🔴 የቅዱሳን አባቶች እሬሳ በንስር የሚገባበት የፈውስ የበረከት ሚስጢራዊ ገዳም በኢትዮጵያ gedam ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 226

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 4 года назад +2

    ፀጋዉና በረከቱ ይደርብን ኣሜን

  • @gsbsueshbsvsbshsh3716
    @gsbsueshbsvsbshsh3716 4 года назад +4

    አሜን፣አሜን፣ታአምር፣ነው፣ሔጄ፣አይቼዋለሁ፣ከተዋህዶ፣መፈጠሬ፣በጣም፣እድለኛ፣ነኝ፣ለሀገራችን፣ሰላም፣ፍቅርን፣አንድነትን፣ያድልልን፣ጠላቷን፣ይደምስስላት፣አሜን፣አሜን

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዉት ይስማልን🙏🙏🙏

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 4 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️💒💒💒

  • @meazadibekulu4869
    @meazadibekulu4869 4 года назад +2

    በእዉነቱ ይህ መታደል ነዉ፡፡ የአባታችን አቡነ ሓራ ድንግል ረድኤት እና በረከት ይደርብን፡፡ ሃገራችንንም ከመጣባት መቅሰፍት ይጠብቅልን፡፡

  • @fgg7626
    @fgg7626 4 года назад +1

    አሜን፫የአባታችንቅዱስአቡነሀራበረከታቸውይደርብን።ቃለህይወትይሰማልንእህታችን

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 3 года назад +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የበረከቱ ተከፋይ ያድርገን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በቦታው መተን እንድንባረክ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 года назад +16

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን!!! የአባታችን ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን!!!

  • @yergalemmatbe9626
    @yergalemmatbe9626 4 года назад +3

    አሜን እግዚአቢሔር ይመስገን ይህንን የቅዱሳን ገዳም ታሪክ በመስማቴ የገዳሙ በረከት በልባችን ይደርብን

  • @yalewbatena578
    @yalewbatena578 4 года назад +4

    በርከታቸው ይደርብን

  • @nigistgtsadik65
    @nigistgtsadik65 4 года назад +11

    አቡነ ሀራ ድንግል አባቴ በረከቶ ረዴቶ ጥበቃዎ አይለየን።።። ይደርብን።።። አባቴ ሆይ ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለውን ለፈጣሪያችን አሳስቡልን።።። ምህረቱን እንዲልክልን።።።አደራዎትንንንንንንን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን አቡነ ሀራ እና የቅዱሳን አባቶች ረድኤት በረከት ምልጃ አይለየን

  • @samrewereku2903
    @samrewereku2903 4 года назад +2

    እዉነት ነዉ ። እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 месяца назад

    አሜን ለደጁያብቃን ቸሩመኃኔአለም አቡነሀራ ድንግል ረዴት በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤

  • @ወለተማርያምገብረመስቀል

    አሜን አሜን አሜን
    አርበሀራ መደሐኒአለም ገዳም ለበረከቱ ያበቃቹህ እኔቤተክርስቲያኑ እደተጀመረ ህጀነበርአሁንግን ሰአያልቅ አይቀርም በጣምደስየሚል ገዳምነው ለበረከቱ ያበቀሠቹህ

    • @yibeltalnigussie977
      @yibeltalnigussie977 4 года назад +1

      ቦታው የት ነዉ?

    • @ወለተማርያምገብረመስቀል
      @ወለተማርያምገብረመስቀል 4 года назад +3

      @@yibeltalnigussie977 ከአ አ ላምበረት አውቶቢስ ትይዝና እራሱ ሹፎሮ ይነግርሀል መዝ አርበሀራመደሐኒአለም ገዳም ብትል

    • @yibeltalnigussie977
      @yibeltalnigussie977 4 года назад +2

      @@ወለተማርያምገብረመስቀል ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 4 года назад

      አሜንአሜን

  • @መአዛማርያምመአዛ
    @መአዛማርያምመአዛ 3 года назад +1

    የአባታችን አቡነ ሃራ ድንግል በረከት እረደኤታቸው ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏💚💛❤
    ጊዜ ቲዩብ እናመሰግናለን በርቱ👍👍👍

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 года назад +4

    የቅዱሳን በረከት አይለየን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረኩ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @tarikemsganaw4608
    @tarikemsganaw4608 4 года назад +1

    አሜን የቅዱሳን ረደትበረከት ይደርብን

  • @wondwosenkibret7905
    @wondwosenkibret7905 4 года назад +3

    አቡነ ሀራ ድንግል አባቴ እኔ የሚተካከለኝ የሌለ በጣም ሐጢያተኛ ነኝ ፃድቁ አባቴ ሆይ ልቤ በንስሃ እንዲመለስ ንስሃ የምገባበት ቅን የሆነ ልቦናን አሰጡኝ በረከትዎ በረከቶ ረዴቶ ጥበቃዎ አይለየኝ።።። ይደርብን።።። አባቴ ሆይ ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለውን ለፈጣሪያችን አሳስቡልን።።። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 4 года назад +11

    አቤት አምላካችን ታምርህ ብዙ ነው ተመስገን አሜን

  • @marieomar7711
    @marieomar7711 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 አቤት አምላካችን ታምርህ ብዙ ነዉ ተመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube-od4sz
    @tube-od4sz 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና
    @ልቤበእግዚአብሔርጸና 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርልን

  • @TMengustu
    @TMengustu 3 месяца назад

    አሜን የፃድቁ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 4 года назад +8

    አቡነ ሐራ ድንግል ዘግብፅ 🙏በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በፀሎቱ አሜን 🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በረከታቸው ይደርብን

  • @የድንግልማርያምልጅእየ

    ቃል ሂውት ያስማልን ወንድማችን በእውነት የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው የኣባታችን በረከት ይደርብን የቅድሳን በርከት ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @zewditutilahun928
    @zewditutilahun928 4 года назад +10

    ኦ እግዚኦ ማረን አምላኬ እለምንሀለው ፊትሕ ተበርክኬ ይህንን ተአምር ስሰማ በዋሻው እጣኑ ሲጤስ በእውነት ነው የምላቹ ማርያምን ሽታው እውድ አደረገኝ በስልኬ እያየሁ ለናተም በእውነት እንደኔ ያውዳቹ እግዚያብሔር ይመስገን ሳይገባኝ የጣኑ ጢስ ሸተተኝ ለራሴ ደነገጥኩ ማረኝ አምላኬ ማረኝ እደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትሕ አሜን

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 4 года назад +2

    አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ እዴሜ እና ጤና ይሰጥሸ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 4 года назад +5

    እግዚያቤሔሪ ሆይ ላደጁ አብቃኝ ባረካታቻው ይደሪብን

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ስራው ድንቅ ነው የአቡነሐራድንግል በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @qtqtr9954
    @qtqtr9954 4 года назад +2

    ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️አሜን አሜንአሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад +1

    በረከታቸው ይድረሰን አሜን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +8

    የአባቴም ሃገር መንዝ ነው ወደዛ ሃገር ሁሉ ነገር ለምለም እና ገዳማት የበዙባት ሃገር ናት እግዝያብሄር ይመስገን

  • @tbletstewelde4117
    @tbletstewelde4117 4 года назад +1

    Amen Amen Amen bereketachew yderben

  • @elsadubaielsadubai2365
    @elsadubaielsadubai2365 4 года назад +3

    የአቡነ ሀራ በረከታቸው ይደርብን

  • @ua21s24
    @ua21s24 4 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማን አሜን

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 4 года назад +1

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 kale heweten yasemalen ye abatochi bereket yedereben

  • @teshomyhun6217
    @teshomyhun6217 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሁላችንም ለደጁ ያብቃን ሙሉመረጃ ለማናውቀው የቦታውን መገኛ እና የመንገዱን ሁኔታ ጭምር የገዳሙ ህግና ደንብ ጭምር ለሁሉም ገዳማት ብትነግሩ መልካም ነው

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ

    ነብስን የሚማርክ ቦታ አምላኬ ያተን ታሪካዊ ታምራዊ ስራክ ውስጤን አሴት አደረኳን አቤቱ አምላኬ በንስሀ እጠበኝ

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @SamiSami-uy4gk
    @SamiSami-uy4gk 4 года назад +3

    ከአቡነ ሀራ ድንግል በረከት ያሳትፈን አሜን

  • @betelhemabate151
    @betelhemabate151 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪🙏

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግዜዎች እናመሰግናለን መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን የአቡነ ሃራ በረከታቸው ይደርብን

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በረከታችው ይደርብን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Месяц назад

    መድኃኒዓለም አባቴ ነው🙏በረከታቸው ይደርብን እኛንም ይስማን ይለመነን አሜን 🙏

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ እህታችን የእግዝያብሄር ቅዱስ ፍቃድ ሆኖ አደ ኢትዮጵያ የመጣሁ ግዜ አይቼው በረከትም አግኝቻለሁ ዘብር ገብርኤል ስንሄድ በጣም ደስ የሚል የተባረከ ቦታ እና ዋሻም ነው እምነታቸውንም ወስጃለሁ እግዝያብሄር ይመስገን ተባረኪ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @habitam
    @habitam Год назад

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ያባቶቻችን እረደት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @warkiwarki2257
    @warkiwarki2257 4 года назад +2

    አሜን አሜን ቃለወትን ያሰማልን የበረከቱ ተሳታፊ ያረገን

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 4 года назад +4

    ስላም ለእናት ይሆን እንዴት ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆቹ እንካን አድርሳችሁ ለወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 4 года назад +1

    ኣቤቱ ስለ ቁዱሳንብሎ ኣገራችን ኢ፡ያ ይማርልን ፈጣሪችን ኣሜን

  • @werkensh91
    @werkensh91 4 года назад +3

    የጻድቃ የቅዱሳኑ በረከታቸዉ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ

    ያቡነ አራ ድንግል በረከታቸው ይደርብ የገዳሙ በረከት ለደጁ እዲያበቃን ያምላካችን የድቅስራው ባለቤት ፈቅዶ ደጁ ይጣለኝ ልብን የሚመስጥ ለማየት የሚያጓጓ ነብስን የሚያለመልመው የድንግልጅ ስራ ታሪኩን ሲሰመት ልብን የሚጎትን የሚሰል ኦ አምላኬ ለደጅ እድበቃ ፍቃድህን አፋጥንልኝ ክብር ለደገናው አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @ZA-kj1us
    @ZA-kj1us 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በረከታቸው ይደረብን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 4 года назад +1

    አሜን የቅዱሳን አምላክ በረከታቸው ይደርብን

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 4 года назад

    በርቱ እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ክብር የሚገልፅ የተባረከ ነው እኔ በአባቴ ቤት እመሰክርለታለው ይላል ቅዱስ ቃሉ

  • @girumabebe330
    @girumabebe330 4 года назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሀጣያቴ የበዛ እኔ ልጅህን ገዳምህን ለመሳለም አብቃኝ

  • @habtudires2529
    @habtudires2529 Год назад

    አሜን ለደጁ ለበረከቱ አድርሰኝ ፍቃድህ ይሁን

  • @sole6765
    @sole6765 4 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mitiku-ft7qc
    @Mitiku-ft7qc Год назад +1

    አሜን የቅዱሳን በርከታቸው እ ምልጃ እና ፆለታቸው ይደርብን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 года назад +32

    ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፣ ፍቅር ፣አንድነትን ይሰጥልን ዘንድ እንማልዳለን!!! እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ሰብስክራይብ፣ላይክ፣ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

    • @gizetube28
      @gizetube28  4 года назад +1

      malda tube ማልዳ ቲዩብ
      ruclips.net/video/4q2Ni3dLoto/видео.html

  • @emebetdessalegn1658
    @emebetdessalegn1658 4 года назад +3

    እግዚአብሔር በረከቱ ያላብሰን ድንቅ ቦታ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው ተነድሮ አያልቅም ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 года назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃልሀይውትያሰማልንበረከታቸውይደረብን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 года назад +3

    አሜን !!! እፁብ ድንቅ ነው፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡

  • @ሂወትይቱብ
    @ሂወትይቱብ 2 года назад

    አደባራ መደሀኒአለም ወጥች አቃለሁ እዚህ ቦታ መደሀኒአለም ፍቃዱ ሆኖልኝ ከስዴት ስመለስ ለደጁ ያቅቁኝ➕➕➕➕🙏🙏🙏🙏

  • @aliaa4089
    @aliaa4089 4 года назад +5

    በረከቱ ይድረሠን

  • @ዘእምነገደተዋሕዶ
    @ዘእምነገደተዋሕዶ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማ ልን

  • @bibii9039
    @bibii9039 4 года назад +1

    አሜን በርከቱ ይደርብል

  • @roserosephone
    @roserosephone Год назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
    ውስጤ ዘልቆ ይግባየቃሉ መዶሻ።
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    👂👂👂👂👂👂👂👂🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌎⚖️👆🤌❗💯

  • @maelt9407
    @maelt9407 4 года назад +2

    አሜንአሜንየቅዱሳንበርከታቸውይድርብን

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ለማደርገዉ አምላካችን ክብርና ምስጋና

    • @a_s_gaems_286
      @a_s_gaems_286 4 года назад

      አሜንአሜንበረከታቸው፣ይደርብንአችንምይባርክሽእድሜናጤናይስጥሽበርቱልን

    • @a_s_gaems_286
      @a_s_gaems_286 4 года назад

      ለሀገራችንሰላንፍቅርንእግዚአብሄርይስጣት

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 года назад +2

    እኔስ አለሁ በህይወት እያለሁ የበሰበስኩ አራ እናንተው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጥምቀት

  • @ልቤበእግዝእብሔርጸና
    @ልቤበእግዝእብሔርጸና 4 года назад +2

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ይስማልን

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @Mahderabebe2223
    @Mahderabebe2223 5 месяцев назад

    አዉነት ነው በአይኔ ነው ያየሁት ምስክር ነኝ አግዚአብሔር ስራው ደንቅ ነው ☦️🤲🤲🤲

  • @girmamoges770
    @girmamoges770 4 года назад +1

    Amen Amen

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels8986 4 года назад +2

    Amen Amen Amen God bless orthodox people Ethiopia 💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪😭😭😭

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +1

    ውይ ጌታ። ለንሰሐ አብቃኘ በኤምዬ ተዋሔዶ። በሰው ሐገር አታስቀረኘ እንደ ሐጣቴ። ሞቴን በሐገሬ በሐይማኖቴ ታምኩኘ። ቃሌሽ ይድረሰኘ አሜን አሜን አሜን

  • @marya4461
    @marya4461 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏✝️🙏✝️🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @aliaa4089
    @aliaa4089 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማን

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 4 года назад +1

    እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ኦሮቶዶክህስ ተዋህዶ ይጠብቅልን እናመስግናለሁ ሁል ግዜ የምታቅርቦል መንፈስ የሚያድስ ነው ቃለ ህይወትን ያማልን ግዜ ቱዩብ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 года назад +2

    በረክታችው ይድረብን አሜን

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 4 года назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 4 года назад +1

    ቃለሔወት ያሰማልን ጌዜ ትዩብ እናመሰግናለን በርታ

  • @hayatkonjojemilajemila487
    @hayatkonjojemilajemila487 4 года назад +1

    አሜን 🙏❤️

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 4 года назад +1

    Amen amen amen

  • @CooperazioneInternazionaleCOOP

    አቤቱ ጌታ ሆይ ያንተ ስራ ድንቅ ነው

  • @bayeteferi7891
    @bayeteferi7891 2 года назад

    ቅል ህይወትን ያሰማልን ለደጁ ያብቃን

  • @bayihmengesha4543
    @bayihmengesha4543 Год назад

    አቤቱ ስለሰማሁ ማረኝ

  • @እግዚያቤርእረኛዬነዉ
    @እግዚያቤርእረኛዬነዉ 4 года назад +2

    Amen amen amen
    😭😭😭😭😭😭
    💒💒💒💒💒🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲

  • @nardosselemon7030
    @nardosselemon7030 4 года назад +7

    ይህን ቅድስ ቦታ በመረገጤ ታመራቱን በማየቴ ሁሌም እደሰታለሁ የተዋህዶ ልጆች ያልሄዳችሁ ሂዱ በእወነት ትደነቁበታላችሁ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 4 года назад +1

      ታድለሽ

    • @etagegnayehu
      @etagegnayehu 2 месяца назад

      የት ነው የሚገኝበት ቦታ

    • @user_1917_d4g
      @user_1917_d4g 2 месяца назад

      የሚገኘው ሰሜንሸዋ ነው ከመሀል ሜዳ 120 ትራንስፖርት ነው​@@etagegnayehu

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene 9 месяцев назад +1

    2:13

  • @ቴጂፍቅር
    @ቴጂፍቅር 4 года назад

    Amen
    Amen
    Amen
    Zmar melakt yasemaln

  • @جناتجنات-ص7ق9ن
    @جناتجنات-ص7ق9ن 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 2 месяца назад

    አሜንአሜን አሜን❤❤❤