እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Religious teaching by priest Girma Wondimu -እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
    Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion

Комментарии • 478

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 4 месяца назад +39

    አባቴ ድንግል ማርያም ብርሃንዋና ሰላምዋ ታብዛሎት

  • @maru1589
    @maru1589 4 месяца назад +27

    ብርሃነመስቀልን ኤፍታህ በለው ማረው ብለው በፀሎት አስብኝ አባቴ

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 29 дней назад +1

      እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን

    • @selammengesha-su8ix
      @selammengesha-su8ix 23 дня назад +1

      መድሀኒያለም ያስብህ ወንድሜ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 3 месяца назад +10

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h 4 месяца назад +14

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን አረእኔም ተሰቃየሁ በፅሎት አስቦኝ ወለተጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @WeynshetBelay
    @WeynshetBelay Месяц назад +5

    እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥልኝ አባቴ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 месяца назад +9

    የብርሐን እናት ቤዛዊተአለም ለአባታችን ረጅም እድሜ ሠጥታ እኛ በመናፍስት ከመሠቃየት ታድነን አቤቱ እመብርሐን የጠላት መገዱን ትዝጋበት እኔንም ፈዉሽኝ እመቤቴማርያም ሆይ

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 4 месяца назад +48

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @byklesh6849
      @byklesh6849 3 месяца назад

      Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲waqqayyoo galanii yatawuu ama Bara Bara ameen ameen ameen ameen 🙏 🙏🙏🙏

    • @meseretasefa-7363
      @meseretasefa-7363 2 месяца назад

      Ameen Ameen Ameen

    • @user-rn7fj5gu6t
      @user-rn7fj5gu6t 28 дней назад

      በግዛቤር እባካችሁ አገልግሎት ከጀመሩ የት እንደሆነ ንገሩኝ

  • @user-vq5kc2hn2o
    @user-vq5kc2hn2o 4 месяца назад +10

    ኣባየ በፀሎትዎ ያስቡን 😢 የበረከትዎን ተካፋይ እንሆን ዘንድ የእግዝኣብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @tsediloveworku1646
    @tsediloveworku1646 4 месяца назад +37

    የአባቴ ልጆች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም

  • @frekalayu2104
    @frekalayu2104 4 месяца назад +7

    ኣባቴ እንኳን በሰላም መጡ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያሉ

  • @girmamang3797
    @girmamang3797 4 месяца назад +4

    አባ በርቱልን እባክዎትን አይናደዱ በሌሎች ጊዜው ክፉ ነውና። በረከትዎ ይደርብኝ ተክለ ማርያም ነኝ በእግዚአብሄር ይፀልዩልኝ።

  • @hunyalewbellete2120
    @hunyalewbellete2120 3 месяца назад +37

    እባካችሁ አባታችን የሚያገለግሉበትን ደብር ብትጠቁሙኝ?

    • @MerhawiKahsay-tp2fg
      @MerhawiKahsay-tp2fg Месяц назад +1

      እው ባካቹህ ንገሩኝ

    • @freetube1270
      @freetube1270 Месяц назад

      አኔም እፈልጋለሁ 🙏🙏​@@MerhawiKahsay-tp2fg

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 29 дней назад

      @@MerhawiKahsay-tp2fgምድረ የደብተራ ጥርቅም እንዳያገለግሉ ከልክለዋቸው እኮ የትም ቤተክርስቲያን አያገለግሉም ውጪ ሀገር ብቻ ነው ለጊዜው የሚያገለግሉት እነሱ የሚፈልጉት እንደዚህ ምእመኑ እንዲጎዳ ነው ተሳክቶላቸዋል እግዚአብሔር ይቅር አይላቸውም መቼም

  • @user-pv5sm9hz7b
    @user-pv5sm9hz7b 3 месяца назад +7

    ለአባታችን ምን እደምል አላውቅም ሰው ሲድን(ከአጋንንት አሰራር ሲፈታ) እንዴት ያስደስታል ከዚህ የበለጠ ደስታ የለም አባታችን እድሜ ይስጥዎት ዘርሁ ይባረክ ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ አሜን

  • @henokdesalegn-ns6gd
    @henokdesalegn-ns6gd 13 дней назад

    እውነት ነው አባቴ ወዶ እንዲ የሚሰቃይ ይህም
    እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 3 месяца назад +3

    የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር ያኑርልን በእድሜ በጤና

  • @vbkjg2973
    @vbkjg2973 3 месяца назад +4

    ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡ❤

  • @vbkjg2973
    @vbkjg2973 3 месяца назад +8

    በስደት ነዉ ያለሁት የእግዚብሄር ቤተሰቦቼ በፀሎት እሰቡን ❤❤

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @danielamare475
    @danielamare475 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በአዉነት ❤❤❤

  • @user-di2rp3im9y
    @user-di2rp3im9y 3 месяца назад +2

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት እባክዎት አየሚገኙበትን ቦታ ወይም ደብር ይንገሩኝ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል ላገኞት አልቻልኩም

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 3 месяца назад +2

    አባቴ አባቴ እግዚአብሄር ያግዝዎ!
    ተክለ ዮሀንስ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 3 месяца назад +2

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 4 месяца назад +18

    መድኃኔ ዓለም የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዥምልን ድንግል ማርያም ትቅደምሎት። 🤲🤲🤲🤲

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MisganewTadele
    @MisganewTadele 9 дней назад

    እግዚያብሔር ያቆይልን አባታቺንን

  • @yegnasewshewangizaw7952
    @yegnasewshewangizaw7952 4 месяца назад +12

    እባካችሁ በእመቤታችን የሉበትንንገሩን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад +3

    አብባቴ እግዚአብሔር ሸ ዓመት እርሜ ያድልሎት 🙏🥰

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 3 месяца назад +4

    ወለተ ማሪያም በፀሎት አስቡኝ

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 3 месяца назад +5

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሀብተማሪያም በፀሎት አስቡኝ

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4t 3 месяца назад +2

    ማርያም እሜንእሜን እሜንእሜንእሜን❤❤❤

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 7 дней назад

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 4 месяца назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይህን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal 4 месяца назад +1

    እንደት እንደምወደወት እኮ አባቴ እድሜወን ያርዝምልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @tesfayebimer9725
    @tesfayebimer9725 14 дней назад

    አባቴ ኑሩልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 месяца назад +1

    ወለተ ማርያም እንዃን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን ፫ ስለ ሁሉም ነገር የትንሣኤ ንጉሥ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ይባርኩኝ አባታችን እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥልን

  • @user-tu5ln4rt7q
    @user-tu5ln4rt7q 3 месяца назад +2

    ዕድመና ጤና ይስጦት ኣባ 🙏❤️❤️❤️❤️እኛም ለዛ ያብቀን ኣምላኬ🙏❤️❤️❤️

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297 3 месяца назад +1

    መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤🙏🙏🙏

  • @tesfamariamukubaezghi3135
    @tesfamariamukubaezghi3135 4 месяца назад +1

    እድሜና ጤና ለአባታችን መም ግርማ ወንድሙ እንደአባታችን አብርሃም ናቸው

  • @user-sh7bd2kd4j
    @user-sh7bd2kd4j 3 месяца назад +2

    እግዝዮ ማህርነክርስቶስ እኛ ግራ የገባን መተተኛውም ድግምተኛውም ደብተራውም እዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ!

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 9 дней назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፍቃድህ ሆኖ አገሬ ገብቸ ብዙ የተያዙ ሰዎች አሉና ለመዳን እንድታበቃን ፍቃድህ ይሁንልን

  • @NigussieHadush
    @NigussieHadush 4 месяца назад +3

    አባ መምሕር ግርማ በጸሎትዎ አግዙኝ ገ/አረጋዊ ነኝ

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 3 месяца назад +3

    አባቴ እባክዎ አይጨነቁበት! ሰይጣን ቢያወራ ባያወራ,,,መኖሬን ተስፋ የማረገው እንደርስዎ ያሉ አባት መኖርዎን ሳስብ ነዉ::

  • @henimak2727
    @henimak2727 3 месяца назад +1

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 21 день назад

    አባታችን መምህር ግርማ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እዝቡን እያገለገሉ ስንቱን ፈወሱት
    በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
    ግን ጠንቋይና ደብተራ ካልጠፋልን እንደት ነው መኖር የምንችለው ክፉ መንፈስን ፈጣሪያችን ያጥፋልን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @tadesseteklemariamgeneralc1792
    @tadesseteklemariamgeneralc1792 3 месяца назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ አባታችን።በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @HailmichaleKibabewu
    @HailmichaleKibabewu 13 дней назад

    በእውነቱ እድሜ ከጤና ጋር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልኝ ❤❤❤¯ የክርስትና ስሜ ኅይለሚካኤል ነው በፀሎቶ ያስብኝ ብዙ ብዙ ችግሮች አለብኝ አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Месяц назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 4 месяца назад +1

    አባ እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማሪያም ነኝ በፆሎት አስቡኝ በስደት አለም የመኖረ በቤተሰብ መተተ እስከነቤተሰቦቸ የምሰቃይ ብሰረዉ እኔ ለቤተሰቦቸ መስጠጥት እነሱጋ በረከት የለዉም እኔ ጋ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በረከት አለኘ በስራ በተዘዋዋሪ ቢያስወጣኝም እኔ እስከዛሬ አለሁ የራሴ ሂወት ባልመሰረትም ❤❤❤

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 месяца назад

    የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን ተሳዳቢወቺ ልቦና ይስጣቺሀ

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l 3 месяца назад +1

    ክብርና ምስጋና ለጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን።

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie Месяц назад

    አሜት መባረክ ስንቱን ነው ክዚህ ምድር የተንኮል የቅናት የአጋንት እስራት የሚፈቱት ታዲያ በፀጋዎ ልክ ምቅኛው ይንጫጫል አባታችን በረክትዎትን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @adisgetane
    @adisgetane 3 месяца назад

    አባታችን እኳን ደና መጡልን እድሜ ናጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን❤❤❤አሜን

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 2 месяца назад

    ❤🙏 አባታችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልኝ !!

  • @user-qs9pq9of1k
    @user-qs9pq9of1k 4 месяца назад +8

    አባቴ ጽጌ ማርያም ብጸሎት አስቡኝ ባርኩኝ ❤❤❤❤

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 12 дней назад

    ረጂም ዕድሜ ለአባታችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 месяца назад +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 4 месяца назад +3

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @belaykidane4672
    @belaykidane4672 3 месяца назад +1

    አባቴ ባለቤቴ ወለተመድህን በጾሎትዎት አስቡሉኝ እኔንም ያእቆብ በኩፉ መንፈስ ለተያዝን ሁሉ አስቡን አባየ ፉጻምያቹ ያሳምርላቹ አባቴ

  • @mogesLEGES
    @mogesLEGES 3 месяца назад +2

    አባት እንደሌላቸው ልጆች አልተዋቸሑም ያለዉአምላክ ቃሉየታመነነው!!!

  • @nነኝ
    @nነኝ 26 дней назад

    አባታችን ዕደመን ከጠና ይሰጥልን 👏❤❤❤
    እኔምልዉ ለምንድነዉ ያለዉን ቦታ ንግርን ሰትባሉዉ አትናግርም😢❤

  • @TadeleBayisa-wn2hi
    @TadeleBayisa-wn2hi 13 дней назад

    አባቴ በፅሎቶ አስቡኝ ( ወልደ ዮሃንስ ነኝ)

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 3 месяца назад

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 4 месяца назад +144

    ዘመድኩን በቀል አንደኛ ተብታቢ መምህር ግርማን ከፍ ዘቅ ሲያደርህ ይፈርዳል በምህር ግርማ ግንዛቤ እኔም ቤተስቦቼም ተፈተዋል ግን ዘመድኩን በቀለ አብሾም ህዝብ ያደናግራል

    • @mulushegute2633
      @mulushegute2633 4 месяца назад +20

      እና የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪ ከሆንሽ ተናግረው ነበር አብሾ እንዳለበት የሱ ቤተሰብ የሆኑ አቅርበው ነበር

    • @mantegeboshbaddo9214
      @mantegeboshbaddo9214 4 месяца назад +9

      እውነት ነው የምቃወሙት ሁሉ ያሰረትና የተሰራባቸው እንዳይነቃ ነው የምጠሏቸው

    • @batiwondimu3485
      @batiwondimu3485 4 месяца назад +7

      ዘመድኪም የሚባል ድኩም ስራ ፈት ህዝብ አደናጋሪ ፈጣሪ ይገጽፀው

    • @zelalembainesay-tm4tf
      @zelalembainesay-tm4tf 4 месяца назад +2

      yet new botaw

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f 4 месяца назад +8

      እውነት ብለሻል እውነት የሚናገር ማንስ ይውደዋል መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር እርሱ ይጠብቅልን ይፍቱን!!!!!

  • @JlakksAa-cs4ip
    @JlakksAa-cs4ip 3 месяца назад +1

    memhrachn rejm edme ystln ኣባ ብጠዕሚ እየ ዝፈትወኩም ወለተ ሶስና እየ ብፆሎትኩም ሕሰቡኒ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 4 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቹህ ይህደርብን።

  • @Biniamafewerki-il4rv
    @Biniamafewerki-il4rv 4 месяца назад +1

    ኣሜን እግዚኣብሔር በረከቶ ይድረሰን

  • @HanauNew
    @HanauNew 4 месяца назад

    እንኳን ደህና መጡ አባታች ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን በጸሎት ያስቡን ወለተ ትንሣኤ በለዉ

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 3 месяца назад +2

    "አባታችን በረከቶ ይድረሰን ክሮስቶ አምላክ የድንግልጅ ሙት ሲያስነሳ እውር ሲያበራ የሰውልጅ ተአምሩን እያየ አይታየውም ነበር"

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 4 месяца назад

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱኝ በፀሎት አትርሱኝ አስካለ ማርያም ብለው አባታችን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 3 месяца назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንወድወታለን❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n 3 месяца назад

    መምህር በድሜ በጤነ ያኑርልን አሜን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 3 месяца назад

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @Demeke-vl8mh
    @Demeke-vl8mh 21 день назад

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ክርስቶስ

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d 2 месяца назад

    አባታችን በጸሎት አስቡኝ ምልእተ ጸጋ

  • @SamuelGkidane
    @SamuelGkidane 20 дней назад

    እድሜና፡ጤናይስጥልን፡ክፉ፡ሰሪውን፡የአጋንንትን፡ስራ፡ለትውልዱስላስተማሩ፡ስላጋለጡ፡ጠላት፡ብዙ፡ይላል።ያቆይልን።

  • @user-jn6kw6mp1q
    @user-jn6kw6mp1q 3 месяца назад

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 3 месяца назад

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት ሌላ ምን እላለሁ

  • @soniaemebet9051
    @soniaemebet9051 3 месяца назад +1

    Abaetyyyyyyyyyyyyy rezhm edmy yestachw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r 3 месяца назад

    እድሜ ጤና ይስጦት ከለላ እግዚአብሔር ያርግሎት

  • @BelayneshGetu-xl7jf
    @BelayneshGetu-xl7jf 3 месяца назад +2

    ኧረባካችሁ አባታችን የሚገኙበትን ቦታ ጠቁሙኝ በእመብርሀን ልለምናችሁ

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 3 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለኔም ምህረትን ስጠኝ እኔ ከማላውቀው ሁሉ ነገር አውጣኝ

  • @Vdhc-wi5yu
    @Vdhc-wi5yu 2 месяца назад

    አባታችን. እድሜና. ጤና. ይስጦት

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Месяц назад

    Abtachen Edma tena yadelalen

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 3 месяца назад

    እንኳን በሠላም መጡልን ክቡር አባታችን❤❤❤❤

  • @MulukenTube-np7ig
    @MulukenTube-np7ig 4 месяца назад +1

    Amen amen amen kalwot yasemaln bereketo yidresen aba

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 4 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባት አለምዬ

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 4 месяца назад

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Mub351
    @Mub351 3 месяца назад +2

    Aba ena muslim negn gen yezi besheta teteki negn tsleyulegn erso gar memetat egeran yeyezegnl betslot agezugn❤🙏

    • @user-gn9ri8kx5z
      @user-gn9ri8kx5z 2 месяца назад

      ወላዲተአምላክ ከሚያምሽ ከሚያስጨንቅሽ ነገርሁሉ ትማርሽ

  • @EyruseBh-iv8bp
    @EyruseBh-iv8bp Месяц назад

    አድሜ አና ጤና የስጦት 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ip3uv1cl4j
    @user-ip3uv1cl4j 3 месяца назад

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 25 дней назад

    Abatachen Egezihabhair yetebekewot

  • @meronymryme8130
    @meronymryme8130 3 месяца назад

    እባካችሑን ተሰቃየሑ የአባታችን አድራሻ

  • @HollySpirit-ji2rq
    @HollySpirit-ji2rq 2 месяца назад

    ወርቅ የሆኑ አባት እድሜዎትን ያርዝምልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 4 месяца назад

    Dear our holy father Long Live and GOD Blessed U.

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot9128 3 месяца назад

    ኣግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛልን አባችንን

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 3 месяца назад

    አባ በጸሎት ያሥቡኝ አጸደ ማርያም

  • @user-li4oc2us9u
    @user-li4oc2us9u 2 месяца назад

    ተመስገን አምላኬ