Memehir Girma Wondimu # ለክፉው ተስለው ወለዱኝ አይነጥላ አብሮ ይወለዳል ላልሰሙት አሰሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #subescribe_now # #like teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Комментарии • 169

  • @user-jl1ns2kn2r
    @user-jl1ns2kn2r 10 месяцев назад +34

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት በእጆት ለመባረክ ብዙ ሞክሬ ነበር ላገኛችሁ አልቻልኩም አባዬ 😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነወ
    @እግዚአብሔርፍቅርነወ 9 месяцев назад +1

    አባታቻን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት አላችው😢😢

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 10 месяцев назад +11

    አባቴ ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ ብዙ አደከምነወት ❤
    ፀጋወት ይብዛ ይኑሩልን ❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ ጤ ና ይስጥልን

  • @romichoromicho8036
    @romichoromicho8036 9 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 10 месяцев назад +1

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን

  • @tifit589
    @tifit589 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃላት የለኝም በእድሜ ያቆይልን ስወድወት ❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 10 месяцев назад +14

    እግዚአብሄር እድሜወትን እረጅም ያድርገው አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j 10 месяцев назад +7

    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን አሜን

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 10 месяцев назад +9

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌼🌼🌼
    ተፈጸመ ማህሌተ ጽጌ
    🌸🌸🌸🌿🌿🌿🌸🌸🌸
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @wensht1459
    @wensht1459 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ እኛንም በረከታቹ ይደርብን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 7 месяцев назад +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 месяцев назад +3

    መምህርዬ ህዝቧን እና ኢትዮጵያን እንደማይረሷት እምነት አለኝ ስለ ነብዩ ዮናስ ብሎ የነነዌ ህዝብን የማረ ፣ ስለ ነብዩ ሙሴ ብሎ እስራኤልን ከግብፅ ነፃ ያወጣ ፣ ስለ ኖህ ብሎ የሰው ልጅን በቃል ኪዳኑ ይቅር ያለ ያህዌ እግዚአብሔር ይምረን ዘንድ አለምና መላዋንም በጸሎት ያሳስቡልን አሜን ።❤❤❤

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 9 месяцев назад +2

    ለአባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለተፈወሳችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ
    እመአምላክ የኔስ መጨረሻ እናቴ የስዴት ስንቄ
    ለኔም ድረሽልኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 10 месяцев назад +13

    አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v 10 месяцев назад +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆችህን ከስራታችን ፍታን በጥላህ ስር አኑረን 😢😢 አባታችን እድሜና ጤናውን ያብዛልዎት

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 10 месяцев назад +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን እኔንም በእጆ ለመባርክ ያብቃኝ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 10 месяцев назад +17

    አባታችን ይፍቱኝ ሃጥአቴ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 9 месяцев назад +1

    abatachin nurulana bewnt 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯tsegawun yabazalot egzbiher 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h 9 месяцев назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን ፫❤❤❤

  • @yemaryammaryam
    @yemaryammaryam 10 месяцев назад +5

    በፀሎት አስቡኝ 😢ውለታ ማርያም አላችው

  • @selamtsefae
    @selamtsefae 10 месяцев назад +1

    እድሜ ጤና ይሰጥልኝ እኔ ባገኘት በጣም ደሰተኛ ነኝ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን ከእሪሶጋር❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 10 месяцев назад +7

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅጌታ ሆይ ከስራታችን ፍታን

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 10 месяцев назад

      AMEN ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yohanafiseha8399
      @yohanafiseha8399 10 месяцев назад

      ​@@MulunaLewi yt nw migegnut

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 10 месяцев назад

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🤲💒✝️

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u 10 месяцев назад +4

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 10 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት

  • @wionshet7049
    @wionshet7049 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e 10 месяцев назад +2

    😢😢😢❤❤❤ እግዚያብሔር ይመስገን ፈጣሪ አለ እሱን የያዘ አይፈራም እውነት አባታችን ኑሩልን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 5 месяцев назад +1

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 10 месяцев назад +5

    በረከትዎ ይደርብኝ አባቴ ❤❤❤

  • @user-el6yo5mj6b
    @user-el6yo5mj6b 10 месяцев назад +1

    በአምላክ እርዳታ እኔም ለመፈወስ ያብቃኝ በጌታ ፍቃድ እስከዛ እቀጠቅጠዋለሀ።

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በረከታቸው ይደርብኝ እግዚአብሔር ይገስጸው እርኩስ መንፈስ ያርቅልን ቅዱሥ መንፈሱን ያቅርብን ቸሩ መድሐኒያለም አባቴ 😥😥😭😭😭 አቤቱ በመንግስትሕ በመጣሕ አስበን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማረን😥😭🤲🥰🕯️🕯️🕯️🕯️👏👏🌼

  • @danielmesay2951
    @danielmesay2951 10 месяцев назад +6

    ውድ አባታችን

  • @mulu5487
    @mulu5487 10 месяцев назад +3

    አባየ የስደተኞች አባት አንካን በደህና መጡልን ፈጣሪ ይጠብቅልን አኛንም አይነ ልቦናችን ለፆሎት ያድርግልን 😢😢😢 ዋናዉ ፆሎት ነዉና🙏❤

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 10 месяцев назад +6

    ይፍቱኝ አባቴ

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይፍቱኝ😢😢😢

  • @YeMaryam492
    @YeMaryam492 10 месяцев назад +3

    በፀሎት አስቡኝ አፀደማርያም ብላቹ

  • @abadigebre4385
    @abadigebre4385 10 месяцев назад +6

    እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዛኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏🙏

  • @yemariamnegn5667
    @yemariamnegn5667 10 месяцев назад +4

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን

  • @user-iy1gl9yu7m
    @user-iy1gl9yu7m 10 месяцев назад +1

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
    አረ ላይክ የለም ላይክ አርጉ እንጂ😢😢😢

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 10 месяцев назад +2

    Egziabher endew legna sil abatachenen yetebekelen

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 10 месяцев назад +2

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 10 месяцев назад

    አባቴ😢😢😢

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 10 месяцев назад

    አባ እግዚአብሔር እናትን የመሰል አባት ስለስጥን አምላክ ተመሰገን እድሜና ጤና ይሰጥወት

  • @user-xr7fy5qw8g
    @user-xr7fy5qw8g 10 месяцев назад

    አቤቱ አምላኬ ከስራቴ ፍታኝ እኔንም ቤተሰቦቸንም አንተ ፍታን አባታችንም እረዥም እድሜ ይስጥልን ሌሎች እንደዳኑ እኛም ድነን በፍቅር እንድንኖር አንተእርዳን

  • @taralema6070
    @taralema6070 10 месяцев назад +2

    ይፍቱኝ አባቴ 🙏🤲💔

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ህዝቡ በጣም ስቃይ በዝቶበታል ማን ይዝነለት የብዙዎች አባት እድሜውት ያርዝምልን።

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 10 месяцев назад +2

    Amenn Amma Amenn Ameen Amenn Ammen 🥰🕊️💒🕊️🕊️
    Bagaa nagahaa dhuftaan Abba kenyaa umurri nuuf dherradhaa Waqaayyoon xaagaa irra xaagaa siif haa dabaluu Ebbifamaa ebbii keessaa nurra Ollee haa bulluu 💒
    Elelelelelelelelell Elelelelelelelelell Elelelelelelelelell

    Sher😍 100
    Like 😍100
    Goshii maati waqaayyoo 💒🕊️🤲🤲🤲

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 9 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 10 месяцев назад +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤❤❤.

  • @WubitAmare
    @WubitAmare 9 месяцев назад

    Amlake kidusan enenm yitragn .amen

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን አባታችን ኑሩልን ጤናን ከእድሜ ከፀ ጋር ያድልልን እኔም በእጆት ለመደን ያብቀኝ ተፈውሼ ዝቅ ብዬ ጨመዎትን ለመሰም ያብቀኝ❤

  • @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
    @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ 10 месяцев назад +1

    የኔ ዓባት እግዚአብሔር ፅጋሆትን ያቢዝልን እርመሆትን ያስርዚምልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 10 месяцев назад

    Abataten Amelake Keber yesetelene

  • @friathailay3228
    @friathailay3228 10 месяцев назад +2

    እባካቹ ኣባታችን ምህረቱን የሚያከናውንበት ቦታ ንገሩኝ እና እኔም መጥቼ የምህረቱ ኣካል እንድሆን ከእግዛኣብሄር ፍቃድ ጋር

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 9 месяцев назад

    Amen🙏🙏🙏
    Amen🙏🙏🙏
    Amen🙏🙏🙏❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 10 месяцев назад

    እግዚኣብሔር ኣምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን እንኳንም በሰላም
    መጡልን አሜን አሜን አሜን

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
    @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 10 месяцев назад

    አባዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
    እልም በጅት ለመፈውስ ያብቃን❤❤❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 10 месяцев назад +1

    ስው ወፍረው ሲያዩት የተመቸው ይመስላል ግን መንፈስ የሌለበት የለም

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 10 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ከርሱ ይሁን መምህር አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e 10 месяцев назад

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን
    ለወገኖቻችን የድረስ እምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @tsegentgetu9424
    @tsegentgetu9424 9 месяцев назад

    የኔ አበት እኔም ፈጣሪ ቢፈቅድልኝእና በገኛችው

  • @MadenalemAbate27
    @MadenalemAbate27 10 месяцев назад

    Abatachin egzabher amelake erajim edime katena ga yesetelin lanasu yadarese egzabher lagnam yederaselin

  • @rahelaseffa138
    @rahelaseffa138 10 месяцев назад +1

    የኔ አባት እድሜ ይሰጥልን

  • @user-qt7fw9zk1z
    @user-qt7fw9zk1z 10 месяцев назад

    Abatachin rejim edme yetsitot Egziabeher yetebikachu

  • @EndeCherneth-lw7nl
    @EndeCherneth-lw7nl 10 месяцев назад

    የኔ ኣባት በረከታቹ የደርብን ኑሩልን❤

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s 10 месяцев назад

    እኔስ መቼ ነው ከስራት የምፍተው (በፅሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @GgGg-ei7ut
    @GgGg-ei7ut 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 10 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት!

  • @Tsegabteklay
    @Tsegabteklay 10 месяцев назад

    የኔ ኣባት ፀጋት ያብዛሎት ❤❤❤

  • @helin6219
    @helin6219 10 месяцев назад

    አባዬ በረከትዎ ይደርብን አሜን፫

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 2 месяца назад

    Abatchen edemena tena yestelen

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 10 месяцев назад +1

    🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏

  • @abeerkfgnff9316
    @abeerkfgnff9316 10 месяцев назад

    Waqayoo umri keessani yaadheereessu suugni keessani nuraa yaa bulu kadhana keessani nuraa buluu

  • @meseretbelay3039
    @meseretbelay3039 10 месяцев назад

    Egziabher yimesgen

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 месяцев назад +1

    አባየ ኑሩልን።❤❤❤❤

  • @tsegaykunu1016
    @tsegaykunu1016 9 месяцев назад

    zar welaj endeat endmiweta astemerun. Amesgenalehu

  • @user-jo1nw4ei5c
    @user-jo1nw4ei5c 10 месяцев назад

    ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ የኔ ኣባት

  • @ayshahaile5485
    @ayshahaile5485 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 10 месяцев назад

    እህት ወንድሞች እባካችሁ የአገልግሎት ቦታውን የምታውቁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን።

  • @fantaye2778
    @fantaye2778 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romankahsay7777
    @romankahsay7777 10 месяцев назад +4

    የት ቦታ ነው እባካችሁ ንገሩኝ

  • @joodalwad1484
    @joodalwad1484 10 месяцев назад

    የናተ የደረሰ አምላክ የኛም ይድረስል 😢

  • @MakiBelete-xr7kb
    @MakiBelete-xr7kb 9 месяцев назад

    Aban yetnewu lagegnachewu yemchilewu ebakachihu yemtakungerugni

  • @user-so2hy6ze5i
    @user-so2hy6ze5i 10 месяцев назад

    አሜን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 месяцев назад

    አባ ይፍቱኝ።

  • @Burtemedia
    @Burtemedia 10 месяцев назад

    Abatachin qalewti yasamlin yebakachu Silki kitri yemti haqu nigarugn👈 bemariyam❤❤❤❤

  • @Genet398
    @Genet398 10 месяцев назад

    ኣባየ ዕድመ ከጥና ይስጥልናኑሩልን የመቸነው ግን ፣🥰🥰🥰🥰🥀🌾🥀🌿

  • @ayelechitasfaye3787
    @ayelechitasfaye3787 10 месяцев назад

    Abbatachin kale hewoti yasemal Amen nurulin Abatee Barakatachu yadirelin❤

  • @user-qt6vc9wx9o
    @user-qt6vc9wx9o 10 месяцев назад

    አባታችን እድመና ጤና ይስጦት❤

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hh6if8ev8q
    @user-hh6if8ev8q 9 месяцев назад

    አባ እባኮ ድረሱልኝ ባለቤቴ በጣም ያሰቃየኛል ለሊት ስድሰአት ከቤት ያሶጣኛል

  • @TameTame-ht6do
    @TameTame-ht6do 9 месяцев назад

    እባካችሁ አድራሻቸው ያላችሁ ጠቁሙን

  • @user-uo1cq7le9n
    @user-uo1cq7le9n 10 месяцев назад

    Bamaryan yabaan quxer askemxulgn dubai negn