🔴👇100 ሰዎች ተመሳሳይ ራእይ ተመለከቱ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ጦርነት ይነሳል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 241

  • @rastayoutub4570
    @rastayoutub4570 4 года назад +21

    ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትክ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ አይተክ ይቅር በለን 🙏🙏😭😭😭😢💔

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 4 года назад +27

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሳይሆን እንደቸርነትህ
    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ

    • @meseretedalewu5152
      @meseretedalewu5152 3 года назад

      Amelak Hoy Ebkeh Endena Hatyat Sayhen Endant Hernt Maern Abtue Yker Blen

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    አቤቱ ጌታዬ እና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግስትህ በመጣች ሰዓት አስበን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 года назад +12

    አቤቱ ማተን ይቅርበለን መዳኔታችን ሆይ ማረን

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 4 года назад +58

    በስምተኛው ዘመን የተዋህዶ መታረድ መጥፋት እያየን ነው ጌታ በምህረቱ ይመልከተን ለንስሃ ሞት ያብቃን 😭💔

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 4 года назад

    አቤቱ ጌታሆይ የቃልህ መፈፀመያ አታድርገን
    ስያስፈራ አቤቱ አስበን በመግስትክ

  • @ሰርካለምግርማሰርካለምግር

    ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @kemalgetahun3623
    @kemalgetahun3623 4 года назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነት እንጂ እንደበደላችን አትይ

  • @selemet3738
    @selemet3738 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ትንሳኤ ያብቃን በቤቱ ያፅናን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግዜዎች

  • @hana967
    @hana967 4 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ይህን ክፉ ዘመን አሳልፎ የእምዬ ኢትዮጵያን 💚❤️💛🇪🇹 ትንሳኤ ለማየት ያብቃን አሜን ፫

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ እህታችን የትንቢቱ ቃል ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው ከመጀመሪያዋ ጸሃይ ውስጥ ከኖሩት ብርቱ ክርስቱያናቶች ጋር ይመድበን አሜን ከኢትዮጵያ ትንሳኤ ለመካፈል ያብቃን አሜን እናመስግናለን

  • @keberlezgabheryehunuezgabh9479
    @keberlezgabheryehunuezgabh9479 4 года назад +4

    አምላኽ ሆይ እንዳ ምህረት የሁነልን እንጅ እንደ ሃጢይታቺን እይሁነ እብክህ ማረነ

  • @gebissaaga2382
    @gebissaaga2382 4 года назад +3

    አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለንም አምላኬ የትንቢትህ መፈፀሚያ አታድርገን በምህረትህና በይቅርታህ ጎብኘን

  • @jamelamohamed5365
    @jamelamohamed5365 4 года назад +8

    አቤቱ ፈጣሪሆይ አተ ማረን እግዚኦ እግዚኦ አተ ፈጣራችን አተ ማረን

  • @johntsegaye2065
    @johntsegaye2065 3 года назад

    አመምላኬ ሆይ ቸረነትህና ምህርት ከኛጋር ይሁን🙏🙏አሜን

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    የእግዚያብሄር ጥበብ ከእኛ ጋር ይሁን !
    ተስፋን አንጣ ሰላም ይኑረን !
    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @dhdhgkgkj8344
    @dhdhgkgkj8344 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልን አቤቱ ምርትህን ቸርነትህን ላክልን ስለ ናትህ ስለ ድግል ማርያም ብለ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ድግል ሆይ ከኛ አትለይን እናቻችን አንችን ተማምነናል😥😥😥😥😥😥😥❤💚💛ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @cellcell7941
    @cellcell7941 4 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸረነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @ትዕግስቴንወደድኩትለራሴ

    ቅድስት ድንግል ማሪያም ለልጅሽ አሳስቢልን
    በምህረቱ ይጎብኘን 😭😭

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 4 года назад

    ቃለህይወትያሠማልንጌታሆይማረንይቅርበለን

  • @gizetube28
    @gizetube28  4 года назад +16

    ⭕⭕🙏🙏✝✝✝🙏🙏⭕⭕➢➢➢
    "ዘጠኝ ፀሀይ በሰማይ አየን፣ የመጀመሪያዋ ፀሓይ በዓለም ውስጥ ኹሉ ብርሀኗ ብዙ ነው:: ኹለተኛው ፀሓይ እንደ መጀመሪያዋ ትመስላለች፣እንደእርሷ ግን አይደለችም:: ሦስተኛዋ ፀሓይ ጉም አለባት አራተኛዋ ፀሓይ ጨለማ አለባት በውስጧም ካራ አለ፣ አምስተኛዋ ፀሓይ ብርሀን አላት፣ ብርሀኗ ግን ብሩህ አይደለም፣ ስድስተኛዋ ፀሀይ በደም ተዥጎርጉራለች፣ በውስጧም ካራ እንደ ጊንጦች ከበዋታል፣ በውስጧም ፍላጻ አለ፣ ታላቅ ብርሀን ይከብባታል፣ ሰባተኛዋ ፀሓይ ትታያለችም ትጠፋለችም በርሷም የደም፣ የጊንጦች የጉም ቀለም ነበረባት፣ ስምንተኛዋ ፀሓይ ብርሀኗ የጎደለ ነው ብዙ ጊንጦች አሏት በርሷም ደም በውስጧ ካራ አለ፣ መርዝ ከብቧታል:: ዘጠነኛዋ ፀሓይ ብዙ ደም ከብቧታል፣ ብርሀኗ የጎደለ ነው በርሷም ፍላፃ አለባት" አሉ::
    ሰናይ ቆይታ

    • @fanuielmesfen9785
      @fanuielmesfen9785 4 года назад

      በራንጥያ ሲነበብ አይጠብቅም ይላላል

    • @ሂወትሂወት1234
      @ሂወትሂወት1234 4 года назад +1

      ለን ስሃያብቃን

    • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
      @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 года назад +1

      የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን
      የኢትዮጵያ ትንሣኤ ከሚያዩት ያርገን አውጣን አውጣን ማረን ማረን

    • @roosvandermee6678
      @roosvandermee6678 4 года назад

      @@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ አሜን አሜን አሜን

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +5

    ቅድሰት ሆይ ለምኝልን (3)
    አቤቱ ለንሰሐ ሞት አብቃን ።

  • @f7390
    @f7390 4 года назад

    ኣቤቱ ኣምላከ እስራኤል ሆይ የኢ/ያ ትንሳኤ ኣሳየን እንደ ቸርነትህም ይቅር በለን!!

  • @shitagetaw4210
    @shitagetaw4210 4 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 4 года назад +2

    አቤቱ ማረን፫/ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ማረን ሀገራችን ሰላም አርግልን።

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 4 года назад +3

    አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 4 года назад +5

    አቤቱ መሀረን ይቅርም በለን 😥

  • @asteryegzaw7577
    @asteryegzaw7577 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እባክህን ይቅር በለን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 4 года назад +3

    እግዞኦ መሀረነ ክርስቶስ (12)😭😭😭😭😭

  • @slamslam9275
    @slamslam9275 4 года назад

    እግዚኦ ማሃረና ክርስቶስ

  • @azebtoshme8411
    @azebtoshme8411 4 года назад

    አቤቱ ቸሩ መድኃኒአለም ሆይ በምንግስ በመጣህ ጊዜ በምህረትህ አስበን 🙏🙏🙏

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር
    የኢትዮጵያ ትንሣኤ ለማየት ያብቃን ከሚተርፉት ያርገን አቤቱ ስለ እናት ድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @addisaddis4301
    @addisaddis4301 4 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 qale hiyiwet yasemalin kemetaw meat yiseuren yiqir yibelen

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 года назад +1

    አቤቱ ለደጉ ዘመን አድርሰን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 4 года назад +1

    አቤቱ ጌታ አምላካችን ሆይ እንደበደላችን አታስብ የንሰሀ ሞት አድለኝ አሜን

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 года назад +9

    ምነዉ አምለኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እኛ አጥያተችን ብዙ ነዉና

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 4 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ፍቅርህን ግለፅልን

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 4 года назад +1

    አቤቱ በምህረትህ አስበን ! ሀገሬን ኢትዮጵያ አስብ በቃሽም በላት !

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 4 года назад +4

    አቤቱ ማረን ህዝብክን ጠብቅ እግዝሀቤር ሆይ ኢትዮጵን ተመልከታት አቤቱ በቃ በለን አሜን አሜን አሜን

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 4 года назад

    አቤቱ አምላኬ ስለናትህ ብለህ ኢትዬጲያንና እዝቦቺዋን ጠብቃት አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙇🙇🙇🙏🙏🙏

  • @freesalmon8309
    @freesalmon8309 4 года назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ አሳባችን ሳይሆን እነደ አንተ አሳብ አኑርን

  • @z.8329
    @z.8329 4 года назад

    ኣቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን ሃጥያታችን ብዙ ነው ና ይቅር በለን።

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @የናታንሲስነኝ
    @የናታንሲስነኝ 4 года назад +1

    አቤቱ እግዚያብሄር ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ ሂወትም አብቃን

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 4 года назад +1

    አቤቱ መሃሪ ይቅር ባይ ቸር ሰውን ወዳጅ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @dawit5817
    @dawit5817 4 года назад

    አቤቱ ይቅር በለን, እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 года назад +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @direinternationalhotellast6269
    @direinternationalhotellast6269 4 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን
    አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን
    ከሚሠማዉ ከሚታየዉ ሰዉረን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እስኪ የተዋህዶ ልጆች ይኹን መከራ አብረን እንለፈው እጅ ለጅ እንያያዝ በሆላ የዘላለም የሂልና ፀፀት ሳንገባ ጌታሆይ ይቅር በለን ሰላሙን አውድልን

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 года назад

    AmenAmenAmen.like

  • @alminegneymami167
    @alminegneymami167 4 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን እግዚኦ ያንተ ያለህ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭ምህረትህን ላክልን

  • @kalkidanadmas760
    @kalkidanadmas760 4 года назад

    አሜን🤲💚💛❤😥😥😥

  • @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ

    ዉድ፡የእየሱስ፡ክሪስቶስ፡ቤተሰቦች፡አይዛችሁ፡አትፈሩ፡አሳልፉ፡የማይስጠን፡ጌታ፡አለን፡

  • @roozrooz2804
    @roozrooz2804 4 года назад +1

    amen amen amen efuuuuuuuuuuuu

  • @rutdebele5163
    @rutdebele5163 4 года назад +63

    እናንተ ደግሞ ሰቀቀናችንን አበሳችሁት እስኪ አንዳንዴ ተስፋ ያለውን ነገር አውሩ ተሳቀን ሞትን እኮ

    • @yeneneshgetenet5605
      @yeneneshgetenet5605 4 года назад +1

      Awo betam benatesh

    • @engidaworkwube2497
      @engidaworkwube2497 4 года назад +2

      ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @lifeasmommyhabesha
      @lifeasmommyhabesha 4 года назад +2

      አናስተውል አምላካችን በአንድም በሌላም ይናገራልና። እንዘጋጅ

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 4 года назад +3

      ለ ኔ መችም ጥሩ ትምህርት ነው ምክንያቱም እንዳስብ እንዳስተውል ረድቶኛል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 4 года назад +1

      መች ወደ ፈጣሪ ተመለስንና ቁጣ ይቆማል

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 4 года назад

    Amen amen amen kale heweten yasemalen ye hagerachin tensaye yasayen

  • @majidalzaabi6735
    @majidalzaabi6735 4 года назад +5

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን

  • @electraplaza3040
    @electraplaza3040 4 года назад

    ዉይ ጌታሆይ ይቅረበለን በደለኛ ነንና

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 4 года назад

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን

  • @tube-mh6iu
    @tube-mh6iu 4 года назад

    አቤቱ ይቀር ይበለን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰራዊት በቸርነቱ ለደጉ ዘመን ያድርሰን

  • @mapetamamam2939
    @mapetamamam2939 4 года назад

    አቤቱ ስለናትህ ለቅድስ ድንግል ብለክ ማረን ይቅር በለን😭😭😭

  • @alamuae6587
    @alamuae6587 4 года назад

    አቤተይቅርበለን

  • @ኤፍታህየማርያምልጂ
    @ኤፍታህየማርያምልጂ 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢😢😢😭😭😭

    • @meseretweruqu386
      @meseretweruqu386 4 года назад

      አቤቱ ማረን ይቅረ በለን ክርስቶስ

  • @mahletabera9676
    @mahletabera9676 4 года назад

    አቤቱ እንደ በደላችን አይሁንብን🤲🤲🤲🤲

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 года назад

    ኦ ጌታ ሆይ እንደ በደለች ሳይሆን እንደ ቼርናትህ ማረን ይቅር በለን

  • @berhanberhan6888
    @berhanberhan6888 4 года назад

    አቤቹ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 4 года назад

    አሜን ለዛ ያድርሰን ፍጣሪ 💚💛❤️

  • @amentube7535
    @amentube7535 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አንተ ቸር ነክና

  • @shambelmengsitu5857
    @shambelmengsitu5857 4 года назад

    ጆሮ ያለው ይስማ??እውነቱን መናገራቸው ትክክልነው። በየሀይማኖታችን እንፀልይ

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ። አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ተመስጬ ነው ማዳምጠው

  • @keberlezgabheryehunuezgabh9479
    @keberlezgabheryehunuezgabh9479 4 года назад

    አቤቱ አዝግአብሄር ማርን የቀር በለን አበክህ አምላክ ሆይ

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 года назад

    አቤቱእግዚአብሔረማረንይቅረበልን

  • @haymanot599
    @haymanot599 4 года назад

    የእግዚአብሔር ልጆች ነን እርሱ እዳረገ ያርግኝ አትፍሩ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 4 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እባክህ ስለ እናት ፅሎት መማለድ ብልህ ቁጣህን መልስልን በጭንቀት ልንሞት ነው

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 4 года назад

    ፈጣሪ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @hanaala6910
    @hanaala6910 4 года назад

    Amne amne amne kalhywet yashmalhne ehtachne

  • @tigyadigillij8086
    @tigyadigillij8086 4 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን
    አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን
    ከሚሠማዉ ከሚታየዉ ሰዉረን ለንስሀ ሞት ያብቃን 🤲

  • @plusworld360
    @plusworld360 4 года назад

    እግዚአብሔር የቃለኛው እና የታማኙ ጀግኖች ህዝብ ቦታ የአማራን ትንሳኤ ያሳየን

  • @riririri256
    @riririri256 4 года назад +1

    ማረን ይቅር በለን አምላኬ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 года назад

    ቃለ ህይቀት ያሰማልን አሜን

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ለንሰሀ ምት ያብቃን እህታችን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 4 года назад

    ገታ ሆይ በመረቲ አሰበን ያጌሬ ስላም መሰማት ናፈቀኝ የተዮፐያን ተንሳዬ አሳየን😭😭😭😭😭😭

  • @wosie333
    @wosie333 4 года назад

    አቤቱ በይቅርታህ ጎብኘን ይቅርም በለን

  • @ayalsisay2836
    @ayalsisay2836 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @gadisloveanitayem345
    @gadisloveanitayem345 4 года назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 года назад

    ማርን ይቅረ በለን አምላክ ሆይ

  • @tsgesolomon4725
    @tsgesolomon4725 3 года назад +1

    Qale hiyiweti yasemalin

  • @amenamana7104
    @amenamana7104 4 года назад

    Amen 🙏🏻🙏🏻💒💒

  • @daniya4773
    @daniya4773 4 года назад +1

    ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @hdufujjfjf6678
    @hdufujjfjf6678 4 года назад

    አቤቱቱቱቱቱ ማረን ይቅርም በለን እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад

    እዜኦመረንክሪስቱስ"ማርንፍጣሬ"እደክፉታችንሳይሆን"እደምህርንህ"አስበን!!!የሎሄየሎሄየሎሄ"አቢቱማር"ኢቶዮጵያን"ተሳይሺቅርብያድረገውአሜን

  • @ከማመንመታመንይበልጣል

    አቤቱ ማረን ይቅረበለን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    አሁንስ ባልተፈጠረኩ😭😭😭

  • @ayoubayoub9799
    @ayoubayoub9799 4 года назад

    Amen

  • @molabeleta7905
    @molabeleta7905 4 года назад

    We.Love.You.God.Pleas.Ethiopian.And.Orthdose

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +3

    ጌታ አታሰማኝ አታሰማኘ የምዬን ኦርቶዶክሥ ሕሞ አስቀድመኘ እኔን ሐጣተኘዋን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 года назад

    አቤቱ ማረን የቅር በልን እድበድላችን ሳየሁን እድምህርትህ እድቸረንትህ አባት ታረቀን