እድላችሁን የወሰዱባችሁን ሰዎች የምታውቁባቸው 5 መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 месяцев назад +245

    ጸሎት ቦታ እየጸለይን እየሰገድን ከሆነ ሁሉም ይመለሳል በ እግዚአብሔር ኃይል ከሀጥያት ከራቅን ኃጢያትችን ነው እማስወስድብን ንስሐ እየገባ እየቆርብን እንንር እግዚአብሔር ያብርታን

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 11 месяцев назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @Ewinettiketinalech.
      @Ewinettiketinalech. 11 месяцев назад +1

      Ewinet new bekidisina bininorima yemetebiken ayitegnam ayanikelafam neber kalu gin befekade siga sinigwaz kifu menafist terewoch yichawetubinal eskemasabed yichekinubinal

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 11 месяцев назад

      Enem hule Seytan bene lay seltan yelewem beye amnalhu.

    • @banch2948
      @banch2948 10 месяцев назад

      tekekel

    • @tosha4841
      @tosha4841 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 11 месяцев назад +149

    በዚ ዘመን ሰርቶ መብላት የቀረ ነው የሚመስለው በሰው እድል መኖር ኖርማል ሆኗል ማስደገማቸውንም በድፍረት የሚናገሩም አሉ የማይወስዱት ነገር የለም እንዲሁ በአካል ትቀመጣለህ እንጂ ድምፅ፣ወዝ፣ጉልበት ብቻ በአጠቃላይ አንተ ላይ ያዩትና ለነሱ የሚፈልጉት ከሆነ ይወሰዳል ይሄንን የሚገባው እንደኛ የተነካ ብቻ ነው ለሌላው ተረት ነው አንዳንዱ የሚገርመኝ ሁሉ ነገሩ ተዘጋግቶ ግን ለመንቃት አይፈልግም የበይ ተመልካች አድርገውናል ግን በዚ ምክንያት አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት እንኳን የማንል አሁን ግን ብዙ አወቅን እግዚአብሔርን አገኘንበት ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም መጨረሻ ከበረታን ስራቸው ወደእነሱ ሲገባ በጣም ከባድ ነው ደብተራን፣ጠንቋይን፣አስመታችን ፈጣሪ ይንቀልልን

    • @ZinishBihanu-mm2ft
      @ZinishBihanu-mm2ft 11 месяцев назад +6

      አሜን ልቦና ይስጥልን ይመልሳቸው በመተተ ሰውን ማንከራተት የዘላለም መከራ ያገኛቸዋል

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan 10 месяцев назад

      Yene tarik new betkrstiyan enkuan mesalem aktogn asasrogn bet kuch byalhu edmeyen fejche😢

    • @tosha4841
      @tosha4841 10 месяцев назад +1

      አሜን

    • @Miret.tesifayeTesfaye
      @Miret.tesifayeTesfaye 10 месяцев назад +4

      ለዚህ መድሀኒቱ በእግዚአብሄር መታመን ብቻ ነው እኛ ግን ከነሱ በተቃራኒ የምናስብ መሆን አለብን ሁሌም ለሰው ልጅ መልካምን ማሰብ ያ ከሆነ በፍፁም አይሳካላቸውም ለኛም የማርያም ልጅ ከዛ የተሻለ መልካሙን ሁሉ ያዘጋጅልናል እሱ ግን እንደ ቅንድብ በፀጉር ነው የሚሆነው በሚያሳዝን መልኩ መልካምነታችን ይጠብቀናል ፈጣሪን በሚፈሩት ሰዎችን ላይ መተት አይሰራም ፆምና ፀሎት እንዳለ ሆኖ

    • @tizitaasefa6610
      @tizitaasefa6610 10 месяцев назад

      Ya megaremaw nageri anda andesaw satefalegi saw yegafasale lamesala enane lenegarese ande saw ala yamesarawen sera alasera yalege endyi chagerise yaderegosale yawemi eyawekose

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 11 месяцев назад +115

    እዉነት ነው ወንድማችን 😭😭ለሰው የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ ፍርድን ለፈጣሪ ትተንዋል ሀይል የሱ ነዉ ። ስንት ሰው አለ በሰዉ ሀገር የምንሰቃይ ከባድ ነው 😭💔

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 10 месяцев назад

      መተት ባጭር ጊዘ በምን እናዉጣለን ኣድረስ የት ነው ምክር ስጥን

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 месяца назад

      ​@@Tomas-komitaበእግዚአብሔር ከልብ አምነን ወደሱ ከጸለይክ ምንም አንሆንም ።

  • @betyrich
    @betyrich 10 месяцев назад +13

    ይሄ እኮ የኔ የህይወት ታሪክ ነው እግዚአብሄር
    ይፈርዳል እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ይስጥልን ጠላታችንን አሳውቀውናል

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 11 месяцев назад +100

    ሁሉም ትክክል ነህ ያለ ማቆረጥ ፀሎተ ባርቶስ እና ሰይፈ ሥላሴን ሰይፈ መለኮትን እየፀለይን እድላችንን ማስመለስ እንችላለን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 11 месяцев назад +1

      ባርቶስ የሚባል ነገር የለም ተብሏል ብዙ አባቶች አውግዘውታል።

    • @AlemTadese-bk8zm
      @AlemTadese-bk8zm 11 месяцев назад +2

      አንድግዜ አለመያዝ ነው ከተያዙ በኋላ ማስመለስ የለም በህይወት ለመኖር ካልሆነ በሰተቀር የተፈጥሮ እደልም ሆነ ማንነት አይመለስም ለውጥ ብቻ ነው የሚኖረው 😢😢😢

    • @SamriSam-qx9el
      @SamriSam-qx9el 11 месяцев назад +12

      በፀሎት በስግደት ይመለሳል ሰይጣን ስልጣን የለዉም ከፀለይክ ከሰገድክ

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 11 месяцев назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 11 месяцев назад +4

      Ewunet nw be tsome tselot yemelesal seyetan began lay siltan yelewum yedemu waga nen kirstos sekegn min yalehonewu neger ale ebabena ginxun endenereget seltan setonal egna ke dabilos yebelete siltan setonal.lemen yewedekewun yetetalewun erkus menfes belayachin lay enshomalen?yedemu waga negn bane lay siltane yelewum yefetenegn yehonal gin iyechelegnem ye Iyesuse kirstos lij negn. Demo enzin erkusan menfese rekike yetebaluten yemiyatefa lik Melaeket Kidus Rufael ale lachu tsebelun tesebelu lezelalem netsa tewetalachihu.

  • @flyhigh4201
    @flyhigh4201 11 месяцев назад +10

    ትክክል ልትሆን ትችላለህ ፡፡ ነገር ግን ይህ በሀይማኖት ሰዎች የሚሰጥ ትምህርት እንጂ በአለማዊ እውቀት የሚሰጥ አይደለም ፡፡ የሰይጣንን ስራ ማሸነፍ የሚቻለው ከእግዚአብሄር ጋር በመሆን ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ከእግዚአብሄር ጋር ለመሆን ምን ማድረግ አለብን ብለህ ማስተማር እንጂ ሰውን እንድንጠራጠር ወይም እንድንጠላ አታድርግ ፡፡ አንድኛ ሁሉም ሰው መጥፎ አይደለም፤ ሁለተኛ እርስበእርሳችሁ ተዋደዱ ነው ያለው ፡፡መጠራጠር ወይም መጥላት ደግሞ በራሱ የሰይጣን ስራ ነው ፡፡ ማስተማር ያለብህ ሰዎች ወደ እግዚአብሄር ለመቅረብ ልባችንን ንጹህ ማድረግ ፤ሰውን መውደድ፤የተቸገሩትን መርዳት፤መጾም ፤ መጸለይ፤መቁረብ፤ማስቀደስ ወዘተ ነው ... እነዚህን ካደረግን ደግሞ ሰይጣን ሀይል የለውም ፡፡ ሰይጣን ቢያሳጣን እንኳ እግዚአብሄር ለበጎ አድርጎ እጥፍ አድርጎ ይክሰናል፡፡ወደ እግዚአብሄር የምንቀርበው ደግሞ ሰይጣንን ለማሸነፍ ብለን ወይም ከምድርዊ ፈተና ለመራቅ ብለን ሳይሆን ራሱን ፈጣሪን ወደንና ፈርተን መሆን ነው ያለበት ፡፡

  • @DebreworkMD
    @DebreworkMD 11 месяцев назад +31

    ወርቅ አፈራሁ አንተ ራስህ ስለራስህ ሕይወት ደፍረህ በመናገርህ በጣም ልትደነቅ እና ልትመሰግን ይገባል ። የተባለው ሁሉ እውነት ነው ። ነገር ግን ቀረ የምለው ነገር ከዚህ በፊት ለተሸወዱ ወይም ዕድላቸው ስለተወሰደባቸው ሰዎች መፍትሄውንም አብረህ ብትናገር መልካም ነበር ። በተረፈ በርታ ወንድማችን ። 🙏🙏🙏

  • @infinity325
    @infinity325 11 месяцев назад +50

    ሰው እንደዚህ አይነት ነገር ተከታትሎ ራሱን ጠብቆ አይችልም ሰለዚህ…ራስህን ለክርስቶስ አሳልፈህ ሰጥ።
    መዝሙር 91

    • @hibistmeaza9544
      @hibistmeaza9544 10 месяцев назад

      wedme lib yalalkew nager ale betselot erasen metebekn metsaf kidusm yinegrenal erasehin legziabher metsetew betselot bemematsen naw tselot tilik hayil alew

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 месяца назад

      መናፍቅ አንተ ዉስጥ የሰረፀዉ የአዉሬ መንፈስ ስለሆነ ነዉ የሚቃወመዉ።አንድ መንግስት የራሱን መንግስት አይቃወምም ። መተት ባንተ ላይ እንዳይላክ አንተ የምታመልከዉ በጌታ ስም የመጣዉን የሉተር መጤ አዲስ ጌታ ስለሆነ አንተጋ በድጋሚ ለምን ይመጣል??እሱ የሚፈልገዉ ነፍስህን ስለሆነ ነፍስህን ይዞታልና።ስለዚህ በማያገባህና በማታዉቀዉ ነገር እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ አትበል። መንፈስ እርኩስ ፓሪራራራራራራ ሻራራራራራ "ያ በላይ ከኢ" የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዱቄትና በዘይት ተመስሎ ሀገራችን የገባዉን የታላቁን ዘንዶ መንፈስ ወደ ጥልቁ ይጣልልን። አ ሜ ን !!

    • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
      @BIRUKFILMENTERTAINMENT 3 месяца назад

      ትክክል። ለአምላካችን እግዚአብሔር በንፁህ ልቦና እንገዛ። በእግዚአብሔር ከአመን በንፅህና ከፀለይን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምና የቅዱሳን መልዕክት ጥበቃ ከእኛ ጋር ስለሚሆን፣ ከማንኛዉም መጥፎ መንፈስ እንጠበቃለን። ስለዚህ ቅንጣታ ያህል ፍራቻ አይሰማንም።

    • @Mekides-z8s
      @Mekides-z8s 2 месяца назад

      እውነት ነው ግን ደሞ መጠንቀ ቅም ያስፈልጋሉ

  • @RhamhTg
    @RhamhTg 11 месяцев назад +91

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል ይባላል እና በርታልን አይዞህ የነቃ ነቅቷል

    • @Adu2119
      @Adu2119 11 месяцев назад +1

      Ewenteme yaleteneka...

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 11 месяцев назад +43

    ወርቅዬ የምትለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው። እኔ ከነቤተሰቤ የደረሰ ታሪክ ነው። ቀጥል በርትተህ ሥራ ብዙ ነፍስ ታድናለህ። ከእግዚአብሔር ብዙ በረከት ትሰበስባለህ። ሁሉም ሲገባው በመጨረሻ ይመጣሉ።

    • @Onceinlifetime12
      @Onceinlifetime12 11 месяцев назад

      እግዚእብሄር ኣክብርለይ፡ልጠይቅህ ፡እነዚህ ጥያቄ ብቻ ስለ ጠየቁ እድልህ ይወሰዳ?❤❤።ኣስረዳኝ እባክህ መምህር።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 11 месяцев назад

      ​@@Onceinlifetime12ካልገባሽ /ህ ቪድዎዎን በደም በመደጋገብ አድምጡ መልሱ አለ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 10 месяцев назад

      ​@@Onceinlifetime12😒በ ደንበ አዳምጥ ቪዲዮ 😒ስለጠየቁክ እንደ ውሽ እየተከታተሉ ውዳጀ መስለው ብዙ ምልክትም ተናግርዋል 😒አስተውል ቆም ብለን እናስብ የውዳጅ ጠላት አጠግባችን እንዳለ እኝ አናስተ
      ውልም እንጂ 😔😔

  • @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ
    @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ 11 месяцев назад +20

    ትክክል ነህ በጣም በጣም
    ነጠላ አድርገው ሻማ ጧፍ ማብራት .....እንጂ የዚን አለም የመናፍስት አሰራር ህዝባችን አልገባውም።
    አያነብም ጥልቅ ከባድ የጥንት አባቶቻችንን ፀሎች አያደርግም።
    በወግ በዘልማድ መዘመር ፎቶ መነሳት መለጠፍ ........የተጠነፈገ የተወሳሰበ ትውልድ ነው ።
    ይህን ፕሮግራምህን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ።

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 4 месяца назад +16

    የሰው እድል ፈንታው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው መሆን ያለበት ከአብ ዘንድ የተሰጠ ውድ እድል ስጦታ እርሱ ብቻ ነው ።በዛውስጥ ማንም ሊሰርቀው የማይችል የተትረፈረፈ ሰላም ጤና ተዘርዝሮ የማያልቅ በረከት አለ ወንድሜ እየሱስ አንተ እድል ፈንታዬ ነህ በረከቴ ነህ ሃብቴ ነህ እያልክ ከልብህ ጸልይ ❤ እርሱም ይመልስልሃል። ደግሞም ይህ እስልህ የሆነው እየሱስ ለብዝዎች ብታካፍለው የማያልቅ የማይነጥፍ እድል ፈንታህ ነው በተረፈ ምድራዊ እድል ፈንታ ወይም ስኬት ሞላ ስትለው ጎደለ ጎደለ ስትለው ሞላ ነው ለእርሱ አትጨነቅ የሚያኖር ጌታ ነው።
    ሉቃስ 12 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² ከዚያም ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፤ “ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ስለ ሕይወታችሁ ምን እንደምትበሉ፣ ወይም ስለ ሰውነታችሁ ምን እንደምትለብሱ አትጨነቁ፤
    ²³ ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና።
    ²⁴ ቁራዎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱም፤ ማከማቻ ወይም ጐተራ የላቸውም፤ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል። እናንተማ ከወፎች እጅግ ትበልጡ የለምን?
    ²⁵ ለመሆኑ፣ ከእናንተ ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንድ ሰዓት መጨመር የሚችል ማነው?
    ²⁶ እንግዲህ ቀላሉን ነገር እንኳ ማድረግ የማትችሉ ከሆነ፣ ስለ ሌላው ነገር ለምን ትጨነቃላችሁ?
    ²⁷ “እስቲ አበቦች እንዴት እንደሚያድጉ ተመልከቱ፤ አይለፉም፤ አይፈትሉም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፤ ሰሎሞን እንኳ በዚያ ሁሉ ክብሩ ከእነርሱ እንደ አንዷ አልለበሰም።
    ²⁸ እንግዲህ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ እሳት የሚጣለውን የሜዳ ሣር እንዲህ የሚያለብስ ከሆነ፣ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፣ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁም?
    ²⁹ ስለዚህ ምን እንደምትበሉና ምን እንደምትጠጡ በመሻት ልባችሁ አይጨነቅ፤
    ³⁰ ይህንማ በዓለም ያለ ሕዝብ ሁሉ ይፈልጋል፤ አባታችሁ እኮ ይህ ሁሉ እንደሚያስፈልጋችሁ ያውቃል።
    ³¹ ይልቁንስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ፈልጉ፤ ይህም ሁሉ በተጨማሪ ይሰጣችኋል።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 11 месяцев назад +66

    እንኳን ደህና መጣህ እናንተንማ ይፈታተኗችዃል ህዝብ ሰለምታነቁ ፈተና ይበዛባችዃል በርታ ና አሰተምሩ ተባረክ ወንድሜ

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc 11 месяцев назад +10

    እረ እኔም ዕድሌ ሳይወሰድ ኣይቀርም ምክንያቱ ትንሽ ልጅ ሁኝ በምማርበት ሳኣት በጣም ጎበዝና ፈጣን ነበርኩ ኸግዜ ባሃላ ግን ትምህርት ሚባል ነገር በፍጹም ኣይገባኝም ኣእምሮየ ተደፈነ ቡዙ ነገሬ ነው የተደፈነ ፈጣሪ ይገስጸው ብቻ ክፉውን መንፈስ ሂወቴ በሙሉ ትርምስምስ ነው ያደርገው ፈጣሪ ግን ፍጥረቱ ጥሎ ኣይጥልም እና በኣባታችን በመምህር ግርማ ኣድሮ ክፉውን መንፈስ ለማወቅ ረድቶኛል ቡዙ ነገሬም ተለውጠዋ እዝጋኣቢሄር ይመስገን ኣንድ ቀን ደሞ ፈጣሪ ፈቅዶ ሙሉ በሙሉ ይምረኛል እና ተስፋ ኣልቆርጥም ክርስትያን ተስፋ ኣይቆርጥምና ተመስገን ነው ❤

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም 11 месяцев назад +2

      አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ሱባኤ ግቢ

    • @TEKLERISHAN-bu4vc
      @TEKLERISHAN-bu4vc 11 месяцев назад +1

      @@ሶልያናየማርያም
      እሺ እማ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 месяца назад +1

      ትምሀርት ሰነፍ የነበረው ይጎብዛል ጎበዙ ይሰንፋል፤በሁሉም ያለ ነው።ተንኮለኛ መናፍስት ሊኖሩ ቢችሉም በጸሎት ይመለሳል ።🎉

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 11 месяцев назад +25

    እዉነት ነዉ ወንድሜ በእናት አባቴ ዉሰጥ ሁላችንም ልጆች ወጣቶች እያለ ያማይጣል መተት የለም ነበር አይጥ ተገንዞ ዶሮ ታርዶ እህል በሆነ ነገር ተደባልቆ ይጣል ነበር እናቴ ግን ፀበል እረጭታበት ትወጣ ነበረ ሦሰት ወንድሞቼ ሞቱ ያለ ነው ደግሞ ብዙም አልተሳካልንም ሁሉም ወንድሞቼ የተማሩ ቢሆኑም ብዙ ያልተሳኩ ሁኔታዎች አሉ። እኔም በዉጭ ብኖርም ትዳሬ ሰላም የለዉም ነበረ በመጨረሻም ባለቤቴ በመኪና አደጋ ሞተ ሁለት ልጆቼንም ብቻዬ እያሰደግሁ ነው። እና ይሄ ምን ይባላል። መምህር ተሰፋዬ ለማግኘት ሞክሪ አልተሳካልኝም ኢትዮጵያ ያሉት ወንድሞቼ እንኳን በማማከር ቢረዳልኝ ብዬ አመሰግናለሁ ሕዝብን እንዲያዉቅ በማድረግህ።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 11 месяцев назад

      Ehetie be metete yebelalu yebete tata segejie seleyie betesebochshene be mulu tedejaleshe aregene gezie na anebebie seleyie enime be abale beteseboche yederesebeneje ayewera mesegede meseleye be mekuterya eyedebedebeku wedensu temelese yeninene sekaye ahune ensu arachewene eyebelu newe enatine hodane kebero yakelewe belojale metete hoda sikezene sekare bold pressure teyazeche seleyie

    • @amelewerkyesigat6729
      @amelewerkyesigat6729 11 месяцев назад +3

      አይዞን እግዚአብሔር አሸናፊ ነው እነሱም እኮ ሰላም የላችውም አጋንንትን ቢያገለግሉም እነሱም ህይወት ባዶ ነው

    • @DagmawitKidane
      @DagmawitKidane 11 месяцев назад

      Enate egzeabher redat yhunsh

    • @የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
      @የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ 10 месяцев назад

      አይዞሽ እህት አለም በእግዚአብሔር በእመ አምላክ ተማመኚ አሸናፊ ነሽ ያንቺ ሕይወት የእኛን ቤተሰብ ይመስላል እኔም ከሃያ አመት በላይ ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ኑሮዬ ብዙ የሚያሳዝንና የሚያስለቅስ ፈታኝ ኑሮ ላይ ብሆንም በቅዱሳን አምላክ በፈጣሪዬ በመድሐኒዓለም እና በእናቴ በእምዬ ማርያም ጥበቃ እና እርዳታ አለሁ

  • @goodkuw1508
    @goodkuw1508 5 месяцев назад +5

    በስላሴ ጉብዝህናህን ሳላደንቅ ማለፍ ስላልቻልኩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ በእኔ የደረሰ በእናንተ አይድረስ ብለህ ማስተማርህ በጣም እስደመምከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 11 месяцев назад +232

    ወንድሜ አንተ በርታ ሀሜተኛን አትሳማ አንተ የምተለው በኔ ሂወት ላይ ደርስዋል ተባረክ የኔ ወንድምሀ

    • @ahmedosman7556
      @ahmedosman7556 11 месяцев назад +3

      😮😮 11:24 11:24 11:25

    • @menweyeletgobeze163
      @menweyeletgobeze163 11 месяцев назад

      I ​@@ahmedosman7556

    • @Ewinettiketinalech.
      @Ewinettiketinalech. 11 месяцев назад +1

      Yhe hulu maebel enelay tenesitwal edime lenememhir tesfaye Anekugn

    • @Alemtsehay-rt9if
      @Alemtsehay-rt9if 11 месяцев назад

      1111111@​@@Ewinettiketinalech.

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 10 месяцев назад +7

      እግዚአብሔር ግን ፍርድ አለው ስንቶቻችን ከእነ ልጆቻችን እንስቃየለን😢

  • @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ
    @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ 11 месяцев назад +20

    ሙስሊም ነኝ ይህን ትምህርት ድንገት ከላይ ኣይቼ ገባሁኝ እኔ ጭንቅ ላይ ነኝ በስደት ከመጣው ኣስር ዓመቴ ምንም ኣልሰራሁም ኣዕምሮዬ በጣም ዘግሞዋል ያመኛል ብር ኣይያዝልኝም እናም ግራ ግብት ብሎኛል

    • @Kidest2721
      @Kidest2721 9 месяцев назад

      አይዞሽ እህት

    • @nuhanuha5206
      @nuhanuha5206 6 месяцев назад +3

      Mnm emnetesh bayfekdem wdase maryam tselyi alkshi zm atelshm

    • @Sfhh-yg3rn
      @Sfhh-yg3rn 6 месяцев назад +4

      ሀይማኖትሽ እንዳለ ሁኖ ውዳሴ ማርያም ድገሚ

    • @eeisaytadal4011
      @eeisaytadal4011 5 месяцев назад +5

      እማዬ ፈጣሪ ያግዝሽ በየዋህነት የመምህር ተስፋዬ የመምህር ግርማ ትምህርት አዳምጭ የህትነት ምክሬ ነው መዝገቤ ፀሎት ወይም ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ብለሽ አብልከሺን አውርጂና በየዋህነት አዲርሺ ትክክለኛ እምላክ ሆይ እባኪህ ህወቴን ቀይር በይው አናግረኝ በይው ምናልባች ኮሜቴን ካየሺው ነው😢😢😢❤

    • @Khairyah-v1k
      @Khairyah-v1k 5 месяцев назад

      Enameendanhienawyamamage

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 11 месяцев назад +62

    መምህር ተስፋ የስቱን ሂወት መልሶዋል በተለይ በስደት ያለነው ብዙ ችግር አላቆልናል እግዚአብሔር ነው ለኛ የላከልን
    ወድማችን አንተም አቋምህን ይዘህ በርታ የገባው ይገባዋል ያልገባው እስከሚገባዋ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
    በመልካም አስተሳሰብ እንመልከት

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Mttube-nj6dr
      @Mttube-nj6dr 3 месяца назад

      መምህር ተስፋን እንዴት መግኘት ይቻላል ?

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם Месяц назад +1

    ልክ ነህ የኔ ወንድም ምንም ስህተት የለውም በእውነት ያለ ሐሰት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidye16ema
    @kidye16ema 11 месяцев назад +104

    በጣም ጥሩ ምልከታ ነዉ ነቅተናል ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም🙏🙏🙏

    • @TESHALEBERIHUN
      @TESHALEBERIHUN 11 месяцев назад

      የአንተን እድል አግኝተኸዋል

  • @bizuneshameha8991
    @bizuneshameha8991 10 месяцев назад +2

    እግዜአብሔር ጠብቆኛል! ይሄን ሁሉ አላውቅም ነበር የተናገርከው ሁሉ በእኔ ላይ የደረስውን እየተናገርክ እመስለኝ ነው ያዳመጥኩት ማን እንደሆነች ያውኩትም በሌላ ምክንያት አጋጣሚ ከእሱዋ እርቄ ባለሁበት ሁኔታ በራሴ ላይ ባየሁት ጥሩ ለውጥ ነውና ሰላም ነው የቅርብ ጉዋድኛዬ ነበርች እና ድርጊቶቸዋ ሁሉ የተናገርካቸው ነው

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane3815 11 месяцев назад +49

    እኔ ሁሉም ነገር ከተወሰደብኝ ቆይቼ ነው የገባኝ ወንድሜ ትዳሬን እስከማጣት ።በተለይ ስደት ላይ ያላቹ ተጠንቀቁ በተለይ አውሮፓ ያለቹ!!!ምን ሆኜ ነው እያልኩ ቆይቼ መምህር ተስዬን ካገኘው በኃላ ግን ወደራሴ ተመለስኩ ምገርምህ ሁሉንም ከህይወቴ አስወጥቼ እንደ አዲስ ህይወቴን ጀመርኩ አሁን ነቅቻለው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Onceinlifetime12
      @Onceinlifetime12 11 месяцев назад +2

      እግዚእብሄር ኣክብርለይ፡ልጠይቅህ ፡እነዚህ ጥያቄ ብቻ ስለ ጠየቁ እድልህ ይወሰዳ?❤❤።ኣስረዳኝ እባክህ መምህር።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 11 месяцев назад +2

      እኔም ደርሶብኛል ተምኖረው እውሮፓ ነው ። ቤቴ ድረስ እየጠራው ስጋብዛት በነበረችው ሴት ሂወቴን በጥብጣው ሄደች ። አሁን ትዳሬ ውስጥ ምንም ሰላም የለኝም ። እኔም ሰነፍ ነኝ በደንብ ተሳካላት ። የሚገርምሽ ምን ቀን እንዴት ክፉ ስራዋን እንዳደረገች እሳይቶኛል ስጸልይ ። ግን እጄን አጣጥፌ ተቀምጫለው።በገዛ እጃችን ቤት ድረስ ያመጣናቸው ናቸው አበላሽተውን የሚሄዱት። ጠላት ከ ሩቅ አይመጣም

    • @yeshutube5946
      @yeshutube5946 5 месяцев назад

      Hi

  • @yalem2598
    @yalem2598 11 месяцев назад +10

    እውነት ነው እናመሰግናለን ለማንኛውም ለእንደዚህ አይነት ሰወች ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 10 месяцев назад +6

    ሰላም ለሁላችሁም (እኔ ሙስሊም ነኝ ጎረቤታችን ክርስትያኖች ናቸው ሰውየው ደብተራ ናቸው አንድም ቀን ስንበት እንኳን ቤተክርስቲያን ሲሄድው አይተናቸው አናቅም አላስቀምጥ ብለውናል ማታማታ ጣራችን ላይ ጠጠር ይወረወራ የግቢ መውጫ ላይ ብዙው ነገር ይጥላሉው አባቴ ነጋዴ ነበር አንቀን አጥራችን አጠገብ ትኩውስ የበግ አንገት ደሙው የተንጠባጠበ ተቀብሮዎ አገኝን ከዛበሃላ አባቴም ንግድው ሁሉው ከስሮበት ከስራው አለም ወቶዎ እቤት ተቀምጧል ቢሆንም በአላህ ሃይል እስካሁንም በእምነታችን እየታገልናቸው ነው ያው ክርስታኖች ናቸው ጎረቤቶዎቻችን። መልካም ክርስትያኖች እንዳሉውት ሁላ መጥፎዎችም አሉው በሁሉም እምነቶች አላህ ከጎረቤት ምቀኞች ይጠብቀን ይጠብቃቹው

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 месяца назад

      ይሄ ጠንቅዋይ ነው ! ደብተራ ትክክልኛው የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው ማንንም ጠይቂ!!!

  • @mulukenTesohme
    @mulukenTesohme Месяц назад +1

    ወይ አለማወቅ ተበልቻለሁ።ፈጣሪ ጠብቆኝ እንጂ. ወንድሜ በርታ ለእንደኔ አይነቶች መድሃኒት፣መንገድ ትሆናለህ።ቤተሰቦቼ ይጠሉኛል ብዬ አስብ ነበር ለካ ተይዘው ነው።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 11 месяцев назад +15

    እኝ የመማህር ግርማ ና የመማህር ተስፈዬ ተማርዩች በጉጉት እንጠበቃል እንስማልን እንዚ ተረት ሚሉት እዉታችዉ ተረት የሁን ነዉ እኝ አልን❤❤❤

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 10 месяцев назад +7

    አላህ እነሱ ከሚሰሩት ስራ ታላቅ ነው‼️ እርሱ በቂያችን ነው‼️ ወንድማችን በርታልን በጣም እናመሰግናለን‼️

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 11 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን ነገሩ ከገለፅከው በላይ ነው ግን ንቁ ሆነን በጥንቃቄ በፆም በፆለት ለሁሉም ነገር ገደብ (ቀይ መስመር) ዘርግተን ልንኖር ይገባል እግዚአብሔርም ይጠብቀን ነው
    የደረሰው ደርሶብኝ ለሰውየው በቀጥታ የተፈጠረውን ነገር ነግሬው ከሂወቴ እንዲርቅ አድርጌለሁ ችግሩን ስሜቱን በትክክል አውቀዎለሁ አንዳንዴ ለመፃፍም ለማውራትም የሚከብዱ ነገሮች አሉ በርታልን ወንድማችን ከልብ እናከብርሀለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!!

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 11 месяцев назад +7

    እኔ ግን ሁሉንም በህልሜ አይቻቸዋለሁ የመላከመክራንመምህር ግርማን እና መምህር ተስፈየን ትምህርት ስለምከታተል እሰግዳለሁ እበረከካለሁ እቀጠቅጣለሁ ቅድስቁርባን እቀበላለሁ እና ሁሉንም አይቻቸዋለሁ ተባረክ እዉነትነዉ

  • @tesfayehiwethiwet8838
    @tesfayehiwethiwet8838 11 месяцев назад +12

    ወንድሜ እዬው እየተሰቃየሁ ነው እድሜን ልክ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው የደረሰብኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አውቄዋለሁ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 11 месяцев назад +1

    በእውነት ለብዙ አመታት ሲገርመኝ እና ስጨነቅበት የኖረው መልስ ያጣውለትን ጥያቄ መልሱን ካንተ አውቄ ተረድቼዋለው እና እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው።ቸሩ መድሃኒያለም ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ይቀድሰው ።

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 11 месяцев назад +48

    ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሰዎች ይጣብቀን ይጣብቀቹ ወርቀፋር አሁን ያልከው በትክክል እውነት ነዉ በርታ አንድም ሰው ታለወጣ ሁለት አንተ ስራህን መስራት ነዉ መምህር ተስፋዬ ከአራት አመት ባላይ ወገ ከፍሎ ዛሬም እንደ ምተያው ነዉ ብቻ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Onceinlifetime12
      @Onceinlifetime12 11 месяцев назад

      እግዚእብሄር ኣክብርለይ፡ልጠይቅህ ፡እነዚህ ጥያቄ ብቻ ስለ ጠየቁ እድልህ ይወሰዳ?❤❤።ኣስረዳኝ እባክህ መምህር።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 11 месяцев назад +1

      መጀመሪያ ህወታቹን ተመልከቱ በሁሉም ስኬታመ ነኝ ወይስ ያሰብኩት ይሰከል ወይስ ገና ሰስብ ይበለሸል በምሎው አስቡት እድለቹ መወሰዱውን መጸለይ ስጀምሩ ቡዙ ምስጥር ይገላጣል በህልም መሄት ትጀምራሌቹ ፈጣሪ ይርደን

  • @getachewsamuel6861
    @getachewsamuel6861 11 месяцев назад +32

    እነዚህ ሰወች ለጊዜው ያሸነፉና ተጠቃሚ የሆኑ ይመስላሉ መጨረሻቸው ግን ውድቀት ነው ።አይሳክላቸውም ።

    • @HaregewoyinTilahun
      @HaregewoyinTilahun 10 дней назад

      ወንድሜ ተባረክ ለወገን አስበህ ነውና ተባረክ ግን ኃይል የእግዚአብሔር ነው።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 11 месяцев назад +36

    በርታ ወንድማችን በሚገባ ነቅተሀል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የታወረ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ኤፍታህ ይበለን የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መደሀኒአለም❤

  • @hiwotteshome9588
    @hiwotteshome9588 11 месяцев назад +22

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የኛ ታሪክ እንጀራችንን አፈር አደረጉ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 11 месяцев назад +7

    ወርቅአፈራሁ በርታ የኔ ወንድም። በእግዚአብሔር ያመነ ሁሌም አሸናፊ ነው። ሴጣን በተቀበለው ላይ እያረፈ ክፋትን ከመስራት አይቦዝንም ግን ተሸናፊ እንጅ አሸናፊ እይሆንም። ይህንን ሥራ የሚተቹ በሴጣን ሥራ ውስጥ ድል እንደሆኑ እትዘንጋ። ክፋታቸው እንዳይታወቅ ያላቸው አማራጭ ነጋቲቭ ሀሳብ ማውራት ነው። አሁንም ልዑል እግዚአብሔር የምድር የሰማዩ ንጉሥ ስልጣናቸውን ይሻርልን፣ ያዋርድልን።

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 11 месяцев назад +3

    ትክክልወድሜ ያባታችንንእዴሜ ዘለግያድርግልን የጥላትንሴራ አውቀናል ሺአመትያኑርልን

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane3815 11 месяцев назад +18

    ወርቃፈራው እናመሰግናለን ሁሌ ነው ምከታተልክ❤❤❤

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 11 месяцев назад +5

    የመምህርን ዕድሜ ያርዝምልን ሁሉም እስኪነቁ ነገሩ የክፉ አድራጊዎችም ብዛት ክፉ ከሚስራባቸው ሰለሚበልጥ መምህርን ይነቅፋሉ አብሶ በዚህ ወቅት እንኳን ተራውን ስው ጳጳሳትን ይፈውሱልን ነበር ።

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 11 месяцев назад +5

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደለሁም ያልከው ግን በደንብ ደርሶብኛል ለዚ ሁሉ ምክንያት ግን ድህነት ነው ለምን የራሱ ኑሮ ያለው ሰው የሰውን ኑሮ አያይም የድህነት መንፈስ የተወጋ ይሁን ,ተባረክ መምህር

    • @hageregonder4575
      @hageregonder4575 11 месяцев назад

      ውጊው ድህነት ምን አገናኘው

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 месяца назад

      እውነት ነው።አበሻ እሰው ቤት ነው የሚያድረው።መተት ግን ይሰራል ማለት አይደለም ።

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ እውነት ነው እንደ ጉንዳን ሙጥኝ ብለው ተኩላዎች ። ጎጂ የበዛበት ዘመን የምታመን የጠፋበት እውነት ተጠራጣሪ የሆንኩት በክፉ ሰዎችም ምክንያት ነው። ልብ ይስጥልን ።በርታልን ወንድማችን የደረሰበት ያውቃል እናም እርሱ ይሰማል ❤

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 11 месяцев назад +34

    ካላመነ አትስማ አትመልከት አይዞህ ወንድሜ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ቀጥልበት የመምህር ግርማ ፍሬዎች ሊበዙ ሊባዙ ይገባል እኔ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማራ ነኝ ከቲላቪቭ❤❤❤

  • @GenetHailu-u4c
    @GenetHailu-u4c 10 месяцев назад +1

    አንተን የሚቃወሙህ ሰዎች የሰው እድል የወሰዱ ባለጌዎች ናቸው አትጨነቅ ወንድሜ በርታ

  • @SebleGessesse-vt9ss
    @SebleGessesse-vt9ss 11 месяцев назад +22

    ልክ ነህ ወንድሜ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 11 месяцев назад +7

    እውነት ነው ከደነዚህ አይነት ሠወች እግዚአብሔር ይጠብቀን😢❤❤

  • @hailegebrealeayinalem1839
    @hailegebrealeayinalem1839 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!! ከጥቂት ጀግና ወንድሞች መሃል አንዱ በመሆንህ ልትኮራ ይገባል

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 11 месяцев назад +15

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የያዝከው እውነት ነው።

    • @etg9080
      @etg9080 10 месяцев назад

      መምህር ነው እንዴ?

  • @tsegabzutefera
    @tsegabzutefera 5 месяцев назад +2

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔም ካንተ ት/ት ወስጄ ህይወቴ ውስጥ ያሉት ሰላቢ ሰዎችን ለማውጣት ህይወቴን ለመቀየር ጥረት ማድረግን ገና ልጀምር ነውና እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 11 месяцев назад +3

    ዉንድማችን የኛ ሰዉ ቢነገር ቢነገር በቅንነት ከመስማት ይልቅ መተቸት ይቀናቸዋል እኔ በጣም ብዙ መጥፎም መልካምም ነገሮች አሳልፊያለሁ ለጎድኞቼ ያስተምራል እያልኩ ለብዙወች እነግራቸዉለሁ ግን ስቀዉ ነዉ የሚሳለቁብኝ እኔግን የሆነልኝ የሆነብኝንም ከመናገር ወደኋላ አልልም ምከረዉ ምከረዉ እቢ ካለ መከራ ይምከረዉ ይላል ያገሬሰዉ። በርታ ወንድማችን አባቶቻችንን መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን በርቱልን🙏🥰

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb 11 месяцев назад +5

    ወንድሜ በርታ እድሜ ለመምህር ግርማ ትምህርት ነቅቻለሁ በፀሎት እንበርታ ዘመኑ አልቆበታል እንንቃ የኔ ብዙ ሆኛለሁ ግን በንስሀ በስግደት በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ ድግምት ተላቅቂያለሁ ከዛም በዉሀላ አምልኮ እግዚያብሄርን አለማቆረጥ ካቆረጥ ከበፊቱ በከፋ ሂወታችን ፈተና ዉስጥ እንገባለን

    • @Onceinlifetime12
      @Onceinlifetime12 11 месяцев назад

      እግዚእብሄር ኣክብርለይ፡ልጠይቅህ ፡እነዚህ ጥያቄ ብቻ ስለ ጠየቁ እድልህ ይወሰዳ?❤❤።ኣስረዳኝ እባክህ መምህር።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HappyFamily-pn8hb
      @HappyFamily-pn8hb 11 месяцев назад

      @@Onceinlifetime12 የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ዮቱብ ላይ አለ ተከታተሉ አዋ እድል ይወሰዳል

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 11 месяцев назад +1

    ወንድሜ የዛሬ ፕሮግራምህ በኔ ላይ የደረሰ ነገር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ በሁን ሰዓት ከማጋር አብሮ እንደሚበላ የሚያስፈራ ዘመን ነው እኔ ምኖረው በውጪ ነው በየጊዜው ጥቁር አሞራ እያረዱ ከአንድም 3 ጊዜ ግቢዬ ውስጥ እየጣሉ ተቸገርኩ ግን የጠቀመኝ የመምህር ግርማን ትምህርት ሰለምከታተል ባስማሩን መሰረት እያከሸፉኩት ነው በጣም የሚያሳዝነው ኢትዮፒያዊ በዚ ደረጃ መታችና አስመታች መሆኑ በጣም የሚያሳዝን የሚሰፈራ ዘመን ነው እዳልከው መንጠቅና መፀለይ ብቻ ነው

  • @sile-sew
    @sile-sew 11 месяцев назад +2

    ጀግና በጣም ግልፅ ነገር ነው ሁሌ ለማማክራቸው ወንድም እህቶቼ የምነገራቸው ይሔነው በተጨማሪ ደሞ ማስታዋል ያለባቹ ነገር ያልነገራቹ ነገር ስትነቁባቸው ወይ ስትባንኑ በገዘባቸው ይረዱዋቹሐል ስትቸገሩ ብቻ ሚያስቀው ደሞ እናተም እሮጣቹ እነሱን ነው ምጠይቋቸው ልጨምርላቹ ብዬነው የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ 125 ኛ ያለሁት ልጅ ነኝ የኔንም ሒወት በዛው አድምጡት ብዙ ትማራላቹ❤❤❤

  • @mirtalemabera9966
    @mirtalemabera9966 7 месяцев назад

    ትክክል ነህ እኔም በስራ ህይወቴ ከ2ዓመት በፊት ገጥሞኝ ነበር በጥቂቱም ቢሆን ከተሳካላቸው በኋላ መድሃኒአለም አባቴ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለሴራቸው አሳልፎ ሳይሰጠኝ አትርፎኝ ዛሬ ከእነሱ በላይ ሆኜ አለሁ ተመሥገን በጥንቃቄ ካላስተዋልን ይጎዳሉ አደገኞች ናቸው።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 11 месяцев назад +28

    እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ በጣም ከብድ ጊዜ ላይ ነን 😢እኔ ወንድሜ እና የአጎቴ ልጆች በዝህ መንፈስ የተሰቃዩ ነው, ቀን እና ሌሊት የሠሩ, ግን ምንም የላም 😢ሠርቶ ከጋዩ ከያዙ,2 ቀን acounti ላይ ምንም የላም, አዉን ተስፋ ቆርጦዋል, እግዚአብሔር ግን ተስፋ ይስጣል እና ው / መስቀል በትሴቦች በጸሎት አስቡን 😢😢እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈዎሳል ተስፋ አለኝ 😢

    • @MenbereDemamu
      @MenbereDemamu 11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያስባቸው ከዚህ መንፈስ የሚወጡበት ቀን ዛሬ ይሁን የካሳ ዘመን ይምጣላቸው በጌታችን በምድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን አሜን።

    • @TEKLERISHAN-bu4vc
      @TEKLERISHAN-bu4vc 11 месяцев назад

      ኣይዞሽ ፈጣሪ ያስባቸው ብቻ እንደ ኣቅማቸው ጾም ጸሎት ካደረጉ ፈጣሪ ይምራቸዋል ኣይዞሽ

    • @Onceinlifetime12
      @Onceinlifetime12 11 месяцев назад

      እግዚእብሄር ኣክብርለይ፡ልጠይቅህ ፡እነዚህ ጥያቄ ብቻ ስለ ጠየቁ እድልህ ይወሰዳ?❤❤።ኣስረዳኝ እባክህ መምህር።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i 11 месяцев назад +2

    ወንድማችን ያልከዉ ትክክል ነዉ የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ እኔ ቤቴ ትዳሬ ሁሉም ነገር መና ሁኖብኝ ቀረ እንዳልህዉ የሞተች የደረቀች አይጥ በትንሽ ጀሪካን አርገዉ የትራስ ጨርቄን የጀሪካንን አፍ ከድነዉ ሽንት ቤቴ ዉስጥ ነዉ ያገኛሁት ሌሎች ነገሮችማ አይወሩ ይቅር እኔም ህይወት እንዳልነበረች ብትሆንብኝም አለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፍርድ ከላይ ነዉ ብዬ ስለማምን

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 10 месяцев назад +5

    እንዲ ሚደረገዉ በ ዘመድ እና ቤተሰብ ነዉ ።እግዚያቤር ነዉ እኔም ያተረፈኝ። እንደዚ ነዉ አካሄዳቸዉ። እጅ ከ ፍንጅ እግዚያቤር አጋለጣቸዉ። እግዚያቤር ይርዳቹ እንዳትቀደሙ። አሜን።

    • @hidatwoldu3247
      @hidatwoldu3247 10 месяцев назад

      አረ እኔም በዚህ ውስጥ ነኝ ያለሁት አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ አአውጣኝ

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 10 месяцев назад

      @@hidatwoldu3247 አንዴ ከተነቃ እንዳወቃችሁ ተናግሮ ከሂወት ቆርጦ ማሶጣት ያስፈልጋ። ለነ እንደዚ ያለ ሰዉ እድል መስጠት አያስፈልግም። እኔ ለ ዘመናት ክፋት ሲሰሩ በጀርባ ቆይተዉ ነዉ። እግዚያቤር ያጋለጣቸዉ ቀን አምጥቶ።

  • @AregaAregga
    @AregaAregga 2 месяца назад

    ወንድሜ ትምህረቲ በጣም ተመችቶኛል ❤ ❤❤ በኔ የምታይ ነገር አለ ዝምብሎ ጭንቀት":እራስ ሚታት የአይን እመም ገንዘብ አግንቶ ማጣት በቋያምነት እኔላይ አለእኔ የምኖሬው በራሃ ውስጥ ነው ነገር ግን ቀይ ጉንዳን የምኖርበት ጉጆ እዬመጣ ምግቦቼን ክዳን የለው እቃ ሳይቀር እየገባ ተቸግራለው ግን መፊተውን አለወኩም በጣም ተቸግራለው😭😭😭

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam788 11 месяцев назад +6

    ወንድማችን በርታ ይሄ ጥሩ የማንቂያ ትምህርት ነው ጥንቃቄ ከክፉ ነገር ይጠብቃል ልትመሰገን ይገባል

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 4 месяца назад

    ወንድሜ እንዴት ነህ በዚህ አይነት መንገድ ስመለጣህ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን መተት አድራጊዎች ምንም ቢሆን የሚፈሩት ነገር የለም እስከመጨረሻ ድረስ ይታገላሉ ግን ሰው ንሰሀ ገብቶ ስግደት ናፀሎት መቁጠሪያ ሲጀምር እግዚያብሄር ስራውን የሰራል ብዬ አምናለሁ እንጂ እነሱ ደንግጠው ያቆማሉብዬ አላስብም እኔ የሰለባው ተጠቂ ነኝ ከተቤተሰቤ ግን የድግንግል ማርያም ልጅ በቃ ቃለና እኛ ከነቃን እነሱ ጋ ካለሁ እኛ ጋ ያለው ይበልጣል የኦርቶዶክስ ልጆች እንንቃ መጥፊያው መልሚያውም እኛው ጋ ነው የአጋንትን ሴራውን አውቀን የጦር እቃ ይዘን ከተነሳን እናሸንፋለን ከተወሰደብን እጥፍ እናተርፋለን ለዚህም እኛ መንቃት አለብን ወደ ቤተክርሲትያን መሄዱ ብቻ ከአጋንት እስራት አያድንም አይምሮአችን የክፍ አሰራሩን ሴራ አውቀን ከተረዳን በታገል ከጀመርን እንገዳገዳለን እንጂ አንወድቅም ንቁ ንቁንቁ የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ እማ ፍቅር ታግዘን እኛ በራሳችን አይልም ብርታትም የለንም እግዚያብሄር ይርዳር

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እደናተ ያሎትን አባት ያብዛልን ቢንስ ግማሹ ይቱበር ቢናቃ በመናፍስት ውጊላይ ምን ያህል ሰው እደሜለወጥ ነበር እግዛብአሔር ለሁላችን ልቡና ይስጠን በርታል አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 11 месяцев назад +5

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ። በታቻለ መጠን ከክፉ ስውች መራቅ መልካም ነው ።

    • @hirutaweke4887
      @hirutaweke4887 11 месяцев назад

      አብረው በልተው አብረ ጠ ጥተውሲክዱህ ለካ ለዚህ ነበር እረ በርታልኝ የኔ ታሪክ ነው

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 11 месяцев назад +15

    በዘመድ፣ለዛውም፣ብእሕቴ፣ልጅ፣😮ደርሶብኛል፣፣ግን፣እግዚያብሔር፣መተማመን፣ከሁሉም፣ያወጣል፣፣ማለት፣በመፀለይ፣፣ጎበዝ፣ፀላይ፣ባልሆንም፣ውስጤ፣ስላወቃቸው፣ፀለይኩባቸው፣፣እንደ፣አቅሜ፣፣ለውጥ፣አይቻለሁ፣፣እግዚያብሔር፣ይመስገን፣፣ጠላት፣ይወድቃል፣፣በርታ፣ስልክህን፣የውስጥ፣ላክልኝ፣፣

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 11 месяцев назад

      እንዴት ነው የፀለይሽው ?

  • @adaneberhanu-yw7wf
    @adaneberhanu-yw7wf 10 месяцев назад +1

    Thanks ❤❤❤
    Exactly 1000%
    Fetari kifochin yawardachew
    Bego sewoch demo fetari yitebkachew!!

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 11 месяцев назад +30

    አብዛኞቻችን እድላችን እንደተወሰደ ይሰማናል እከሌ እከሌ ለማለት ቢከብድም እግዚአብሔር እውነቱን እስኪያወጣ እየጠበቅን ነው በሰው አገር እየተንገላታን ነው 😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 10 месяцев назад +3

      😔በ ጣም አብሶ በ ተባይ እባብ ዘመዶች ኦድ ይፍጀው በ ጽሎት 😔በርች

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 9 месяцев назад

      💔💔😭

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 месяца назад

      በእኔ ቻ የደረሰ ይመስለኝ ነበር

  • @thewatcherseenbynoone
    @thewatcherseenbynoone 4 месяца назад

    😢ትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር እኔ ይሄን ነገር አውቃለሁ ግን እያወኩ እራሱ ብዙ ሰዎች ይሄን ነገር አድርገውብኛል በእድሌ እንደኖሩ አውቄአለሁ ግን አሁን ይሄን አስተምህሮ ከሰማሁኝ በኋላ እነቃለሁ ግን ከዚስ በኋላ ስለ እድሌ እንዴት ነው የማረገው
    እንደውም ስለዚህ ነገር እኔ ብቻ የሚገባኝ ይመስለኝ ነበር ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም እና እኔ ግን ይሄን እያወኩኝ የዚህ አይነት ነገር የጥቃት ሰለባ መሆኔተባረክ በጣም አንቂ ነገር

  • @sofoniasbeminet7302
    @sofoniasbeminet7302 11 месяцев назад +6

    Yederesebet yawkewal 🙌🏼🙌🏼

  • @saramohammed9953
    @saramohammed9953 4 месяца назад +2

    አንተ ወንድሜ ስለኔ ነው የተናገርከው አላህ ይጠብቀን❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 11 месяцев назад +3

    በትክክል የኔም ህይወት ታሪክይህነው በውነቱ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @tariekutesema4290
    @tariekutesema4290 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።
    ለተኮለኞችም እግዚአብሔር ልቦና እና መስታኦልን ይስጣቸው: አሜን።

  • @Ashanafe
    @Ashanafe 11 месяцев назад +5

    ቅዱስ አማኑኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ በርታ

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 месяца назад +1

    በርታ መምህራችን,እድሜ,ጤና❤❤❤❤❤

  • @sile-sew
    @sile-sew 11 месяцев назад +6

    ደሞ ስልክ ዘጋግታቹ ከጠፋቹ ወይ ሲደውሉ ስልክ አላነሳ ካላቿቸው በቃ ይበጠበጣሉ አይናቸውን በጨው አጥበው ነው ሚመጡባቹ መንፈሳዊ በመምሰል በጣም ይጎዱዋቹሐል በጣም ተጠቀቁ ወገኖቼ ያለ ስልብና መኖር የማይችሉ ብዙ አሉ እግዚአብሔር የንስሐ ጊዜ ያስተምራቸው ካልተማሩ ከእግራችን በታች ይጣላቸው የኔ ሒወት መምህር ተስፋዬላይ አለ አድምጡት ፈተና ገጠመኝ 125ኛ የናዝሬቱ ወጣት ሚለውን አድምጡ ብዙ ታተርፋላቹ❤❤❤❤

    • @MoSala-rm4yk
      @MoSala-rm4yk 8 месяцев назад

      20 missed call ሳይደጉ ገርሞኝ ነበር

  • @yasminMeda
    @yasminMeda 4 месяца назад

    የምር ስለኔ እያወራህ ነው የመሰለኝ በጣም ግራ እያጋባኝ የነበረ ነገር ነው ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል በጣም አመሠግንሀለሁ ወንድሜ በርታ

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 11 месяцев назад +15

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ያጊዚህ አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው ጠላቶቻችንን ያወርድልና በርታ በርታ

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 10 месяцев назад

    የኔ ወንድም ወርቃፈራው እውነትም ወርቅ ሰዉ እኮ ተይዟል እኔ ሁሌ አርቲስት ደሳለኝ ሲገባልህ ይገባሀል የሚለው ይመቸኛል አሁንም እንዳልከው ሁለት ሰውም ከዳነበት በቂ ነው ሁላችንም ያለንበት ሂወት እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ እና ለመሰሎቻቸው በጣም ተምረንባቸዋል አንቅተውናል ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም በርታ ስትጠፋ በጣም አስቤ ነበር በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Eftah29
    @Eftah29 11 месяцев назад +5

    Thats absolutely true, workiye! I have an experience on this. Many of us suffered and attacked by this. Thank You! & Keep it up!

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 11 месяцев назад

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እኔም ደርሶብኛል ህይወቴን ያመሰቃቀለ ትዳሬንም እስከማፍረስ የደረሰ.. ሌላ ትዳር እንኳን እንዳልመሰርት የተዘጋብኝ... በእግዚአብሔር እርዳታ አለሁ።

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow 11 месяцев назад +21

    በዚህ ዘመን አይደለም ከጓደኛ ዘመድንም መጠንቀቅ ግድ ነው። ወንድማችን እንደተናገረው ከሕይወታችን ቆርጦ ማዉጣት።

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 10 месяцев назад +1

      ዘመድ ይብሳል። ዋና መጠንቀ ቅ ዘመድ ነዉ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 месяца назад

      በዘመድ ይብሳል

  • @menberehailu6693
    @menberehailu6693 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ፈቅዶልህ ነፍስ ለማዳን እየሰራህ ያለው ስራ በጣም ያስደስታል ረጋ ብለህ ህይወታችንን የሚለውጥ ትምህርት እየሰጠኸን ነው በርታ!

    • @TigistBabi
      @TigistBabi 11 месяцев назад

      6693=666?9+3=12÷2=6?666

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን የምንኖረውን እውነት ስለገለጥክልን
    ስለማያምኑት ከትጨነቅ ጨው ለራስህ ስትል ነው🎉🎉🎉

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 11 месяцев назад +7

    ወንድሜ ግንዛቤው ለሁላችንም ይጠቅመናል ተባረክልን በርታ

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 9 месяцев назад

    በእግዚአብሔር ስም ወንድሜ አንተ የናገርከው ሁሉ እኔ ህይወት ላይ እየደረስ ነው:: ከሚገርምህ ዛሬ በጣም አምርሬ እያለቀስኩ አምላኬን ለመንኩት ይልብ ጋደኛዬን ከእኔ አርቅልኝ እያልኩ ነበር የፅለይኩት:: በጣም የገረመኝ የአንተን ፔጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ገረመኝ አንተን እኔን ልታስተምረኝ ነው የላከህ ከእንግዲህ እኔም እግዚአብሄር እንዲያርቅልኝ ፅልዩልኝ ::

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 11 месяцев назад +20

    ወንድም አንቴ ብቻ በርታ እኛ ችግር ውስጥ ያለነው እንሰማሃለን

  • @yididateak-gj1zx
    @yididateak-gj1zx 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን እኔ አንተ ካወራህው ጋር ተመሳሳይ ነገር ገጥሙኝ ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር የማያውቅው ነገር የለም እና በጊዜው በትንሽ ብር ተጣልተን ተለያየን እኔም በጣም አቅርቢያት ነበር እንደ ቤተሰብ ግን በትንሽ ነገር ከአንጀት ወጣች ተጣለን እሳም በዛው ቀረች ተመስገን አልኩን ብዙ ነገር ነበር ምታደርገው ቤት መጥታ እንደፈለገችወ ነበር ምታደርገው ለምን ብዬ ጠይቂያት አላውቅም የኔ ልብስ ከቁምሳጥን አውጥታ ስትወስድን ለምን ብዬ አልጠይቅም አሁን ላይ ግን ሲገባኝ እነትም አድርጋብኝ ነበር በድንግል ልጅ ግን ሁሉም በጊዜው በትንሽ ነገር ተጣልን ይሄው ከሂወቴ ወጣች ተመስገን ፈጣሪን ሁሉም አመስግኑ ሁሉም በሱ ሀይል ይስተካከላል

  • @muradkebebe5664
    @muradkebebe5664 11 месяцев назад +9

    ወዳጅ መሰሎ ጠላት እጅግ ተቆርቋሪ ወደዋላ ዞሮ መቃብር ቆፋሪ ይባላል 🙏🙏🙏

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 11 месяцев назад

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ::
    እኔ በዚ ጉዳይ ላይ በእኔ ላይ ስለደረሰው እውነት ለምስክርነት በቃለ መሃላ ለማስረዳት ዝግጁ ነኝ ::

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @sintayehuhaile7318
    @sintayehuhaile7318 11 месяцев назад

    የምትላቸው የሰዎችን እድል የሚወስዱ ባህሪያቸው፣አካሄዳቸው፣አቀረራባቸው ና የመጨረሸ ግባቸው የለህን እድልፍንታ፣።ገንዘብ፣ስልጣንና ስምናዝናህ በክፍ አስተሳሳብና ድርጊት ምልክቶች ናቸው ሃሣቡን እጋራሃለሁ ነገር ግን ለማጥራት፣እውንና ግቡን ለማወቅ በጥንቃቄ የተባሉ
    ትን ማረጋጋጥ፣ መቀኘትና ማገነዘብ ይፈልጋል ንጹህንና ሀጠአያተኛው ለመለየት ትኩረት ያሻል ተባረክ ወንድም ወርቀአፈራሁ

  • @tomasawoke
    @tomasawoke 11 месяцев назад +10

    Excellent program that you deliver to the people, it is a burning issue at this moment in the world specially in Ethiopia,
    l have face such challenge in my life too , who is a snatcher of destiny using wizard .
    please keep it up we follow you . personally l am learning from your program.
    you are working on saving people life in the kiddom of heaven / God. thank you .

  • @GanatAA
    @GanatAA 5 месяцев назад

    ወድሜ ስልክህን ስጠኝ ብዙ ነገር አለኝ የማየዋይህ 🙏ተባረክ

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 11 месяцев назад +3

    Thanks 👍 Brother, it's for me to late but it's happened on to me too.
    But Thanks again for your lessons.
    Good 👍 job Bro.
    God bless you 🙏 ❤

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 10 месяцев назад

    እውነት ወንድሜ እኔ ከነቤተሰቤ አገር ለአገር እያንከራተቱኝ ነው አንተም መምህር ተሰፍይም ምህር ግርማ በርቱ አድሜውን ፀጋውን ያብዛላችው እኔ የምልህ በወዳጅህ ነው ይህሁሉ የሚፈፀመው እኔ የደረሰብኝ ሱቅከፍቸ በደንብእሰራነበረሁሉ ነገር የምስራው የነበረ ጠፍ መኪናምገዝተን መሆን ትንሽ ከሰራ በኋላ አይሰራም እንግን አሁን ፀበል ለሶሰት አመት አየተመኩ ፀሎተ አየደረኩ በተከበራችሁ መመምህራን ሂወቴ እየተመለሰይገኛል ሁሌ ፀልዩ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 5 месяцев назад +8

    የ እግዛብሄር ጹኑ እምነት ካለኽ ምንም አትሆንም እርግጠኛ ነኝ የኔ እድል ማንም ኣይወስደዉም ማንም ኣይነካውም ::

    • @ribkakebede1152
      @ribkakebede1152 5 месяцев назад +2

      Manem begna hiwet lay seltan yelewem ye mayankelafa amlak alen

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 5 месяцев назад +1

      @@ribkakebede1152 ♥️🙏🙏🙏 Amen!!!

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 11 месяцев назад

    ትክክል ነህ ።ሥራ ቦታ ላይ መሥራት የማይችል ደካማ ግለሰብ ሁሌም ክፋት፣ሁሌም ስህተት ፍለጋ፣ሁሌም ጸብ፣ሁሌም አሽሙርና ምቀኝነቱ አላሰራ ብሎኛል።በሰው እድልና ችሎታ ቅናቱ ከባድ ቢሆንም የሚደግፉት ሰዎች አልጠፉም

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ብርታቱን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ❤

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel5376 11 месяцев назад +1

    I respect you Werkaferahu you are a walking library really knowledgeable person.!! You are a chosen one!!

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 11 месяцев назад +4

    Thank you my brother. Maybe one day i will share my story, because, i have the same story that i have been through. ተባረክ🙏

  • @ሙልቲኤፍታህ
    @ሙልቲኤፍታህ 10 месяцев назад

    እውነት ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን