በአሜሪካ አትላንታ የተሠራ የአውደ ነገስት ጥንቆላና መተት || ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Комментарии • 370

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +32

    አባ. እንደሰው. ማሰብ. ጀምሬ. መኖር የጀመርኩት. እግዚአብሄር. በርሶ. . የመፈወሰ. ሰጦታ. ረድኤቱ. ደርሶኝ. ነው. እመሰክራለሁ. እድሜ. ይሰጡህ

    • @finally7664
      @finally7664 Год назад +2

      አለም እንኳን በሰላም ፈጣርያችን ደረሰልሽ በፀሎት አስታውሺን። ከ ዳላስ ቴክሳስ። ክንፈ ገብርኤል።

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Год назад +1

      "Egziabher" Yemesgen. Ye mechersha yargelsh , Egnanem Ke Eseratachn Yeftan Amen

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Год назад +1

      @@finally7664 Egziabher yasebh & yasbn Wendem

    • @alem5097
      @alem5097 Год назад

      አመሰግናለሁ. ለኔ. የደረሰ. ለናንተም. ይድረስ

    • @finally7664
      @finally7664 Год назад +1

      @@alem5097 አሜን።

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Год назад +46

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
    እኔ በእርሶ ዘመን በመፈጠሬ ቅዱስ እግዚአብሔርን
    አመሰግነዋለሁ።እርሶ የዘመናችን እውነተኛ ሐዋርያ ኖት
    ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት።ኑሩልን!!!

  • @selam801
    @selam801 Год назад +46

    እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችንእግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት❤

    • @selamhaile7346
      @selamhaile7346 Год назад

      ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን የሃቦም ፈጣሪ 🙏🙏🙏

    • @desalewstotaw3031
      @desalewstotaw3031 Год назад

      ወንድሞቼ እህቶቼ ሰላም ናችሁ አሁን አባታችን ያሉበትን ቦታ እንድትነግሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Год назад +15

    እንደው ደግመው መተዉ ትንሽ ቢቆዩልን አባታችን እድሜ ይጨምርሎት❤❤❤❤

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +16

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan Год назад

      አሜን እመብርሀን ታስቦሽ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад +38

    አባታችን ልኡል እግዚአብሄር በሄዳችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማስተዋሉን ስጠን ከስራታችን ፍታን ተይዘናል

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ Год назад +19

    ክርሰቶስ ተንስአ ሙታን በአብይ ሓይሎ ስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞኦ ለአዳም ሰላም ምእዚሰ ኾነ ፍስሀ ወሰለም አባታችን ቡራኪወት ይደረሰኚ እግዝአብሔር አምላክ ከጠላት ሁሉ ይጠብቅልን እድመሠና ጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን አምላክ ፈቅዶ ለአይነ ስጋ ያገናኘን ያለሁት አረብ አገር ነዉ በሰላም ለሃገሬ ካበቃኚ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад +6

    አባታችንን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ለመላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bgfffgffgg5517
    @bgfffgffgg5517 Год назад +17

    ሀገራቺን እቶቢያን ሰላሞን የመልስልን አሜን🙏

  • @fyry8481
    @fyry8481 Год назад +7

    ወለተ ተሳይ በጸሎት አስቡኝ😢😢😢😢

  • @fyry8481
    @fyry8481 Год назад +13

    እኳን ደህና መጡልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @JOSh-e1j
    @JOSh-e1j 10 месяцев назад +1

    በፀሎቶት ያስቡን አባታችን። የእግዚአብሄርን ፍቅር በርሶ በመማሬ የተመሰገነ ነው።የዘሩት አምሮ እያበበ ነው።በርሶ ትምህርትና ልጆች ህይወታችን እንዳዲስ አብቧል። አባ እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ይቀደስ ብቻ ነው የምለው።

  • @bgfffgffgg5517
    @bgfffgffgg5517 Год назад +6

    አባታቺን ፀጋውዉን ያብዛላቹህ እግዛቤሔር ይጠብቀልን

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Год назад +11

    አባታችን በዕድሜ በጤና ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад +7

    አባዬእኳንደህናመጡልን የኔውድአባት ሺአመትኑሩልኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +16

    አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +7

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት❤❤❤

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 Год назад +2

    መላከ መንክራትን ሲያይ ሲሰማ ህንደኔ የሚደሰት❤❤❤

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад

    ፈገግታዎት እራሱ ለኛ ፈዉስ ነው የኔ አባት እድሜ ይስጥልን በረከቶት ይደርብኝ

  • @digymangshdory2558
    @digymangshdory2558 Год назад +3

    እደው ስወዶት ውይ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ

    ኹቡር አባታችን እዛ አትላንታ መጥቸ ነበርኩ ። i was so blessed to be there. God bless you Abatachin🙏

    • @dq244
      @dq244 Год назад

      አበይ ክንረክቦም ንክእል አቦና
      አድራሻ አበይ ከባቢ ይርከቡ

    • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
      @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ Год назад

      @@dq244 ሕጂ እሞ ናብ Ethiopia ተመሊሶም እዬም። ግን ድሕሪ ወርሒ ክምለሱ እዬም ናብ Dc & Atlanta. ኮሙኡ ኢሎምና ባእሎም።

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Год назад +4

    እንኳን,ደህና,መጡልን,ዉድ,አባ,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦትቸሩ,,መድሐኒአለምታችን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад +6

    🎚እግዚአብሔር አምላክ በነፍስም በሥጋም ይጠብቅዎት🤲ይፍቱኝ 😭ይባርኩኝ አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +5

    ልኡል.እጉዚያብሔር.አባታችንን.ዘላለም.ያኑርልን::በእውነት.እደኦርቶዶክስ.ተዋህዶ.የታደለ.የለም.ተመስገን.አምላኬ::

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Год назад

    አብዬ ገብረመንፈስቅዱስ በረከታቸው ምልጃቸው ለኔም ለቤተሰቤም ይሁንልኝ እግዚያብሄር ይመስገን እርስዎን እድሜ ከጤና ጋር ያድለን አሜን አሜነ አሜን

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 Год назад

    አባታችንእግዚአብሄርይጠብቅልን
    በረከትዎይደርብን
    በእርስዎብዙተምረንተለውጠናል
    እድሜይስጥልን💚💛❤

  • @lijmaryam3528
    @lijmaryam3528 Год назад +4

    Amen qale hiwet yesmalna abatachen ❤

  • @Amal-zx6cd
    @Amal-zx6cd Год назад +10

    ሰላም ለእናተ ይሁን የእግዚአብሔር ልጆች የመዳም ቅሞሞች አንዱሁም ባገር ዉስጥ ያላቹ ወገኖቼ ባላቹሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ይፈዉሳቹሁ ይፈዉሰን

  • @wubiealemu
    @wubiealemu Год назад +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ፡ተክለፃዲቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 6 месяцев назад

    አባታችን እንደርሶ ያለ አባት በዚህ ዘመን ከየት ይገኛል እግዚአብሔር እድሜወትን ያብዛልን በፀሎት አትርሱን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +6

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Год назад +4

    ውድ አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረከተዎት ፅሎተዎት አይለየን

  • @danielamare475
    @danielamare475 Год назад +5

    ክብር ለማርያም ይሁን❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад +6

    ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን🙏 ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው፤ ለ እርስዎም ቸሩ መድኃኒዓለም ኃይልና ብርታት ይስጥልን ❤

  • @memeke5620
    @memeke5620 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን በረክታቼው ይድርሰን አባዬኤ ኑሩልን የማቶሳላን እድሚዬ ይሰጣት

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Год назад +3

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ እንደ መምህር ግርማ ያሉትን አባቶች አብዛልን

  • @yae-yp2zn
    @yae-yp2zn Год назад +4

    እግዚአብሔር ስራህን ይደንቃል መረን እግዚኦ በእንተ ወላዲትከ ድንግል ማርያም ላቲ ስብሃት ዎ ለከ እምልኮት
    እዕቀብ ውባርክ አቡነ ወመምርነ መልኣከ መንክራት

  • @dawitsha3913
    @dawitsha3913 Год назад

    አባታችን ዘላለም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @godislove1776
    @godislove1776 Год назад +3

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት።

  • @danielhalefom5922
    @danielhalefom5922 Месяц назад

    God bless Memehir Girma Wondimu.

  • @በለጡየጎራው-ፀ8የ
    @በለጡየጎራው-ፀ8የ Год назад +2

    አባየ እድሜና ጤና ይሥጥልን ለየላለም ኑሩልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Год назад +3

    እግዛብሄር ይእመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይእስጥልን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 11 месяцев назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት❤

  • @ሜላትሜሉ-ኘ9ጀ
    @ሜላትሜሉ-ኘ9ጀ Год назад

    መምህርዬ ፈጣሪ ከርሶ ጋር ይሁን አባቴ

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Год назад +3

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡ ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎታቸው ዘመን ያርዝመው

  • @bereketchere7418
    @bereketchere7418 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Год назад +4

    አባታችን፣ መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ከፈጣሪ የተሰጦት የማዳን ጸጋውንበግብር ሥራዎን ያበርክትሎት።በጸሎት አይርሱን።አሜን!!!

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Год назад +3

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    አባቴ እድሜውን ይስጥልን እጆን ብስም ስላሜን አግኝለሁ ❤❤❤

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Год назад

    ኣባየ እመብርሃን በሰላም በጤና ኣእላፍ እድሜ ታቆይልን ወላድተ ኣምላክ ኣዳራ እናቴ ሰጥቸሽ አለሁ
    ኣባየ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ ኣዛኝቷ ጥላ ከላላ ትሁንልዎት

  • @mulunegash-tn4mk
    @mulunegash-tn4mk Год назад +2

    አባታችንእኳንደህናመጡልንአመተሥላሥብላችሁፀሎትአረጉልኝየድግልማርያምልጂ የጠፍነውንልጆችህንአሥበን😢❤❤❤❤

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport- Год назад +4

    God bless u Aba🙌

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን ሽአመትኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ Год назад +3

    እንኳን በሰለም ማጠቹ ክቡር አባታችን ስለ ሁሉም ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ርጂም እድሜ የኖህን እድሜ ያድልልን ልኡል እግዚአብሔር እማምለክ ትጠብቃቹ

  • @TesfayeNegussie-j3q
    @TesfayeNegussie-j3q 10 месяцев назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይብዛሎወት

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 Год назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 Год назад +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥወት የኔ አባት ብዙ ተምረናል ምህረቱን ይላክልን በቸርነቱ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 Год назад +1

    እውነት ❤ነውአባታችን ቃል❤❤ያብዛልን❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Год назад +1

    አባታችን በውነት እልፍ አላፍ ዘመን በጤና በብልፅግና ያኑሮት ቸሩ መድሐኒአለም

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Год назад

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና የጤና ይስጦት አባታችን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንካን ደሰ አላሼ አላቼው ታድላቼው

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 Год назад

    አባየ እድሜወትን ያርዝምልን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад +3

    ተደርቦ የሚያንኮራፋ የዛር ምልክት? ለእኛም እንዲህ ይግለጽልን ያድነን። አሜን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +1

    አቤቱጌታዬ አበታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጣት አቤቴ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Год назад +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለፅድቁ ለአብነአረጋዊ አባታችን አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +1

    እግዚአብሔር ለአባታችን መምህር ግርማ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን!

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ

    መምህራችን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ❤

  • @awetzeray262
    @awetzeray262 Год назад +1

    አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የድግል ልጅ ይጠብቆት ረዥም እድሜ ጤናም ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @filmonahiluf9249
    @filmonahiluf9249 Год назад +1

    ፀጋኹም የብዛሓዮ ፈጣሪ ኩሉ አለም

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Год назад

    አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +6

    የኛም የመዳን ቀን አይራቅ🤲

    • @saraababa
      @saraababa 6 месяцев назад

      እሜን እሜን እሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @hit2579
    @hit2579 Месяц назад

    ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Год назад

    አገሬ ኢትዪጲያ ብዙ ቅዱሳን አባቶች በየገዳሙም አሉሽ። ጠላቶችሽን እግዚአብሔር ያጥፋልሽና በሁሉም አባቶች በረከትን ለመቀበል ያብቃን። አባ ግርማ እድሜዎትን የማቱሳላና አብርሃም ያድርግልን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት ❤

  • @selamjejawe4372
    @selamjejawe4372 Год назад +1

    ያሉበትን ቦታ ጠቁሙኝ እባካቹህ ዘመዶቸ

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 Год назад

    Abatechan rajem edam k tena gar yesatechu!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Год назад +1

    እንኳን ደና መጡ አባታችን በፀሎቶ አስቡኝ ፁጌማርያም ነኝ!!

  • @JanaJana-nv2hx
    @JanaJana-nv2hx Год назад

    የማቱሳላን እድሜ ከሙሉ ጤናዎት ጋር ይስጥን 🔷🇪🇹🕊

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ እር እኔም በጣም አንኰራፋለሁ

  • @danielamare475
    @danielamare475 Год назад +1

    Mamher Aba Germa egzabher edma tenna yestchew ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህህሪተስላሴ

    ኣባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ሉዕል እግዚአብሔር በረከቶት ይድረስብን

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w 8 месяцев назад

    በረከቱና፣ረድኤቱ፣ለኛ፣ለሥደቶቹ፣ሁሉ፣ይድረሠን፣አሚን፣አሚን፣አሚን፣፣

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Год назад

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክላቹ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @dq244
    @dq244 Год назад

    አድራሻ የአባታችን እባካቹ ተባበሩን
    አምላኬ እራስህ ጠብቀን🤲🤲🤲

  • @aebek1413
    @aebek1413 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @rodaskasagala-qb7ti
    @rodaskasagala-qb7ti Год назад +1

    ፀጋወት ይብዜልን አባታችን።

  • @betelhiamzwede7602
    @betelhiamzwede7602 Год назад +1

    ወለተሰንበት ብለው ያስቡኝ አባቴ

  • @abge5258
    @abge5258 Год назад

    ልንጥፋ መጥፎ አጋንት የከበበን ሚስኪን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እርሶ ልኮልን እንድንድን ፈቀደለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ምን እንላለን አቅማችን ይኸው ነው ፀልዩልን አባታችን

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Год назад

    በእውነት አባታችን እረጂም እድሜ ከአና ጤናውት ይስጥልን እረሷ በዘሩት ዘር ነው እየደነው ያአለነው ኑሩልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Historytube_hahuu
      @Historytube_hahuu Год назад

      አትላንታ ነው ምኖር የት ቤተክርስትያን ነው ማግኛት ምችለው አባታችን

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Год назад

    እሕቴ ስቃይሽን አምላክ ያውጣልሽ አቡየ ገብረመንፈስ ቅዱስን እክብሪ እሕቴ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ

  • @ኢትዬጵያኢትዬጵያ

    አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይፍቀድና በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    ❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎት ያሥቦኝ አባታችን 😢😢😢😢

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +1

    አባታችን የትዋህዶ እቁ ቡረኬውት ይድርስን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እይ ስው መሆናችንን ያውቅንበት ባንተ ነው አባቴ እኔስ ያንተን ትምህርት ከመስማቴ በፌት ሰው ነኝ ውይስ ማነኝ የሚለውን አላውቅም ነበር ሰው ለካ ዝምብሎ ያድጋል ግሩም ድንቅ እኮ ነው ስው ሁሉ ድንዝዝ ነው የሚኖርው ብቻ አባቴ እድሜውትን እንደማቱሳላ ያርግልን 🙏👏