አውሬውን ተከተሉት! | ሩሀማ ሀብታሙን ይቅርታ ጠየቀች | ያላንተ መኖር አልችልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 56

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 11 дней назад +15

    ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በጣም እማከብርህ ሰው ነኝ ሩሀማ ከልቧ ሳይሆ እውነት ስለወጣባት ሀብታሙ በውሸት ኢንተርቪ እንደማያደርግ እየነገራት ለማስመሰል በሰይፉ ለሰይ ቀርባ ማንነቷን አሳውቃለች ይልቅ የዋሁን ብታሙን እንዳታስጠቁት የዝች ልጅ አካሄድ በፍፁም አልተዋጠልኝም።

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 11 дней назад +4

    ትክክል ሰው ወዴት እየሔደነው በጣም ያሳዝናል ወደልቦናቸው እግዚአብሔር ይመልሳቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 11 дней назад +1

    ክማን ክመንቅርብ እኮ ኣስፍራኝ😢😢😢😢😢💔😭🙏💔😭☦️💒✝️💔እግዛኣብሔር ከነ በትስብህ ይጥብቅህ
    የእምቤታቸን እና ቅዱሳን ፅሎት የጥብህ😢😢😢👏👏💔😭

  • @AbinetSebsebe
    @AbinetSebsebe 10 дней назад

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምህረት አይኑ ይመልከተን ከአጥሩ አያስወጣን ይጠብቀን

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 11 дней назад +3

    ወይ ዘንድሮ የማናየው ጉድ የለም ።ግን ምን እየሆን ነው።

  • @RuthRuth-ro8ut
    @RuthRuth-ro8ut 11 дней назад +3

    ኢየሱስን እመኑና ከአዉሬዉ አምልጡ

  • @getachewalmaw3677
    @getachewalmaw3677 11 дней назад +5

    ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 11 дней назад +2

    ወይ ጉድ ጌታ ሆይ

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 11 дней назад

    Worekaferahu tebarekelen🙏🙏❤

  • @absabs3111
    @absabs3111 11 дней назад +3

    ወይ ጉድ ጭራሽ በአደባባይ አባል ማለት ጀመሩ😢😢😢ወ

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach 10 дней назад

    እነዚህ ልጆች ግን ተገደው እንዳይሆን እንዳልከው አንደኛ እያነበብ ነው ሁለተኛ ተገደው ነው እሚመስለኝ ምክንያቱም ልብ ብለህ ካየሐቸው የተጨናነቀ ፊት ነው እማይባቸው እውነት አምነውበት ከሆነግን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የጨለማ አለም ያውጣቸው!!!

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 11 дней назад

    አለመደፈራንስ በምን እናቃለን😢😢😢

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 10 дней назад

    Egziabher yedereselachew,meskin hetsan😢

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 11 дней назад +1

    እዉነትነዉ ነብሳቻህ እያሲያሽነዉ በራስ ፈርደሽ ነው እህቶች

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 11 дней назад

    🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 10 дней назад

    እነሱ ሳይሆኑ እኛ ልናብድ ነው ማየት እያስጠላንኝ ነው።

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 11 дней назад

    ህጻኗን ጫት ቃሚ የሚል አባትና እናትም ሆኑ ማንም አይምሮ ጤነኛ የሆነ ሰው እንኳን ቢያደርገው ይገርማል። እነዚህ ሰዎች ይህችን ህጻን ያስደፍሯታል። ለሌላ አምልኮ ገብረዋትም ይሆናል። በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር ቪዲዬ ነው። በውጩ አለም ቢሆን ይህች ህጻን መንግስት ቀምቶ ወደማሳደጊያ ይወስዳታል። አይ አገራችን ስንት ጉድ እያየን ነው። የማህበራዊ ቀውስ💔💔💔😭😭😭

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 11 дней назад +3

    ሐብታሙ ቆም ብለህ የውስጥህን አዳምጥ እግዚአብሔር በሰበብ ከህይወትህ አውጥቶልኅል ይቅርታው አብሮ ለመኖር አይሆን ትገልኅለች ተጠንቀቅ ልጅቷ አደገኛ ናት ከቻልክ ፀበል ተጠመቅ!!!

    • @woinshet5669
      @woinshet5669 11 дней назад

      ሀብታሙ በዙሪያዉ ለሱ የሚያስብ የራሱ ሰዉ የለዉም መሰለኝ ምንላይ እንዳለ መገመት አይከብዱም ከዚች ሴት መራቅ አለበት ይች ሴት እራሷን እኮ ገለፀች ክፍ ትን እንቃወም

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 11 дней назад +2

    የሀይማኖት አባቶች ከዕመመኑ የባሰ ዝም

  • @SolomeEshetu
    @SolomeEshetu 11 дней назад +1

    እናቷ ጫት ሲሰጣት እያየች ዝም ካለች ሌላ ግዜ ደሞ ልጅቷን ቢደፍራት ምን ልትል ነው😡

  • @NetsanetFulle
    @NetsanetFulle 11 дней назад

    ወርቅ አፈራህ ስልክህን እንዴት ማግኝት ይቻላል

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 11 дней назад

    🙏🙏🙏

  • @DTFNews
    @DTFNews 11 дней назад +2

    ሰላም ወርቃፈራሁ ወላጅ ወይም ቤተሰብ ምን ያድርግ እነዚህ ከቤተሰብ ቁጥጥር ውጪ ናቸው ይህ ሁሉ እንዲሆንና እንዲስፋፋ ዋነኛው መንግስት ነው ሁለተኛ ይህ ሁሉ ሲሆን በፍራት ተውጠው ዝምታን የመረጡት የኢት.ወንጌላዊያን ካውንስል የኦርቶ.ሰበካ ጉባኤው የኢት.እስልምና ጉዳዮች እነዚህ አፋቸውን ለጉመው በፍራሀት ተውጠው ያሉት እነዚህ አካላት ናቸው ለማንኛው ፈጣሪ ሕዝባችንን ይጠብቅ

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 3 дня назад

    Eway entay zgaberet qola eya mesknayti katahznaka. Egziabher Aboy yqre belelna.

  • @TsigeYigezy
    @TsigeYigezy 10 дней назад

    ህግ የለም አገሩውስጥ እናትየዋማ እርስ ቃሚ ናት በጣም ያሳዝናል

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i 11 дней назад

    Unet new qal hiwoten yasemalen wandemachean

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 10 дней назад

    ይቅር ይበለን ፈጣሪ ወደ ልባችን ይመልሰን

  • @AbtamuDadi
    @AbtamuDadi 11 дней назад

    😢😢😢

  • @nebioassefa4985
    @nebioassefa4985 7 дней назад

    Ejig Ejig Ejig yemigereme new yichin hitsalej gen sewoch nachew gin ke ensisa betache mehonachenen yemiyasay new betam yasazenal nege ager terekabi sew eyatach new hagere Wereke beretalen ebakachehu wede fetari enmeles

  • @milliongemechu7695
    @milliongemechu7695 11 дней назад +2

    ወንድሜ እባክህ እኔ የምኖረው ውጪ ሀገር ነው የንስሐ አባት ብታገናኘኝ እባክህ ።

  • @user-kg7yr8wz1g
    @user-kg7yr8wz1g 10 дней назад

    የአፈር ቤት ግድግዳ ተደግፈሽ ህይወቴ ተቀየረ ትያለሽ 😂😂😂😂😂

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme 11 дней назад

    አረ አፈር ያስቅመው ምን አይነት ደነዝ ነው በፈጣሪ እረረረረ ወዴት እየሄድን ነው

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 11 дней назад

    😢😢

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 10 дней назад

    ኢትዮጵያ የምታስፈራ ምድር ሆናለች። ቤተሰብ ባይኖረኝ ወደእዛች አገር ዞር ብዬ አላይም ነበር። ጌታ ሆይ ማረን

  • @yoditshikur
    @yoditshikur 2 дня назад

    oh getahoye ante kene betesebeye tebekegne

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 11 дней назад +1

    Ye Lalibela krsoch ,eyetezerefu newu ebakhn tsuhln ??????

  • @YabsiraYoseph
    @YabsiraYoseph 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 11 дней назад

    Wushetuwan newu ,sewu hulu sleregemat enji kelbuwa aydelem 100%

  • @ag407
    @ag407 11 дней назад

    I think that dr aliyu thing is a drama for youtube & tiktok view

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 11 дней назад

    Belejetu mekenyat betam new yazenkut

  • @RomanTotse
    @RomanTotse 11 дней назад

    Westerham nachew sewoch event mesilachew were ensuring edimetu new

  • @tigistalemayehu6204
    @tigistalemayehu6204 11 дней назад +1

    ወንድሜ ሙስሊም ማህበረሰብ አይቀበሉም ብለሀል ተሳስተሀል እነሱ ድብን አድርጎነው የሚቀበሉት ቁርአን አንብብ

  • @N.BN.B-gg9ki
    @N.BN.B-gg9ki 11 дней назад

    አጭበርባሪዎቹ ናቸው እንደዚ ቀርፃቹ ላኩ ብር እናስገባላችኋለን እያለ መመዝገቢያ ብር አስልከዋቸው ይጠፋባቸዋል ወይም ይዘጋጓቸዋል

  • @ZedenshAlemayehu
    @ZedenshAlemayehu 9 дней назад

    ይሄ እኮ ትንቢት ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈ ነው በእነዚ ሰዎች ካልተፈፀመ ቃሉ ውሸት ሊሆን ነዋ ሊሆን ያለው ይሆናል አይቀርም ይሄን ማወቅ ግድ ነው ማምለጥ የሚቻለው በየሱስ ብቻ ነው ውጊያው መንፈሳዊ ነው በመረጃ ሳይሆን በየሱስ በማመን ብቻ ነው ሚዳነው

  • @HabtamuTigabu-s4h
    @HabtamuTigabu-s4h 11 дней назад

    ruclips.net/video/KuMhQZaR3SM/видео.htmlsi=lczN6fBQx6IByn9j

  • @Costumer21
    @Costumer21 9 дней назад

    😢😢😢