ከአለም የተደበቀው ውሃ ላይ የታነፀው መቅደስ በኢትዮጵያ
HTML-код
- Опубликовано: 9 янв 2025
- ትልቁ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን የታነፀው ጥቁር ዓለታማ ከሆኑ ተራራ ከታችኛው ክፍል ላይ በሚገኘው እጅግ ሰፊና ትልቅ በሆነ ወግረ ስሂን በተባለው ዋሻ ውስጥ ነው ….. ከታቹ ውሃ ነው …ከሌሎቹ የሚሌው ይህ ህንፃ ንድፉን (Design) በአምላካችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ ነው::
ስለተመለከታችሁን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው። - Развлечения
እዉነትም ይምርሐነ ክርስቶስ አሜን ሁላችንንም ክርስቶስ ይምራን የአባታችን በረከቱ ትደርብን ፀሎቱ ከክፋ ሁሉ ትጠብቀን
Amen Amen Amen
በእውነቱ ለዚህ ፔጅ አድስ ነኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ የብዙ ቅዱሳንን በረከት ተካፈልኩ ተመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሱ አባታችን የይምራሕነ ክርስቶስ በረከቱ አይለየን በቃል ኪዳኑ ይጠብቀን አሜን ፫
የቅዱስ ይምህራነክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን ለናተም ለኛም ፀጋእግዚአብሔር ያድለን ቀጥሉበት በጣም ደስየሚል አስተማሪ ፖሮግራም ነው የጀመራችሁ በጣም በዙህ ነገር እየውቅነበትነው እናመስግናለን
በጣም ምርጥ መረጃ አደረጃጀት ፥ አቀራረብ ነው ፤ ቃለ ህይወት ያሠማልን
የአባታችን የናአፑቶላፕ እና የአባታችንን የይምርሀነ ክርስቶስ ታረካቼውን ስሰማ ደስስስስ ይለኛል የቅደሳኖች አባቶቻችን በርከት ይደርብንንንንንንንንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Kale hiwet yasemalin amen 🏗⛪
ቃለ ህይወትን ይሰማን የቅዱስ አባታችን በርከት ይደርብን እህታችን ያገልግሉት ዘመንሽን ያርዝምልን
እንዴት ደስ ይላል እንዴትስ ያኮራል ፡እናመሰግናለን በርቱ።
AMEN AMEN AMEN kalehewten yasemalen menegeste semayatene yaweteselen
የውነት የአባታችን በረከት ረዲኤታቸው ይደርብን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን
ቃላት ያጥረኛ የሚገርም ትረካ ነው ታምራቱን አብዝቶ የፈጠረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትያሰማልን
አሜን፣ ቃለ-ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
Amen Amen Amen enameseginalen gize tube
አሜን!! እግዚአብሔር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!
የቅዱሳን በረከታቸው ጸሎታቸው ከሁላችንጋ ይሁን
እግዚአብሔር ይስጥልን.
እንዴት ድንቅ ነውውውው. ሀገራችን የያዘችው ብዙ እንቁዎቹ አሉአት. ፍቃዱ ይሁንና ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን😍❤️
የቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።እግዚአብሔር ይስጥልን።
እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ተመስገን አምላኬ
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ኣምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠብቅ ኡነተኛዋ በመሆንዋ ብዝዎች ኣይነልቦናቾው የታወሩ መናፍቃን ባይገባቾውም
እግዚአብሔር ይመስገን
ኢትዩጱያ ሜስጤር ናት ትንስዬሽን ያሳየን አሜን
የቅዱሳኑ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን በርቱ የተዋህዶ ልጆች ።
አሜንአሜንአሜንቃለህይውትንያሰማልን።
ቃሌ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
ዲስ ላይክ የምታደርጉ እግዚያብሔር ይጎብኛችሁ የማይመለከታችሁ ከሆነ ለምን ትሰማላችሁ ይሄ የኛና የኛ ብቻ ነው የድንግል ልጅ ሆይ ኢትዮጵያዊትና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርገህ ስለፈጠርከኝ ክብርና ምስጋና ይገባሃል ጊዜ ቲዩብ እናመሰግናለን ወድ እህታችን በዚህ በሚያስገመግመው ድምፅሽ ሁልጊዜም ነይልን🙏✝️
ለቁድዱስ ቁድሳን በረከታቸው ይደርብን
የአባቶቻችን ፀሎት እረዴት በረከት ኢትዮጵያ አገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአቢሄረሸ ስራህ ግሩም ድንቅነው አሜን
እደዉ አገሬ ገብቸ እድህ አነት የተቀደሱ ቦታዎቹን እስካይ ጎጎሁ አገሬ እያለሁ መቸ ገባኝ በጅ ያያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል እዳሉት
ቃልህውት ያስማልን የአባታችን የ እምርሀን ክርስቶስ እርዴት በርክት ይደርሰን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያባታችን የይምራነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን ቦታውንም ለመርገጥ ያብቃን
አሜን+3❤❤❤
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
የቅዱሳን አማላጅነት አይለየን
ሴት ናት!
አምላከ ይምርሐነ ክርስቶስ ማረን አምላከ ይምርሐነ ክርስቶስ ራራልን አምላክ ይምርሐነ ክርስቶስ ይቅር በለን በረከት ረድኤት የቅዱስ አባታችን ይምርሐን ክርስቶስ ይደርብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም እና ደስ የሚል አቀራረብ ንው እንዲሁ የሌሎች ቅዱሳንን ታሪክ አቅርብልን እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen abtachen kedus yemrhane kerstose bebrktu tebarken yetkeds kedusu sefrawen lemrget yabkan amen
ቃለሂወትን ያሰማልን ደጁን እረግጠን በረከትለማግኘት እመብርሃን ትርዳን አሜን
በረከቱ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እረ ዋሌ እየሱስንም አስተዋዉቁት ያልፈረሰ አፅም ሁሉ አለዉ እደዚሕዉ ዋሻ ነዉ ጨረቃ ከዋክብ ያሉበት ብሀር አለ ይባላል እኔ ስሄድ በጣም ልጅ ስለነበርኩ ጨረቃና ከዋክብቱን አላየሁም ጠባቂወች አሉ በዋሻዉ በአደኛዉ ጥግ ጋ የታጠረ ምገድ መሣይ አለ የሚባለዉ ዉስጥ ለዉስጥ ላሊበላ እደሚያደርስ ነዉ ቦታዉ ሰሜን ወሎ ጉባላፍቶ ወረዳ ከወልደያ 24 ኪሎሜትር እርቀት ይመሥለኛል የግር ጉዞ አቀበት አለዉ
Amen yemrane kerstos yftun kaywet bota andu eya bota new enana yasayegn amlak lenantem ysaychu 🙏🙏🙏
ሀይማኖታችን መመረጣችን ላችም ፀጋውን ያብዛልሽ የድሮ ንጉሶች ፈርአ በእግዚአብእሔር የተሞሉ ነበሩ አገራችን ዛሬ የማንም መጫወቻ ሆነች እግዚአብእሔር ምን ይሳነዋል እደነሱ ያሉ ንጉሶችን ቢአመጣልን !!!
ቃለህውት ያሠማልን እህታችን
እግዚአብሔር ይስጥልን . ያለምክንያት እግዚአብሔር አልሰወረውምና እባካችሁ እንደተሰወረ ይቆይ ጠላት አይይብን ለሁሉም ግዜ አለው መናፍቃንን ከምድራችን ያጥፋልን ኣሜን፡
አሜን አሜን አሜን ቀላህወት ያሰማልን
ለቤቱ ያብቃን ።
እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏
እንኳን ለሰኔ ፆም አደረሳችሁ በርቱጠንክሩ ይመቻል ይመቻችሁ
እናመሰግናለን ሆርቶዶክስ መሆን መታደል እና መመረጥ ነው ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ አይነጣጠሉም ተዋህዶ ሀገር ናት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቦታውን ሄጄ አየዋለው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መድኅኒያለም ከእናቱ ጋር እድሜን ጤና አብዝቶ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
ኢ/ያዬ ትንሳኤሽን ያሳየኝ የኔ እናት አንቺ የተዋህዶ ስጦታ ዛሬ ግን ሃዘን ላይ ነን 😭😭😭😭 ግን ያልፋል !!! መገፋታችን ለመልካም ነው እንፅና ማህተማችነን እናጥብቅ ሊበጥሱብን እየሮጡ ነው 😭😭😭😭😭 ትንሳኤሽን ያሳየኝ እኔ ግን እላለሁ እምየ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ
AMENAMENAMEN
ከቅዱስ ይምራሀነ ክርስቶስ በረከቱ ይኑርበን ከነመላው ቤተሰቦቼ።
የምታቀርቡት የቅዱሳን ታሪክ በጣም ደስ ይላል ግን አንዳንድ ገድል ላይ ታሳጥሩታላችሁ አና ከተቻለ ሳትቆርጡት በደንብ ታሪኩን እንድናውቅ ብታረጉ በጣም ደስ ይለኛል
Amne
አሜን አሜን አሜን
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ
እጅግ ድንቅ ነው የ አምላክ ስራ
የት ነዉ ላላቹት ላሊበላ ከተማ ዉስጥ ይገኛል ከላሊበላ ምን ያህል ኪሎ ሜትር እንደሚርቅ አላዉቅም ግን ላስታ ዉስጥ ነዉ የሚገኘዉ እግዚአብሔር ይርዳቹ በረከቱን ለማግኘት ያብቃቹ እጅግ ከአዕምሮ በላይ ነዉ የእግዚአብሔርን አረቂቅነቱን ነዉ የምታዩት
እባካችሁ የተቀደሱ ድብቅ ቦታዎችን ለጠላት አታሳዉቁ ???
ተረጋጉ በሌጀንድ unjustifiable un historical event promoting በ20ኛዉ ክ ዘ ኣይሸቅልም።
ከንጉሦች መስገድ ላይ ከርማቹሃል ባይብል ኣንብቡ
@@adamankind1onearthg አንተ አዳም ስትሆን ደም ነህ
ክክክክክክ ታሾፋለህ ክክክክ ወንድሜ መዳን በክርስቶስ ነው በሌላ መዳን የለም ይሄ የሰፈር ወሬ ነው የሰለቸን መዳን በክርስቶስ ነው በሌላ በገዳማት በስራ ድነት የለምምምም
መጽሀፍ ቅዱስ ለምንድነው የማታነቡት እንዴ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶአል ይላል ህዝቤ ሆይ ንቃ መጽሀፍ ቅዱስ አንብብ ወሬ ነው አገርን ያጠፋ በሀይማኖት አትታሰር ና!!!!! ወድ ክርስቶስ ያ ሞት ሳይመጣ
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale Hiwot yasemalin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
Ethiopian is Blessed and unique land! God will show the miracles to the world in Ethiopia Land! Thank you for sharing the hidden Beauty of Mama Ethiopian 💚💛❤
ድቅ ነዉ የእግዚያቤሔር ስራ
ለሀገራችንን ሰላም ይስጥልን!! ለእኛም ፍቅርን ያድለን
Amen amen amen👏🏾👏🏾👏🏾
እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቦታው ሄደን ብንባረክ መልካም ነው የትስ ነው የትስ ይገኛል ወገኖቼ ቃለህይወት ያስማልን ተባረኩ አሜን
ዳግም ያድምጡት ቦታዉ ተነግሯል...ላስታ ላሊበላ...
Najat Hasan ቦታው ተነግሯል ላስታ ላሊበላ ነው የሚገኘው የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ አለም ናት የምንለው ዝም ብለን አይደለም
Yonas Abraham አመስግናለሁልክ ነህ በችኮላ ስለምንስማ ነው ጊዜ አግኝቼ መልእክቱን ሳዳምጥ በደንብ ተረዳሁ እግዚአብሄር ይስጥልን ዮናስ
እጂግ፣ድንቅ፣ሥራነው፣የአምላክ፣ስራ
በእውት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
Amen Amen Amen ✝️💒 🕊️
Brtu kalhiwt yasmaln ♥️✝️
Berkatachwe yedereben
ኦርቶዶክስ በመሆኔ መታደሌ
ቃለ ሕይወት ያስማልን
ቅዱሳን መካናትን ለእኛ ማቅረባችሁ ማስተዋወቃችሁ
መልካም ቢኾንም እባካችሁ ሌላ ችግር እንዳለም እወቁና ደብቁልን እፈራለሁ እኔማ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል ነገር ነው የምወደው
እጅግ የሚመስጥ አቅርቦት ነው የማናውቅውን በማውቃችን ምስጋና ይድረሳችሁ የኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያናችን ታሪክ አባይን በጭልፋ ነውና በርቱ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemalin betam Des yemil tarik new
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አወ ልክ ነው የተሰወሩ ቦታዎችና የማይደፈሩ ጀግኖች የሚሰረቁትና የሚገደሉት በዚህ መልክ ነው ምንአልባት አንዳንዶቹ አውቀው ላይሆን ይችላል ግን ጉዳቱ ያመዝናል እያጋለጣችሁ ለጠላት አትስጡ ከምንጊዜም በላይ የከፋ ዘመን እየመጣ ይመስላል ይህ ቀን እስኪአልፍ ድረስ ዩቱቨሮች ለጠላት ምስጢር አታባክኑ
Amen Amen Amen
አቤት መፈስን ማደስ ቃለሄወት ያሰማልን
በርታልን ወንድማችን
ቅድስ ይምርሃነ ክርስቶስ በሰለም ወደሀገሬ ሲመልሰኝ ስለት አለኝ ጨራሽ ሳየዉ ሁሊየም ቁጭ የምልባት ቦታ ሳይ እንባየ መጣ
ቦታው የት ነው ሀገሩ አካባቢው
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ምንኛ እድለኝነት ነው ተመስገን! ግን ቦታው የት ነው ቅዱስ ይምርሀነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን አሜን፫
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የማናውቀውንና ያላየነውን የአገራችንን ድንቅ ቦትባሳወቃችሁን ጊዜ ለጠላትስ የበለጠ አይጋለጥም ወይ ???
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት እረድሄት ከኛጋ ይኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ሼር በማድረግ ላልደረሰው እናዳርስ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እዚብሔርይመስገን፣አሜንንንንን
አምላኬ ተአምራትህን ለመናገር የሚችን አንደበት ባይናረኝም አመስግናሀለው
እዉነት ያለው ተዋህዶጋ ነው፡፡፡
ቃለ ሂወት ያሰማልን
እረ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ
Betam yigermal
Thanks
Kalehiwot yasemalen egeziabeher hayale amelak new telanet qedusa yemerete yanegese mederituanem yebareke yasebareke amelak zarem bekene lebona bemenet yemiyagelegeluten le egeziabeher tamagni yehonuten be feriha egeziabeher hageren yemiyasetedader hezebunem yemiyasebarek yemitebek qedus abatochen yasenesalen egeziabeher sele hagerachen sile yeteqedesu be egeziabeher yetemeretu abatochen yasenesalen ye gize youtooboche betam enamesegenalen bertulen yehenen yetebarekena yetekedese taric hulem betasetelalefulen le gna ejige tekami selehone ebakachehu yemetecheluten hulu bemaderege tewuledune ketefat tadegut wode fetarim endimeles telak asetewatseo eyaderegachehu endalachehu mawok alebachehu legna yemitekemen yehualawune taric bemesemat ena bemadamet egnanetachenen ahune kalenebet yechelema hiwot endenewota yemiyaderegen teru temert new egeziabeher yebarkachehu edemena tenawune abezeto yesetelen atakuaretuben adera be egeziabeher sem zare senebet new sebescrib aderge sesemaw ejige des yemile yeqdusane taric new egeziabeher telanet yetebeken amelak eskemechereshaw ayetewonemena betsenat betselot enekum egeziabeher hagerachenen yetebekelen
Thank you!!
Bewnt selakrbachulen enamesgenalen
Amenenamen qalhutn yasamal
እግዚአብሔር ይስጣቹ
ሼር በማድረግ እተባበራለሁ
ለቦታው ያብቃኝ