ደቡብ ጎንደር የታሪክ ምድርዞኑ በርካታ ታሪካዊ፣ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶችና መስህቦች ባለቤት ነው።
HTML-код
- Опубликовано: 31 дек 2024
- ደቡብ ጎንደር የታሪክ ምድር
ዞኑ በርካታ ታሪካዊ፣ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶችና መስህቦች ባለቤት ነው።በኢትዮጵያ ታሪክ ዞኑ በርካታ የታሪክ ኡደቶችን ያስተናገደ ዞን ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በታሪክ የበለጸገ ዞን ነው።ይሁን እንጅ ያለውን ሀብት በቱሪዝም አሳድጎ ለቱሪስቶች ምቹ ከማድረግ አኳያ እና የገቢ ምንጭ እንዲሆን ብሎም ለትውልድ ጠብቆ ለማስተላለፍ አንጻር ብዙ ስራ የሚጠይቅ ነው።