እንሳሮ "የመጀመሪያውና ረጅሙ የዋሻ ገዳም ከኢትዮጰያ እስከ እየሩሳሌም"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 169

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 4 года назад +3

    የእመቤታችን ልመናና ፀሎቷ አይለየን

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት ለቦታው ያብቃን እዴሜና ጤና ያድልልን

  • @afomiaeshetu4116
    @afomiaeshetu4116 4 года назад +2

    አሜን።በእውነቱ ይኸን እጹብ ድቅ የሆነ ታሪካዊ ቦታ ታሪኩን ሰለአካፈለክን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ነው እውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ይገርማልን የድንግል ማርያም ልጅ ስራው ግሩም ነው
    ግን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የታሳችን ምስለ ስእል እያላን የመደሀኒአለም በፍፁም ምስለ ስእሉን አይመስልን የድንግል ማርያም እንዲሁ እና የራሳችን የተዋህዶ እያለን ዝም ብላችሁ ያገኛችሁትን አታቀናብሩ በተረፈ ደስ ይላል በርቱ

  • @ቲጂወለተማሪያም
    @ቲጂወለተማሪያም 4 года назад +1

    አሜን አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለደጂህ አብቃኝ ❤️💒🙏

  • @emnet1125
    @emnet1125 4 года назад +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ተንሳኤሽን ያቅርበው 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያ ሰማልን

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 года назад +2

    አሜን ከዚህ ቦታ እረዴት በረከት ይደርብን

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 4 года назад +2

    አሜን አሜንአሜንቃለህይወት ያሰማልን

  • @kidistbayu2135
    @kidistbayu2135 4 года назад +1

    እረዴት በረከት ለኛም ለኢትዮጵያ አሜን አሜን አሜን

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 4 года назад +2

    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን እና ህዝብን አደራ ከጠላቶች ጠብቂልን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 года назад +1

    አሜን አቤቱ ለደጅህ አብቃንና በረከትን እናግኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንም ጠብቅልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳ አምላክ በያለንበት ይጠብቃን ጸሎት ልመናቸው ለኛ ይድረሰን

  • @woine123
    @woine123 4 года назад +3

    ይህን ምስክርነት ለማመን በመጀመሪይ
    "እምነት" ያስፈልገዋል:: ያለዚያ ለመርዳት ይቸግር ይሆናል::

  • @ቃልህመፅናኛነው
    @ቃልህመፅናኛነው 4 года назад +1

    የአባታችን የቅዱስ ፊቅጦር በረከቱ አይለየን በቃል ኪዳኑ ይጠብቀን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን. ላቀረባችሀልንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemafeyo
    @yemafeyo 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ መንግስተሰማያት ያዋርስልን! አስደናቂ የሆነ ቦታ ነው፣ በርቱልን።

    • @allanjunior9198
      @allanjunior9198 3 года назад

      i dont mean to be offtopic but does any of you know of a tool to get back into an Instagram account?
      I was dumb lost the login password. I would love any tricks you can give me

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 4 года назад +2

    Amen Amen Amen kal hiwet yasemalen Egezihair amilak

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese6134 3 года назад +2

    ፀልዮልኝ በጣም ከፍታኛል የልጃችአባት አስከፍታኝ ብብቸኛነኝ እግዚአብሄር ሰላምን አምጣልኝ ካተሌ ላማንየለኝም እህተማርያም

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 4 года назад +2

    ቃለሂወትያሰማልን በእዉነት የፈጣሪስራድንቅነዉ ልብን የሚያረሰርስ ታምር

  • @begashawkitaw9006
    @begashawkitaw9006 4 года назад +2

    ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን::

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 4 года назад +4

    እውነት ሀጢአታችን በዝቶ እይነ ሕሊናችን በጥቅም በነዋይ በዝና ታውሮ ገነትዋን የመንግሥትተ ስማያት መግቢያ በር ደጃፍ ይሆነችውን አገራችንን ለቀን ሲኦል በራፍ ሌይ ቆምን

  • @torahara938
    @torahara938 4 года назад +6

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    የሚገርመው ስሙንም ሰምቼ አላውቅም ነበር ።እንደዚህ አይነት የኢትዮጵያ የጉያዎቿን ፍሬ ሳናውቅ የሰው ሃገርን ማንነት እየተቀበልን እራሳችን በራሳችን ደንዝዘን እንኖራለን ።
    ኢትዮጵያን ምን ብዬ ልግለፃት የእውነት በሰው ሃገር ሆኖ ያየልኝ ሰው ይፈርዳል እንጂ ሀገር ውስጥ የሚኖር ሰው ኢትዮጵያን አያውቃትም ።ስለዚህ የሰው ከመናፈቅ የያዙትን ጠበቅ ማድረጉ ይበጃልና
    ግዜ ቱዩብ ኢትዮጵያን ፈልፍሏት ብዙ ነገር አላት በርቱ ለወገናችሁ አሳውቋት ግለፇት ፣
    " ጆሮ ያለው ይስማ"
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @hanaabebe2028
      @hanaabebe2028 4 года назад +1

      Egzabar selamchewn yebzalew Ethiopia bezu tarak alat ebkchew felflchew asemu bewant agerchenen egzaber ketlatocha yetbkeln

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 года назад +2

    Kalehiwet yasemaln.

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ

    በእውነት ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያምላክ ጥበብ ብዙ ነው በሀፅያታችን ብዛት ከሱ እርቀናል

  • @negestarefayene1739
    @negestarefayene1739 4 года назад +1

    አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 4 года назад +1

    አሜን(3) በረከታቸው አይለየን🙏

  • @shewayedebessa9642
    @shewayedebessa9642 4 года назад +3

    Amen Ethiopia Yalem Brhan Nat
    Amen

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 4 года назад +2

    ድንቅ ሴት ነሽ በርችልን በረከቱ ይድረሰን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 4 года назад +2

    በጣም ደሰይላል የምታቀርቡት በርቱ 🙏🙏🙏

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ምስጋናችን ከልብ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 4 года назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    አሜን እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ምን ያክል ልብ እደማድስ ምታቀርቢልን በሙሉ

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    መታደል ነው ኢትዮጵያዊየ መሆን በርታ ወንድማችን

  • @mayazafaantenekeshitasfayi8256
    @mayazafaantenekeshitasfayi8256 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale eywate yasemalen bewenat Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን🙏

  • @mimimeshesha5981
    @mimimeshesha5981 4 года назад +1

    Amen kale hewote yasemalen

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    ኢትዮጵያዊና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ አድርገህ የፈጠርከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክበር ተመስገን። ግዜ ቲዩብ ቃለህይወትን ያሠማልን። አድራሻችሁን ለማግኘት አፈልጋለሁ ተባበሩኝ።

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kebromtesfamariam4235
    @kebromtesfamariam4235 4 года назад +2

    እንንቃ ኢትዮጲያ ታላቅና ቅድስት አገር ነች በዘር መባላታችንን ትተን መክሊታችንን እንጠቀም፡፡

  • @esuyawkalagmas8690
    @esuyawkalagmas8690 4 года назад +2

    እናመሰግናለን! በርቱ!

  • @armonkassa9969
    @armonkassa9969 2 года назад

    ቃለህይወትያሠማልን

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 4 года назад +1

    Brtu kalhiwt yasmaln 🙏✝️💖💖💖😇

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 4 года назад +2

    አሜን

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 4 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN kalehewten yasemalen menegeste semayatene yawereselen

  • @arish4855
    @arish4855 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kela hiwet yesmalen👏👏👏

  • @ساركياثيوبيا
    @ساركياثيوبيا 4 года назад +1

    Amen kale hiwot yasemaln ❤

  • @negestarefayene1739
    @negestarefayene1739 4 года назад +1

    እግዝአብሄር ይመስገን

  • @Jordan-xs9kq
    @Jordan-xs9kq 4 года назад

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሐገሬ ሆኖ ይህንን ሁሉ አላቅም ነበር ለደጁ ያብቃን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    አሜንንን

  • @eritreanaasmara373
    @eritreanaasmara373 4 года назад +2

    እግዝአቢሄር ይመስገን

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 4 года назад +1

    ቃለሄይወት ያሰማልን 🙏🏾

  • @nardosmoges1588
    @nardosmoges1588 4 года назад +2

    Kale heyewot yasemalen

  • @rassemer3296
    @rassemer3296 4 года назад +2

    እንቆቅልሽ ምን አውቅልህ በይኝ
    እቺ ጀበና መሳይዋ ሀገር
    ሌላም አላት የምታፈላው ነገር።

  • @daniisbest5135
    @daniisbest5135 4 года назад +3

    I don't know how to explain my very excited feeling about my mother land.
    I do believe Our nation Ethiopia is World Holy Land......
    Thank you May God bless you!

  • @mimimeshesha5981
    @mimimeshesha5981 4 года назад +1

    Kale hewote yasemalen

  • @sadeemshahrai84
    @sadeemshahrai84 4 года назад +1

    ቃለህውት ያሠማልን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @emebetbekele6000
    @emebetbekele6000 4 года назад +1

    Amen Amen.Amen

  • @bezuadnew5968
    @bezuadnew5968 4 года назад +1

    Amen amen amen

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @armidearmide5066
    @armidearmide5066 4 года назад +1

    Amen amen

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 года назад

    አሜን አሜን እኔን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።እሜን እሜንንን

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 4 года назад

    Amen Amen Amen!!!

  • @assegidberhanu8201
    @assegidberhanu8201 4 года назад +3

    ጥሩ መንፈሳዊ እና ሃይማኖታዊ ታሪኮችን ታስተምራላችሁ ሃገራችንን በይበልጥ እንድናውቅ የምታደርጉት ጥረት የሚበረታታ ነው ……… ነገር ግን በገላጭ ስዕልነት የምትጠቀሙትን የፈረንጆቱን ምስል ግን እባካችሁ ተውት በጣም መሳጭ የሃገር ቤት ስዕሎች አሉን እነሱን ብትጠቀሙ

  • @fekrfekr6780
    @fekrfekr6780 4 года назад +1

    አሜን 💓💓💓💓💒💒💒💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад

    Aaname aaname ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️💒✝️💒🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @dawitfekadu5693
    @dawitfekadu5693 4 года назад +1

    አረ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ

  • @alebachewg8531
    @alebachewg8531 4 года назад +1

    የዋህ ቃልን ሁሉ ያመናል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ።
    የሚደንቀው በዋሻ ውስጥ የዋሸው ደብተራ ብቻ ሳይሆን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚለው ሁሉ ነው።
    ይህቺ የዲያብሎስን ሽንገላ ትባላለች።
    “የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 4 года назад +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад +3

    እሚገርም ነው እኔ በጣም እሚገርመኝ እምትቃወሙ ሰዎች ስለማታቁት ነገር ለምን ትክክል ነው አይደለም ብላችሁ ትከራከራላችሁ ካለወቃችሁ ሄዳችሁ ማረጋገጥ ነው በጣም ጥሩ ነገር ነው እሚያቀርቡት እውነት ልክ አይደለም እምትሉ ሰዎች ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ ያለባት አገር ናት እኛ ልጆቻ እማናቀው ብዙ ነገር አላት

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 года назад

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

    • @minasseful
      @minasseful 2 года назад

      እርግጥ ኢትዮጵያ የብዙ ታሪካዊ ሥፍራዎች ባለቤት መሆንዋን ሁላችንም እንቀበላለን:: ግን እርግጥ ከኢትዮጵያ እስከ ኢየሩሳሌም የሚደርስ ዋሻ አለ ?ካለስ እንዴትና ማን እስቆፈረው ? ዋሻው በዩኔስኮ ተመዝግቦ ይታወቃል ???

  • @addisukassahun7080
    @addisukassahun7080 4 года назад +1

    Qale hiwot yasemalen!!!

  • @tessemakebede7778
    @tessemakebede7778 4 года назад +5

    ቃለህይወት ያሰማልን !!! ከመሳደብ እውነቱን ለማየት ጥረት ማድረግ አይቀድምም ለተገለፀው ማረጋገጫው የት አለ ምን ላይ ተቁሞ ተገለፀ ብሎ ጥረት ቢደረግ ማጣራት አይቻልም ? መሳደብን ምን አመጣው ? ሀሰት ነው ካልክ የእውነት የሆነ ይሄ እያለ ይህንን ሀሰት ለምን ትገልጻላችሁ በማለት መማር እየተቻለ ክፉመንፈስን ለምን እንጋልባለን
    እናስተውል ስጥቶ ለመቀበል ትሁት እንሁን::

  • @foziyya977
    @foziyya977 4 года назад +1

    እግዛቢሄር መልካምነው

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 4 года назад +1

    በርቱ

  • @woine123
    @woine123 4 года назад +1

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም::

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn 4 года назад +1

    Denke Hager, Geta yetabkan 🙏

  • @ሜሮንገብርኤል
    @ሜሮንገብርኤል 4 года назад +1

    Amennnn

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 4 года назад +1

    Egziabiher yisitilin minew yane hitsan salen endih yemiyastemire binagegn noro yahun Tiwild tadiluwal biteqemubet.

  • @rahelsied6443
    @rahelsied6443 4 года назад

    Hoooo yhem ale ar ydemet yehema share medereg alebet

  • @mululife1
    @mululife1 4 года назад +3

    ከብዙ አመታት በፌት ላሊበላን ስጎበኝ አስጎብኙ እንዲህ አለ "ይህ ዋሻ ከዚህ እየሩሳሌም ያደርስሃል" እንግዲህ ወደየሩሳሌም የሚወስዱ ሁለት ዋሻወች አሉ ማለት ነው። ይህን ታሪክ ያላመነ ሁሉ ከሃዲ ነው ማለት ነው? በአሁኑ ጊዜ ይህን ትረካ በማስረጃ ብታቀርቡ የዋሻው መንገድ በወርቅ በተሰራ ነበር።

  • @fbfb4252
    @fbfb4252 4 года назад +1

    ድምፅህን አንዳንድ ግዜ ከፍ አርገው እግዚያብሄር ይባርክህ በርታ በጣምነው ደሥ እያለኝ እየተከታተልኩህ ያለሁት

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 4 года назад +3

    ታርኩ በጣም ደስ ይላል ግን የምታሣዩት ምስል ታሪኩን አይወክልም ተዋሕዶ ንም አይወክሉም ሌላው ሽጋነው በርቱ ታርኩ የምጠገብ አደለም ብቻል በሰፍው አቅርቡት በርቱ።

    • @birhandessie3129
      @birhandessie3129 4 года назад +1

      ምን ማለት ነው ተዋህዶን አይወክልም ማለት? ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ነው ካላወከው

  • @alemakefyitbarekhabtemaria6474
    @alemakefyitbarekhabtemaria6474 4 года назад +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።ግን እህት ቦታው ላይ አምላክ ቢፈቅድ የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን በቂ መረጃ ብትስጪን ሌላ ተጨማሪ ቪዲዮ ብሰሪ እያልኩ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለው ምክንያቱም ያገሪቱ ስም ነው በልበልቲ ወይስ የቤተክርስቲያንኑ አገሩን በደንብ ብትነግሪን ኪሎ ሜትሩን ብቻ ብዙ ሰው መሄድ ይፈልግ ይሆናል?

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 4 года назад

    Ebakacheue yehene yeferenge Foto atetekemu Getachen ferenge aydelem!! Yerasachenen yederowene tetkemu. Egna kenesu befite kirstinan tekblenal!!

  • @Biruk_Hailu
    @Biruk_Hailu 4 года назад +2

    bertalgn wendema gobez andegna neheko des yelal

  • @famel9098
    @famel9098 4 года назад +1

    ‹ጊዜ› እንጅ ‹ግዜ› ተብሎ አይፃፍም ፡፡ የስማችኹን ፊደል አስተካክሉ፡፡

    • @gizetube28
      @gizetube28  4 года назад +2

      ግዜ በአማርኛ አይደለም

    • @famel9098
      @famel9098 4 года назад +2

      @@gizetube28 እሽ፣ እሽ፤ ይቅርታ፡፡

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад +1

    Ere metadelachin yetewahdo ljoch desssssss yibelennnnnnnn elllllllllllllllllllll💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @mastewalgereme5182
    @mastewalgereme5182 4 года назад +1

    በእውነት ከሆነ ይህ ታሪክ የሚገኘው መፅሐፋን ወይም ገድለ ፊቅጦር ማግኘት የምንችለው ከየት ቦታ እንደሆነ ብትገልፁት ጥሩ ነው

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta2590 4 года назад +1

    🙏🙏🙏

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ከይቅርታ ጋር ስእል አድኖ ስታካትቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተምሮ ቢኖረዉ ጥሩ ነዉ 2.39 ደቂቃ ያለዉ እመብርሀን ከነልጇ በጭራሺ የኛን አስተምሮ የለዉም የጌታችን ሁለት ጣቶችን ያመለክታል እደ ካቶሊክ

  • @washunabate9739
    @washunabate9739 4 года назад +3

    አድራሻ አገላለጣቹህን ግልጽ አድርጉት።መሄድ ለሚፈልግ ሰው ከየት እስከየት የሚለውን ግለጹት

  • @maryamawityetayoulej1223
    @maryamawityetayoulej1223 4 года назад +2

    ቃል እያሳመራችሁ አትገሩን በአይን የሚታይ መርጃ መርጃ ነው ምንፍልገው

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    ሠላም ለእናንተ ይሁን የት አከባቢ ነው?

  • @slamslam8928
    @slamslam8928 4 года назад +1

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @geremewtemre4006
    @geremewtemre4006 4 года назад +1

    Amaharic

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    እቦታው እየሄዳችሁ አሳዩን አዳዱን ከነማስረጃው ከነ አይን እማኛቹ ታቀርባላችሁ ሁሉንም በመረጃ አቅርቡልን በርቱልን ያምላካችን ጥበቡ ብዙ ነው

  • @FikreTesfaye-p1n
    @FikreTesfaye-p1n 11 месяцев назад

    Bakachihu mistress atawutu
    Yilkis lenfsachihu tseliu
    Ebakachihu abatochachinin atasgedlu eyetekomachihu
    Ortodoks mistir nat entebkat

  • @segnite1945
    @segnite1945 4 года назад +2

    እኔ በበኩሌ አስተያየቴ፦ ለሁሉም የምታቀርቡልን ታሪክ መጽሐፍ ተጠቅሶ መሆኑ አጅግ ግሩም ነው።ነገር ግን ታሪኩን የምታቀናብሩበት ስዕልም ሆነ የቪዲዮ ማስረጃ አይገናኝም አይመሳሰልም ይኼ ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል።ይቅርታ።አመሰግናለሁ ።