መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 255

  • @mirtneshgirma1983
    @mirtneshgirma1983 Месяц назад +78

    ወንድሜ ወርቅዬ እድሜ ይስጥልን።ይሄን ስሜት የተያዘና የተጎዳ ያውቀዋል መተተኞችን የድንግል ማርያም ልጅ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው። የስንቱን ሂወት አበላሹ

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq Месяц назад +1

      አሜን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Месяц назад

      ዉድ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከአገንት እስር ያድነን ሁሉም ሰው ከዝ ነፃ ነው መለት ያስቸግራል 😢😢😢😢😢

    • @TayeDebele
      @TayeDebele Месяц назад +3

      አሜን!!! ያለ ሃዘኔታ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው።

  • @Hahuhi1234
    @Hahuhi1234 Месяц назад +24

    ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት በሰይፋቸው አጥርነት ይጠብቁን። የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍረድባቸው !

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 29 дней назад +13

    በያቆብ ላይ የሚሰራ አስማት የለም በእስራኤልም ላይ የሚሰራ ሟርት አይኖርም ለያቆብና ለእስራኤል ያደረገዉን እዮ!ይባልላቸዋል። ዘኀልቊ 23:23 ወደ ነፍሳችን አዳኝ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠጉ እርሱ የዲያብሎስን ስራ አፍርሷል! ክብር ይሁንለት🙏🏽🙏🏽

  • @ጊዜዳኛሁን
    @ጊዜዳኛሁን 24 дня назад +10

    እኔ የስራ ባልደረባየ ልክ አሁን የገለፀው አይነት ገፀ ባህርያት ነው ያላት በሚገርም ሁኔታ በተለያየ መንገድ መተት ስታስመትትብኝ እንደኖረች ውስጤ ይነግረኛል ነገር ግን ፀሎት ከማድረግ ውጭ ለማን አቤት ይባላል ስለሷ ክፋትና ተንኮል ለሰው ማስረዳት እራሱ በጣም ነው ሚደብረኝ ባወራም ሰው የሚረዳኝ አይመስለኝም። ግን የፈጣሪ ድንቅ ተአምር በአንዲት እለት ተፈጠረ🙏 መተት ከሚመትትላት ደብተራ ጋር በገንዘብ ተጣልተው ጉድሽን እዘከዝክልሻለሁ በማለት ቢሮ ድረስ ሰተት ብሎ መጣ የዛን እለት በጣም ሰለደነገጠች በጥበቃ አስወጡልኝ ሊገለኝ እያስፈራራኝ ነው ብላ ስትጮህ ፓሊስ መጣ ልጁም የሆነ የታሸገ ፓስታ ይዞ ነበር ጠረጴዛ ላይ እንዳስቀመጠው ከእርሷ ጋር ወደ ፓሊስ ጣቢያ ሄዱ። ቢሮ የነበሩ ልጆች ፓስታው ምን ይሆን ብለው ሲከፍቱት የኔ ስም ተፅፎ የእጅ ፅሁፋ ነው ተብሎ በእጅ ፅሁፌ ድግምት ያሰራችበት ዝርዝር እና ከነ ቤተሰቦቼ ብትንትን እንድንል የሚል ድግምት ያዘዘችበት ፅሁፍ እና ሌሎች ብዙ ነገሮች በእራሷ የእጅ ፅሁፍ ተፅፎ ተገኘ። ሰዎች ይህን በአጭሩ ለመግለፅ ያክል ነው እንጅ ታሪኩና ተአምራቱ በጣም እና በጣም እስኪገርመኝ ነው ፈጣሪ የታደገኝ። መድሐኒአለም ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰው ይሰውረን🙏🙏🙏

  • @MeseretWakgera
    @MeseretWakgera Месяц назад +13

    እመብርሀን ከዚህ በላይ ታበርታ ትጠብቅክ 🙏🙏🙌

  • @Habesha98
    @Habesha98 Месяц назад +22

    እውነት ነው ወንድሜ ወርቅአፈራሁ እኔም ላይ ደርሷል. ከመዋለ ህፃናት እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ አንደኛ ነበር የምወጣው ግን ሀይስኩል ስገባ 42 43ኛ ነው የውጣሁት ያነበኩት ፈተና ላይ ይጠፋብኛል ታግዬ ሳጠና እንቅልፍ ይጥለኛል በጟላ ትምህርትጠላሁ በቃ ከሀያ ምናምን አመት በጟላ እድሌ እንደተወሰደ በእናንተ ትምህርት ነው የነቃሁት በእምነት መጠንከር ያስፈልጋል ቃለ ህይወትንያሰማልን በርታ ወንድሜ

    • @ephremtsegai9398
      @ephremtsegai9398 Месяц назад +1

      ከ እኔ አንተ ትሻላለክ እኔ ከ 59 ተማሪዎች 58 ነው የወጣሁት።

    • @mulusew505
      @mulusew505 Месяц назад

      እኔም እስከ አሁን እንኳ አልተውኝም

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff Месяц назад +63

    ሃይ እኔ መተት ያደረጉብኝን ምርተደለጎ ኪዳነምህረት ሰዉራ አሳይታኛለች ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው በእዉነት ንሰሃ ካልገቡ የዘላለም ቃጠሎ አለባቸው አያሳዝኑም።

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq Месяц назад +1

      የት ነው ቦታው?

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp Месяц назад

      የትነዉ?​@@ሥ-jz6kq

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ Месяц назад +9

      ​@@ሥ-jz6kqምርት ደለጎ ኪዳነ ምህረት ያለችው ጎንደር ቋራ ነው የምትሄጁው በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ጉዞ ከሄድሽ በዛው ነው የምትሄጂው የኪዳነምህረት ለብቻው ጉዞ የለውም በርሜል ጎርጊስ ብለሽ ጊቢ

    • @MesfinLake
      @MesfinLake Месяц назад

      አሁን እና ተሸለህ ወንድመ

    • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ
      @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ Месяц назад +1

      Tadilesh maryamn enes akilefelefegn teyzolgn gin salichers metahu

  • @birizafmateos7449
    @birizafmateos7449 Месяц назад +11

    በጣም እናመሰግናለም ወንድማችን ካንተ ቡዙ ተምረናል።የራሴን የወንዲሜቾ ህቶቼና የእህት ልጆች ጭምር።ህወታችን አበላሹት።እግዚአብሔር የፈረዳችሁ።

  • @samoailChernete
    @samoailChernete 9 дней назад +1

    ዋው በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እ/ ገ ይጠብቅህ ትልቅና ሙህር ሰው ነህ እ/ ገ ያስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha 5 дней назад

    ተባረክ!!!ትውልድን ለማሰጠንቀቅ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ ጥሩ ናቸው።

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 4 дня назад +1

    እኔ 1አደኛ የወጣሁት 1ደኛ ክፍል ሆኔ ነው ከዛ በኃላ የምሰራውንም የምፈተነውን ጭራሽ አላቀውም ግን college ከባሁ ግን ያንግዜ ማጥናት አቃተኝ እቅልፌ አይኔ እያቃተለኝ በቃ ፈተና መፈተን አልቻልኩም ኦ አምላኬ በቃ ሁለት አመት ተሰቃየሁ በቃ ትምርቴን ትቼ ወጣሁ ግን የግሸን ማርያም ስረዋ ድንቅ ነው ልክ ከ college ስወጣ ከ usa መጥቶ ተገናኘን ተጋባን አሁን usa መጥቼ 3 ልጅ ወልጄ የኔ ትምርት ቢቀር እመብረሀን ልጄን በትምርቱ ጎበዝ የሆነልጅ ሰጠችኝ

  • @hammertube5678
    @hammertube5678 21 день назад +1

    ትክክል ነህ። አገልግሎትህን ያርዝምልን።

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 Месяц назад +16

    እድሜአቸውን ያሳጥረው።
    ግን ከዛ በፊት
    በልጆቻቸው እና በልጅ ልጆቻቸው ፈተናውን ያሳያቸው።
    እግዚአብሄር አይቀጡ ቅጣት ይቅጣቸው።

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 Месяц назад +11

    እግዚአብሔር። ስው ሁኑ ብሎአል። ነገር ግን። የሰው
    እድል እየወሰዱ በስው እድል እየተጠቅሙ ነው። እግዚአብሔር። ይፍረድባቸው። ስንት ስው በመተት በልብስ፤ ፀገር ቆርጠው፤ አብር አከራትት እእያስደግሙ። ብዙ ስዎችን። አደጋ ላይ ጥለዋል እመቤቴ ድንግል ማርያም መተታቸውን ታፍርስባቸው መጨረሻቸው አይምርም። የቅርብ ስው ነው የሚያጠቁ ልቦና ይስጣቸው

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Месяц назад +6

    እድሜ,ጤና,ይስጥህ

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 6 дней назад

    እውነት ነው ወርቅዬ እኔም ላይ ቤተሰቤላይ ደርሷል መታቾች እዛው ቤተሰቡ ውስጥ ነው ያሉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ይማረን ያበርታን🤲🙏💚💛❤️

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim Месяц назад +3

    ደጋሚዎችን አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን የስንቱን ወጣት ህይወት አበላሹት 😢

  • @fayamak
    @fayamak 3 дня назад

    በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 22 дня назад

    እናመሰግናለን ዉንድሜ እግዚሃቤህር ይጠብቅህ

  • @Yewegenesh
    @Yewegenesh Месяц назад +4

    ወርቅዬ ወንድሜ እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያድልህ ወርቅ ዬቅርዬ ቅር ካላለህ መክፈቻ ስታደርግ በመዝሙር ብታደርገው ደስ ይለናል

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Месяц назад +7

    እባክህ ስለቸሩ ፈጣሪ እምላክ ሁሉን ሊያደርግ ስለሚችል ኤልሻዳዩን አምላክ እርሱን ግለጥ

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq Месяц назад +2

      የለም እታልክ ነው
      አንተን እየሱስ እየሱስ የሚሉህና በአዳራሹ የሚያስጮሁህ ከናይጀሪያ የሚያመጡት የእርኩሰት አሰራር አለ ። እንዲያ በየአዳራሹ የሚያስጮህ የትኛው እንደሆነ ጠይቀህ ታውቃለህ ወንድም ?

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs Месяц назад

      አጋንት ሳናቀው በስራም

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Месяц назад +1

    በጣም እውነት ነው ከሰማን !እግዚአብኤር ይጠብቅክ ወድማችን

  • @MimiBedlu
    @MimiBedlu 10 дней назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከሰይጣናዊ አሰራር ከሲኦል ሊያድነን በመስቀል ላይ ደሙን አፍስሶአል እየሱስን በታምኑና ብትቀበሉ ድግምትና ሟርት በእናንተ ላይ ስልጣን አይኖረውም ወንድሜ ስላካፈልከን እውቀት ተባረክልኝ

  • @JerryYriga
    @JerryYriga Месяц назад

    እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳን አይነቱን ያብዛልን

  • @እሙመክሊት-ዀ3ወ
    @እሙመክሊት-ዀ3ወ Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት

  • @MaryeTegento
    @MaryeTegento Месяц назад +1

    እግዝኣብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርትነው

  • @mdafazuddin3105
    @mdafazuddin3105 Месяц назад +1

    Your true
    Theses my life thank you

  • @elias2024
    @elias2024 Месяц назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ። ከጉዳታችን አንፃር በዚ ጉዳይ በእኔ በኩል ምን ስራ አልጀመርኩም። እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም እንደ ቸርነቱ ይርዳን አሜን።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Месяц назад +1

    Werk! Egziabher Amlak edmena Tena yistihe!legnam libona yisten Amen!

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 Месяц назад

    Nay bhaqi, egziabher msaka ykun zhaway , yqanyalay

  • @SintaYanet
    @SintaYanet 16 дней назад

    የአብሮአደጌንባህሪ እየሰማሁ ነው በኔው ላይ ተግብራዋለች

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ Месяц назад +7

    እዉነት ወንድማችን አፈራሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ እኔ በጣም በብዙ እየማርኩበት ነዉ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ አገሬ ገብቼ እንዲ የተጫወተብኝን እርኩስ መንፈስ እኔም ልጫወትበት ነዉ የምፈልገዉ የሰዉ ታሪክ ሰዉንይቀይራል እዉነት እኔ በብዙ ተቀይሬበታለሁ አመሠግናለሁ መምህራኖቻችን 🙏

  • @ganat12345
    @ganat12345 Месяц назад

    ትክክል,ደርሶብኛል,ወንድሜ,እግዚአብሔር,ይስጥህ,ተባረክ,,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workneshmulugeta74
    @workneshmulugeta74 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት።

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እየነቃን እያንቀላፋን ነው የተቸገርነው ❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይማስጌን ሁንካን ባሰላም መጣልን ዋንድማቺን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад +2

    ትክክል ይህ ነገር እኔም ጋር አይቸዋለሁ

  • @liyaskarbekk9888
    @liyaskarbekk9888 27 дней назад

    Egziyabher edmena tena yestik🙏

  • @aynalemtesfaye3312
    @aynalemtesfaye3312 Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw Месяц назад +8

    መተት እና ሟርት በእስራኤል ቤት አይሰራም ኑ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ለዘላለም ተጠበቁ ሚጠብቃቹ አይተኛም አያቀላፋም።

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Месяц назад +9

    ቤተሠቤን፡ እናቴን፡ ጨምሮ፡ በመተት፡ አፍዝዘውን፡ ተጫወቱብን፡ እድሜ፡ ልክ፡ በፀሎት፡ በፆም፡ በስግደት፡ ብንቋቋምም፡ እናቴ፡ በቁርባን፡ ተወስና፡ ከዚህ፡ አለም፡ በሞት፡ ተለየች፡ ዕድሜ፡ ልኩዋን፡ ከልጅነቷ፡ ጀምሮ፡ እንደባከነች፡ የሠራችው፡ ሳይባረክላት፡ መልከ፡ ቀናዋ፡ ውቡዋን፡ እናቴን፡ አጣኋት፡ አሁን፡ እኔ፡ እውጭ፡ ብኖርም፡ እህት፡ እና፡ ወንድሞቼ፡ ይንከራተታሉ፡ መኖሪያ፡ ቤታችን፡ ማንም፡ በላው፡ እግዚአብሔር፡ ይድረስልን፡ መተት፡ ዕድሜ፡ ልክ፡ ይከተላል፡ይኽው፡ ነው።

    • @SenaKebede-t1i
      @SenaKebede-t1i Месяц назад

      ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣው።እህቴ ጌታ ይርዳሸ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад

      የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢😢

    • @19720AF
      @19720AF 15 дней назад

      Beyesus satakuarichi tseliyi

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l Месяц назад +1

    እውነትክን ነው ወርቅነህ በእውነት በትክክል ገልፀከዋቸዋል

  • @MekdesBerhane-l5x
    @MekdesBerhane-l5x Месяц назад +1

    Thank you God bless you

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Месяц назад

    አግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g Месяц назад +2

    እግዝአብሔር ይባርክህ የኛ ቤት ጉድ ነው ኢሄ ።ብዙ ነገር አሳጥቶናል ክፉ ሰው ብቻ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @menberehailu4711
    @menberehailu4711 Месяц назад

    እግዚአብሔር ፈቅዶልህ እኛን ለመርዳት ለምታደርገው በጎ አገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን!

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад

    ወንድማችን በርታልን

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад +1

    Thank you for sharing this important information 🙏 🙏 🙏

  • @JerryYriga
    @JerryYriga Месяц назад

    ከጎንህ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TayeDebele
    @TayeDebele Месяц назад

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ!!!

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 22 дня назад

    እዉነትነዉ

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 Месяц назад

    ❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 Месяц назад

    እግዚአብሔር ጤና ከእድመ ይስጥህ ወንድሜ

  • @lemlemmicheal4029
    @lemlemmicheal4029 Месяц назад +3

    Tebarek bereta wendem. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lemlemmicheal4029
      @lemlemmicheal4029 Месяц назад +1

      Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BerukDelesbo
    @BerukDelesbo Месяц назад +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @Darkgamer-o4b
    @Darkgamer-o4b Месяц назад

    እድሜ ይስጥህ ወንድማችን

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Месяц назад +1

    Thank you

  • @freweininegash298
    @freweininegash298 Месяц назад

    ተባረክ

  • @AbelEngu
    @AbelEngu Месяц назад

    Egziabher abezeto abezeto yetebikeh wendeme ejeg dink miyaneka video new yemankiya dewel new yehonelen tebarek

  • @WerknehNegash-vt8xq
    @WerknehNegash-vt8xq Месяц назад +1

    tebarek bereta

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b 13 дней назад

    እውነት ነው ልጄ ገጥማታል

  • @destabelay5783
    @destabelay5783 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይሰጥህ የደረሰበት የውቀዋል እኔም አሁን እንደምትለው ያለውን ሂወት አሳልፊአለሁ ትመህርት ቤት እያለሁ አሁን ያልከውን ሁሉ አሳልፊአለሁ እኔ ምን እያለክ እነደሆነ አውቃለሁ እገዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦናችንን ያብራልነ

  • @SENYOB
    @SENYOB Месяц назад +2

    እየሱስ ጌታ ነው እኔለይ መተት ድግምት ሐይል የለውም

    • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
      @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂እየተጫወትህ እባክህ የትኛዉ ጌታ ነው የኛ ወይስ የናተ

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 Месяц назад

      አዎ ትልቁን አጋንንት ተሸክመህ በየአዳራሹ ኮንሰርት ይሁን አምልኮ ግራ እስኪገባቹ ድረስ እየዘለላቹ መተት የለም ሀይል የለውም ትላለህ በህይወትህ ቀልድ ዋጋ ትከፍላለህ

    • @JerryYriga
      @JerryYriga Месяц назад

      እውነት ነው ሀይል የለውም ግን በየትኛው ስራህ ነው መናፍቅ ሆነህ ከሆነ አትሳሳት እራስን መርምር እየሱስን ከወደድከው መልክአ እየሱስን ሁሌም በማንበብ ፀልይ ሳታቋርጥ ያኔ እየሱስ ክርስቶስ እውነታውን ይገልፅልሀል ከቻልክ ደግሞ ከመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል የሆነውን መዝሙረ ዳዊትን ጨምርበት ወንድሜ እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Месяц назад

    ትከከል ዉንደሜ ወርቅአፍራዉ በሰራ ቦታ ላይ አየደረሰብጘ ያለዉን አዉነታ ነዉ የለከዉ በገዛ ጎደጘዪ ይየደረሰብጘ የሰም ማጥፋት አና ማጥላላት ተባረከ ዉንድሜ

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 Месяц назад

    በጣም አሰተዋይ ነክ

  • @biniyaminfotech
    @biniyaminfotech Месяц назад

    ትክክል ነክ ወንድሜ በጠም አመሰግናለው እና በጠም ጥሩ ሰው ነክ 👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 4 дня назад

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ አቅም ጉልበት ይሁንህ

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 Месяц назад +12

    አኔ ከሠው በላይ ገንዘብ አገኘኞለወ ግን የት አንደሚገባ አላቅም መተተኞች ፈጣሪ ወደ ጥልቁ አሳት ይወርውራችወ

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 Месяц назад +1

      በመቁጠሪያ እድሽን የሰላቢ መተት በስላሴ ስም ታሰር ወደ ሲኦል ግባ እያልሽ ቀጥቅጪው ከምታገኚው ገንዘብም አስራት አውጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @zelalemalemayehu6034
      @zelalemalemayehu6034 Месяц назад

      May be you management problems

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 Месяц назад

    በትክክል ነው እኔ ምቡ

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f Месяц назад

    Thank you.

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan Месяц назад

    ረዥም እድሜ ይሰጥህ❤

  • @HeldanaAddis
    @HeldanaAddis Месяц назад +2

    እውነት ነው የደረሰበር ያቀዋል በስደት ያለነውስ ቤተክርስትያን ጸበል የማናገኘውስ

    • @MAHLETTAFERE-p4z
      @MAHLETTAFERE-p4z Месяц назад +2

      “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”
      - ዮሐንስ 4፥24

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 Месяц назад

      ንፁህ ውሀ አቅርበሽ ጸሎት ጸልይበትና ተጠቀሚ፣ ጠጪ ፣ ተቀባቢ ለበለጠ ደግሞ የነ መምህር ተስፋዬን፣ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያምን ትምህርት ተከታተይ❤

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 Месяц назад +3

    አምላኬ ሆይ እያለፍሁበት ነው አንተ ጠብቀኝ

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 Месяц назад +1

    Uuuffff Egzabiher yimaren😢😢😢😢😢
    Egzabiher edmen tena yistiln ❤❤❤❤❤

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 4 дня назад

    🙏 Prayer No doubt prayer has extremely super natural power & it is also extremely important regarding The Holy Biblical Scriptures as well to strengthen our spiritual relationship with Jesus . “ The Sun of God appeared to destroy the works of the 👿 Devil “ Amen & Amen for ever & ever .John 1 3 :8 🎉❤

  • @muzeimogos9652
    @muzeimogos9652 Месяц назад

    Egizo meharena kurustos 🙏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Месяц назад

    ሰላምወንድማችን

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x Месяц назад +1

    ❤ Yesss😊

  • @MaryamAbdullah-v6r
    @MaryamAbdullah-v6r Месяц назад

    Yes exactly 💯

  • @astermekonnen9531
    @astermekonnen9531 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ሰይጣንን ስለምታጋልጥ, የምትለው ሁሉ እውነት ነው የደረሰበት ያውቀዋል,እኔም ፕሮግራምህ ትክክል ነህ የምለው የደረሰብኝ ነገር ስላለ ነው, እግዚአብሔርን ከያዝን ግን አሳልፎ አይሰጠንም እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልን::

  • @henymaki6541
    @henymaki6541 Месяц назад +1

    ተወኝ ባክህ ወንድሜ ሙሉ ቤተሰቡን ጢባጢቤ ጭውት ብለውብን እድላችንን ሁሉ ሰልበው እጅግ ብዙ ብዙ ነገሮች አድርገው ጤና እስከመቃወስ አባታችንን እስከማጣት ደርሰን ፈጣሪ ይመስገን እሱ በቃችሁ ሲለን ፀበል አጋለጠልን ዘብር ገብርኤል ሌላ ገዳማትም አሁን አግብተን ወልደን የየራሳችን ኑሮ እንኖራለን አሁንም አሉ ከፍታችንን እያበሳጫቸው። ጥያቄዪ ግን እነሱ ሲሞቱ ነው ሙሉ በሙሉ ሚለቀን ወይስ እዴነው ይታደሳል የሚሉት ነገር ስላለ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Месяц назад

    አዎ ልጅ በጣም ጎበዝ ነበር ከፍተኛ ውጤት አምጥቶ አሜሬካ እስከዃራል መቶለት ሄደ ግን በአመቱ ትምርቱን ጥሎ መቶ ቤት ዘግቶ ቁጭ አለ እረ ምን ይሻለኛል ፀበል እቢለኝ እባካችሁ መላ ካለ ንገሩኝ በእግዚአብሔር እላቸሆለሁ

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 Месяц назад

      Selam enate endet walsh?
      Kelejesh tarik gar yenem selemimesasel tariken lengeresh :-
      enem ye A.A university temari negne temert ketejemere buhala bemen mekneyat endehone salak temert betam kemnegeresh belay astelagne, class eyakuwaretku eweta neber class westem segeba betam neber erasen yemiyamegne ena negerochen mastawes alchelem neber y beza gize yemfelgew neger chelemana west kuch malet wey demo metegnat neber sew betam neber yemiyastelagne, men endetemarku alakem neber, atenche cheresku beye lek teyake sesera melsun memeles alchelem neber becha mulu chenkelate yene alneberem ena bezi huneta yehen tube you tube west segeba agegnehutena gebeche say mulu bemulu yerase tarik neber yemiterekew malet eskeemechel deres yemilekekut temertoch ayehu yene memeher Tesfayenem temertoch mayet jemerku keza mekuteriya gezeche atekakemun ke you tube lay temere sene golegotan, wedase maryamen, seyfe selase seyfe melekoten, tselote bartosen bekenat eyekefafelku weha akerebe tseleye kecheresku behuwala wehawen eyetetahu fiten eyetekebabahu, eyesegedkugne eyale be 6tegnaw ken men endetederegebgne man endaderegebgen behelme ayehu. Ahun betam tenegna hogne temerten eyetemarku new 😊 Egziabher yetemesegene yehun. Ayzosh hulem bihon anchi Egziabheren benetsu leb yezesh tseleye Egziabher melsun yesetshal berchi Egziabher yerdash❤❤❤. Bedenb demo segeji leje lay yetederegewen neger behelme asayegne eyalesh emebetachenen tematsegnat lejeshenem tsebel astemekiw, kebakidus geዢna asbarkesh kebiw keza lewetun tayalesh hulu lebegona lemelkam new ayzosh lebego new ❤

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq Месяц назад

    አንዱ ዘመዴ ነች ከቻይና አመጣሁልሽ እነ እገሌ የሚለብስት ብራንድ ነው ብላኝ ከላስቲኩ አልተፈታም ብላ የሰጠችኝ አስታወስኩ ። እኔ በምፈልግበት ጊዜ የጠየኳትን ብር ብዙ አልነበረም ለእኔ ግን በጊዜ በጣም አስፈልጎኛል ፣ ስጠይቃት ፈቃድኛ ለመስጠት ፈቃደኛ አልነበረችም ። እሷ ስትፈልግ ግን ካልሰጠውህ የምትልበት ጊዜ አስታውሳለሁ ። በጣም እጠረጥራታለሁ ፣እጅግ አስቀያሚ ከነበር ድህነት አሁን ሃብታም ሃብታም ትጭዎታለች ።

  • @MulatwaMulu
    @MulatwaMulu Месяц назад +6

    ያንተን ምክር የሚሰማክ የደረሰበት ብቻ ነው በምን መልኩ እንደሚለቀን ፈጣሪ ይርዳን በፀሎት እንድበረታ ይርዳኝ

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps Месяц назад

    እግዚአብሔርን በአካል ም ሆነ በስልክ አግኝቸህ ህይወቴን በሙሉ ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር ሰው በጣም ነው ያስጠላኝ

  • @AlganeshTsehaye
    @AlganeshTsehaye Месяц назад

    በዚ ነገር በጣም የተጎዳሁ ነኝ ምን ለርግ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል Месяц назад +2

    ኢፎርሜሽኑ ጥሩ ነው ግን ጭልጥ ብለህ ወደዚህ ስራ ገባህ? እደባለፈው በተለያየ ጉዳዮች ላይ ተመለስ ምክራችን ነው!

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 9 дней назад

    ክርስቲያን አማኝ ቃሉንም በደንብ ጠንቅቆ የማያውቅ በግሉም ቃለ እግዘብሔርን የማያነቡ ጠለቅ ያለ እውቀት የሌላቸው ናቸው ግን እያስመሰሉ አለባበሳቸው ክርስቲያን በውጫዊ ሁኔታቸው ሲሆኑ አፋቸው ሐሜትን የተሞሉ ከቤተክርስቲያን መልስ ግን በቡና እያፈሉ ሳር ጎዝጉዘው- እጣን አያጨሱ -ፈንዲሻን የቤቱ ወለል ላይ በመድፋት ቡናውን ከመጠጣቱ በፊት በስኒው ቀድቶ አቦሉን የሚደፉ ናቸው መለያቸው ነው። የእምነት ቀኖናዊ መስለው አፋቸውን ለነገርና ጥለቻ የሚከፍቱ መናፍቅ ቅብጥርስ አያሉ የማጋጨትን ስራ የሚሰሩ ናቸው። ዳንኤል ክብረትን ማየት በቂ ነው። የፋኖን ሰም በማጠልሸት ጀዊሳ እያለ አፉን ለሐሜት ና ለጥላቻው ንግግር ቦታን የሚሰጡ ሰዎች ናቸው።

  • @nighistberhe6317
    @nighistberhe6317 2 дня назад

    And sew gobez yenebere cherso temerko sera meketer chegrot ebet kuch bilo mekretes min yihon?

  • @KirchaTube
    @KirchaTube 4 дня назад

    ይህ ነገር ከወላጅ እናት ከሆነ ምን ማድረግ ይቻላል?

  • @YebrgualAli
    @YebrgualAli 26 дней назад

    ወንድሜ አሑንም የጎረቤት አጋንንት መሐል ነዉ ያለሑት ከጎረቤት ከመሥሪያየ ቦታ ተገልየ ነዉ ያለሑት ወንድሜ

  • @SaraMengustu
    @SaraMengustu Месяц назад

    Yeah you are right now

  • @MessiTeshager
    @MessiTeshager Месяц назад

    ያልከው ሁሉ እውነትነው

  • @MhiretabGbrzgabhr
    @MhiretabGbrzgabhr Месяц назад

    Selam endete nahi wendema bereta ❤

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 Месяц назад +2

    የልቤን የደረሠብኝን እየነገርከኝ ነው

  • @Josisam-f8q
    @Josisam-f8q Месяц назад

    ሰላምና ጠና ይስጥልኝ
    እኒ ያንተን ምክር ፈልገአለሁና እንደት ላውራህ?

  • @Sam69-w2m
    @Sam69-w2m Месяц назад

    በትክል አለ

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Месяц назад

    እሚገርመው ነገር ስደት መምጣታችን ለበጎ ሆነልን እና ከአባቶቻችን ተምረን አሁን ገባን ብቻ ተመሰገን ነው አኔም በዚህ ወራት ስፀልይ ተመሰገን ብየ ደሞ ቆየት ብዬ እራስሽ አጥፊ እሚለኞ ነው እሚሰማኝ ተመልሽ ው አምላኬ እንደት እነዚህ አይነት ነገር እምለው ብዬ ሁለት ሁኘ ነው እማወራው እና ከባድ ነው ተማሪ እያለሁ እሚገርመው ሚኒስትሪ ላይ በአንድት ነጥብ ነበር በተደጋጋሚ የወደኩት ግን እኮ ደህና ተማሪ ነበርኩ መምህራኖች እራሱ እሰከሚገርማቸው ደረሰኩ ላካ ተይዘን ነው አሁን ገባኝ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቀን እውነት እንደው መታቾች ምናለ ቢያዋርዳችሁ እፍ😢

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Месяц назад

      ስደት ላይም እኮ አለ ይህ አለም ላይ በሙሉ ነው እንጂ ሀገር ቤት በሀገር ሰው ብቻ እኮ አይደለም በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ ተጠንቀቁ እነሱ በእንደዚህ ነገር እጅግ ያምናሉ ሌላው ቢቀር በሚሰጡት ደሞዝ እራሱ መች ይባረካል? እንደገናም እድሜ ልክ የነሱ ባሪያ ሆነሽ እንድትቀሪም ይፈልጋሉ ስለዚ የትም የሴጣን አሰራር አለና እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ ማረፊያዬ ብሎ ሁሉን ለሱ ለፈጠረን ስተን በፀሎት መኖር ይህን ከሱ በቀር እኛ በሌላ አቅም የለንም ምክንያቱም የመንፈስ አሰራር ስለሆነ

  • @BizunehHeregewoyin
    @BizunehHeregewoyin Месяц назад +2

    እውነት ነው እኔ ለሰው ምሳሌ ልሆን እቺላለሁ ማለት በመስገድ በመቁጠርያ በመደብደብ ለ4 አመት ቆይቼ በ2017 ዓ.ም በስውር ለቆኝ ነው መሰለኝ በማሰተርስ ትምህርቴ ከፍተኛ ሰራ አገኘሁ። ስለዚህ ።ወንድሜ ወርቃፈራሁ በጣም ጥሩ ምክር ነው ትምህርትህ ለሚሰማ ብቻ ነው ግን

  • @TemluSahlu
    @TemluSahlu 14 дней назад

    ሰላም እኔ ሳውዲ ነው ያለውት አብራኝ ምትሰራው ዩጋንዳ ናት ምንም ያደረኳት የለም በርግጥ አሰሪዎቼ ለኔ ጥሩ ነበሩ ያለምንም ምክንያት ተቀየሩብኝ ቀን ከቀን እያስከፉኝ ነው