ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ውሃ ምረቃ ፕሮግራም
HTML-код
- Опубликовано: 2 янв 2025
- የደብረታቦር ከተማ ህዝብን የመጠጥ ውሀ ችግር ያቃልላል ተብሎ የታሰበው የሳርና መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ርክክብ ተደረገ፡፡
የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ከ156 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ አድርጎ ያሰራው የሳርና መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ርክክብ ስነ-ስርአት ተካሂዷል፡፡
የውሀ ፕሮጀክቱ በአሁኑ ጊዜ 23 ሊትር ውሀ በሰከንድ እየሰጠ መሆኑንና በቀጣይ ደግሞ 28 ሊትር በሰከንድ እንዲሰጥ ለማድረግ የማስተካከያ ስራ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡