- Видео 24
- Просмотров 2 056
debretabor communication
Добавлен 28 апр 2023
ደቡብ ጎንደር የታሪክ ምድርዞኑ በርካታ ታሪካዊ፣ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶችና መስህቦች ባለቤት ነው።
ደቡብ ጎንደር የታሪክ ምድር
ዞኑ በርካታ ታሪካዊ፣ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶችና መስህቦች ባለቤት ነው።በኢትዮጵያ ታሪክ ዞኑ በርካታ የታሪክ ኡደቶችን ያስተናገደ ዞን ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በታሪክ የበለጸገ ዞን ነው።ይሁን እንጅ ያለውን ሀብት በቱሪዝም አሳድጎ ለቱሪስቶች ምቹ ከማድረግ አኳያ እና የገቢ ምንጭ እንዲሆን ብሎም ለትውልድ ጠብቆ ለማስተላለፍ አንጻር ብዙ ስራ የሚጠይቅ ነው።
ዞኑ በርካታ ታሪካዊ፣ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶችና መስህቦች ባለቤት ነው።በኢትዮጵያ ታሪክ ዞኑ በርካታ የታሪክ ኡደቶችን ያስተናገደ ዞን ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በታሪክ የበለጸገ ዞን ነው።ይሁን እንጅ ያለውን ሀብት በቱሪዝም አሳድጎ ለቱሪስቶች ምቹ ከማድረግ አኳያ እና የገቢ ምንጭ እንዲሆን ብሎም ለትውልድ ጠብቆ ለማስተላለፍ አንጻር ብዙ ስራ የሚጠይቅ ነው።
Просмотров: 78
Видео
የደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ድጋፍ ተደረገለት፡፡
Просмотров 45 дней назад
የአብክመ ጤና ቢሮ ከኢፌዴሪ ጤና ሚኒስተር በክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሸቲቭ የጋራ ትብብር በግሎባል ፈንድ የገንዘብ ድጋፍ በ65 ሚሊየን ብር ወጭ ድጋፍ ለደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ተበርክቷል፡፡
ለደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ65 ሚሊየን ብር ወጭ ድጋፍ የተደረገለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ወደ ሆስፒታሉ መጣ!
Просмотров 1610 дней назад
ለደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ65 ሚሊየን ብር ወጭ ድጋፍ የተደረገለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ወደ ሆስፒታሉ ሲመጣ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት፡፡
ግጭትን በማስቆም መንግስት ህግ ሊያስከብር ይገባል» የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዎች
Просмотров 2412 дней назад
ግጭትን በማስቆም መንግስት ህግ ሊያስከብር ይገባል» የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዎች
በደብረታቦር ከተማ የተካሄደው ሰላምን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ!
Просмотров 76913 дней назад
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር በሚገኙት ሶስቱም ክፍለ ከተሞች የሚኖረው ነዋሪ ህዝብ፣ የከተማ አስተዳደሩ መንግስት ሰራተኞች፣ የደቡብ ጎንደር ዞንና የፋርጣ ወረዳ መንግስት ሰራተኞች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ተመራቂ ሚሊሻዎች!
Просмотров 39213 дней назад
ተመራቂ ሚሊሻዎች ማህበረሰቡን በማደራጀት የሰላሙ ባለቤት እንዲሆንና አካባቢውን እንዲጠበቅ ለማድረግ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ደሴ መኮንን አስገነዘቡ፡
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የማስ ስፖርት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስጀመሪያ ፕሮግራም!
Просмотров 2416 дней назад
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የማስ ስፖርት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስጀመሪያ ፕሮግራም!
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልክት ከሴቶች ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡
Просмотров 2317 дней назад
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልክት በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ከተጽእ ፈጣሪ ሴቶች ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡
በከተማው የ2ኛ ምዕራፍ የ1ኛ ዙር የአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎችን አስመርቋል።
Просмотров 520 дней назад
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ስራ ፕሮጀክት የ2ኛው ምእራፍ የ1ኛው ዙር 388 የአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎች ተመረቁ፡፡
በደብረታር ከተማ አስተዳደር ለሚሰራው አንደኛ ደረጃ የገቢያ ማእከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
Просмотров 1721 день назад
በደብረታር ከተማ አስተዳደር ለሚሰራው አንደኛ ደረጃ የገቢያ ማእከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የቃላ/ሰላምኮ ሰው ሰራሽ ግድብ!!
Просмотров 3024 дня назад
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የቃላ/ሰላምኮ ሰው ሰራሽ ግድብ!!
በአካባቢያችን ያለውን የሰላም ችግር ለመፍታት የበኩላችንን እንወጣለን የደብረታቦር ከተማ ወጣቶች
Просмотров 5Месяц назад
በደብረታቦር ከተማ ከተውጣጡ ወጣቶችና ተፅዕ ፈጣሪ የከተማ ነዋሪዎች ጋር ዉይይት ተካሄደ!
19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች በዓል በደብረታቦር ከተማ ሲከበር
Просмотров 8Месяц назад
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች በዓል በፓናል ውይይት ተከበረ፡፡ “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች፣ ቡድን መሪዎችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ተከብሯል፡፡
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ውሃ ምረቃ ፕሮግራም
Просмотров 15Месяц назад
የደብረታቦር ከተማ ህዝብን የመጠጥ ውሀ ችግር ያቃልላል ተብሎ የታሰበው የሳርና መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ርክክብ ተደረገ፡፡ የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ከ156 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ አድርጎ ያሰራው የሳርና መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ርክክብ ስነ-ስርአት ተካሂዷል፡፡ የውሀ ፕሮጀክቱ በአሁኑ ጊዜ 23 ሊትር ውሀ በሰከንድ እየሰጠ መሆኑንና በቀጣይ ደግሞ 28 ሊትር በሰከንድ እንዲሰጥ ለማድረግ የማስተካከያ ስራ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡