Ie ghez fideloc ie megemeriau che tefat uha befit ie neber che egheziabher mister lelocu bhala iemetu ie semhahut ie stnael gol ithiopia bemileu tereca be you tob enat ethiopia
I love it. It's true we will be resurrected through Jesus Christ our Lord. You are a fantastic scholar and I am proud of you as an Ethiopian, May the new generation will follow in your step/
You had me crying today Dr. Rodas. In my crying moment I prayed for Ethiopia to give birth to a children that will love her, care for her and work for her. I live abroad but, never changed my way of talking, eating, dressing, my hair style, my attitude, my manner, my way of doing things .. I never changed because I owe to it to my country. I represent Ethiopia where ever I go so, I will never let her down. I will never let anyone to disrespect her in my existence while I am living in foreign country. I always advocate for her that's why I am here to gain knowledge so that, I can teach others. KNOWLEDGE IS POWERFUL!! 2013 OR 2021 is the year of aweakening. Mass aweakening. Get ready seek the truth and it will be revealed to you. Know yourself so that, you can be yourself.
@@drrodastadeseandromeda9034 That will be a dream. You know if it's a divine timing we will cross paths you never know. If you get a chance please go to youtube channel of LanceScurv and listen to one of the show made by "Meqedela" The hidden truth about Ethiopia. If you have email address I would love to have it for more education purpose.
Good words, brother. I have been the same way. I represented Ethiopia very well in everything I do. I made them wonder who Ethiopians are. God bless the Dr Rodas
How blessed we are to have such a brilliant teacher as yourself. Exiabihair cante gar Yehun! I’m proud Orthodox towahedo born in Eritrea and Ethiopian by heart. We are all one, we are all brothers, let’s focus on what matters most, let’s glorify Exabehair and bless Him everyday as He created us to praise Him. Let’s Love one another as He commands, let’s live by example and pray for the lost, let’s help the needy, let’s help each other and grow together in Christ, let’s Love the creator, the protector, the giver of life, the light, the way. Let’s put Him in the center of our life. Let’s bless our Mother full of Grace and invite Her into our home. Let’s focus on the Good....brothers and sisters in Christ....wake up!
እኔ በእምነቴ ሙስሊም ብሆንም ምያስተምሩት ትምህርት በጣም ረቂቅ እና በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት ፕሮግራሙን እከታተለዋለሁ። ስለሚያካፍሉን እውቀት እያመሰገንኩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።
እውነት
Tibeb ke Fetari newu. Tibeb yehulu newu. Melkamenet ke hulum yibeltal.
አንቺ ሙስሊም ብትሆኝም ግን በርግጠኝነት ቅም ቅም ቅም .... አያትሽ ኦርቶዶክስ ይሆናሉ:: እና ይህ ብራና ላይ ያለ እውቀት ያንቺም ነው::
Thanks again my sister 💕
#Great!
አንተን እና መምህር ሄኖክን ግን የወለደች እናት ምንኛ የተባረከች ናት። በውነት ስለ እናንተ ሁሌም የድንግል ማርያምን ልጅ አመሰግነዋለሁ። ዘመናችሁን የደስታ ይሁን
አሜን
እውነት ነው
@@nahomalex5870 ,zzz
Yetebarekus yegzabern kal semitew yemiyadrgu nachew..matewaos wengel
Hi selam new doc enamesegin alen
Betam bizunegerochin new yetemarkut
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ብሩህ ድንቅ መምህር ዶክተር ሮዳስ እድሜህን እንደማቱሳላ ያድርግልን ለልጅ ልጆቻችን ታስፈልገናለህ እንዳንተ ያሉት በሁለት ወገን የተስሉትን ወንድሞቻችን ይባርክልን ይቀድስልን። አሜን አሜን አሜን የኛንም ልቦናችንን ይግለጥልን።
ስጋዬ ይበተን ይግባ ከቅፍሽ
እማማ ኢትዬጵያዬ መመኪያዬ ነሽ
አላፍርም ሳነሳ ድብቁን ገላሽን
ሮዳስ ታላቁ ፈላስፋ ታታሪው ልጅሽ
ይሀው ገላለጠሽ አለም አወቀሽ
ተፃፈ ለዶክተር
ሮዳስ ተባረክ።
ኢትዮጵያዊ ጥበብ
ኢትዮጵያዊ ስብእና
ኢትዮጵያዊ እምነት
እንዲኖረን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏
አሜን
በሰሰይፈ. ስላሴ ፀሎት ተፅፎ ያሉትን ሪስ ሳን. ታው ዮድ ካፍ ወዘተ እነዚህ ቁጥርን ነው የሚያስመለክቱት ወይ ስ ?
@@yirgalemsintayehu516 ጀገ
ጥያቄ እግዚአብሔር የሚለው ቃል መሠረቱ የት ነው አዉሮጳዉያኑ የሰው ልጅ ስም ይጠቀሙበታል!!
አሜን አሜን አሜን
እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ፍሬ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን ጤና ማያልቀውን ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን በዚህ ሰአት ለትውልዱ ስላለህን ስለተሰጠህን እናመሰግናለን እንወድሃለን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
በስመአብ ስለ ኢትዮጵያ ሲናገሩ በእንባ እየታጠብኩ ነው የሰማውት ።እውነትም የሚመጥናት ሰው ጠፍቶ ነው ህዝቦቿ በአገራቸው ላይ እየተሰቃዩ ያሉት ።
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ለመምህራችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ።
ስላም ውድ የኢትዮጵያ ልጅ እናመስግናለን
መምህር የእርሶን ገለፃ ( ትምህርት)ስሰማ ቤተ መፅሐፍት የገባሁ ያክል ይሰማኛል ፀጋውን ያብዛሎት
👌👌👌👌
ነፃና ዘላለማዊ
★★★★★
መጭውን የሚያይ፣ አዕምሮው ብሩህ ነው
አዕምሮው ብሩህ፣ ልቡ ቅን ነው
ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
ውስጡ የነገሰ፣ ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት ነው
ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው
ነፃና ዘላለማዊ፣ ለትውልድ አርያ ነው
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ፣ ለዚህ አንድ ዕንቁ ተምሳሌ ነው።
እናም ትውልድን ለመታደግ፣ ሐገርን ለማላቅ
በላቀ የአንድነት መንፈስ፣ እጅ ለእጅ ተያይዘን
በሰላም መንገድ እንጔዝ፣ ትክሻ ለትሻ ተደጋግፈን
ከእከከኝ ልከክልህ፣ ከጎጥ የጎሳ አሳቤ እርቀን።
ከአክብሮት ጋር።
★★★★★★
የሰው ሰውነት
★★★★★
ሸንቋጭ ዕሌና ይዘህ፣ ውስጥህ እንዳይረበሽ፣ እንዳትተክዝ በመጠጥ
በፍርድህ እንዳትፀፀት፣ ተናግረህ ላለማስከፋት፣ ቃላቶችህን ምረጥ
በባህሪህም አትመዝን፣ በልክህ ሌላን አትለካ
አንተን በሚያስተክዝህ፣ ሌላው ቢስቅ ቢፈካ
በእይታህ ልክ ሞግት እንጅ፣ በጡንቻህ አትመካ
ያደመጥካቸው ተረቶች፣ የገለጥካቸው ገጶች
የወላጅ በፍቅር ማነፅ፣ አብሮ አደግ የሰፈር ልጆች
በልጅ አዕምሮ የሳልከው፣ በወጣጥነት ዘመንህ
ወግ ባህሉን የጎበኘህው፣ ከሌላው መስተጋብርህ
በትዳር የተጋራህው፣ ጎልምሰህ ጎጆ ቀልሰህ
የጎበኘው ሙዚየም፣ የተማርክበት አስኳላ፣ የተጓዝክበት ጎዳና
እነዚህ ሁሉ ለእይታህ፣ ለዛሬ ያንተ ዕልውና
አብርክቷቸው ባያል ነው፣ እንድትቆዝም ወይ አንድትፀና።
ስለዚህ ከአንተ ስንክሳር፣ ለትውልድ ቅን መንገድ ጥረግ
ባለፍክበት የህይወት ማዕበል፣ ሌላው መልሶ እንዳይሰርግ
ይህው ነው የሰው ሰውነት፣ ሰው ሆኖ ፍጡርን መታደግ
ቅን ቅኑን እየለቀሙ፣ ቅን ቅኑን በቅን ማሳደግ።
★★★★★★★
👌👌👌👌👌
የአኬል ዳማ ንዋይ
★★★★★★★
አሁን ባለንበት ድባብ፣ የጎሳ ፖለቲካ በሚንጠው
በተለይ ኢትዮጰያ ውስጥ፣ ከሆነ የምትኖረው
እንዴት ነው ገጣሚ፣ መሆን የሚቻለው?
ሚለውን ጥያቄ፣ እባክህ አትጠይቀው
ወይ እንደ አስመሳዮቹ፣ ሳታነብ ዝለለው።
ለምን ብትል?
ወይ ለአኗኗሪው፣ ንቀትህን
ወይ ለነዋሪው፣ ማስመሰልክን
ወይ ለጠፍናጊው፣ ማጎብደድህን
በአንድ ለአምስት፣ መተብተብክን
ያሳብቅብሃልና፣ ራስ ወዳድነትህን
እናስተውላለንና ፍርሃትህን!
ምክንያቱም
ስንኝ መጫር የሚያጓጓህ፣ ስለሌላው የምትጮኽው
ከፍትህ ተቆራኝተህ፣ ገጣሚ የምትሆነው
የሰው ሃቅ ከአልተመኘህ፣ አድርባይ ካልሆንክ ነው።
ስለዚህ
ሐቅን፣ ኑራት
ቅጥፈትን፣ተጠየፋት
እንደ ሐጅ፣ ዘረኝነትን ጥንብ ነሽ በላት።
ስለ ሌሎች መገፋት፣ ሄሎየ በል
በእከከኝ ልከክልህ፣ የጎሳ ጃንጥላ አትጠለል
በተዛባ ስብዕና፣ አትዋዥቅ በጎጥ በማዕበል
ቀቢሰ ቢስ ማይሰምር ትልም፣ ራዕየ ብለህ አትጀጃል
በንጱሐን ደም በጨቀየ፣ የአኬል ዳማ ንዋይ አትደለል
ሐገሬው አጃይብ እንዳይል፣ አታለልኩ እያልክ አትታለል
ሐቅ ቋጥረህ፣ ትውልድ አድን፣ ፍትህ ተላብሰህ፣ ፍርድን አድል
በእይታህ ልክ፣ በህግጋቱ በአስተምሮው ለእውነት ኑር
በቃሉ ልክ፣ ቃሉን አክብር፣ ቃልክን አክብር።
★★★★★★
ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስርቤቶችና ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች።
★★
አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
★★
ዔልፋዖስ ኒቐሥ
ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ ዕውቀት ደጋግሜ ስሰማው አዳዲስ ነገሮች አገኛለሁ ክብር ይገባሃል መምህር ረጅም እድሜ ከፀጋው ጋር ያድልልኝ።💚💛💖
በእውነት ቃል ህይወትን ያስማልን መምህር ሮዳስ እንደ አንተ ለቤቲክርስትንና ለአገርችን የብዛልን
እግዚአብሔር አምላክ እይነልብናችንን ያብራልን ህልም በርሱ ከእርሱ ነውና ዶ/ር እሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ በጸጋው ይጠብቅልን በድካምዎት ለኛ እውቀቶኦትን ስለአካፈሉን አሁን እውቀትን ይጨምርሎት።
ልጄ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ የተሰጠህ እዉቀት ከነጸጋህ ፈጣሪ ጠብቆ ያቆይልህ ተባረክ
መምህር ሮዳስ እኔ እድሜ ከ60ዎቹ በማለፉ በአፍላ እድሜ ውስጥ በአሉት ላይ እያስቀናኸኝ ነው። ወገኖቼ እንዲህ እንደ መምህር ሮዶስ በንቃትና በትጋት ለተጠመቀበት ልጅነት ተዝቆ የማያልቅ ሐብት ነው። ከዚህ ብርቅዬ ዜጋ ወጣቶች፤ እሱም ደጋግሞ እንደሚለው የሚያስተምራችሁን መስማት ብቻ ሳይሆን የእሱን መልካም አርያነት ወይም ፈለግ ተግታችሁ ተከተሉ። ማወቅ ይመቻል።
የእድሜ ትንሽነት ብቻ ጥቅም የለውም አብዘሀኞቻችን በራሳችን ጊዜ አዕምሮአችንን ገለነዋል ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ሰው ያድርገን የተሰጠንንም እድሜ ለመልካም እንድናውለው ይርዳን
ቃለህይወትን ያሰማልንረጅም እድሜ ከጤናጋይስጥልን🙏🙏
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን የቤተክርስቲያን ልጆች አባት ነዎት ነገ ብዙ ትውልድ ያፈራሉ እርሶ መልካም ዛፍ ነዎት የአባቶቻችን የሊቃውንቱ ልጂ ዶክተር በጣም በጣም እንዎደዎታለን በቃል ተገልፆ አያልቅም ብቻ ኑሩልን💓
እግዚአብሔር ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ያኑርልን!!!
መምህር እውነት ነው ሁሉም ጥያቄ ባንድ መልስ አያገኝም አባ ገብረኪዳን እንዳሉ ''ኖረው፣ ተምረው ፣ሞተው" መልስ የሚያገኙበት አለና የተቻለውን ያፍስሱልን። እግዚአብሔር ይስጥልን
ዓለም ዘጠኝ ናት ይላሉ አንዳንድ አባቶች ሲተርቱ ይህ ኮድ ዛሬ በርሶ የተገለጠ ይመስላል እድሜና ጤና ይስጥልኝ እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ ድንቅ ናት፤፤
በጣም ነው እማመሰግንህ
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ያድርስህ !!
ምክንያቱም ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንክ ! ከኛ በተሻለ ለሀገሬ ታስፈልጋታለህ !!!
ምርጥ የኢትዮጰጵ ልጅ ቅዱስ ሚካኤል ሰላምህን ያብዛ እግዚአብአሄር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር እንደአንተ ያሉእንቁዎችና ፀጋውን ስለሰጣችሁ ኢትዮጵያ በእውነትብዙ ታምራት በእናንተ እያደረ ያስባችሁት ሁሉ ይፈፀማል፣እድሜውና ፀጋውን ያድላችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ጠላቶቻን ያስገዛላት፣እግዚአብሔር ልብ ይስጠን፣❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ የ70 ዓመት ተማሪህ ነኝ ብል ትክክል ይመስለኛል ብትንሿ የቤተ ክህነትን ትምህርት ተከታትያለሁ ዝመናዊውንም እስክ ሁለተኛ ዲግሪ:
ነገር ግን እንዳንተ ያለ ብሩሕ አዕምሮ ያለው ስሠው አገሬ በማግኝቷ በጣም የምደስት ቢሆንም : ምነው እንደገና ህፃን ሆኜ በተማርኩ ብዬ ተመኝሁ:::ሆኖም አሁንም እግዚአብሔር እስከፈቀደ እማራለሁ ያንተንም መፃሕፍት አንባለሁ::ስለምታካፍለን እውቀት እድሜና ጤናህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ከማልት ውጭላምሠግንህ ቃላቶች አይገልፁልኝም!!!!
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። የእርስዎ እውቀት ለሌሎችም እንዲተላለፍ እግዚአብሔር እውቀቱን ለታዳጊዎቹ የቤተክርስቲያን ተማሪዎች ይግለፅላቸው።
በሁለቱም የተሳለ ሰይፍ። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ። እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
መምህር በጣም የሚገርም ቀመር ነው ከስነ ፍጥረት ጋር ያለው ውህደትም እንዲሁ። በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።
ድንቅ አውቀትየዚህ አውቀት ባለቤት መድሐኒአለም ምሥጋናይግባው ተዋሕዶ ኩራቴ አላለሁ የንተን አስተምሮ ስሰማ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ለነእንቁ ባሕሪ ታዳጊ ወጣቶች መንገድ ነህ
መጋቢ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ መረጃህ ጠቃሚና ዋና ነው
ዶክተር ሮዳስ ድንቅ ትንታኔ ነው፡በእውቀት በሐር ያቆየለን የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን ከክምችት እውቀት አረሰረሰሸከን
በመካነ ሕይወት ጮቢ በዓታለማርያም አንድነት ገዳም ውስጥ ድንቅ ላይብረሪ ቤተ መጸሐፍት መጥተህ ብትጎበኝ አስትምሮትህንና መጻፍቶችን በገዳሙ ውስጥ ቦታ እሰጣለን እንጠብቃለም
አበምኔት
ለአንተም ትልቅ ክብር እና ምስጋና! የጥንት አባቶች የተመራመሩትን የፃፎትን አንብበህ ተመራምረህ እውቀትህን ስላጋራህን እናመስግናለን!
መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰው በፀጋው ሲያገለግል ህይወትን ያድሳል መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልዎት
ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን በተለይ ስለኢትዮጵያ ሲናገሩ ልቤ በደስታ ሞላ አሜን ይሁንልን ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልን መምህር ሁሌም እንደምለው ቃል የለኝምና ጥበብና እውቀትን አብዝቶ ይጨምርሎት ትውልዱን በእውቀትና በጥበብ ያስነሳልን አሜን
መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ጥበብ እና ማስተዋሉን ይጨምርሎት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
መምህራችን ድንቅ ሚስጢር ነው ኢትዮጵያ እና 9 ቁጥር እግዛብሄር ይስጥልን
መምህር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
ለምትሰጠን እውቀት ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ከሰላምጋር እመኝልሃለሁ
ሰላም መምህር !
Ie ghez fideloc ie megemeriau che tefat uha befit ie neber che egheziabher mister lelocu bhala iemetu ie semhahut ie stnael gol ithiopia bemileu tereca be you tob enat ethiopia
GOD BLESS YOU
ዶ/ር ፣ በጣም እናመሰግናለን !!!
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን እውቀትና ጥበብ የሰጠህ የድንግል ልጅ አማኑኤል ቃላት የለኝም ቅዱስ ኅያል ተክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በክርስቶስ ፍቅር እወደህ አለሁ ❤️✝️
በምትሰጠን የማያልቅ እውቀት መምህራችን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን አድሜ በጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን...
I love it. It's true we will be resurrected through Jesus Christ our Lord. You are a fantastic scholar and I am proud of you as an Ethiopian, May the new generation will follow in your step/
መምህር እንዳንተ ያለውን አሀገሬ ያብዛልን
Abat Ewqet KeEmnetga Edate Des
Yelal💯✅Aten Yewldehy Mihetsn
Yetbirkehy Tehun🙏🙏🙏Wed Memherahyn
DR Rodas💚💛❤️Ewnte Lemniger Ate Liyberery Neh💯💯✅Egzibhar Amlike Kekefw
Neger Yetbeqh🙏Yemitusaln Edma Ketaniga
Yesteh Amen Amen Amen🙏🙏🙏
Wedytu Hagerahyn Ethiopia🇨🇬🕊Yetebeb
Yefeqer Yebefkt Hager💯✅Egzibhar Amlike
Tesiyashyn Yasiyen🇨🇬🕊Amen Amen Amen🙏
መምህር በውስጥህ የሳልካትን አይነት የቀድሞ ታላቅነቷ የሚመልስ ትውልድ ያላት በእውቀት የበለፀገች ኢትዮጵያን ያምጣልን አሜን
ዶ/ር እኔ ሙስሊም ነኝ ያንተ አስተምህሮት ከቁርዓን አስተምህሮት ጋር እጅግ የሚገርም ግንኙነት አለው እናም አንተን ማየት ደስ ይለኛል ብትችል ቁርዓንን ብታጠናው አሁን ካለህበት በላይ ምጡቅ አእምሮ ይኖርሃል።
ወይኔ ምንብዬ ልግለፅ እንቁ ነህ
በምችለው አቅሜ መፀሀፍህን ሁሉ እየገዛሁ ለየህፃናት እሰጣለሁ ከእግዚአብሔር ጋር
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ እውቀት ከአንተ ወስጃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
በእውነት መምህር ይሄንን ትምህርትህን ስሰማ በራሴም በትምህርት ሚኒስትርም ነው ያዘንኩት ምን አለ እንደዚህ ያለ ዕውቀትን ብንማር ኖሮ ዝም ብለን በማይሆን እውቀት ከምንደናቆር ምክንያቱም አሁን በዓለም እያየን የምንደነቅበትን ቴክኖሎጂ ያለፈ ዕውቀት ነበር የነበራቸው አባቶቻችን ያለንን ብናውቅ ኖሮ ለተራ ዕውቀት ባልተደነቅን ነበር ብቻ መምህር ምን እንደምል አላውቅም ።መምህር እግዚአብሔር ዕውቀትህን ይጨምርልህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ትባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ብለሀል መምህር የኔ ትውልድ ማንብን ማወቅን ሸሽተን የት ልንደርስ እንደሆነ ለራሴም ይጨንቀኛል ከኔ ጀምሮ ማንበብን የሸሸ ትውልድ ነው ባንተ ሁሌም እገረማለሁ አብዝቶ ጌታ ይጨምርልህ
መምህሬ አድበትህ እኮ ጥዑም ነው በስምህ መስማህ የማልጠግበህ እግዚአብሔር እርዤም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
መምህር ዶር. ሮዳስ(5 በተማርኩት ኮድ ) ግሩም ትንታኔ ።
የዘመኑ ሊቅ ፣ እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር በጣም የሚያስደንቅ ትምህርት ነው !እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እጅግ በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን። ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመንህንም ይባርክልህ። ከክፉ ይሰውርህ። ተባረክ የእኔ ልጅ፨
እናመሰግናለን ክቡር መምህር ዶክተር ሮዳስ
እግዚአብሄር አብ እድሜ ይስጥህ ፤እግዚአብሄር ወልድም አገልግሎትህን ይባርክልህ፤እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስም የዕውቀት አድማስህን ያስፋው::
እግዚያብሔር አሁንም አሁንም ጨምሮ እውቀቱንና ጥበብን ይስጥህ አንተም እኮ ከአባቶቻችን ወገን ነህ በዚህ ዘመን የተገኘህ ብርቅዬ የኢትዮጵያችን ልጅ በመሆንህ ልንኮራ ይገባናል እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን🙏 ስለምታስተምረን ስለማይጠገበው የስላሴ ዕውቀት ብሩክ ሁንልን🙏 እኛንም ልባችንን እንደ ልድያ ይክፈትልን።
አሜን አሜን አሜን
እድሜ ጤና ይስጥህ ዶ/ር ለኔ የነፍሴ ምግብ ሁነሐል ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን
እግዚያብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿ ይጠብቅልን👏
መምህር ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አየሗት💚💛❤👌
Ye rodas mrt teketatay nen enem anchi.
ተባረክ ወንድሜ ይህ አስተማሪ ትምህርትህን ያየሁት ከ3 አመት በኃላ ነው። ከዛ በፊት ግን በፌስቡክ እከታተልህ ነበር። ያላየሁት ትግራይ ላይ በነበረ ጦርነት ምክንያት ነውና ፀልይልን ምርጡ መምህራችን። ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ 🙏✞🙏✞🙏✞
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።እኛም የቀድሞ አባቶችም ከኢትዮጵያ እኩል መገኘታችን የሚገርም ነው።
እግዚአብሔር ተጨማሪ የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን
በእጅጉ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲሰ መምህር ዶክተር ሮዳስ ዛሬ መገቡን እንጂ አሳወቁን ለማለት ያቅታል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥዎ እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ተግባሪዎች ያድርገን🙏🙏
እኔም ትዝ ያሉኝ እነ ፊደል ይቀነሱ ናቸው እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ከ ሳጥናኤል የተላኩ ሳይሆኑ አይቀሩም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው !
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮዎት
እውነት
የቀደሙ አባቶቻችን ያስቀመጡልን ነገር ብዙ ምስጢር ነው ያስቀመጡል። እደዚህ እየተማርን ብናድግ ሀገራችን ያለም ቁንጮ ትሆን ነበር፣ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን ከነመፈጠሩም አናስታውስም ነበር፣ ምክንያቱም አይምሯችን በስራ ስለሚወጠር።
ለኛ ያባቶቻችንን ጥልቅ እውቀት ስለገለፅክልን፣ ለልጆቻችን ደግሞ ፈለጉን እንዲከተሉ በር ስለከፈትክልን እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልህ።
እኛ እኮ ጥበብን ጠንቋይ የሚል የጥላቻ ስያሜን ሰጥተን ። ነጮች ቀድመው ሰርተውት ሲገኙ ተደንቀን እነሱን የምንመኘ ምንታዘዝ ነን ። ጥበብን ለማይረባ ተግባር አውለን ለውጥን ምንመኘ ምስኪን ህዝብ። ናሳ ምን ተጠቅሞ እንደሚሰራ ትንሽ የማንጠረጥር ማንጠይቅ ሰዎች። ለማነኛውም እናመሰግናለን ።
ዶክተር አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Dr.RODAS THANK YOU SO MUCH!!!!
Great Teacher!!! Good knowledge to extract!!!
የኢትዮጵያ እንቁ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድማችን እረጅም እድሜን ያድልልን💚💛❤
የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክፉ አይንካብን።
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስህህ
መጋቢ የኛ ድንቅ እናመሰግናለን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
እውነት ነው መምህር ኢትዮጵያ እኛ እንመጥናትም እሱ ባለቤቱ የሚመጥናትን ያስነሳላት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
ዶር እሮዳሰ እንኮን ደህና መጣህ ሰለማይጠገብ ትምህርትህ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው። ዕውቀትን ባለመታበይና ያለስስት የምትለግስ ባለ ብሩህ አዕምሮ ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን።
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን የኛ ሊቅ
@@ጥያቄህምንድንነው አደርኩ
በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ...አመሰግናለሁ የጥበብ ባለቤት ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
መምህር በእውነት ልብን የሚያስደስት ነገር ነው የነገርከን የትጋር እንዳለን እንድናቅ ስላደግን በጣም እናመሰግናለን ።
በርታ ወንድማችን ግዴለም አንተ እንደዚህ ከበረታህ ከበታችህ የሚተካ አይጠፋም፡፡ የአባቶቻችን ጥበብ ተደብቆ እንዳይቀር በማድረግህ በጣም እናመሠግናለን፡፡
You had me crying today Dr. Rodas. In my crying moment I prayed for Ethiopia to give birth to a children that will love her, care for her and work for her. I live abroad but, never changed my way of talking, eating, dressing, my hair style, my attitude, my manner, my way of doing things .. I never changed because I owe to it to my country. I represent Ethiopia where ever I go so, I will never let her down. I will never let anyone to disrespect her in my existence while I am living in foreign country. I always advocate for her that's why I am here to gain knowledge so that, I can teach others.
KNOWLEDGE IS POWERFUL!!
2013 OR 2021 is the year of aweakening. Mass aweakening. Get ready seek the truth and it will be revealed to you.
Know yourself so that, you can be yourself.
Hopefully i will meet you one day.
@@drrodastadeseandromeda9034 That will be a dream. You know if it's a divine timing we will cross paths you never know. If you get a chance please go to youtube channel of LanceScurv and listen to one of the show made by "Meqedela" The hidden truth about Ethiopia. If you have email address I would love to have it for more education purpose.
@@ediegeb4051 awtezerama@yahoo.com
Good words, brother. I have been the same way. I represented Ethiopia very well in everything I do. I made them wonder who Ethiopians are. God bless the Dr Rodas
መምህር እናመሰግናለን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግልኝ እድሜ ከጤና ከሰላምጋር እመኝልሃለሁ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳይልኝ በርከትዎ ይድረሰን ፡፡
💚💛❤🙌 እንቁ የተዋህዶ ውድ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን🙏
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ በዚሁ ቀጥል እዉቀትህን አካፍለን እባክህ እኔና ቤተሰቤ እናመሰግንሃለን🙏
ግሩም ዝግጅት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን።
የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንዳበሰርክ እንድትደርስበትና እንድትኖርበት ያብቃህ።የተደበቁ ሚስጥሮች ይገለጣሉ የተባለው ትንቢት ባንተ ሲፈጸም እያየው ነው።በርታ በርታ
መ/ር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልን።
መምህር ገና ከዚህ በላይ ታስተምረናለህ እኒያም እናውቃለን በጣም እናመሰግናለን.
እድሜ ጤናና እውቀት መምህር 🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን።
How blessed we are to have such a brilliant teacher as yourself. Exiabihair cante gar Yehun! I’m proud Orthodox towahedo born in Eritrea and Ethiopian by heart. We are all one, we are all brothers, let’s focus on what matters most, let’s glorify Exabehair and bless Him everyday as He created us to praise Him. Let’s Love one another as He commands, let’s live by example and pray for the lost, let’s help the needy, let’s help each other and grow together in Christ, let’s Love the creator, the protector, the giver of life, the light, the way. Let’s put Him in the center of our life. Let’s bless our Mother full of Grace and invite Her into our home. Let’s focus on the Good....brothers and sisters in Christ....wake up!
ዶክተር በሁለተኛው ኑሮ ላይ የሰጠኸን ትምህር አልገባችኝም ምክንያቱም በሁለተኛው ህይወታችን ሰማያዊውን የክስቶስ ሰማያዊ ስጋ እንጂ ምድራዊውን ስጋ አይደለም ይላል ቅዱስ መፅሐፍና በደምብ ብታስረዳን ጊዜ ቀጠሮ ይዘህልን ደስ ይለኛል በሌላው ትምህርትህ እጅግ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
እውነት ነው ሊቁ መምህሬ እኛ ለ ‹‹ ኢ-ት-ዮ-ጵ-ያ ›› አንመጥናትም 💚💛💖
ምን ትሰራለህ እሺ አትወጭም
ዶ/ር ሮዲ ሰላምህ ብዝት ይበል
ቃለ ህይወት ያሰማልን፤በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን።
@@ጥያቄህምንድንነው አድርጌሃለው(ሻለው) የክርስቶስ ቤተሰብ
ኦው ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው እንኳን በዚህ ዘመን ተወለዱልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
በጣም ግሩም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።
እግዚአብሔር ያክብርልን እንደዚ አይነት ትምርህት ይቀጥልልን መምህር
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ሮዳስ በርታ አንተ ተዋህዶ ያፋራችህ ምርጥ ወጣት አገልጋይ ነህ፡፡
እውቀትን የመሰለ ሀብት የለም ይላሉ እናት አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ስለምትሰጠን እውቀት😊❤😍😘💐🌹
ይህን አዕምሮ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን