይወት ያሰማልን ለአገራችን ሰላሙን
    ይሰጥልን 💚💛❤

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 4 года назад +1

    አቤቱ የሰራዎት ጌታ ማረይ ይቅር በለን አሜን አሜ ን። ማረን ማረን ማራት ኢትዮጵያ

  • @sssshh208
    @sssshh208 4 года назад +8

    ኣቤቱ ሆይ ይቅሪ በለን

  • @meremmulatu166
    @meremmulatu166 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒🙏🙏🙏

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 4 года назад

    Amen amen amen kale heweten yasemaln

  • @hadiahadia3112
    @hadiahadia3112 4 года назад +2

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @sileshimekonnen1660
    @sileshimekonnen1660 4 года назад +2

    ታሪክ በሰማን ቁጥር የልቤ ኩራት እየጨመረ ሲሄድ ሁሌ ለፈጣሪ ጥያቄ ማቅረቤን አልተውኩምና ሁላችንም የኦርቶዶክስ አማኞች በአንድነት እንለምነው እንጠይቀው፦ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ይችን ከመጀመሪያው የባረክሃትን ኢትዮጵያን በየጊዜው ከሚነሱባት የውጭና የውስጥ ጠላቶቿ በቸርነትህና በኪነ ጥበብህ ጠብቃት ከረሃብና ከቸነፈርም ስለእናትህ ስለድንል ማሪያም ብለህ ታደጋት አሜን።

  • @zenimolla1870
    @zenimolla1870 4 года назад

    አሜን!!!!!

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    እግዚአብሔር ይመሰግን የኢትዮጵያ አምላክ ሰላምን ሰጠን😢ለሀገራችን አበቃን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 4 года назад +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን

  • @sfrashiasefa5404
    @sfrashiasefa5404 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 4 года назад +12

    የአባቶቻችን በረአከት ይደርብን ምነኛ እድለኞች ናቸው?

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 4 года назад +1

    Amenenamen qalhutn yasamal

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 года назад +1

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን

  • @hailemariamwosenu4890
    @hailemariamwosenu4890 4 года назад

    አሜን አሜን

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 4 года назад

    Egziabiher ymesgen Ayate 3tu sebasegel Ethopiawyan endehonu tnegregin neber wendmachien enamesegnalen 🙏🏽🙏🏽😭😭😭

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 4 года назад

    Amen Amen Amen enqan abero Andersen🙏🙏🙏 orthodox yehon mesmat yalebet endehum Ethiopiaywe 💒💒💒

  • @orentube2026
    @orentube2026 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 4 года назад +1

    ቃለሂውት ያሠማልን ወድማችን😭😭😭😭😭😭

  • @meserettelila8137
    @meserettelila8137 4 года назад

    Egziabher yetemesgen yhun Endezh Tarikn Eyawtu lemanawkew masewk yetegeba new Egziabher ytebqachu slam hunu Amen

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 4 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አድረስን አሜን።

  • @መላኩቅዱስዑራኤል
    @መላኩቅዱስዑራኤል 4 года назад +3

    እዲሜና ጤና አብዝቶ የቸርነት አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን አይዞሽ የኛ ጀግና

  • @tsehayayana2587
    @tsehayayana2587 4 года назад

    Kale hiwot yasemalen . Amen enquwan abro aderesen.

  • @fanaberhe3626
    @fanaberhe3626 4 года назад

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 года назад +1

    ቃልሂወት ይስማልን ኤትዮጵያ ለዘላልም ትኑር

  • @messiuser7153
    @messiuser7153 4 года назад +1

    አሜን.አረናፍቀናል።

  • @daniya4773
    @daniya4773 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ኣገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ggrr6492
    @ggrr6492 4 года назад +4

    ኣቤቱ ኣምላኬ ይቅር በለን እህታቺን በጣም እናመሰግናለን

  • @tewahdokbrednglenate6898
    @tewahdokbrednglenate6898 4 года назад +1

    Enamesegnalen egziyabher yakbrln hulem begugut new mtsebkachhu kalehiwetn yasemaln ehtachn

  • @betyshewalema7679
    @betyshewalema7679 4 года назад +1

    Kale hiwet yasemalin 🙏🙏💒💒

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 4 года назад +2

    እናመሰግናለን እህታችን!ታዲያ ኦርቶዶክሶች እኛ የተጠቀሱት ሀገር ሰዎች ነን የነሱ ሀገር ሰዎች መሆን ብቻ አያድነንም ከግፍ ፣ ከተንኮል ከምቀኝነት፣ ከዘርኝነት እንውጣና ለንስሃ እንዘጋጅ ልባችንን እንክፈተው። የድንግል ማሪያም ልጅ ልብ ይስጠን ።

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 4 года назад +4

    Enquan Egziabher Abro beselam adderesean!!

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 4 года назад

    Ekwane abro aderesene amen amen amen

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels8986 4 года назад +1

    Amen Amen Amen God bless Ethiopia orthodox Christians Amen Amen Amen 💚💛❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @tigstgebra4602
    @tigstgebra4602 4 года назад +4

    በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ በርቺልን

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад +2

    ወይ አምላኬ እረ እኛም በሀጢያት ደንድነናል ወዳንተ የሚፀልይ ልቦና አጠናአል በምረትህ ጎብኘን እረ አምላኬ የናፈቀኝ ነገር መከራም ደስታም ከቤተሰቦቸጋር አርገኝ አርገን እናቴ ከምንም በላይ ናፈቀችይ መግቢ አጣነ ቀኑም ጨለማ ነው የሆነ ብይ በርቱልን መጨረስም አልቻልሁም ፍቅር ሰላም እዴት እደናፈቀኝ ወይ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 4 года назад

    Amen enqwan abero aderesen hagerachenen selam yaderegelen giza tube enamesegenalen

  • @hannamolla4437
    @hannamolla4437 4 года назад +1

    thanks to God! miret ethiopiawi!

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад

    Aaname aaname ✝️💒🙏✝️💒❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲😭😭

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 года назад +1

    እግዚአብሔረይመሰግን

  • @tewahdokbrednglenate6898
    @tewahdokbrednglenate6898 4 года назад +3

    Amen enkuan abro aderesen

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 4 года назад +1

    Egziabehre yemsgan enkun Abero Aderesn kale hiweyta yasemlin

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад +4

    ሊቅአለቃ"አያሊውታምሩ"በረክተዎትይደረብን!!!

  • @እኔምትውልድነኝብፅይ-ወ4ቀ

    እናመሰግናለን ጊዜ ቲዩብ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን !
    በሰላም እና በጤና እምትለው የተለምዶ ቅላፄ ብትሆንም እግዚያብሄር ይህንን ክፉ ዘመን በቸርነቱ ይታደገን ከደጉ ዘመን ያድርሰን !
    የግዜ ትዩብ አዘጋጅ እና አቅራቢዎች " ህያውእግዚያብሄር ያበርታችሁ ከአጥማጅ አሳዳጅ አሳውርታ ይታደጋችሁ " !

  • @mesigent4827
    @mesigent4827 4 года назад +1

    Amne eiqane aibru aidarsane

  • @hiwottube7176
    @hiwottube7176 4 года назад +2

    Amen god blesse Ethiopia🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ
    @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ 4 года назад +1

    እኳን አብሮ አደርስን

  • @ፅጌሬዳየስላሴልጅ
    @ፅጌሬዳየስላሴልጅ 4 года назад

    አንኳንአብሮ አደረሰን

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 4 года назад

    አሜን አሜን ግን ኢትዮጵያ የምር ታምር ናት

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 4 года назад +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረስን ለግዜ ቱዩብ ምስጋናየም ይድረስ እጅግ ጥልቅ ድንቅ ነች እምየ ሀገሬ እናት ቤተክርስትያኔ ስላሟን ያብዛልኝ

  • @agregaagere9448
    @agregaagere9448 4 года назад

    እንኳን አብሮ አደርስን ወድማችን

  • @romanroma5715
    @romanroma5715 4 года назад

    እኳአሮ አደረሰን እግዚአበያጠቅልን

  • @yoseffentahun721
    @yoseffentahun721 4 года назад +2

    ebakih hakim Abebech yet deresech be egiziabiher dimitsiwan aseman

  • @fikiretmenegesty621
    @fikiretmenegesty621 4 года назад

    ጊዜ ነዉ ትክክል ግዜ አይባልም ሲፃፍ

  • @nahomman7374
    @nahomman7374 4 года назад

    thanks

  • @manyahlshalmanmekito6607
    @manyahlshalmanmekito6607 4 года назад

    Ethiopan lazlalem tinor amen amen amen ethiopan eko yamestir Hager nat eko amennnnnnmmmmm

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 4 года назад

    Kala Ewiot yasmalin 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ficarteasalam6138
    @ficarteasalam6138 4 года назад +2

    Ikwan abro adersen imamlak agerachnn kalchibet chgr tawxaln inyan sdetnyochun lagerachin tabqan🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እታለምቅዱስሚካኤልእረዳቴ

    egizabher yimesgin

  • @samarhome8313
    @samarhome8313 4 года назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐🌾🍀🌷🌾🍀🌷🌾🍀🌷💌💌💌💌💌💌💌💌💌😭😭😭😭😭💌💌😭😭😭💌💌💌😭😭😭💌

  • @betyshewalema7679
    @betyshewalema7679 4 года назад

    Amen ekan abero aderesen

  • @henokashenafi4696
    @henokashenafi4696 4 года назад +2

    ውድ የጊዜ tube አዘጋጆች እግዚሃብሄር ውለታቹን ይክፈላችሁ አውርቼ አልጠግብም
    ውዶቼ አንድ አሥተያየት አለኝ
    እባካቹ መጽሀፍቅዱሦን በግዕዝ እና የሀይማኖታችንን ታሪክ በሠፊው ቢታተምና ብቻቹን ብቻ ሣይሆን የ ክርሥቶሦ ልጆች በሙሉ ተረዳርተን በሠፊው ቢታተም እላለው🙏

  • @townmallers8710
    @townmallers8710 4 года назад +1

    Yhew Ethiopia tenesalech attamaru abay Amazonn yibeltal🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹